ሀገራቱ ለባህር በር ወደ ጦርነት ገቡ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ойын-сауық

ሀገራቱ ለባህር በር ወደ ጦርነት ገቡ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 88

  • @HaronReshad
    @HaronReshad8 ай бұрын

    ኢትዮጵያዬ ወደ ፊት

  • @user-ll7uv4oc6t
    @user-ll7uv4oc6t8 ай бұрын

    ያለባህር ዕድገትና ብልፅግና የማይታሰብ ነዉ። ነገሩ አሁን አጀንዳ ሆነ እንጅ የኛን ከአንድም ሁለት ወደብ ሲያሳጡን ወደን ሳይሆን በአዉሮፓዉያኖች ሻጥር እርስ በርሳችን እንድንጋጭና እንድንከፋፈል በማድረግ ኢትዮጵያን ከባህር ወደብ እንድትገለል አደረጉን እኛ ግን እንኳን ባህሩን ማሰብ ይቅርና የዉስጥሽኩቻችንን ለመፍታት ተቸግረናል❓እንጅ❗️ እሄ እኮ ገና 35 አመት እንኳ ያልሞላ ታሪክ ነዉ ።

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid24728 ай бұрын

    ሰሎን ቲዩብን እናመሰግናለን ባንድነት ስለልመረጠችሁ

  • @derarabyata5901
    @derarabyata59018 ай бұрын

    እግዚአብሔርን አመስግነው እንደዚ ነጎድጋድ አልማዝ የሆነ ድምፅ ስለሰጠህ 💎💎💎

  • @helenalamin9762
    @helenalamin97628 ай бұрын

    አሰቡ የኛ ነዉ መመለስ አለበት

  • @yesethioyesethio3016
    @yesethioyesethio30168 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ አንጋፋው ማሜ

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe69928 ай бұрын

    የሳሎን ጌጥ አብዱ ሰመድ እንኳን ደህና መጣህ

  • @devidkifle7629
    @devidkifle76298 ай бұрын

    My best I appreciate you

  • @liyumuya236
    @liyumuya2368 ай бұрын

    great narration abdu

  • @ma9546
    @ma95468 ай бұрын

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @beyenhagos1490
    @beyenhagos14908 ай бұрын

    እብዱሰመድ እናመሰግናለን

  • @user-ll7uv4oc6t
    @user-ll7uv4oc6t8 ай бұрын

    እናመሰግናለን በጥሩ አቀራረብ ወቅታዊና አንገብጋቢ የራሳችንን ሀብት አስፈላጊነት በጥልቅ እንድንገነዘብና ማርሽ ቀያሪ በመሆኑ በምንም ይሁን በምን ልናገኝ ግድ ነዉ።እናመሰግናለን።❤️💚♥️❤️💚♥️

  • @derarabyata5901
    @derarabyata59018 ай бұрын

    ናፍቀኸኝ ነበር ወንድሜ እንካን ደህና መጣህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🔥🇿🇦

  • @mbtube2718
    @mbtube27188 ай бұрын

    አብዱ ሶመድ መሀመድ 👍🏽

  • @abellegesse1048
    @abellegesse10488 ай бұрын

    Oohhh!!! Abdulsomed MD welcome🎉🎉🎉

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer42068 ай бұрын

    Enqne beselame metahe wedu wendmachin abedu semede 🖐️🖐️🖐️👏👍👌👌👌👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa51908 ай бұрын

    Selam selam welcome back wendme Abdu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu7xf8cz8w
    @user-tu7xf8cz8w8 ай бұрын

    Welcome Abduslsemed😊😊

  • @user-wt8mn4rs2e
    @user-wt8mn4rs2e8 ай бұрын

    Abidse best 👌 👍 enamsgnaln abdsemd mhamde

  • @TeshomeYassin-oj7nu
    @TeshomeYassin-oj7nu8 ай бұрын

    Very nice voice

  • @tesfaalemtekle61
    @tesfaalemtekle618 ай бұрын

    Dream

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer42068 ай бұрын

    Selam wude ye salone you tube azegagioch ena wedu wendmachin abedu semede enqne beselame metahe enansegnale ❤👌👌👌🌹🌹💐👍👍👍👍👏🌹💐

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq8 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera21967 ай бұрын

    ቀይ ባህር የኢትዮጵያ መሆኑ ምንም ጥርጥረ3 የለውም ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር ማባረር የግብፅ እና የአሜሪካ አውሮጳ ስራ ቢሆንም በተፈጥሮ የታደልነው የራሳችን ዳር ድንበር በመሆኑ ከአቅም አንፃር አባቶቻችን በውስን መልኩ ቢያስተዳድሩትም ከኤርትራ ጫፍ እስከ ዘይላ ሱማሌ የራሳችን መዳራሻ ድንበራችን ነው ።

  • @user-dr6if1ui7f
    @user-dr6if1ui7f8 ай бұрын

    wellcome dear bro

  • @sweetgirlxyy918
    @sweetgirlxyy9188 ай бұрын

    No voice ayesemam

  • @abumensa
    @abumensa8 ай бұрын

    Selam selam salonoche

  • @user-pk6xf7ew9l
    @user-pk6xf7ew9l8 ай бұрын

    ድምፅ

  • @hanibalfitsum282
    @hanibalfitsum2828 ай бұрын

    This ignorant people have already forgot that they took Eritrea,illegally annexed from British administration...Ethiopia has never had any port an wil never have too

  • @user-tj4zb2og6u
    @user-tj4zb2og6u8 ай бұрын

    ድል ለአገሬ ኢትዮጶያ

  • @Aseya-zf2vg8hn1j
    @Aseya-zf2vg8hn1j8 ай бұрын

    ያአላህ ጦርነት በቃቹ በለን እረ አለም ወዴት ወዴት አቅጣጫ እየሄደች ነው እኔ ሰላም ናፈቀኝ ካንዱ ችግር ሳንወጣ ወደ ሌላ ችግር እንሸጋገራለን ይህ ጦርነት ከፀደቀ የሚረግፈው ሚስኪኑ ወጣት የሚስኪን ቤተሰቦች ያሳዝኑኛል መቼም የባለ ስልጣን ሊጅ አይደለም የቦንብ እራት የጥይት እራት የሚሆነው ቢቻ አላቅም. በዚህ ልክ እየቀጣን ያለው በኛው ወንጀል ነውና አላህ ይቅር ባይ ጌታ ነህና ይቅር በለን ሰላምም አስፍንልን ያረብ !

  • @briktihagos
    @briktihagos8 ай бұрын

    አንድ ምንሆነበት እኛም ከስደት ሆ ብለን ምንመለስበት ቅረብ ነው ብረትተን ብንፀለይ 😢

  • @devewelyam9375
    @devewelyam93758 ай бұрын

    Leboch serkachu enje yenante bahr alneberem kleitamoch

  • @user-ql2hd1lh5k
    @user-ql2hd1lh5k4 ай бұрын

    ቀይ ባህር የኢትዩጲያ ነው

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs8 ай бұрын

    ጥያቄው ተገቢ ቢሆንም ሀገራችን የእርስበርስ የቢሄር ጦርነት ላይ ሁና ሌላ ጦርነት ማሰብ ለህዝቡም ለሀገሪቱም የማይጠቅም አደገኛ ሌላ ችግር ነው

  • @hameremekurio
    @hameremekurio8 ай бұрын

    አፍሪካ እንድነት።

  • @samsontedros8507
    @samsontedros85078 ай бұрын

    Red Sea has never ever been owned by Ethiopia, they took over by force after federation, please correct and read eritrean history, and try to test red sea ‘s water its not only tested water it’s also has Eritrean heroes blood on it ,

  • @danieldesta4139
    @danieldesta41398 ай бұрын

    Mechem Eritrean lematefat yemiseraw propaganda yegermal

  • @mzuzu1414
    @mzuzu14148 ай бұрын

    ምናልባት ጦርነት ቢከሰት; የሚያሳዝነው;; አዘጋጅ እና አንባቢው ወይም ልጆቻቸው ሳይሆን የሚሞተው የድሃ ገበሬ ልጆች ብቻ ነው። ኃይለኛ መንግስታት ምሳሌዎችን አመጣህ እና ምን? እየተዋወቅን በመለመን የሚተዳደር እና የምትታወቅ ሀገር ; እንደ አሁን የአህያ ሥጋ ሳትበሉ አባቶቻችሁ "እንቁራሪት ዝሆን አክላለሁ ብላ_____ ሞተች" ይሉ ነበር። መጨረሻ ላይ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ ብለሀል; ታዲያ,, ፈጣሪ "የሰው ንብረት አትመኝ"፣ አይደለም ያለው?? ግን የናንተ "የጥንቆላ ምድር" ፈጣሪያችሁ ምን እንደሚል አናውቅም ::

  • @nesiruabrahimashrak5545
    @nesiruabrahimashrak55458 ай бұрын

    No more land lok for us we will get that is not Drem time will answer insha Allah.

  • @fasikayonas3616

    @fasikayonas3616

    8 ай бұрын

    Na mokr ahya

  • @user-dr6if1ui7f

    @user-dr6if1ui7f

    8 ай бұрын

    ​@@fasikayonas3616weshaw aykrelhm

  • @mebratali5687

    @mebratali5687

    8 ай бұрын

    U can continue dreaming

  • @nesiruabrahimashrak5545

    @nesiruabrahimashrak5545

    8 ай бұрын

    ​@@mebratali5687 that is good but you to respect 😂 my dream bro/ sis.

  • @nesiruabrahimashrak5545

    @nesiruabrahimashrak5545

    8 ай бұрын

    ​@@SacsSacs-kw6zddon't fear iam ethiopian.

  • @danileteffra3573
    @danileteffra35738 ай бұрын

    የበሀር በር ግድ ነዉ እንሞታለን ለቀይ ባህር

  • @BisratGebrekidan-ny2se

    @BisratGebrekidan-ny2se

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @AbdulhakimMohammed-op5zc
    @AbdulhakimMohammed-op5zc8 ай бұрын

    ባህራችን በቅልጥማችን

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa14128 ай бұрын

    Yes we need port .

  • @user-df8bn4eb1d
    @user-df8bn4eb1d8 ай бұрын

    ለመሆኑ ለምን ኤርትራውያን ለ 30 ዓመታት እንደታገሉ ታውቃላችሁን? ታሪካችሁ ለምን ኣትፈትሹም። እኔ በ 1941 "ኣንድነት" ካሉ ቤተሰቦች እወለዳለው፣ ንጉሡ በምን መልክ ፈደረሽኑ እንዳፈረሱትና ያወረዱንን ፍዳ ኣይቸ፣ በደርግ ግዜ የወረደብን በደል ኣይች ከኣያቶቼ ሃሳብ ተለየውና የለነጻት ትግሉን ደገፍኩ። በስህተት እኳ የእነ ጀነራል ኣማን ኣምዶም ኣማሟት፣ ኤርትራውያንን ከኢትዮጵያ በነበሩበት ወቅት ያሳለፉት ፍዳ ተንትናችሁ ኣታውቁም። ታሪካችንን እንፈትሽ። ችግራችንን በውይይት እንጂ ታሪክ በመጠምዘዝ ወይም በጉልበት መፍትሄ መፈለግ እንደማያዋጣ ኣይተነዋል።

  • @alemzebib1375
    @alemzebib13758 ай бұрын

    ፈዴረሽን ኢትዮጵያ አፍርሳ የኤርትራ ህዝብ ሳይጠየቅ በሃያልዋና ሰው በላዋ አማካኝነት በኃይ ከኢትዮጵያ ተቆራኘች።በዚ ምክንያት ባህሩ ሶስት መንግስት ቅርጥፍ አርጎ ውጧል።አሁን ደግሞ አራተኛው ኤርትራውያን ዋጥ አርጌ ቀይ ባሕር እነጥቃለሁ እያለ ነው።ኢትዮጵያ በዘር እንደ ውሻ እየተናከሰች እንዴት ቀይ ባሕር እነጥቃለሁ ይባላል።ኤርትራም ኢትዮጵያ አትጠቀምም አላለችም።ነገር ፍለጋና የውስጥ ችግርዋን መፍታት ስላቃታት ቀይ ባሕር ካልኩት ሆብሎ ከኔ ይሰለፋል የተዘየደና የምዕራቡ ዓለምም ጫና አለበት፨

  • @user-pk6xf7ew9l
    @user-pk6xf7ew9l8 ай бұрын

    አይሰማም

  • @makajav
    @makajav8 ай бұрын

    አማራ የማይሳተፍበትን ጦርነት ለማየት ጔጉተናል አፍጥነው አብይ አህመድ ልብ ካለህ ሞክረው

  • @Ethopialazalzalmtnur

    @Ethopialazalzalmtnur

    8 ай бұрын

    ክክክክክ😂 እ

  • @user-du9nv7bw5y
    @user-du9nv7bw5y8 ай бұрын

    ግድ ነው የባህር በራችን ይመለሳል በውድም በግድም🎉

  • @amaretemesghen4875

    @amaretemesghen4875

    8 ай бұрын

    ደደብ

  • @abibabraham3614

    @abibabraham3614

    8 ай бұрын

    na mokr ahya yerasachu chgr satfetu kegna entawaweqalen

  • @beyenhagos1490

    @beyenhagos1490

    8 ай бұрын

    ከ16ሺ ተማሪዎች 12ተማሪ ብቻ ያለፉባት ኣገር ወደብ ሳይሆን ኣደብነው የሚያስፈልጋት

  • @user-dr6if1ui7f

    @user-dr6if1ui7f

    8 ай бұрын

    ​@@beyenhagos1490እናነተጋ እኮ ትምህርት ሚባል የለም?

  • @mehreteabsaelu7599

    @mehreteabsaelu7599

    8 ай бұрын

    So come on we will show you how we defend our land and our port

  • @semirabdujalile6217
    @semirabdujalile62178 ай бұрын

    በደር መንግስት 17 ሽእ ጨረሳቹ በይሃዲግ ግዜ 80 ሽእ ኣሁኑም ወጣቱ ለመጨረስ የተዘጋቹ ኮሆነ ኤርትራዊ በመሬቱ እና በልኡላውነቱ ሁሉም ዝጉጁ ነን ኤርትራ የኤርትራውያኖች ብቻ ናት 💪🇪🇷

  • @wondajemal8276

    @wondajemal8276

    8 ай бұрын

    ትሽ ቅማላም አሰብ የኢትዮጵያ ነው ይሄ አለም የሚያውቀው ሃቅ ነው……………… እድሜ ለመለስ ዜናዊ ወስዶ አስረከባችሁ። የጊዜ ጉዳይ ነው አፋሮችና አሰብ ወደ እናት ሀገራቸው ይመለሳሉ!!

  • @tessfayared110
    @tessfayared1108 ай бұрын

    ሳሉኖች መቸም ኮሉንያ አለመገዛታችን በሚል ሺፋን ገዠዎቹን ለመሆንም ይቃጣችሀል የራሳችሁ ግዛት ስር ቢሆን ብዩ አሰብኩና መልካም ጉርብትናም በርቀት በሚል ደመደምኩ ይህን ያክል በሀስት ወርዶ ማጭበርበር እኛ ከምትሉት የውሸት ታሪካችሁ ጋር አይጣጣምም በስመአም ነው የሚያስብለው

  • @tutulgugul2659
    @tutulgugul26598 ай бұрын

    ኢትዮጵያ የራስዋ ባህር ኖራት አያውቅም፣ ባሀይል ወራት ይዛ የነበረ ባህር የኤርትራ ስለነበረ ኤርትራ ለ30 አመት ተዋግታ ለኢትዮጵያ አሸንፋ ባህሮዋን አመለስች፣ ያልነበራቸ ለነበረን አትበሉ ውሸት ነው፣

  • @danileteffra3573

    @danileteffra3573

    8 ай бұрын

    ተዋግተን እናስመልሳችሗለን

  • @tutulgugul2659

    @tutulgugul2659

    8 ай бұрын

    @@danileteffra3573 ልትወርር ነው የምትዋጋ? ውግያ አያ ወጣም ሀይለስላሴ መንጉሥቱ ሀይለማርያም መለስ ሳይቀር ሞኩረታል እኳ ፣ ግን ከኪሳራና ያአገር ውድመት ምንም ያተረፋቹ ነገር አልነበረም ፣ አሁንም እንደዛ ነው፣ ኢማራቶች ለራሳቸው ጥቅም ብሎ አይዛቹ ስላላቹ እውነት እንዳይመስላቹ፣ ይሉቁንም በሰላም በመረዳዳት በመታባበር በፍቅር ባህር ለመጠቀም የከለከላቹ ሰውም ይሁን መንግሥትም የለም፣ ከዛ አልፋቹ በውግያ ካላቹ ግን እንደ ድሮ እዛ የቀይ ባህር የአሳ ምግብ ነው የምትሆኑ ልክ. እንደ ድሮ ማለት ነው

  • @tutulgugul2659

    @tutulgugul2659

    8 ай бұрын

    @@rishyass4152 መቸ ነው ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል የነበረች? ከመቸ እስከ መቸ ነበረች እስቲ ንገርኝ

  • @hizbawignbar8484
    @hizbawignbar84848 ай бұрын

    Ethiopian as a nuture land locked 🔒 country Ethiopian founded by 1893 the of Ethiopa and Eritrea the name started called Eritra by 1890 so this the truth Read more history books 📚

  • @wondajemal8276

    @wondajemal8276

    8 ай бұрын

    ማንም የማይስማማበት ይሄ ተረት-ተረት ነው!! አንድ ሀገር ተገንጥሎ ሀገርነቱን ሲያውጅ አለም አቀፍ ህጎችን ተከትሎ እንጂ ከሀገር አፍራሽ እንደነ መለስ ዜናዊ ከሆኑ ባንዳዎች ጋር በማበር 4kilo ለመግባት የኢትዮጵያ ወደብ አሰብን ለኤርትራ ውለታ በመስጠት አይደለም። ኤርትራ ስትገነጠሉም የኢትዮጵያን ጥቅምና ህልውና በጠበቀ መልኩ እንጂ በማንም ወንበዴ ውለታ መመላለሽ መሆን አልነበረበትም ያም ነው ሁለቱ ሀገራት ዘላቂ ሰላም እንዳያገኙ መሬት ለይ የተቀበረ ፈንጂ ሆኖ ለዘመናት ይቆያል ይሄ ሀቅ ነው። ዝም ብላችሁ የኤርትራ ልዑአላዊነት እያላችሁ አታላዝኑ ያለ ባህር በር የሚኖር ሀገር አይኖርምና ኤርትራ የምትባል ሀገር ከምድረ-ገፅ የምትጠፋበትም ጊዜ ይመጣል።

Келесі