ሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት

ሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት #Etv #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Пікірлер: 311

  • @foziatabit8428
    @foziatabit84282 ай бұрын

    ልጄ አላህ ያግዝህ ልቡ የተደፈነው አእምሮው በመጥፎ አስተሳሰብ የተቨረዘውን አላህ ልቦና ይስጣቸው ለሚስኪኑ ስል።አላህ ያግዛቹህ ከእናንተም ጋር ይሁን።አሚን።❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21682 ай бұрын

    ለኢትዮጵያ መምከር ሁላችንም በጋራ እንቁም

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa2 ай бұрын

    ስለ ሀገራችን ሰላም ጉዳይ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባበት አሜን

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye49432 ай бұрын

    ምን አይነት ድንቅ ጊዜ እየመጣ ነው? እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን።ቅዱስ ቃሉ አምላክን የሚያከብሩ ተመካከሩ ይላልና መመካከር የመከበር መንገድ ነው። ከኔ የሚጠበቀውን አወጣለው። እግዚአብሔር እናት ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልብ ለ ልብ - ልቤ ብርሃኖች ያድርግልን ፤ መልካም የኢትዮጵያ ጊዜ ይሁንልን ።

  • @habtamuolke5866
    @habtamuolke58662 ай бұрын

    Professional speech. I love it. Thank you, Prime Minister.

  • @samt7785
    @samt77852 ай бұрын

    እግዚኣብሄር እንኳን ለዚህ መልካም መአድ አበቃቹ: እጅግ ደስ የሚል መድረክ ነው። እኔ እንደ ኤርትራዊ ወንድም እና: የኢትዮጵያ በጎ እንደሚፈልግ ሰው :ደስ ብሎኛል: እግዚኣብሄር ያሳካላቹ። እኛ ከማንም በላይ በኢትዮጵያን ስንፍና ተጎድተናል: በኢትዮጵያ ትንሳኤ ደግሞ እጅግ ተጠቃሚዎች እንደምንሆን እምነቴ ነው።

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o2 ай бұрын

    በዕውነት ይህ ታርካዊና በጥንቃቄ ከተደረገ አሻጋሪ ይኾናል። ፈጣሪ አምላክ ይረዳናል። የሴይጣን አሳብ ተፈርዶበታል። ሰላም ለሁሉ ኢትዮጵያውያን/ት።

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o2 ай бұрын

    በእግዚአብሔር ርዳታ ታይቶ የማይታወቅ ዕድገትና ሰላም ሊታገድ ቀርቶ፡ ሊዘገይ እንኳ አይቻልም። እግዚአብሔር ብቻ ፊቱን ያብራልን። ምሕረቱን እንደ አባይ ያሳካልን።

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita9012 ай бұрын

    ልባችን ይሰበር አእምሮ ለፍቅር ክፍት ያርግልል ጥላቻ ከሀገራችን ብን ይበልልን ያፋቅረን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 ай бұрын

    Dr.Abiy 🇪🇹❤️💯you are brilliant 🤩, great speech, thank you so much for your service

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd13062 ай бұрын

    ምርጡ መሪዬ እርሱም እድሜና ጤና እመኜልሀለሁ አላህ በሁሉም ነገር ይርዳህ

  • @mekgeb9018

    @mekgeb9018

    2 ай бұрын

    Sew badebabay eyeterede yihe mirt meri bilesh sitaweri yezih mkikr comission fail yadergal mirt bihon noro mikkir emibal ajenda balnore neber wishetam hula

  • @GosayeAlemu-yb3gu
    @GosayeAlemu-yb3gu2 ай бұрын

    ስለ አባቶች እና እናቶች ልመና ብላችሁ የሠላም ጉዳይ በእጃችሁ ያለ ወገኖች ስለ ሀገራችን ትንሳኤ ፣ ስለ ሚፈናቀሉት ወገኖች ፣እንደ ወጡ ስለሚቀሩ ወገኖች ፣ በረሀብ ስለ ሚሰቃዩ ወገኖች ፣የአንድ እናት ልጆች በሆኑ እርስ በርስ ስለሚተላለቁ ልጆቻችን ብላችሁ ፣ ስለሚሰደዱ ወገኖቻችን ፣ ወ-ዘ-ተ-ብላችሁ ኑ ኑ ኑ ፣ወደ ሠላም ሠላም ሠላም።

  • @SamsonG-jn5kl
    @SamsonG-jn5kl2 ай бұрын

    You're Excellency this a great first step and much needed dialogue between all Ethiopians. You have laid the Foundation for peace security and prosperity. Good Luck to all 🍀

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru51022 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይረዳናን!!!!

  • @zakariaspiza
    @zakariaspiza2 ай бұрын

    Blessed Abiy,Dr., always unique

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke27572 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ትፈውሳለች ፡ ህዝባችን ፡የ ጌታ ፡ ልብ ፡ ይሰጣቸው ፡ ባካችሁ ፡ ጥላቻ ፡ ከሀገራችን ፡ ይጥፉ አምላካችንፍቅርና ፡ ርህራሄን ፡ በእያንዳንዳችን ፡ ያድረግልን ፡ ኢትዮጽያ ለዘላለም ፡ ትኑር ፡ ፡

  • @zerihungezahegn
    @zerihungezahegn2 ай бұрын

    Am proud of you Dr abiy

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu8432 ай бұрын

    በእርግጥ ይህ የኢትዮጽያን ጥቅም በተመለከተ እጅ ለመጠምዘዝ የሚፈልጉ ከውጭ መንግስታት ያለብን ግፊት ቀላል እንዳይደለ ከጠቅላያችን ንግግር መገንዘብ ችያለሁ!! ስለቅንነትህና ሀገር ለማቅናት የኢትዮጵያ ልጆች በአንድ ድንኳን በሰላም እንዲኖር የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ!!❤❤❤

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot98592 ай бұрын

    OUR. PM. ABIY. GOD. BLESS YOU.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21682 ай бұрын

    አቢቹ ደግ አይለፍህ ጀግና

  • @overcomer5608
    @overcomer56082 ай бұрын

    Dr Abiy! You are such amazing person. You are shining everyday while your enemies become weaker, confused. Millions are with you, your enemies wherever they reside, they can’t win you but there covered with shame.

  • @berhanubisrat2373
    @berhanubisrat23732 ай бұрын

    ያለ ወረቀት ከልቡ የሚናገር አስደናቂ መሪ ነው። በጣም ሊደነቅ የሚገባ ንግግር።

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    2 ай бұрын

    ቂቤው አብይ ለስልጣንእ እና ገንዘብ ከውጭ ሀገር ለማግኘት ነው በቅንነት ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ማንም አያምንህም አንተ 666 ሰው እየተራበ ስንዴ ፈጭተ የምትሸጥ ነእ መቼ ነው ለህግ የምትቀርበው እዬ ሁሉ ደም አፍስሰ ፍት እንፈልጋለን የሚገርመው የሚጨበጭበው ካድሬ

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h2 ай бұрын

    ጥሩ ጅምር ነው 👏👏👏👏

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe22272 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ቅነትን በእነዚህ ባሮችህ ውስጥ አድርግ ጌታ ሆይ እርዳን

  • @mebratukebede2748
    @mebratukebede27482 ай бұрын

    ምክክር መልካም ነዉ፡፡ደስ የሚል መድረክ ነው። ብዙ ሀገሮች ተጠቅመዉበታል፡፡ እንክርዳድ መልዕክቶችን መተዉ ነዉ፡፡ ምክንያቱም ባንዳ ስለሆኑ ተላላኪነታቸዉ እንዳይከሽፍበቸዉ ነዉና፡፡

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    እግዚብሔር እገራችን ይባርክ ስላም እንድነት ያብዛው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21682 ай бұрын

    የኢትዮጵያ አምላክ የአለሙ ንጉስ አምላክ ይክበር

  • @yemataworkhmichael6177
    @yemataworkhmichael61772 ай бұрын

    Abichu, I believe, you will do it !!!

  • @argaasefa1146
    @argaasefa11462 ай бұрын

    እነኝህን ባንዳ አክቲቪስቶች ፈጣሪ ይገላግለን ጎፈንድሚ ለምደው አላስቀምጥ አሉን በውጭ ተቀምጠው መርዝ የሚረጩብን እነ መሳይ ሐብታሙ ደረጄና አበበ በለው እነ መቲ እየሩስ በደም ደም ነግደው መኖርን የሚሹ እንጀራ ነው ብለው የሰው ሰው አውሬዎች ያ ክፉ ልባቸው አሁንም ፈጣሪ እርሡ ይፍረዳቸው መሪን የሚያጥላሉ በቅናት ተቃጥለው በአጉል ማንነት በዘረኝነት ሠክረው ወገንን ከወገን በግፍ አጨራርሠው መኖርን የሚሹ በምላሳቸው ዋሽተው የዘሩትን ይጨዱ እንደ ምኞታቸው ያ ቀን ደርሶ ሲዖል እስከሚውጣቸው አዎን ይለፍልፉ ከንቱ ሰዎች ናቸው።

  • @mwbet406a4
    @mwbet406a42 ай бұрын

    እግዚኣብሄር ይባረክ መልካም ይሆናል።

  • @FelekAsfaw
    @FelekAsfaw2 ай бұрын

    ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልን የሁላችን ሀሳብና ምኞት የበለጸገች ኢትዮጵያ ማየት ነው ፈጣሪ ይርዳን አሜን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 ай бұрын

    Thanks Ethiopia and Ethiopian people.. ኢትዮጵያ ውብ ሐገር የእምነት ሐገር የምሑራኖች የጀግኖች ሀገር የቆንጆዎች ነች ምክክር ያስፈልጋታል ሐገራችን ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን 😢።

  • @esayastefera9304
    @esayastefera93042 ай бұрын

    A national dialogue is the greatest birth of miracle of miracles in the history of Ethiopian politics. Outstanding speech by our PM, Dr Abiy Ahmed. Gid bless Ethiopia

  • @tesfa20052
    @tesfa200522 ай бұрын

    ኣባየ ከምትቀደው ይልቅ ብትጠቀምበት ይበልጣልና ያው እድሜ ለወያነ ሕገ ምንግስቱ ኮታ ተቀኮር ነውና::

  • @wendessentadesse7015
    @wendessentadesse70152 ай бұрын

    ምንም ይሆን ምንም መወያየት መመካከር መልካም ነዉ የሚበጀንም ይሄ ነዉ. ውጤቱም ያማረ እንድሆን እመኛለው! ነቀፈታውን ትተን ለሰላም እንተባበር

  • @alemhurst3350
    @alemhurst33502 ай бұрын

    Please god help 🇪🇹 🤲 I really hope this is the beginning of people stop dying , displacing, war,....

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 ай бұрын

    Wow 🤩❤️🙏🇪🇹🙏❤️Peace for our country Ethiopia 🇪🇹❤️💯 Äthiopie ich liebe 😍 dich für immer ❤️

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o2 ай бұрын

    "አንተም ተው፡ አንተም ተው" የቅን ምክክር ውጤት ይኾናል። ኢትዮጵያን ፈጣሪ እያዳናት ነውና፡ አመስግኑ!

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p2 ай бұрын

    አቢቹ ጀግና

  • @Ggbb-mx6my
    @Ggbb-mx6myАй бұрын

    እልልልልልል። ሐገሬ። ኢትዮጵያ። እንኳን። ለዚሕ። ለበጐ። ጊዜ። አደረሰሽ

  • @Ggbb-mx6my
    @Ggbb-mx6myАй бұрын

    አብቹዬ። አላህ። ያግዝሕ። በርታልን

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem45972 ай бұрын

    ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድርግ አንዳችን ለሌሎቻችን ሌሎቻችን ለእያንዳንዳችን የምንሆን ያድረገን ማናችንም ሰላም ፍቅር አንድነት የምንፍልግና የምንሻ ያድርገን ማንም ከማንም ምንም ሳይፈልግ መተማመንና መግባባት ይጠበቅብናል ለዚህም ፈጣሪ በሁሉም ነገራችን ይርዳን !!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 ай бұрын

    እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እስከዚች ደቂቃ ድረስ በደምሕ በአጥትንትሕ ክስካሽ በሞትሕ ኢትዮጽያን ስላቆየሕልን ተርበሕ ተጥመሕ በዱር በገደሉ ያለሕው Thanks the Heroes Ethiopian people Defiance Fors.

  • @Woinshet27
    @Woinshet272 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከሀገሬ ጋር ይሁን እናመሰግናለን ክቡርነትዎ!

  • @overcomer5608
    @overcomer56082 ай бұрын

    I don’t understand what kinds of heart we have as a people? How comes on earth living expecting hand out from donors while living a dreaming world. We have a common ground which affects, all tribes, clan, religion and we we have a common enemies such as drought, illiteracy, diseases, instead of killing one another let’s focus on dealing our common enemies.

  • @argaasefa1146
    @argaasefa11462 ай бұрын

    አብቹ ጀግናችን

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw77602 ай бұрын

    እጅግ ተመራጭናሀገራችንን ወደተሻለ ሰላም ለመሄድ የሚያመለክት ውይይት የሚያደርግ ጠንካራ ኮሚሽን እንዳሆንና በየጎራው የሚገኙት ተቃዋሚዎችም የውይይት ጥሪውን በመቀበል በቦታው ተገኝቶ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት እሽታን ማሳየት አለባቸው ለመሳሪያ መግዣ ገንዘብ የሚረዱን እኛን አጫርሰው ያልተበላች ሀገራችንን ሊበሏት ሀስበው ሰለሆነ መንቃት ያስፈልጋል ።

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff61022 ай бұрын

    ተመስገን ፈጣሪ ለዚ ያደረሰን

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena69942 ай бұрын

    God bless you my prime minister

  • @hiruthaile4915
    @hiruthaile49152 ай бұрын

    getahoy temesgen

  • @fahmikemal4728
    @fahmikemal47282 ай бұрын

    MashaAllah, peace seekers shall get it.

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad2 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ኢንሻ አላህ አይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ይዞራሉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 ай бұрын

    እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር ።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 ай бұрын

    ❤️🇪🇹❤️💯🙏

  • @mohammedibrahim-em9cy
    @mohammedibrahim-em9cy2 ай бұрын

    Ethiopia “Tekedam “

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo27502 ай бұрын

    amen!

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke69872 ай бұрын

    እስከ ዛሬ ጠላቶቻችን ሲመከሩብን ሲዶልቱብን ሲመካከሩብን በኛስንፍናለድህነታችንምክንያቶቹ እኛው ነን እንደ ህዳሴው ግድብ ለችግሮቻችን ግድብ ሰርተንለትእውነተኛመክክርሀገራችንን የምንቀይርበት ስማችንን የምነቀይርበት ሠራተኞችወደመሆን እናሳድጋት

  • @KalT-dz4nu
    @KalT-dz4nu2 ай бұрын

    wow historical

  • @muntazmuntaz8155
    @muntazmuntaz81552 ай бұрын

    Yes ansi happy Ethiopan our country peace and love forever ❤❤❤❤ amen

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka77442 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ለአገሬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የሆነ ቅን መሪን አስነሳላት አፅራረ ቤ/ክ አጥፋልን

  • @sanchod3824
    @sanchod38242 ай бұрын

    Ethiopia ken watoleshal tetakmbat❤❤❤

  • @gebreamdebrehan
    @gebreamdebrehan2 ай бұрын

    ስለ ህገ መንግስት ቀረፃ ጥሩ ተናገረ። ለማንኛውም ችግር የሚኖረው እላይ አይደለም ከታች የሚያቀብለው ላይ ነው ካድሬና ስራ አስፈፃምያቾቻችሁን ብዙ አትመኩባቸው የደርግም የኢህአዴግም ስህተት አቀባዮች ጋር ነው ስብሰባዎችና መግባባት ላይ አይደለም። እናውቅልሀለን የሚሉትና የሚያበላሹት ታችኞቹ ናቸው።

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu71862 ай бұрын

    God bless you my fellow brothers and sisters 👏 truth flows from our hearts, where holy spirit reside ❤ be aware that otherwise is from devil 😈

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam23022 ай бұрын

    This is start of civilization good start congeraulation there is no bad peace there is no good War Libona yesten one people one country❤❤❤❤

  • @BederuhusenTemam
    @BederuhusenTemam2 ай бұрын

    U. R king bales u

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21682 ай бұрын

    መልሶ የማይበቅል ስንዴ እየረዱ ደሀ ሀገር ፈጡ

  • @Brukhhh
    @Brukhhh2 ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @DHMW26
    @DHMW262 ай бұрын

    አንድ ሃሳብ ካለን ኢትዮጵያ ትልቅ ትሆናለች ደህነት ላይ ዘርኛ መሆን አደጋ ነው ስንዴ ይቅደም ልማት ይቅደም አንድነት ይቅደም ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @AmareBiru-pz9jq
    @AmareBiru-pz9jq2 ай бұрын

    please there was too much of this national discussion! there would have been a heated discussion before, so may God bless our ideas and discussions.! it would be nice if education professionals and teachers were involved in this discussion.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74192 ай бұрын

    ❤❤❤❤ Beekumsii Eegumsaa Bulchiinsa lafaatiin lafti mootummaan riqicha Ummataaf irkoodha. Ammaas kafti waraanaa dura jirtii Ummataa Mootummaan yaannii dura dhabbataa kanaaf jalaa hafnee jeequmsaan injifannoo freehogganttootaa ABO

  • @user-sw9xf5dz3r
    @user-sw9xf5dz3r2 ай бұрын

    መሀመድ ድሪን . ሰው ዋናው እምነቱ ነው እናም የተከበሩ የእምነት መሪዎች . አሉ ከማንም ሚኒስቴር በላይ ክቡር ናቸው መሪ ናቸውና. ,ለነሱ ክብር ያልሰጠ የምክክር ኮሚሽን , የፓርላማ ቁጥር ሁለት ነው

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74192 ай бұрын

    ❤❤❤❤ammas bakka itti mooyamni ni eeggaanan jechama M/M DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Dhugaa Beela Dheebuu Dhibee Duutii osoo beeknee ummataa ciqileen ummataaf kutaa odeeffaannoogurriis

  • @rimadem5538
    @rimadem55382 ай бұрын

    haadha siiqq nat weyes pastor

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y23 күн бұрын

    More.ok

  • @nahiliwaloo
    @nahiliwaloo2 ай бұрын

    Dialogue is the only way forward for Ethiopians.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74192 ай бұрын

    ❤❤ Beekumsii Eegumsaa Seeara ato mallaszenawii harka dagannuu jennaan maroi seequun garuu sochiin Ogeeyyiin fayyarraa ni dhibamee Waraanaaf lollis ifaa injifannoo Quba qeensii rasaasan erganii

  • @user-ss7ex1nk1h
    @user-ss7ex1nk1h2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይቅደም በምክክራችሁ ለሰለም ይሁን

  • @kttr-ph4zo
    @kttr-ph4zo2 ай бұрын

    🌳🌳🌳🌳🌳

  • @user-sd3rg5qy6s
    @user-sd3rg5qy6s2 ай бұрын

    የሰውን ፈትኖ ልብን የሚያየው እግዚአብሔር ይፈርዳል። የምትከፋፈል መንግስት አትፀናም። ስው በንግግርም ይሁን በሥራው ላሚያደርገው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ቀጥሎም ህሊና ከዚያም ሰው ይፈርድበታል። የዘር ፖለቲካ እስካለ ድረስ ሀገራችን ሠላም አይኖራትም።

  • @shibabawgedib8007
    @shibabawgedib80072 ай бұрын

    በኢትዮጵያ ላይ ሆን ብለው በማወቅና በማቀድ ለግል ጥቅምና ሥልጣንን በህገ ወጥ መንገድ ለማግኝት ሴራ የሰሩትን ሁሉ ክርሰቶስ ከቶ ያያቸዋል 😭።

  • @hiruthaile4915
    @hiruthaile49152 ай бұрын

    enamesgenalen

  • @wisdompropertyvaluationcon5054
    @wisdompropertyvaluationcon50542 ай бұрын

    ብልፅግና እውነተኛ ምክክር፣ አውነተኛ ምርጫ፣ እውነተኛ ሪፈረንደም ያደርጋል ተብሎ አይታሠብም አይሆንም።

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu14642 ай бұрын

    በጭራሽ ስንዴ አንቀበልም በራሳችን እናመርታለን

  • @yaredakaleweld5052
    @yaredakaleweld50522 ай бұрын

    ባአንድ በኩል የሠላም ሥብከት ባንድ በኩል የጦርነት ግንባታ እንዴት ነው ሠላም የሚመጣው እና የምናየው

  • @overcomer5608

    @overcomer5608

    2 ай бұрын

    We are preaching for living but as a dead being like , you have no sense of humour so keep on hand out as you used to

  • @Abdul-qj7yw
    @Abdul-qj7yw2 ай бұрын

    ከሸህ ኢብራሂም ቱፋ ጎን ያለው የሀይማኖት ሰው አይመስለኝም ዱአ እያረጉ ሲስቅ ነበር ይህ ንቀት ነው የፕሮግራሙን ቀለደበት

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74192 ай бұрын

    ❤❤❤namuu walitti hajamuu. Yoo seerri Biyyaan Beekumsii barachuuf walitti fide qofa. Eegumsii wal arguu=u fkn akka dhiifnee beellii recommends

  • @EdrisAhmd-hl2lo
    @EdrisAhmd-hl2loАй бұрын

    መቸአትቀየርምሌቦቺነዉየምትመራዉ

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu71862 ай бұрын

    Yes, abichu! Dialogue prevails over armed forces solutions. It is a matter of time, a dormant volcano will erupt once again, manifest itself in multiple folds.

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i2 ай бұрын

    በየጉዜው በመድረክ በየጊዜው የሚያስሙት ንግግርና ለልብ ያደርጉታል የሚል ተሰፋ ለሂሊና ትክክለኛ አቋም ነው በሚል በአድናቆት ያስፈነድቃል ። ቃል የልብና የሂሊና ባለዕዳ ነው ። ዕዳው የሚከፈለውና እምነት ይሚገነባው በተግባር መገለፅና ህዝብ ብህይውቱ በኑሮው ሊያጣጥመው የሚችል ቁሳዊና መንፈሳዊ ሃብት መሆን ሲችል ነው ። የሚቀርቡ ንግግሮች ሁሉ እንከን አይወጣላቸውም ።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74192 ай бұрын

    ❤❤❤ komiiin lollis ifaa soba seetee lubbuu du'a beeknee dhufee Tplf maraattee ardaa, mootummaan Dr Debratsion baadimmee Caqasii fayyaan ifaa

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet2 ай бұрын

    የጦርነቱ መፍቴ ከመፈለጉ ጎንለጎን የጦርነቱን ምንጭ ምንድናቸው ተብሎም ቢታሰብበት እል ነበር።ሱማሌ ሀገር የሴቶችን ግርዣ በምን ይቁም ተብሎ ታስቦ ገራዦችን ተይዘው ለፍርድ ይቅረቡ ሲባል የለም እነሱን መተዳደሪያ ተፈልጎላቸው ማስቆም ይቻላል ተብሎ ተመራጭ ተደረገ። እኛም የችግሩ ችግር ብንፈልግ መፍቴ ሊሆነን ይችላል። ሌላው ሁላችንም በይቅርታ ለሰላም እንስራ።ሻሎም።

  • @user-gm7ct3vp1y
    @user-gm7ct3vp1y2 ай бұрын

    ንግግሩ ሆሌም ....... ተግባሩ ሌላ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il2 ай бұрын

    Kaleen qereensaafii sariichaa holaagafaa egeesaree holaadumalafaa jeedaloonxumurtee seraansobdee gobdee

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74192 ай бұрын

    ❤zimbal tv ❤❤❤❤sponsors ❤❤ dhagayii 😅😮🎉😂❤ siif himattee dhumnee Eegumsaa fayyaan kanaf Wal dhageeffachuun ittisa srra barnootaa Namni nu dirqee ti mitii kayyoon fi kaooraa Geejjibni addan nu baasaa competition callisuunis Microsystems

  • @wisdompropertyvaluationcon5054
    @wisdompropertyvaluationcon50542 ай бұрын

    አመራን በአስቸኳይ ጊዘዜ አዋጅ ሆኖ እና እውነተኛ ተወካይ ሳይኖረው የሚደረግ የይስሙላ ምክክር።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6ilАй бұрын

    Jarsiimataakiibiimohee guyaakanaa zeeytiitahee jarsiimoluunii hamashaan wafcootaheehamashaanii

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v2 ай бұрын

    ቀልድ ንፁህ ህዝብ ሲጨፈጨፈ የት ነበራችሁ??የሴጣን ስብስብ ኦርቶዶክስን ልታጠፋ የተነሳችሁ

  • @FromZero_ale
    @FromZero_ale2 ай бұрын

    ስለ ማን ነው የምታዎሩት ስለ ኢትዮጵያ አይደለም እንዴ? ግራ ገባኝ እኮ ሆሆሆ Just ሰክስ

  • @kelemewerkmelkamu5180
    @kelemewerkmelkamu51802 ай бұрын

    egzabher ethiopian ymran mkkru yfetari ymran

Келесі