ሀጫሉ ሁንዴሳ መኪና ውስጥ አልተገደለም ተስተካክሎ ነው ያመጡት!

The Betty Show

Пікірлер: 1 600

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene88023 жыл бұрын

    ሀጭሉን በሚዲያ አስለፍልፋችሁ አስበላችሁት(አስበላሽው) አሁን ደግሞ ይሄንን የዋህ ልጆቹን ያሳድግበት እንዳታስበይው መቼም ዌብሳይት እንጀራችሁ ሆኗል ::

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    Subscribe nafi godhii

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv3 жыл бұрын

    በሰው ሞት ምን ታተርፊያለሽ ልጁን እንደዚህ የምታናዝዢው በጣም ክፉ ሰው ነሽ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema69443 жыл бұрын

    ቤቲ ምን እየሆንሽ ነው ሀጫሉ አይመለስም እድሜውን በአጭር አስቀርተውታል ፍርዱ ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ ገና እሱንም ለማስገደል ነው እንዴ እንደዚህ አይነት ጥያቄ የምትጠይቂው ፣እትሳሳች እየተስተዋለ

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    Maatii Naafii tai

  • @menejat9904
    @menejat99043 жыл бұрын

    He has good personality may God protect you. One love 💚💛❤ for all

  • @samrayimre7879
    @samrayimre78793 жыл бұрын

    አንድ ነገር ይሁንና ከአንች እራስ አንወርድም

  • @kechemagara5433

    @kechemagara5433

    3 жыл бұрын

    ምን ልታደርገው አሰብክ?

  • @gentegente3000

    @gentegente3000

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @gentegente3000

    @gentegente3000

    3 жыл бұрын

    @@kechemagara5433 ለእሱ የደራስውን ለእሷም መድራስ ነው

  • @helenbayu981
    @helenbayu9813 жыл бұрын

    ፈይሳ ሌሊሳ interview ያደረከውን አይቼ ወድጄዋለው! በዚህ አጋጣሚ Thank you ለማለት እወዳለሁ!!! ቤቲ በጣየቀችህ interview ላይ ብዙ ብትናገር ደስ እንደሚልህ በጣም ተረድቼሀለው:: የሆነው ሆኖ እኔ የአጫሉን አሙሙት ከinterviewochu ጀምሬ ስመረምር በራሴ exactly አንተ ያልከውን ግምቶች ነው የገመትኩት:: አንተ ደግሞ የቅርብ ጎደኛ እንደመሆኑ መጠን ከአጠገቡ ሆነህ የሆዱን ስለምታውቅ ትልቅ ግምት ልትገምት ትችላለህና አምንሀለው .... ልትል የፈለከው በጣም ግልፅ ነው:: ይህ ወጣት ለለውጥ ታገለ ለውጡ ሲመጣ ለውጡን ማጣጣም ፈለገ ነገር ግን አንዳንድ አክራሪዎች የካድካቸው ያህል ስለቆጠሩት ማለት ለውጡት ሙደገፍህ በቅናት ተነሳስትው አጠፉት

  • @enenegn5719

    @enenegn5719

    3 жыл бұрын

    አፈር ይብሉ። ሐጫሉ ሞቶ አረፈ ግን ለምን ቤተሰቡን በሱ ሞት ያሰቃያሉ። እግዚያብሄር ተሳስቶ ነው ሰውን የፈጠረው

  • @mikeg2008ful
    @mikeg2008ful3 жыл бұрын

    I heard about Lelise's comment that if Haacaaluu had been killed in the car, then, the blood should have been seen in the car. I just wanted to comment on that. In fact, by the bullet's injury on his body, bleeding must have occurred, and it must be so naturally. The question at hand was that, why there was no blood in the car? Since the bullet was not even passed through his chest, as we heard on media and saw on his circulated inured body picture on social media, that means the killer used a smaller pestil, such as the type of pestil normally women carry in their purse. As can be seen from his wound, the bullet entered his body at a very sensitive spot- below his armpit directly against his heart. So, it is likely that the killer must have been sitting next to him on the passenger side and shot him as his right hand was likely on the steering wheel. As to why wasn't blood in the car, of course, there must be bleeding internally into his chest cavity. The chest cavity surrounding his lung is big enough to contain the blood as he was siting up in the driver seat likely buckled up. The fact that he was still alive for a while until he was taken to the hospital, suggests the elapsed time (at which he might have had a chance to be rescued if an immediate help was provided) until the blood fills up the cavity and exerts enough pressure on his breathing ability in addition to the bullet's injury effect on his heart. So, the absence of blood in his car alone cannot rule out the possibility that Haacaaluu, indeed, was killed in his car.

  • @seafnaf7376

    @seafnaf7376

    3 жыл бұрын

    That's true they should have seen blood but they said it bleeding inside because of the gun they used was sophisticated.

  • @saronkebede8938

    @saronkebede8938

    3 жыл бұрын

    Exactly the right saying.

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    Subscribe nafi godhii

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    @@seafnaf7376 maatii Naafii tai

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    @@saronkebede8938 maatii Naafii tai

  • @djsmooth4596
    @djsmooth45963 жыл бұрын

    እዉነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም ። የኦሮሞ ጠላት እራሱ ኦሮሞ ነዉ ።

  • @bettytube9023

    @bettytube9023

    3 жыл бұрын

    Saah!

  • @mesimealovemekonen1927

    @mesimealovemekonen1927

    3 жыл бұрын

    ልክ ነው እውነት እስከ መቸ ይደበቃል አንድ ቀን ይገለጣል

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad53803 жыл бұрын

    አረ ተይ ቤቲ !! በግድ ሰዉ እንድሳሳት አታሰገድጅ

  • @Teyboawlou

    @Teyboawlou

    3 жыл бұрын

    እንዲሳሳት አላደረገችውም ይህ ያጋዜጠኝነት ብልጠት ነው ውስጡ ያለውን እንዲናገር ማድረግ ፈይሳ እኮ በኦሮምኛ ተናግሯል መኪና ውስጥ ደም የለም መኪና ውስጥ አልተገደለም

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    @@Teyboawlou maatii Naafii tai

  • @msabontuormo8887
    @msabontuormo88873 жыл бұрын

    Betii ko addara kee obbo lamma magars nuuf barbadii mee

  • @masinkaniyasuusi7141

    @masinkaniyasuusi7141

    3 жыл бұрын

    Matii naaf ta'i

  • @masoudahmed3714

    @masoudahmed3714

    3 жыл бұрын

    Lamman American I jiraa

  • @oromoarsiitayaa6801

    @oromoarsiitayaa6801

    3 жыл бұрын

    Lamma Abiyoot ukamase

  • @azizaabafita3946

    @azizaabafita3946

    3 жыл бұрын

    Well come back Beti , stay strong 💪 ! Who is he blaming for Ethiopian politic and for horrible murder ?

  • @hindiyagubbaneehacceenyusi6688

    @hindiyagubbaneehacceenyusi6688

    3 жыл бұрын

    Faysaani figgichaa maalee haassawa hinbekku

  • @zenalemma5635
    @zenalemma56353 жыл бұрын

    አሁን ደሞ እሱን እያዘጋጀሽ ነው ስለሀገር መፃፍ ፖለቲከኛ ያስብላል ? ሀገራችንን ለመውደድ ግዴታ ፖለቲከኛ መሆን አለብን??

  • @gentegente3000

    @gentegente3000

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery62023 жыл бұрын

    እቺ አተላ መጣች

  • @fajigebreselassietujuba8734
    @fajigebreselassietujuba87343 жыл бұрын

    አንተ ሩጫህ ላይ ብታተኩር ይበጅሃል።

  • @kechemagara5433

    @kechemagara5433

    3 жыл бұрын

    አልሰማህም? ሩጫውን ተወው እኮ

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    @Yordanos Adgo maatii na,fi tai

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    @@kechemagara5433 maatii na,fi ta

  • @zuzusha39
    @zuzusha393 жыл бұрын

    እኛ ሀገር ላይ የማየውን ነገር እዚህ ሳምንት ላይ አየሁ ። የኛን ሀሳብ የማያስተጋባ በሙሉ ከዳተኛ አላዋቂ እናም ሌላ ሌላ የሚል አስተሳሰብ ተመለከትኩ እና አዘንኩ ለማንኛውም ፈዬ ሀሳብህን በሚገባ ስለገለፅክ አመስግናለሁ ። viva tuulama viva oromummaa viva itiyoopiyaa

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew43773 жыл бұрын

    እሱ ሲገደል የት ነበርሽ እና ነው ደሞ ለቤተሰቡ እንደገና ሌላ የህመም ወሬ ይዘሽ የመጣሸው, አንቺ ሴት ትንሽ አገናዝቢ እንጂ???

  • @gumisaba111
    @gumisaba1113 жыл бұрын

    የጠያቂና የተጠያቂ ችሎታና ንቃት አራምባና ቆቦ የሆነበት ቃለመጠይቅ ቢኖር ይህ ነው!

  • @meba1792

    @meba1792

    2 жыл бұрын

    Betam betam 😄

  • @greateview.4366

    @greateview.4366

    2 жыл бұрын

    kikikiki

  • @samrayimre7879
    @samrayimre78793 жыл бұрын

    ደግሞ እርሱን ልትጣምዱት ነው ያጥፋሽ ፖሊስ ነሽ እንዴ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89673 жыл бұрын

    እባክሽን ልጁ ይኑርበት ። የማይሆን ነገር እያናገርሽው አታሰናክይሁ

  • @mamemekonnen8608
    @mamemekonnen86083 жыл бұрын

    ፈይሳ እንድህ ዓይነት ሞኝ ሰው አይመስለኝም ነበር ። ዋጋው በጣም ወርዷል።

  • @lelisetefera4407
    @lelisetefera44073 жыл бұрын

    Betyeee bareedduu sabontu koo. Hadhamana hacce hunda dandessu nuu afferi!!❤

  • @addisengeda4194

    @addisengeda4194

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    @@addisengeda4194 maatii Naafii taa

  • @addisengeda4194

    @addisengeda4194

    3 жыл бұрын

    @@tigistishawatube9225 fffffffff🤛🤛🤛🤛🤛????????

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo76362 жыл бұрын

    great man, you have amazing ability to understanding things.

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede69182 жыл бұрын

    ደፋርና የጠንካራ ስብዕና ባለቤት ነው። አማርኛውን አብራርቶ አይናገርም እንጂ ጥልቅ ሀሳብ ነው ያለው። የሚደነቅ ከእውነት ጋር የሚቆም ሰው ነው።

  • @henosejigu8498
    @henosejigu84983 жыл бұрын

    ክፋት ምን እንደሚሰራልሽ ፈጣሪ ይወቀው እስኪ። ተይ ቤቲ ሰው ሁኝ።

  • @teferidesta7950

    @teferidesta7950

    2 жыл бұрын

    Great man, love and respect!!

  • @asfawaboye4672
    @asfawaboye46722 жыл бұрын

    Absolutely he's hero.

  • @kikidoyouloveme4322
    @kikidoyouloveme43223 жыл бұрын

    አይ ፈይሳ ከ አብይ ጋ እየዋለ ወሬዉ ሁሉ ስለ ችግኝ ሆነ😂ቤቲ ራሱ ደብሯት ጥያቄዋን ሳትጨርስ አቆመች እኮ😂

  • @rahmiosman2819

    @rahmiosman2819

    3 жыл бұрын

    😂

  • @qubsaasabaa3109

    @qubsaasabaa3109

    3 жыл бұрын

    Kkkk kkkk kkk kkkk kkkk

  • @gondaregondare9594

    @gondaregondare9594

    3 жыл бұрын

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት አሉ አርፎ እሩጫውን እንዳይሮጥ ፖለቲካ ውስጥ ተቾመሰ😂

  • @makiyanuradin5206

    @makiyanuradin5206

    3 жыл бұрын

    😂😂

  • @kechemagara5433

    @kechemagara5433

    3 жыл бұрын

    ችግኝ መትከል ስለጦርነት ብቻ ከማውራት ይሻላል

  • @menabemercy2877
    @menabemercy28773 жыл бұрын

    Betty much love 😍🥰

  • @genimk9464
    @genimk94643 жыл бұрын

    ፈጣሪ እንዳንተ ከእውነት ጎን የሚቆሙ የሰው ልጆችን ያብዛልን ወንድሜ። ከእውነት ጋር ስታብር ክብርን ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ትቸራለህና።

  • @demistadesse8974
    @demistadesse89743 жыл бұрын

    u are a hero that is why I appreciate u for ever Betty u hero

  • @edomiasjahrafera4680
    @edomiasjahrafera46803 жыл бұрын

    በመጠየቅሽ እናመሰግንሻለን መጨረሻ ላይ ፈይሳን" ዥልጥ",በይልን‼

  • @hanahgetachy8006

    @hanahgetachy8006

    3 жыл бұрын

    ጀዝባ ነው እንጂ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb Ebek

  • @muzeyenismael2424

    @muzeyenismael2424

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @sobhikhashab7334

    @sobhikhashab7334

    3 жыл бұрын

    ቤቲ አፍራ ፕሮግራሙን ቶሎ እንዲያልቅ አደረገችው

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    🤣😂😂😂

  • @sifensifen8449
    @sifensifen84493 жыл бұрын

    ፈዩ እውነተኛ ሰው ሁሌም ከእውነት ጋር ቁም!የኢትዮጲያ ጀግና!!!

  • @tomwie3253

    @tomwie3253

    3 жыл бұрын

    😍😘 betam.

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio2 жыл бұрын

    አልቻለችውም:: ቃለመጠይቁን ባጭሩ ማቆም ነበረባት:: እናመሰግናለን ለሊሳ

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas1043 жыл бұрын

    He’s a real Ethiopian 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    Maatii na,fi ta

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial3 жыл бұрын

    ትምህርት ቤት ግባ ፣ ወሬ ከማውራትህ በፍት!

  • @kechemagara5433

    @kechemagara5433

    3 жыл бұрын

    ትምህርት ቤት የሄደ ሁሉ የተማረ አይደለም

  • @Teyboawlou

    @Teyboawlou

    3 жыл бұрын

    ከ80 ሚሊዮን በላይ ህዝባችን አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋችን ነው ስናወራ ብንቸገርበትም አይገርምም ኦሮምኛ ብሄራዊ ቋንቋ ይሁን የምንለው ለዚህ ነው

  • @milkessanegeriofficial

    @milkessanegeriofficial

    3 жыл бұрын

    @@Teyboawlou አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋችን ሆኖ አያውቅም ፤ ለኛ ለብሄር ብሔረሰቦች ፤ እምፖየሯ በግዳች በኛ ላይ የምትጭነው ቋንቋ ነው! ሁለተኛ ቋንቋዬ እንግሊዝኛ ነው ለኔ ለምሳሌ !

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    3 жыл бұрын

    @@milkessanegeriofficial 😂ጭናብንም አታውቅም ደቡብ ከሆነ እኛ ጋር መጥታ በጊዜው የነበራትን እውቀት ለአባቶቻችን ሰጥታ ከተማ ስትመሠርት ብዙዎቹ እኛን ሆነው ቀርተዋል እንደውም አምሃርኛውንም በደንብ የማይናገሩ አሉ። በዛሬው ኦሮሞ መካከል ከሆነ ደግሞ ኦሮሞ አፍ እና ማንነት ነው የተጫነብህ።

  • @kimichibimpap2375

    @kimichibimpap2375

    3 жыл бұрын

    He doesn't have hate in his heart like you. Appreciate what this brave man did for his people.

  • @whoeveryouarebeyourselfbut5308
    @whoeveryouarebeyourselfbut53083 жыл бұрын

    Please, oromo be patient for each others. I respect you all guys, but we need maturity in all aspects.

  • @user-dd3bm3to6v
    @user-dd3bm3to6v3 жыл бұрын

    Just because he didn't follow your path it doesn't mean he is lost. You people are ungrateful. I have big respect for him, he risked his entire family and his life to make a big difference in oromo struggle all over the world. He is my life time Hero Period.

  • @Tg-oh5nx

    @Tg-oh5nx

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa41933 жыл бұрын

    አንቺ ሰው እባክሽ ተያቸው ይኑሩበት:: እንደሀጫሉ እንዳታስበያቸው እባክሽ ያልሆነ ጥያቄ አትጠይቂያቸው ጥርስ አታስነክሽባቸው please….

  • @wubiyeseife3752

    @wubiyeseife3752

    3 жыл бұрын

    wow galatoomi በትክክል 🙏🤒

  • @gentegente3000

    @gentegente3000

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @lelisetakele6019
    @lelisetakele60193 жыл бұрын

    Keep it up my cousin

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu76283 жыл бұрын

    ቤትዬ የዛሬው እንግዳሽ ደባሪ ነዉ ። ዝምብሎ ይዘባርቃል 🤔

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @user-dm1gu9hj8h

    @user-dm1gu9hj8h

    3 жыл бұрын

    He is hero

  • @sobhikhashab7334

    @sobhikhashab7334

    3 жыл бұрын

    በእግሩ ከሚያስብ ምንም አንጠብቅም

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkk 🤣🤣😂😂😂

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278

    @meseretabdiadisfitratnegn3278

    3 жыл бұрын

    Hoo wayi comment 😁 tewut bihonim wendimachu new mikerut iji at sidebut

  • @self-possessed
    @self-possessed3 жыл бұрын

    I see the reality on this legend man

  • @marimagudato5952
    @marimagudato59523 жыл бұрын

    He is talking Animals completely no Idea about politics shame on you crazy Fayesa🤣🤣🤣🤣

  • @tasfaneshnugusie2042
    @tasfaneshnugusie20423 жыл бұрын

    Ayy nama ! Nama Lubbun jiru farsun ni ulfata nama rakisa jedhe Haccen

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube66393 жыл бұрын

    ነጭ ድመት ጥቁር ድመት ከሚል እውነቱን ለምን አይናገርም?Tom and Jerry film ሊነግረን ነው እንዴ የመጣው

  • @tsifitsum3207

    @tsifitsum3207

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @raheelworku2916

    @raheelworku2916

    3 жыл бұрын

    Kikikikiki

  • @kechemagara5433

    @kechemagara5433

    3 жыл бұрын

    In Quantum mechanics we call them Schrodinger's cat

  • @mekdesbirru1197
    @mekdesbirru11973 жыл бұрын

    You paid a big price. You are amazing 😍😍😍

  • @frahanosman6609
    @frahanosman66093 жыл бұрын

    Bety welcome back ❤️❤️

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube19213 жыл бұрын

    ይች ሴትዬ አለች እንዴ 🤣😹 ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው ቱ❌

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba81243 жыл бұрын

    ቤቲዬ በናትሽ ከማል ገልቹን ፈልገሽ ኡቅርቢልን እንደው በናትህ በተለይ በ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያለውን አስተያየት ማዉቅ እንፈልጋለን የትስ ነው ያለው

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @feisalsarur1903

    @feisalsarur1903

    3 жыл бұрын

    Good question 🙋‍♀️

  • @abdidasi3979

    @abdidasi3979

    3 жыл бұрын

    mist agbito adama yegill hiwot yinoral sibal semichalehu

  • @yourlocalmikufan1753
    @yourlocalmikufan17533 жыл бұрын

    I am so glad are back.you are super stare for our nation.

  • @zemetayeyegletwe2475

    @zemetayeyegletwe2475

    3 жыл бұрын

    Really!

  • @samuelgebisatulu9874
    @samuelgebisatulu98743 жыл бұрын

    Gaafuma barattee dhufte siif wayya folotikaan kun, hammasittuu waan hin beekne borcuun gaarii miti. Warra beekaniif dhiisuun gaariidha Fayyoo. Oolmaakee darbeef galata guddaa qabdaati.

  • @sifanorotube926

    @sifanorotube926

    3 жыл бұрын

    Qommoo koo maati naaf ta'ii

  • @tadyosgebremichael6515
    @tadyosgebremichael65153 жыл бұрын

    ቤቲ ከማል ገልቹን አቅርቢልን

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @juddazmnegeda3771
    @juddazmnegeda37713 жыл бұрын

    ትራሶቹ ምንድነው መሬት ላይ መሰልጠናቹህ ነው?

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂መሆኑነው

  • @user-bx8wh9ge8l
    @user-bx8wh9ge8l3 жыл бұрын

    ማነሽ ማሚቴ፤ አማራ እና አማርኛን እንዴት እንደምትጠይ ይታወቃል፤ ምነው ታዲያ ትጠቀሚበታለሽ????

  • @demistadesse8974

    @demistadesse8974

    3 жыл бұрын

    U stupid man Amharic language is not the only identity of Amhara peoples. Common language for all Ethiopians. Don’t think as such

  • @todaybypassionbuttomorrowb5483

    @todaybypassionbuttomorrowb5483

    2 жыл бұрын

    ቤቲ ፍትሃዊ ለመሆን የምትጥር ልጅ ናት። ኢዩባክ ወያኔ ነህ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu9253 жыл бұрын

    Dhugaan ni qalla’atti male hin cittu Abshir Fayyo Egzihaber le hullum gize alewu 🙏❤️

  • @firdows8511
    @firdows85113 жыл бұрын

    Well come sistu koo❤️❤️❤️

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye27423 жыл бұрын

    ወዶ አይስቁ አለ ያገሬሰው ማሞ ሌላ መታወቂያ ሌላ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ሌላ ምናለ በሚያውቀው ቆንቆ ብጠይቂው 😃

  • @sobhikhashab7334

    @sobhikhashab7334

    3 жыл бұрын

    አዎ በማያውቀው ቋንቋ መጠየቅም ከባድ ነው መልስ ለመስጠት

  • @sams3408
    @sams34083 жыл бұрын

    አይዞህ የኔ ጀግና ቤተሰበን ላድን ሳትል ወገኔን ላድን ብለህ የከፈልከው መስዋዕት የሚረሳ አይደለምና ለሚሳደቡትም እግዝአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @sihentesfaye251
    @sihentesfaye2513 жыл бұрын

    እሱ ቀረ ለዚህ ለበሰበሰ ቁማራቸው አሰቀሩት ማንም ከሱ በላይ የተጎዳ የለም በጣም የሚያሳዝን ልጅነው

  • @kechemagara5433

    @kechemagara5433

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @motidinkeneh8320
    @motidinkeneh83203 жыл бұрын

    Betisha jajjabadhu. we proud of u

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Maatii naffii ta'a qommo waan koo sif

  • @motikiyya9838
    @motikiyya98383 жыл бұрын

    ገመድ አፍ ነገር ። You are a man who dived from hero to zero. RIP Feyisa ፈሳም

  • @aasimivrahim19

    @aasimivrahim19

    3 жыл бұрын

    😂😂

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @tgquunobsee8907

    @tgquunobsee8907

    3 жыл бұрын

    😄😄😄

  • @SalamSalam-nu5nq

    @SalamSalam-nu5nq

    3 жыл бұрын

    Ayebalem damoo wulatang qanqaw naw

  • @user-dm1gu9hj8h

    @user-dm1gu9hj8h

    3 жыл бұрын

    He is hero for Ethiopians. We love him

  • @tuliamanuelbabubabu5311
    @tuliamanuelbabubabu53113 жыл бұрын

    BETYEE LOVELY❣ Nice to see you!

  • @abunava8022
    @abunava80223 жыл бұрын

    betty please , for one reason or another you got yourself at the crossroads of history of the country so choose your role. are you a journalist or reality show host?. what you are dealing with way more than any individual, show you should do much better.

  • @anshamade707
    @anshamade7073 жыл бұрын

    Well come beti koo❤💚❤

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Maatii naffii ta'a qommo waan ko

  • @sshawaa4681
    @sshawaa46813 жыл бұрын

    Beti namittin kun siyaasaa dhisii ofii hin beeku 😂😂😂😂

  • @qalloowarratuulamaashaggar1477

    @qalloowarratuulamaashaggar1477

    3 жыл бұрын

    😄😄😄😄

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Maatii naffii ta'a qommo waan ko

  • @sabontuwallaga3958

    @sabontuwallaga3958

    3 жыл бұрын

    Kkkk dhuga keeti

  • @hawwiidamee5689

    @hawwiidamee5689

    3 жыл бұрын

    Dhugaa keeti

  • @feisalsarur1903

    @feisalsarur1903

    3 жыл бұрын

    Dhugumani ofiyu hin beku 😅😅

  • @kemalabdela7346
    @kemalabdela73463 жыл бұрын

    please betty upload full interview you have made with mr. atikilt fayissa

  • @yesufhassen7422
    @yesufhassen74223 жыл бұрын

    What an honest brother! Thank you standing for your truth.

  • @tigistishawatube9225

    @tigistishawatube9225

    3 жыл бұрын

    Maatii Naafii tai

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo66423 жыл бұрын

    አችን ሳይሽ ሀጫሉን ያስገደልሽ ነሽ ጠፍታ መጣች ማን ይህስ ማዉራትም አይችልም

  • @Tg-oh5nx

    @Tg-oh5nx

    2 жыл бұрын

    ፈይሳ አገሩን በአለም ያስጠራ የተክበረ አትሌት እኮ ነው ቢያንስ ስሙን ጠርተሽ በመናገር የሚገባውን ክብር አትሰጭም እንዴ ስም እንደሌለው ተራሰው ይሄስ የምትይው?

  • @sabontuwallaga3958
    @sabontuwallaga39583 жыл бұрын

    Beti I am proud of you

  • @mimmikiros1144

    @mimmikiros1144

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @gezahegnganatti4386
    @gezahegnganatti43862 жыл бұрын

    ፈዬ የሪዮ እና የኢትዮጵያ አንበሳ ብርክ በልልኝ ሁሌም እውነት ያናግርህ ቤቲ አንቺም ተወዳጅ ጀግና ነበርሽ ፈሱብሽ ቶሎ ታጥበሽ ጠረንሽን መልሰሽ እንደምትመጪ አምናለሁ።

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr2 жыл бұрын

    ጀግና ብየዋለሁ ቤቲ ይህንንም ለማስገደል አስበሽ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀዋ ያንን የዋህ ልጅ አስገደላችሁት

  • @Tiyashow
    @Tiyashow3 жыл бұрын

    Welcome betisha 🥰🥰🥰🥰 xiyaqewun anchi ba amarenya isu ba orominya bimalis arif nbr

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Maatii naffii ta'a qommo waan koo sif

  • @eke1914
    @eke19143 жыл бұрын

    We stand with PM Abby he is our super hero

  • @mimmikiros1144
    @mimmikiros11443 жыл бұрын

    Betty, adnakih neng, ❤ Yekeniyelna 🙏

  • @margeeyesuusiif4484
    @margeeyesuusiif44843 жыл бұрын

    Nama lubbuun jiru faarsuun ni ulfaata jedhe Haacuun❤💚❤😭😭

  • @zayetunakasem2972
    @zayetunakasem29723 жыл бұрын

    Hayii miskinni maal haasayara laata kaa isheen gaafatu kaa biraa kaa inni deebisuu kaa biraa 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fainnamaalusrinyusra8509

    @fainnamaalusrinyusra8509

    3 жыл бұрын

    Afaan amarati isaa rakise kanafi

  • @obsinetiitube1411

    @obsinetiitube1411

    3 жыл бұрын

    Miskiiiin Rip fayeee 😢

  • @obseeshow9855

    @obseeshow9855

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkk ijoolee komenti keessan namaa ajabi'a

  • @mistukanaa9754

    @mistukanaa9754

    3 жыл бұрын

    Kkkkk.fayoon amarifaa akumaa koo cacabsaa. Bagumaa anaa bichaa hin ta,iin.😁 i love oromifaa koo..❤💚

  • @zayetunakasem2972

    @zayetunakasem2972

    3 жыл бұрын

    @@mistukanaa9754 amarifaa wolalu isa min kan naa dinqee waan isheen gaafatu lafa dhisee odduu biraa odeesara bar waan worra olaa wojjin buna dhugaa odduu gandaa kessa hasayaru kaa see'e beekuu 🤣

  • @mulumulu2018
    @mulumulu20183 жыл бұрын

    Betiye ihe lij achi yexeyeqishuwuni xiyaqe andunim alemeleselishimi zimi bilo zura ximiximi iyezore yawerali

  • @almaz1560

    @almaz1560

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @temesgentesfaye680
    @temesgentesfaye6803 жыл бұрын

    ጥያቄና መልሱ እኮ አልተገናኚም ለምን ከዚህ ሁሉ በኦሮምኛ አጠይቂዉም? ያንቺ ጥያቂ ድንግል ከመበጠስ ይከብዳል እኮ

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous80862 жыл бұрын

    Bettye u look stunning.... just handle well ur personality please..be humble..I knw u r a strong women being humble doesn't hide ur strength ma dear Try it

  • @RabumaaShifaraw
    @RabumaaShifaraw3 жыл бұрын

    He is no good but, I recommend if you can start interviewing in Afaan Oromo for people like him who speak less Amharic as well then use subtitles for others.

  • @kefastube9084

    @kefastube9084

    3 жыл бұрын

    Agreed.

  • @bobla7

    @bobla7

    3 жыл бұрын

    @rabumaa shifaw bro are right but some one should come with that idea same program in afaan oromo. Biriliant idea you should sell to some one the idea as its biriliant. If u are journalist this is ur chancd if u are not no free idea sell it.

  • @Kiyakoo-xd2ho

    @Kiyakoo-xd2ho

    3 жыл бұрын

    Even she dont speak oromiffa

  • @martadendena8171
    @martadendena81713 жыл бұрын

    Atu harkaa keessa qabdaa hacee kana nyatee sinumaa

  • @ahmedyusuf2360
    @ahmedyusuf23603 жыл бұрын

    Nice question Queen bety

  • @mistukanaa9754
    @mistukanaa97543 жыл бұрын

    Beti jabduu koo jabadhuu.fayisaan partii siyasaa kesaa hin jiruu ok maliif umataa arbsaa ?!! Fayisaa guyaa tokoo ilee dhugaan hacee haa ba,uu hin jene ?"lencaa dhaltuu jechaa fayisaa lelisaa.😁😁😁 akakiltii..😉😉😉😉

  • @beckika
    @beckika3 жыл бұрын

    Bravo Beetiikoo, ofiin boontuudhaam ati🙏💚💝💚👆

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Maatii naffii ta'a qommo waan ko

  • @mulumitku4817
    @mulumitku48173 жыл бұрын

    እኔ እምለው ይቼ ሰይጣን መጣሽ ደሞ ማንን ልታስደፊ ነው

  • @yonasyenatelij752
    @yonasyenatelij7523 жыл бұрын

    Enate berchi, you are from the strong mind world

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane782 жыл бұрын

    ፈይሳ ለሊሳ በጣም የምወድህ የማከብርህ ወድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ ለኔ

  • @bekriko420
    @bekriko4203 жыл бұрын

    Waan Safuu hin beekne Dofaa wahii

  • @arifisha25
    @arifisha253 жыл бұрын

    ቤቲዬ ዛሬ ምንዓይነት በዘበዛ ሰው ነው ያመጣሽው? ምንም ማውራት የማይችልና መሀይም ሰው ነው የጋበዝሽው😎

  • @abrhamag254

    @abrhamag254

    3 жыл бұрын

    Denez

  • @oligenet7404

    @oligenet7404

    3 жыл бұрын

    Stupied he do his best with another languGe

  • @good4all7813
    @good4all781310 ай бұрын

    He is super HERO👏🌱🌻 💯 GOD BLESS YOU🤲🤲🤲

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum68913 жыл бұрын

    ዛሬ ሰብስክራፕ አድርጌሻለሁ ቤቲ ምርጥ ሰው በራስ መተማመንሽ እውድልሻለሁ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia56753 жыл бұрын

    ጅህ ና ነህ አብይ ይመራል ይህንን ዘመን

  • @Batibati380
    @Batibati3803 жыл бұрын

    ቤቲ በጣም ነው የምወድሽ የሴት ደፋር እወዳለሁ ኮንፊደንስሽ የለለ ነው ይመቺሽ

  • @Erifutuer
    @Erifutuer3 жыл бұрын

    You are so great really Ethiopia hero brother ignorant for that some evil People.

  • @anisoromoodha6144
    @anisoromoodha61443 жыл бұрын

    Plss lemmaa megaraa gabesegn I miss his voice😢💝💚❤ bethelem konjo💞

  • @abdicash9891
    @abdicash98913 жыл бұрын

    Maal haasaya jira sila kun 😂😂😂

  • @sifanorotube926

    @sifanorotube926

    3 жыл бұрын

    Qommoo koo maati naaf ta'ii mee

  • @meleket
    @meleket3 жыл бұрын

    ስለ ፖለቲካ ያለህ ግንዛቤ ቁንፅል ነው። ፖለቲካ ዕውቀት ይጠይቃል። አንተ ሩጫህ ላይ ብታተኩር ይበጅሃል።

  • @gondaregondare9594

    @gondaregondare9594

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እግር ጭንቅላት አይሆንም 😂

  • @sihentesfaye251

    @sihentesfaye251

    3 жыл бұрын

    ፖለቲካ ድድብና ነው ይቅርበት ጥበብ ሳይሆን ውሸት ነው የሚፈልገው ፖለቲካ አሁን ላይ በተለይ ያሉት ፖለቲከኞች ድድብናቸው ጎልቶ የወጣ ነው

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    3 жыл бұрын

    @@hey1232 ችግሩ ሃይሌ ጭንቅላቱ ባይሠራ በእግሩ ምንም ማድረግ እንደማይችል ያልተረዳው መለስ ነው ግን መሃይሙ። እውነቱን በገሃዱ ዓለም ስንመለከተው የመለስ ጭንቅላት የሃይሌን 0.1 ያህል ችሎታ አልነበረውም። መለስ ፍለጠው ቁረጠው ብሎ ፈለጠን - ሃይሌ ደግሞ ሥራ ተስፋ አትቁረጥ አገርህንም ራስህንም ታሳድጋለህ ሌላው ካደግን በኋላ ይደርሳል ብሎ ሠርቶ እያሳየን ነው።

  • @ethoyene54
    @ethoyene543 жыл бұрын

    In Ethiopia No justice No justice No justice

  • @beyanmohammed7601
    @beyanmohammed76013 жыл бұрын

    Welcome sister

  • @entsarmohammed5064
    @entsarmohammed50643 жыл бұрын

    I am a big fan of you keep up the good work 🥰

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @beckika
    @beckika3 жыл бұрын

    Yihegnaw sawuye iko minm mnagerawun ayawkm...meteyek alneberebshim Betisho. Tabtaba iko nw, lawux ylal afun molto🤔

  • @lensamulunafamily5103

    @lensamulunafamily5103

    3 жыл бұрын

    Beteseb hargugn

  • @ibsaoromia4152

    @ibsaoromia4152

    3 жыл бұрын

    ኪኪኪ ኣያፈሪም እኮ lowt yelal😂😂

  • @mafa2217

    @mafa2217

    3 жыл бұрын

    Kkkk

  • @semung2513

    @semung2513

    3 жыл бұрын

    Korokonda DIGITAL WOYANAY Feyisa jegena naw Yanteyalew zelzala lisedbew aychelem Tebtaba sedb adrghewal.

  • @ibsaoromia4152

    @ibsaoromia4152

    3 жыл бұрын

    @@semung2513 ሚነ እየለሺ ነዉ

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb20363 жыл бұрын

    Betiye berchi yene jegna tenkara yene kuru keep it up my strong💪💪💪

  • @selomonmussie1816
    @selomonmussie18163 жыл бұрын

    ቤቲ ለጥያቄሽ አግባብነት ያለው መልስን አለመስጠቱንና ሃሳቡን ተረድቶ ለማስረዳት ዕውቀት አጠር ሆኖ አይቸበታለሁ እርሱ ጨዋ ሰላማዊ ሰው ነውና ከፖለቲካ ጥያቄ ውጭ ሆነሽ ስፖርታዊ እና የግል ጥያቄ ብቻ ብታቀርቢለት ተመራጭ ነበር ።ቤቲ ግን ላግባሽ ።

  • @kechemagara5433

    @kechemagara5433

    3 жыл бұрын

    ስፖርቱን አቁሚአለሁ አለ።ግን አስተያየትህን ደግፊዋለው።ሰው ስለ ፕሮፊሽኑ ብዙ ሊያወራ ይችላል

Келесі