ሀገራዊ ዝማሬ መዘመር አስባለሁ ዘማሪት አዜብ ሀይሉ//Chef Zerihun Maede

Chef Zerihun Maed Multimedia and its flagship TV show focusing on foods and food catering. It has been presented since the past seven months in collaboration with LTV. With intent to expanding its reach of the program, it has been broadcasted on Ethiopian Broadcast Corporation. The show is aired every Tuesday from 9:00pm to 9:40pm am, Friday from 5:00pm to 5:40pm and Sunday from 10:30am to 11:10am.

Пікірлер: 75

  • @tsegayethilahun8630
    @tsegayethilahun86302 жыл бұрын

    የክርስቶስ ተከታይ ሆኚ የቀረውት ባንቺ ክርስቶስን የሚገልጥ ሕይወት ነው።

  • @tigisttravel
    @tigisttravel7 ай бұрын

    ግን መዝሙር ሁሉም ጥሩ ነው በመልእክቱ እና በይዘቱ በጣም ዘመን ተሻጋሪ ከሆኑት ዘማሪዎች ለኔ አንዷ ነሽ ተባረኪ

  • @user-ip5ym9hp9p
    @user-ip5ym9hp9p3 ай бұрын

    አዜብ በጣም በመንፈሳዊ ህይወት የተጠመደች ሰው ናት። እንደ ህይወቱዋ መንፈሳዊና ወንጌል ወንጌል የምሸቱ ጥያቄዎችን የሚጠይቃት ጋዜጠኛ ግን አላገኘች።የቱርስት መዳረሻ፣ የምትወጅው ምግብ የሚሉ የቸኩ ጥያቄዎች ከሚጠይቃት ስንት መንፈሳዊ ጉዳይ ነበር

  • @elsaewnetu3636
    @elsaewnetu3636 Жыл бұрын

    አዜብየ አንቺ ምርጥ የእግዚአብሔር ሴት ነሺ በዛ ላይ እውነተኛ ጥሪሺ ላይ የቆምሺ ነሺ ዝማሬሺ ህይወቴን ይነካል በጸሎት መንፈስ የተዘመረ ስለሆነ እንኳን አማኙን ላላመነውም መንፈስን ያነቃቃል ተባረኪ ዘመንሺን ጌታ አብዝቶ ይባርክሺ ተባረኪ

  • @kenenisadhunfa
    @kenenisadhunfaАй бұрын

    አዜብዬ.እግዚአብሔረ.ይባረ ክሸ

  • @ephremamognehegn7761
    @ephremamognehegn77612 жыл бұрын

    አዜብ ሃይሉ በጣም ተባርከሻል። የማይረሱ ዝማሬዎች ነው የተሰጡሽ። ህይወት የሚገነቡ። ያሳደጉን መዝሙሮች ያንቺ ቁጥር አንድ አልበም ላይ ያሉት ናቸው።

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe87682 жыл бұрын

    ዋው አዚትዬ በጣም ነው የምወድሽ ሼፍ ተባረክ አዚትዬን ስላቀረብክልን በደስታ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ።

  • @abedlatekaabdela9155
    @abedlatekaabdela91552 жыл бұрын

    አዜብዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ በእውነት ከልቤ ነው ያንቺ መዝሙር ለእኔ ቁጥር አንድ ነው 1በሞት ያልተሻር 2 አመለጥኩ አመለጥኩት መሃላውን ቃልኪዳኑን አፈረስኩት

  • @brighttube4me
    @brighttube4me2 жыл бұрын

    Great interview. The Interviewer, Zerihun is an excellent interviewer, He didn't interrupt Azeb once. And His questions are very good questions. Be blessed more and more our brother Zerihun. Azebeye we love you, child of the MOST HIGH GOD.

  • @eliasgesamo8121
    @eliasgesamo81212 жыл бұрын

    አዜብ ለኔ አንደኛ ዘማሪ ነሽ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @romanatnafu3645
    @romanatnafu36452 жыл бұрын

    አዜብይ በጣም እድለኛ ነሺ እየሱስ ጌታ ነው

  • @Canada404
    @Canada4042 жыл бұрын

    ዉዷ ዘማሪ አዜብየ እግዚአብሔር ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርክ አስተዋይና በክርስቶስ መንፈስ በሳል ሰው ነሽ 🥰 በብዙ ተባርከናል ደግሞ ገና ብዙ እንጠብቃለን እኖድሻለን 🥰✝️

  • @chefzerihunmaede2665

    @chefzerihunmaede2665

    2 жыл бұрын

    You are blessed

  • @kenenisadhunfa
    @kenenisadhunfaАй бұрын

    zemen.yibarike

  • @amarechwolde1128
    @amarechwolde11282 жыл бұрын

    God bless you brother too. Because you invite very wonderful guests. Tabarkee🙏🙏🙏

  • @negashgebre6433
    @negashgebre64332 жыл бұрын

    Album 1 up to 5 are best songs for me Really always am blessed with here song.

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk29172 жыл бұрын

    oh Azeb yemwedesh😍😍😍😍 tsegaw yebzalesh Banchi mezemur nw yadegut Betam nw mewdesh betam kemwedachuw mezumurochsh 1ndu 👇👇👇👇👇👇👇👇 አዝ፦ ማለዳ አግኝቼው ቀን ይናፍቀኛል ቀትር ላይ አይቼው ምሽት ይርበኛል የሕይወቴ መመሪያ ፅኑ መሠረቴ ትለዋለች ነፍሴ ቃልህ ቁርስ እራቴ (2x) ባናበብኩት ቁጥር ባሰላሰልኩት በዝቶ ይበራልኛል የቃልህ እውነት ያኔ ደግሞ ነፍሴ ትረሰርሳለች የምድሩን ረስታ ወደላይ ታያለች አሁንም አሁንም ስትሻህ ደጋግሞ ልክ እንደ ዋላዋ ቃልህን ስትጠማ ቢገባት ነው ነፍሴ የጋለ ውበቱ ጠንካራውን ልቤን ማሸነፍ መርታቱ ተማርኪያለሁ በቃልህ ውበት ተስቢያለሁ ተማርኪያለሁ ሕይወቴን ለእርሱ ሰጥቻለሁ ተማርኪያለሁ በቃልህ ፍቅር ተይዣለሁ ተማርኪያለሁ ቶሎ ቶሎ ፈልገዋለሁ እየኮረኮረ ገብቶ ወደ ሕይወቴ ለውጦ አስቀረው የውስጥ ማንነቴን ልቤም ተሸነፈ ተረታ በቃልህ አምሮ ተሸላልሞ ማደሪያህ ሆነልህ እንዳንበረከከው ግዛው ሠልጥንበት በሁለንተናዬ አንተው ንገሥበት ይንኮርኮር በልቤ ምክር ተግሳፅህ ሲነጋም ሲመሽም ምን ጊዜም ልስማህ አዝ፦ ማለዳ አግኝቼው ቀን ይናፍቀኛል ቀትር ላይ አይቼው ምሽት ይርበኛል የሕይወቴ መመሪያ ፅኑ መሠረቴ ትለዋለች ነፍሴ ቃልህ ቁርስ እራቴ (2x) መንፈሴም ታደሰ ውስጤ በረታታ ሲለቀቅ ወደ እኔ ቃልህ ጠዋት ማታ ከዓይኔ ላይ ተነሳ ቅርፊቱም ወደቀ የሕይወቴም ብርሃን በቃልህ ደመቀ ዛሬም አዲስ ነገም ሁሌም ነው አዲስ ሲገለጥ እውነትህ ለልብ ለመንፈስ እውነትም የሕይወት ቃል ነህ መድኃኒቴ አረፈች ከአንተ ጋር ተጣብቃ ሕይወቴ ተማርኪያለሁ በቃልህ ውበት ተስቢያለሁ ተማርኪያለሁ ሕይወቴን ለእርሱ ሰጥቻለሁ ተማርኪያለሁ በቃልህ ፍቅር ተይዣለሁ ተማርኪያለሁ ቶሎ ቶሎ ፈልገዋለሁ

  • @tarikunihuse915
    @tarikunihuse915 Жыл бұрын

    Azuye geta Abezeto yebarkshe

  • @amarechwolde1128
    @amarechwolde11282 жыл бұрын

    God bless you my dear sister tabarkyy 💗🙏🙏

  • @MeleChego
    @MeleChego2 жыл бұрын

    Azeb is among few examplary Gospel Singers in Ethiopia. As I am hearing her interviews in recent times I am so happy as she is persistent in gospel message despite yhe challenges.

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu50762 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ ውዷ እህቴ አዜብዬ በአንች ፀጋ ብዙ ተጠቅሜያለሁ የመጀመሪያ ዝማሬሽን አንዲት እህት ገዝታ ሰጠችኝ በቃ እኔና ልጆቼ ያለእሱ አንሰማም ነበረ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!!!

  • @chefzerihunmaede2665

    @chefzerihunmaede2665

    2 жыл бұрын

    U r blessed!

  • @tututube7062
    @tututube70622 жыл бұрын

    ዋውውውውው አዚቤዬ የኔ ቆንጆ ዱሮ የልጅነት ጊዜ ነው ያየሁት ገና ያንን አላገባችም ደግሞ በጣም ቀጫጫ ናት ትልቅ ኮንፈረንስ ላይ አዚቤ መጣች ተባል እኔ ግን እሷን ማየት ነበረ የሄረኩት በጣም የተባረከች ሴት ናት ወላይታ ሶዶ ላይ ታምራት ያየንበት ፕሮግራም ነበረ አሁን በአካል ማለት ተስፋ አለኝ ጌታ ይባረክሸ በአካል ካየሁት ቦኋላ ካስት መሰማት ጀመረኩኝ አንድ ልጅህ ደግሞ አዲሳባ ልጅህ ነው ግን ከቤተሰቦች ተደብቆ መዝሙሮች የሰማልህ ልጁም ኦርቶዶክሳዊ ነው

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre23502 жыл бұрын

    የምወድሽ ዘመሪ አዜብ ተባረኪ

  • @abiyottirfe6640
    @abiyottirfe664010 ай бұрын

    አዚዬ በጣም... ነው እኮ የምወድሽ❤❤❤

  • @rb2782
    @rb27822 жыл бұрын

    አዜብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65862 жыл бұрын

    Aziy zmenshe yebark🙏🏼

  • @shalom1933
    @shalom19332 жыл бұрын

    Ur blessed woman 👩 indeed and ur songs have blessed my life

  • @fenansami759
    @fenansami7592 жыл бұрын

    tebareki zemenish yibarek ageliglotish,balebetish xena lijochish yibareku.

  • @abichemahlet7199
    @abichemahlet71992 жыл бұрын

    Ene yanchin mezmur sesema kezih alem chgr etefalew begeta asgeraminet eyetegremkugn enoralew geta hoy tebarek elalehu

  • @chefzerihunmaede2665

    @chefzerihunmaede2665

    2 жыл бұрын

    You are blessed! Subscribe and share

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in2 жыл бұрын

    አዜብዬ❤️❤️

  • @ephremtamiru2627
    @ephremtamiru26272 жыл бұрын

    Yene cool Enat zemensh yibarek banchi zmarewoch yetebareke sw manew ketebalsh #1 gnaw ene negn zemensh yibarek

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese27072 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፤ተባረኪ

  • @ellenbahta7560
    @ellenbahta7560 Жыл бұрын

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse8 ай бұрын

    azebye sitotachin nesh betam wodishalew

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher6592 жыл бұрын

    ታድልሽ አዜብዬ ፍቅር ነሽ ተባረኪልኝ 😘

  • @chefzerihunmaede2665

    @chefzerihunmaede2665

    2 жыл бұрын

    Subscribe and share

  • @ggg189
    @ggg1892 жыл бұрын

    Zerya abat endat nehilgn girma ngne

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw96872 жыл бұрын

    Hagerawi mezmur yemtywun bataregi ylalew. Ayanitsm.

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr20892 жыл бұрын

    😘😘😘😘❤😍🙏😍

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h2 жыл бұрын

    God bless u Azeb

  • @TheFeben
    @TheFeben2 жыл бұрын

    sile hager zemireshal............. ashenafi negn yemilew mezmur lay.....

  • @ketelemasa5468
    @ketelemasa54682 жыл бұрын

    Yena cewa sewudeshi eko zemeneshi Yelemelem

  • @yasewmesfin8236
    @yasewmesfin82362 жыл бұрын

    Aziti bless you

  • @senaityimam142
    @senaityimam1422 жыл бұрын

    Tebare chef

  • @getanhalmu5383
    @getanhalmu53832 жыл бұрын

    wow...

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye57352 жыл бұрын

    AZUTAYE

  • @singeraberhamterefeofficia8888
    @singeraberhamterefeofficia88882 жыл бұрын

    Tebarku

  • @eldagramkalato4592
    @eldagramkalato45922 жыл бұрын

    be blssed

  • @mehretnigusse512
    @mehretnigusse5122 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @chefzerihunmaede2665

    @chefzerihunmaede2665

    2 жыл бұрын

    Subscribe and Share

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije5582 жыл бұрын

    "ይቅርታ ጠያቂው ግን ለምን ሻሽ አሰረ አልገባኝም ነው ወይስ ፋሽን ነው " በተረፈ አዙካ የኔ ፀባይ ሰና

  • @user-ys7kk4um7f

    @user-ys7kk4um7f

    2 жыл бұрын

    ጠያቂው ሼፍ ነው ለዚህ ነው ሻሽ ያሰረዉ

  • @yonatansegenet4894

    @yonatansegenet4894

    2 жыл бұрын

    Ye negus Minilik style new

  • @amarechwolde1128

    @amarechwolde1128

    2 жыл бұрын

    Because he is chef. Because of his work

  • @amarechwolde1128

    @amarechwolde1128

    2 жыл бұрын

    Because he is a chef. Because of his work

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe71512 жыл бұрын

    God bless you

  • @chefzerihunmaede2665

    @chefzerihunmaede2665

    2 жыл бұрын

    Amane

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa37542 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘

  • @aklilubekele1674
    @aklilubekele16742 жыл бұрын

    Sile hager mezefan new metasebebet? Kene aster aweke gar new...categorize yemetehognewu?..maseb ayasfelegem ..zefagn mehon kal hone alamash. Tebareki

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga45732 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😜😜😜😜

  • @tututube7062
    @tututube70622 жыл бұрын

    ዩቲቡ የላትም ወይ እባክህ ዘሪሁን ጠየቀው

  • @habatamhabatam8769

    @habatamhabatam8769

    2 жыл бұрын

    አላት እረኝስየ የሚለውን መዝሙር ስርች ስታደርጊ ታገኝዋለሽ

  • @tsigearaya4565

    @tsigearaya4565

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በመዝሙር ቅባት ብቻ ሳይሆን የባረከሽ፣ በብዙ የአእምሮ ማስተዋል እና ትህትናን ጭምር እንጂ። ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ሁሉ የሚባርክ፣ የሚያንፅና እግዚአብሔርን የሚያከብር ነውና ጌታ አንቺን ለቤቱ አገልጋይ ለኛም ዝማሬ-ሰማይን የምንረዳበት አድርጎ ስለባረከሽ እጅግ አመሰግነዋለሁ።

  • @kalutidege9629

    @kalutidege9629

    2 жыл бұрын

    @Tutu tube Azeb hailu official

  • @melakamumarkos4617

    @melakamumarkos4617

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z39t25ebebW_ZLg.html

  • @hei7956
    @hei79562 жыл бұрын

    ሰማያዊ ዝማሬ ወይስ አገራዊ ዝማሬ ?

  • @selammuse4350
    @selammuse43502 жыл бұрын

    ማዕድ program መነሻ ፅንሰ ሀሳቡ ምንድነው ሲቀጥል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ማምለክ ማመስገን ለሰው ልጆች ሁሉ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ፀጋ ነው ይችን በክርስቶስ ደም የተሰራች ታላቋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አጥፍቶ በዘመን አመጣሽ በስመ ክርስቶስ ነጋድያን የሆነን ሀይማኖት በኢትዮጵያ ምድር ማስፋት በመንግስት ደረጃ እየተሰራ መሆኑ ይህ ፕሮግራም ማሳያ ነው

  • @bemnetbereket9755

    @bemnetbereket9755

    10 ай бұрын

    Menw

  • @aidag9469
    @aidag94692 жыл бұрын

    ጠያቂው ግን ታናድዳለክ!! ጠይቀሀት መልሰክ ታቋርጣታለክ

  • @tigisttravel
    @tigisttravel7 ай бұрын

    ኢትዮጵያ መጣሽ እንዴ

  • @getayalew5230
    @getayalew52302 жыл бұрын

    Singer Mesfin Gutu and Berket and other Ethiopian evangelical song writers and composers you could be famous and millionaires by now, just you have been wasting your time, energy and resources. I don't even know how you guys are managing your life. Most of you are poor. wasting your talents. By the way how are you guys making a living if you don't make enough money in the music industry? The smart music composers and singers left the evangelical church a long time ago before wasting their precocious young ages, most secular Ethiopian music composers somewhere around 75% of them are coming from the evangelical churches and most of them are millionaires , rich and famous. like Kamuzu kasa, all of Jano Bands and others become millionaires now.

  • @sm.5486

    @sm.5486

    2 жыл бұрын

    They chose Christ over the world …u should too u will get everlasting life it’s not too late

Келесі