Habtamu Kifle - Balebernosu | ባለበርኖሱ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Habtamu Kifle | ሃብታሙ ክፍሌ - Balebernosu | ባለበርኖሱ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Hope Entertainment

Пікірлер: 326

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f4 жыл бұрын

    ምን ያሳፍረኛል የሚኒልክ ልጅ ነኝ ።።ያዝ እንግዲህ ነፍጠኛ የሚያኮራ ታሪክ አለን ተገጥሞ ፣ተዘፍኖ የማያልቅ ታሪክ ። አማራነቴ ኩራቴ። ሸዋዎች ይመቸን።።

  • @user-xf4nz3si2p

    @user-xf4nz3si2p

    4 жыл бұрын

    አያሳፍርም። አማራነት ኩራት ነው 💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    3 жыл бұрын

    Wudd

  • @yeshiabebe6237

    @yeshiabebe6237

    6 ай бұрын

    @@user-xf4nz3si2p አማራዬ

  • @yeshidinbermulatu6146
    @yeshidinbermulatu61464 жыл бұрын

    ውብ ምርጥ የመንዝ ሸዋ ልጅ የምኒልክ ልጅ ምን ያሳፍረኛል መንዝ ሸዋ መባል ስሙ ያኮራኛል

  • @yanokonjo1773

    @yanokonjo1773

    3 жыл бұрын

    እማ አሳይኝ ስላልተዉልድኩበት በደንብ አላቀዉም ግን ከአቴ እስከአባቴ እዛዉነኝ የእምዬ ደም💚💛❤️😍

  • @user-ur6ih2iy6r
    @user-ur6ih2iy6r4 жыл бұрын

    ያዝ በል የአማራ ልጂ ወሎየ ነኝ ጎጃምና ጎንደር ሸዋ ደሜ

  • @ethiolovekiya4015

    @ethiolovekiya4015

    4 жыл бұрын

    Zeragna

  • @user-ur6ih2iy6r

    @user-ur6ih2iy6r

    4 жыл бұрын

    Ethiolove Kiya እንኳን የነፍጠኛ ልጂ ነኝ እርር ድብን በይ ፀዳ ያልኩ አማራ ነኝ! !

  • @samrawitdesta4104

    @samrawitdesta4104

    3 жыл бұрын

    Z

  • @user-hk8px4pi3p

    @user-hk8px4pi3p

    3 жыл бұрын

    @@ethiolovekiya4015 ETHIOPIA LEZELALEM TENUR 🇪🇹👑

  • @ethiolovekiya4015

    @ethiolovekiya4015

    3 жыл бұрын

    @@user-ur6ih2iy6r kkkk inem iko negn kototi

  • @samiraumar6624
    @samiraumar66244 жыл бұрын

    አቤት ንፍጠኞች ሥታምሩ ሙሉ ሽዋ አማራ የሚኒሊክ እረሥት ሙሉ ሽዋ

  • @hailemelekotdemtse3613

    @hailemelekotdemtse3613

    4 жыл бұрын

    ነፍጠኞ በሚል ይታረም

  • @yeshiabebe6237

    @yeshiabebe6237

    7 ай бұрын

    አለን የሚኒሊክ ግልገሎች

  • @user-yl1go9ug1s

    @user-yl1go9ug1s

    3 ай бұрын

    አቤት ውበታችን 🎉🎉🎉 አማራዎች ስወዳችሁ uuuuuueeeeeeeeemmmmmm🎉🎉🎉

  • @user-oy6go6wo8m
    @user-oy6go6wo8m4 жыл бұрын

    ነፍጠኛ ነኝ በል ያዝ አቦ አማራነት ውበት ነው💚💛❤💪 😍ወሎየ ነኝ ግን አማራ ሲነሳ እፍ ውስጤ😍😘 ደስስስስስስስ ይለዋል አቦ ኩራቴ ነው💚💛❤

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    3 жыл бұрын

    Wuddd

  • @Ras_shewa
    @Ras_shewa4 жыл бұрын

    መሬ ሀገሬ ነው መንዝ ጎረቤቴ እኔስ የሚመስሉኝ እናትና አባቴ የሸዋ ልጆች እወዳችኋለሁ

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    3 жыл бұрын

    Enes yfatewa😋😘😘😘😘

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Жыл бұрын

    መንዞች ግን ከኛ ከአማራ ሳይንት ጋ በጣም ይመሳሰላል ሀገራችሁም በሀላችሁም ዴስ ሲል😘😘😘

  • @mekashageteneh5289
    @mekashageteneh52894 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሃብቴ ፈጣሪ የተረሳችውን ውቢቷን መንዝ ከፍ ስላደረክ ፈጣሪ አብዝቶ ከፍ ያድርግህ ተባረክ ትልቅ ያድርግህ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f4 жыл бұрын

    ይሄ ምርጥ ዘፈን እዚህ እንዲደርስ ላገዙ የወርቃማው ጉዞ እና ለመሀል ሜዳ ባለ ሀብቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን።።

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe62377 ай бұрын

    My shewa እኔም የሸዋ ልጅ ነኝ ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ይከፋኛል የ3 አመት እጮኛዬ የመንዝ ልጅ ነበር ተለያየን አይይይይይይ የሂወት ውጣውረድ

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube91974 жыл бұрын

    ዋው አገሬ መንዝ ጥበብ ጎበዞች ነን ዝተት (ባና) በርኖስ የመንዝ ቅርስ

  • @bruktawitmengiste4906

    @bruktawitmengiste4906

    4 жыл бұрын

    subscribe arigehalew

  • @user-tj5zv2ts9d
    @user-tj5zv2ts9d4 жыл бұрын

    የምኒልክ ልጅ ነኝ ምን ያሳፍረኛል መንዝ ሸዋ ሲባል ሰሙም ያኮራኛል። መንዝ የነፍጠኞች መንደር ውድድ ነው የማደርጋችሁ የጎጃም ጉብል ነኝ

  • @Tube-ij7ux

    @Tube-ij7ux

    4 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ ልዪነታችን ዉብታችን ነው አማራ ወበቱ ደስ ይላል እኔ ሸዋ ነኝ ወድድድድድድድ እኛም

  • @almazwerkneh3450

    @almazwerkneh3450

    4 жыл бұрын

    የኔ ውድ እኔም ውድድድ የመንዝ ልጅ ነኝ

  • @daudsadiq8359
    @daudsadiq83592 жыл бұрын

    Nice music yifat and tagulet.

  • @mogesdesse5646
    @mogesdesse56464 жыл бұрын

    እውነተኛ የባህል ሙዜቃ አሁንም ሰለአአማራ በጥበቡ ዘርፍየእየተሄደ ያለው ነገር ጥሩ ቢሆንም ገና ያልታዩ ብዙ ታሪኮች።አሉንና ለለህዝባችን በሚገባው መልኩ።አቅረቡለት

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    4 жыл бұрын

    Good job.Egiziabihar Ethiopian and Hizibochini Yitebikilini

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    3 жыл бұрын

    Wow

  • @tube-dd9ot
    @tube-dd9ot3 жыл бұрын

    ለዛ ያለው ዜማ ውስጥን በሚኮረኩር ግጥም የያቶቻችን እርስት የአፍላገ ነገስት አባ መንዝ መሳጭ ነው እንኳን ደስ አለህ ወድሜ!

  • @wayel6515
    @wayel65154 жыл бұрын

    From somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @user-hk8px4pi3p

    @user-hk8px4pi3p

    3 жыл бұрын

    @La La Stop!

  • @rediatgetu47
    @rediatgetu47 Жыл бұрын

    ውቢት መንዝ ሸዋ በአካል መጥቼ ባይሽ እንዴት ደስ ባለኝ የአያቴ ሀገር ❤❤❤ ሸዋ የጀግኖች መፍለቅያ 👏❤❤

  • @eskdartilahun4409

    @eskdartilahun4409

    14 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @alsaadmobile734
    @alsaadmobile7344 жыл бұрын

    ያዚ እንግዲህ ነፍጠኛው የጎጃም ልጅ ላይክ ግጩኝ

  • @user-vk3zd6hi1e
    @user-vk3zd6hi1e4 жыл бұрын

    በትክክል መንዝ ሽዊ ሲባል ሥሙ ያኮረኛል ዊዉ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርቱልን

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube5 ай бұрын

    ዉቢት መንዝ ሸዋ ናፈቀኝ ለዛዋ የሚኒሊክ ልጅ ነኝ ምን ያሳፍረኛል መንዝ ሸዋ ሲባል ስሙ ያኮራኛል ሸዋነቴ🥰👌

  • @dohadoha5321
    @dohadoha53214 жыл бұрын

    ሃብቴ ድምጽህ በጣም ቆንጆ ነው በዛ ላይ የአማራዎቹን እንቁዎች ምድር ያወደስሽበት ዜማ አንደኛ ነው 💚💛❤️

  • @samirmengesha8627
    @samirmengesha86274 жыл бұрын

    waw arif new መንዝ ያአባቴ ሀገር ስወዳችሁ ማሮች በርቱልኝ ጀግኖች የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @alemtube1549
    @alemtube15494 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው የሸዋ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ

  • @tafeseteso7119

    @tafeseteso7119

    4 жыл бұрын

    Ye 2020 mirt music habtsh silayewatm gera tesdkane Matram habtsh

  • @PlatinumEthiopia

    @PlatinumEthiopia

    3 жыл бұрын

    Anchi kojye lij facebook lay block adrgeshgnal unblock adrgign

  • @dibabuabebe
    @dibabuabebe2 жыл бұрын

    አወይ መንዝ! አማራዬ የውቦች የደጋጎች የጀግኖች የጥበበኞች አገር!!!

  • @Tube-ij7ux
    @Tube-ij7ux4 жыл бұрын

    ወይይይ ሸዋ መሆኔ ኩራቴ ነው በርቱልኝ በጣም አሪፍ ሰራ ነው በርታ

  • @proudamhararaya4668

    @proudamhararaya4668

    4 жыл бұрын

    ምንጃር Tube አማራ ብትል ምን ችግር አለው

  • @mm-ng7sy

    @mm-ng7sy

    4 жыл бұрын

    ሸዋን ብቻ ይዘሸው አተኝም አማራ ነታችነው ኩራታችን

  • @sebleasnake866

    @sebleasnake866

    4 жыл бұрын

    Minim aydel eko sew yetewledebetin yadegebetin biyamokash. Yehe mekfafel aydelem. Bizu sensitive anihun please ❤

  • @mm-ng7sy

    @mm-ng7sy

    4 жыл бұрын

    @@proudamhararaya4668 የወርደ አስተሳስባቸው ነው አማራን ወደ ኋሏ ያርገው

  • @wollo4264

    @wollo4264

    4 жыл бұрын

    😍😍😍😍ሸዋ ደሞቼ ከወሎ ውድድድ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ አማራ ለዘላለም ይኖር

  • @melatgetacher7056
    @melatgetacher70563 жыл бұрын

    መግለፅ ከማልችለዉ ላይ በጣም ደስ ብሎኛል ሀብቴ፣ እዩ እጂግ በጣም ታምራላችሁ ዉድ ሀገራችንን በዚህ ወርቅ በሆነ ዜማ ስላስተዋወክልን ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ በሌላ ስራ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @nardosyoutube1428
    @nardosyoutube14284 жыл бұрын

    ግዜው የዘፈን አደለም ግን አርፍ ስራ ነው በርትልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ አድራ

  • @user-vb8er9dg6h
    @user-vb8er9dg6h3 жыл бұрын

    መንዝ ነኝ ያዝ ጀግናዎች ልጅ

  • @user-xf4nz3si2p
    @user-xf4nz3si2p4 жыл бұрын

    አማራየ.ሰላማችሁይብዛ የኢትዩጽያ ኩራት አማራ 👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤

  • @ermiaschelko7574

    @ermiaschelko7574

    2 жыл бұрын

    Wrong flag

  • @teshomemengistu7708
    @teshomemengistu77084 жыл бұрын

    i am proud of you!! Wonderful,Habte!!!!

  • @bzuayehushewatatekworku7671
    @bzuayehushewatatekworku7671 Жыл бұрын

    Wow thank you በጣም ደስ ይላል

  • @hagydfed1221
    @hagydfed12214 жыл бұрын

    ያገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @hannaamos7788
    @hannaamos77884 жыл бұрын

    I'm Sawa Amhara

  • @rayakobo8725
    @rayakobo87254 жыл бұрын

    በርታ ነፍጠኛው አማራነት ይለምልም

  • @abeba2241
    @abeba22414 жыл бұрын

    መንዝ የዉዱ አባቴ የትዉልድ ሐገር ❤️ መንዞች ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ ❤️❤️

  • @user-rz8yp2nj8x
    @user-rz8yp2nj8x4 жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ከደብረሲና ይፋት ፣

  • @wendifrawbenaigesgarcia5881
    @wendifrawbenaigesgarcia58814 жыл бұрын

    Amhara

  • @robelabebe1351
    @robelabebe13514 жыл бұрын

    words can't explain this music's amharan color . our brother habtamu thanks for the hit we expect more in the future...

  • @daudsadiq8359
    @daudsadiq83592 жыл бұрын

    I love the Menz and gishe music

  • @user-su7gh2qo4j
    @user-su7gh2qo4j4 жыл бұрын

    ዋውው ቦታወም ደምፁክም በጣም ነወ የሚያምረው

  • @hcgsv5582
    @hcgsv55824 жыл бұрын

    የአዲስ አባ ልጂ ነኚ ሽዋወች ውድድድ ወለየወች ውድድድ ጎደሮች ውድድድ ጎጃሞች ውድድድድ ሽገር ውውውውድድድድ

  • @zenebechzenebech2040

    @zenebechzenebech2040

    4 жыл бұрын

    Enam. Wwwwdddddd.marr.....wallo.neye

  • @duratube

    @duratube

    4 жыл бұрын

    Engam wdddddd

  • @duratube

    @duratube

    4 жыл бұрын

    Gojem neng ye belay lj

  • @hiwot1228

    @hiwot1228

    4 жыл бұрын

    ብትንትን አረግሽን እኮ አዲስ ያው ሸዋ ነው አማሮች እወዳችዋለሁ ነው የሚባለው 😘😘

  • @hchdhsfgdfhnfg2970

    @hchdhsfgdfhnfg2970

    4 жыл бұрын

    እኔም እዳቺ ውውውድድድድድ

  • @user-xo7xy4uu5v
    @user-xo7xy4uu5v3 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት በጣም የምታኮራ ወንድማችን ነህ እንደዚህ የመጀመሪያ ነጠላ ዜማ ሲወጣ እንቁ ድምፅ በመሆኑ ገና ብዙ እንጠብቃለን እና በርታል🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @saraameda4300
    @saraameda430012 күн бұрын

    ከዚህ ለምለም ሀገር በመፈጠሬ በጣም እድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o4 жыл бұрын

    ደሞቼ ያምራል የሸዋ ልጆች ❤❤❤❤❤

  • @user-jt2cg7ol3j
    @user-jt2cg7ol3j4 жыл бұрын

    OMG OMG OMG WAWWWWWWW 💚💛❤ 💪👍👍👍

  • @user-kj4xf1kp2h
    @user-kj4xf1kp2h4 жыл бұрын

    ደሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ ከኮሮና በሽታ ይጠብቀን

  • @yemaneadmasu2148
    @yemaneadmasu2148 Жыл бұрын

    I can't stop crying.....

  • @sossinageremew5150
    @sossinageremew51503 жыл бұрын

    Mez shewa simu yakoragnal wow l love it your song l lessened so many times, thanks brother

  • @user-uc1xp2kn6d
    @user-uc1xp2kn6d4 жыл бұрын

    አይመንዝ እንዴት ነች የቅድመአያቶቼ ሀገር

  • @Mohammed-ez5fw
    @Mohammed-ez5fw11 ай бұрын

    እሰይ የኔ ሸዋ ነፍሴን ደስስስስስስስስስስስስስስ አላት መሸለም እፍለጋለሁ ለዘፈኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amhara85
    @Amhara854 жыл бұрын

    ቀጥልበት ጀግናው AMHARA!!!!!!!!!!!

  • @user-ln7yh6oi3e
    @user-ln7yh6oi3e3 жыл бұрын

    ደሞቼ መንዘየሸዋ ❤💚💛

  • @hiwot1228
    @hiwot12284 жыл бұрын

    ሀማራ እወዳችልው መላው የክርስትና ህምነት ተከታዮች ኢትዮጵያውያን መልካም ፋሲካ ...

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f4 жыл бұрын

    Nurulegn yagere lijoch teguletene Bulga 💚💛❤

  • @user-hk8px4pi3p
    @user-hk8px4pi3p3 жыл бұрын

    MENZ,SHEWA💚💛❤👑 ETHIOPIA LEZELALEM TENUR 🇪🇹👑

  • @gashawgaredew265
    @gashawgaredew2654 жыл бұрын

    Really, you did it nice. I expect more from you in the future. It is good to publicize our culture, historical events and places. May God bless our country and its population.

  • @oromiastateuniversityschoo7083
    @oromiastateuniversityschoo7083 Жыл бұрын

    እጅግ ምርጥ ዘፈን ነዉ፡፡ ለጀግናዉ እሼቴ ሞገስ ና ከልጁ ይታገሱ እሼቴ ይሁን፡፡

  • @rediatgetu47

    @rediatgetu47

    Жыл бұрын

    👏👏

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB2 жыл бұрын

    The birth place of King Minilik the gallant king of Shewa and the Emperor of Ethiopia....Great Men have himbke beginnings indeed ✊💚💛❤✊

  • @nehmyademoz8682
    @nehmyademoz86824 жыл бұрын

    ወንድሜ ሃብታሙ አንኳን ደስ ያለህ በርታ!!!

  • @babifitness3771
    @babifitness3771 Жыл бұрын

    ዝንመ ብረቱ የ50ዋሱ የሺ ሰዉ ግምቱ ። ትልቅ ትዉስታ የሚሰጥ ነዉ ሃብትሽ ና ለ ወርቃማዉ ተጓዦች ክብር ለናተ ዝንመን በዜማ እዲቀኝ ስላደረጋችሁልን።

  • @yirgalemeshete3603
    @yirgalemeshete36034 жыл бұрын

    This single music work is so nice. Go for another one.

  • @user-im8do5hr9s
    @user-im8do5hr9s4 жыл бұрын

    ውቤት መንዝ ሽዋ ውቤት መንዝ ሽዋ ናፈቀኝ ለዛዋ አገሬ💚💛❤ትዝታዬ ጉሳ ያደኩበት

  • @yemaneadmasu2148
    @yemaneadmasu2148 Жыл бұрын

    proudly being from Shewa!!!!

  • @wollo4264
    @wollo42644 жыл бұрын

    አቤት ሸዋ ሀገሩ ለምለም ህዝብ ፍቅር ናቸው ውድድድ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኔ ወብች

  • @oldnewmusic6509
    @oldnewmusic65094 жыл бұрын

    ዋው ሃብትሽ እንዴት የሚያምር ሙዚቃ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo17733 жыл бұрын

    ያባቴና የአያቴ መብቀያ ላቀዉ በጣም ጓጓለሁ በደንብ ሸዋን እኔ ናዝሬት ከዘረኛ የነፀሁ የጠራሁ ቤተስ ዉስጥ ያደክ 💚💛❤️ሁሌ እትዮ ትቅደም!!!!ሸዋ አገር ስገባ የመጀመራ በደንብ ላቀዉ ምፈልገዉ❤️❤️❤️❤️

  • @adamtalent3559
    @adamtalent35594 жыл бұрын

    ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ!!!! በጣም ልዩ ነው።

  • @maryfanai8428
    @maryfanai84284 жыл бұрын

    ደስይላል እድ ነው ሰው መርዳት ቅርብ ግዘነበረ በዝድም ብትዘምርበት ይበልጥ

  • @elisaazu565
    @elisaazu5654 жыл бұрын

    ውድ ወገኖቼ ዐማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ♥️ 👋👋💚💛♥️

  • @senait875
    @senait8754 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሀብታም አኮራኋን ጎበዝ በዚሁ ቀጥልበት ❤❤❤🙏🙏👍

  • @emayeeshgiet
    @emayeeshgiet6 ай бұрын

    አቤት አቤት እልልልል

  • @belget2594
    @belget2594 Жыл бұрын

    ❤ loved it ❤

  • @betregiorgis23
    @betregiorgis23 Жыл бұрын

    Best song💚💛❤️

  • @ethiopianentertainment2570
    @ethiopianentertainment25704 жыл бұрын

    ውቢት መንዝ ሸዋ ውቢት መንዝ ሸዋ ናፈቀኝ ለዛዋ ..........

  • @mediyoutube4832
    @mediyoutube4832 Жыл бұрын

    ሀብትሽ በጣም አርፍ ነዉ በርታልን 😍😍😍😍😍🙏

  • @yisehakadnew2681
    @yisehakadnew26814 жыл бұрын

    ሃብተሽ እውነት እላለሁ ምርጥ ዘፈን ነው ሃብትሽን ለማበረታት የሰራችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ያብዛላችሁ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g4 жыл бұрын

    ሀብትሽ እኳን መጣህልን የኛ የኩራት በርታልን የሸዋ ልጂ ነው

  • @tgzwoadi4833

    @tgzwoadi4833

    3 жыл бұрын

    ለዛውም የምሀልሜዳ🌹🌹

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema40894 жыл бұрын

    God bless ethiopia ,keep up love, unity ,staying, standing together strong Always

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia79414 жыл бұрын

    ሸዋ አንኮበር መንዝ ሁሉም አማራ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @kokebkokeb9038

    @kokebkokeb9038

    Жыл бұрын

    አዎ ሁሉም አንድ አማራ(ዘ አንኮበር)

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl58794 жыл бұрын

    በርታ ዋው ነፍጠኛ የሻዋ አማራ ልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @mengeshaayele6830

    @mengeshaayele6830

    4 жыл бұрын

    Welkayt yemara newu

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ለህዝቦቿ ምህረትን ያውርድልን ከመጣብን በሽታ በያለንበት ይጠብቀን

  • @ettoppiyaetto2191
    @ettoppiyaetto21914 жыл бұрын

    እዝህ ጋር ነኝ የግሼራቤል ልጅ😍😍😍

  • @abgohatsiyonmado1530
    @abgohatsiyonmado15304 жыл бұрын

    ሃብትሽ ወንድማችን ትልቅ ስራ ሰራህ ደስ ብሎናል

  • @meronneguse5871
    @meronneguse58714 жыл бұрын

    Amhara ❤❤❤❤❤

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 Жыл бұрын

    ማይ ሸዋ ትውልድ ሀገሬ

  • @sotonyechukwu7786
    @sotonyechukwu77862 жыл бұрын

    Beautiful music. Bravo people of Menz!

  • @_ebstv
    @_ebstv9 ай бұрын

    መንዝ- ሸዋ✅✅✅ ዋው ምርጥ

  • @begashawbelayabichu
    @begashawbelayabichu4 жыл бұрын

    Nice music and clip. Keep it up!!!👌👌👌👌💚💛❤

  • @tarikutube7157
    @tarikutube71574 жыл бұрын

    አቤት ባህል አለባበስ ውድድድድድ

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi48333 жыл бұрын

    ሀብትሽዬ ጎደኛዬ አራፍ ስሬ ነው በርታ በዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኝል ገና ካተ ብዙ እጠብቃለን 👍👍👌👌👌💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelAklilu-be7ub
    @RahelAklilu-be7ub7 ай бұрын

    ውይይይ እምዬ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @atilemanyazewal9407
    @atilemanyazewal94074 жыл бұрын

    ወንድሜ ሀብታሙ በርታ አሪፍ ስራ ነው፡፡ ከጎንህ ነን

  • @tgzwoadi4833

    @tgzwoadi4833

    3 жыл бұрын

    እኔም አለሁ ለጎደኝያ የሰፈሬ ልጅ ብዙ እጠብቃለን ካተ ሀብትሽ❤❤

  • @kasualem2137
    @kasualem21374 жыл бұрын

    እስቲ ይፋትና መንዜ ነህ ነህ ነህ........ 👏👏👏

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    3 жыл бұрын

    Alehu

  • @malicktjmatiabeyuwi7587
    @malicktjmatiabeyuwi75874 жыл бұрын

    Wonderful ethio love it

  • @user-jv6pj3kk2m
    @user-jv6pj3kk2m3 жыл бұрын

    ያገሪ ልጅ የኔጅግኑች ኑሮልን አያሳፍረም ጡሩሰራነው ብርቲ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤

  • @tigsttigst2296
    @tigsttigst22964 жыл бұрын

    አንተ መንዜ ታራለህ በርታ ቆንጆ ነው

  • @kidistsiasb6232
    @kidistsiasb62322 жыл бұрын

    ውቤት መንዝ ሽዋ ውቤት መንዝ ሽዋ ናፈቀኝ ለዛዋ አገሬ

  • @TIGISTAGONFIR
    @TIGISTAGONFIR7 ай бұрын

    ሸዋ ይፋት የተወለኩበት አገሬ

  • @awgichewengida6971
    @awgichewengida69714 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ የባህል ዘፈን ነው የመንዝ ፍሬዎች ተባረኩ! ሀብቴ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልኝ ኮርቸብሃለሁ፡፡

  • @zerabako-hs7ix
    @zerabako-hs7ix Жыл бұрын

    መንዝ ሸዋ .....ተጉለት ቡልጋ ጅሩ መሬ መራቤቴ ይፋት የጀግና መገኛ ✅

Келесі