“ውሃ በተደፋ ቁጥር ስልጣን ልቀቅ አትበሉኝ” አብይ“አገር ስለደፋህ ነው ልቀቅ የምንልህ” ቴዎድሮስ

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @reyot
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
Please support Reyot Media:
Go Fund Me: gofund.me/afe7b8cb
Donate on our website: www.reyot.media
You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
Twitter: @reyotmedia
Facebook: @ReyotMedia
TikTok: @reyotofficial
Instagram/Threads: reyot_media

Пікірлер: 136

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359Ай бұрын

    I can assure you Tewodros Tsegaye is one of the best Amharic speakers I have ever heard His selection of words is simply incredible

  • @user-ow5xe5hj3v

    @user-ow5xe5hj3v

    Ай бұрын

    የቋንቋዉ ፈጣሪው ይመስላል። ልዩ ስጦታ

  • @HanaB_23
    @HanaB_23Ай бұрын

    ቲዴ አማርኛን አንተ ተራቀቅበት 😂👌👌👌 ይህንን ጨቅላ ገና ከመጀመሪያው ያወከው የሞገትከው ጀግና

  • @saraghana2341
    @saraghana234125 күн бұрын

    Both of the best❤❤❤❤❤

  • @gebrutesfay9272
    @gebrutesfay9272Ай бұрын

    እናንተ 2ቴድዬች አድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን ❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597Ай бұрын

    2 ቴዲዎቾ ጀግና ናችሁ

  • @kiflukibret5834
    @kiflukibret5834Ай бұрын

    Everything would be better if more people were like you.

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1ziАй бұрын

    ልበ ብርሃን እኮ ነህ ቴዲየ

  • @andud9200
    @andud9200Ай бұрын

    ቴዲ አስከዛሬ ብዙ ሚዲያ ያላቸዉ ሰዎች አብይን በዚህ ልክ የገለፀዉ የለም በትክክል ገልፀኸዋል

  • @Naomi-jk1qw

    @Naomi-jk1qw

    Ай бұрын

    አረ አይበቃውም

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003Ай бұрын

    ቴዲ በርቱ

  • @mollayabir5830
    @mollayabir5830Ай бұрын

    tewodros T ትንታኔ እና tewodros A ዜናወችን ብቻ ቢያቀርብ አሪፍ ነው

  • @etheth5034
    @etheth5034Ай бұрын

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    እውነት ነው ቴዲ !!!እውነት ነው ቴዲ !!!

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665Ай бұрын

    ሳያውቅ ቀርቶ እንዳይመስልህ የሕዝብ ንቀት ንው

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204Ай бұрын

    ቴዲ አሥፋው ጥሩ ተናግረኻል

  • @DAN-ik8mg
    @DAN-ik8mgАй бұрын

    Tedi, you are absolutely right. Well done 👏

  • @abelmenna4181
    @abelmenna4181Ай бұрын

    ባለቤቱ የሰጠውን መልስ እውነት ይሁን ሐሰት ለመለየት ጊዜ ይፈልጋል ቢዝነስ አታረገውም

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabrukАй бұрын

    I appreciate you

  • @DawitMeku
    @DawitMekuАй бұрын

    Tederos Asefaw I am always apprshet U

  • @berihunephrem4100
    @berihunephrem4100Ай бұрын

    People Sovereign!

  • @myboss6414
    @myboss6414Ай бұрын

    Tewosros Asfaw በሬድዮ ቢሰማ ትንሹ ልደቱ ነው የሚመስለው

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fgАй бұрын

    Teddy ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::

  • @AK47321
    @AK47321Ай бұрын

    ትለያለህ ቴዲ❤😂

  • @SamraGebru
    @SamraGebruАй бұрын

    ❤❤❤

  • @Yemane.
    @Yemane.Ай бұрын

    👍

  • @aman7077
    @aman7077Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottesfaye2703
    @hiwottesfaye2703Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @minebelgirumgeremew2057
    @minebelgirumgeremew2057Ай бұрын

    የዉነት አንተ ብቻ ነህ ሰይጣንን በስሙ የምትጠራው(t.t)

  • @wondo1
    @wondo1Ай бұрын

    ቴዲዬ አንጀቴን ቅቤ አጠጥተህ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂ውስጥግሬን ቆረቆራችሁኝ😂😂😂

  • @Sileshi-ll2sh
    @Sileshi-ll2shАй бұрын

    He is crazy unable to lead the country so he must resign

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217Ай бұрын

    የአብይ አህመድ የአእምሮ ሃኪም ነበሩ ዶር መሰፍን አርአያ ???

  • @user-ow5xe5hj3v

    @user-ow5xe5hj3v

    Ай бұрын

    ራሳቸውን በታከሙ

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217Ай бұрын

    የሚያጠግብ እነጀራ ከምጣዱ ያሰታውቃል The means justifies z End

  • @samekassahun3485
    @samekassahun3485Ай бұрын

    ❤❤❤❤ aye tedey yet new gen yehen Amharega yetmarkew? wanawochu eko endante aytentenuyem. Nurelen❤

  • @astherad1348
    @astherad1348Ай бұрын

    ልክ ነህ ቴውድሮስ የአብይን ክፋት የሚገልፅ ቋንቋ የለም፣

  • @user-ht2zq7xt5t
    @user-ht2zq7xt5tАй бұрын

    እንደው አንጀት አርስ እኮ ነህ ቴዲ

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671Ай бұрын

    ክፋቱ በእውቀቱ ልክ ቢሆን? ተመቸኝ???

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967Ай бұрын

    ቴዲ ምንም ማስመሰል እንኳን የማይችል ምን አይነት መንግስት ይቺ ሀገር እንደገጠማት /መንግስት ከተባለ/ ብቻ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን በጥበቡ

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671Ай бұрын

    ሂደት ላይ ያልተሰራ ? እንዴት ወጤትን እንጠብቃለን።

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361Ай бұрын

    ሁላት፣እሚሳሞች፣ባሪቱ፣ዬትሚ፣ኣትዳርሱሚ፣ባላግሆች🎉🎉😢😢😢😢

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ:: ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::!!ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ:: ትክክል ኘህ ቴዲ በጣም አመሠግንሐለሁ::!!

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671Ай бұрын

    ክፋቱ በእውቀቱ ልክ ቢሆን? ተመቸኝ

  • @getasewtesfaw3363
    @getasewtesfaw3363Ай бұрын

    አንዱ ለማይገባዉ ክብር ሲሰጥ አንደኛዉ ህዝብ አንጫጫ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2huАй бұрын

    Abiy ahmed and Nero, history has no different

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260Ай бұрын

    "ሂደት ውጤትን ይወስናል" የሚል በአንድ ወገን፣ በሌላው ወገን ደግሞ "ሂደቱ ምንም ይሁን ምን፣ መተኮር ያለበት ዋናው ነገር ውጤት ነው" በሚል ፍልስፍናው፣ እስካሁን የመጨረሻ ድምዳሜ ላይ የደረሰ አይመስለኝምና፣ እንዴት ታዩታላችሁ?

  • @yhhih3709
    @yhhih3709Ай бұрын

    አብዪ፣፣፣በአማራደም፣፣፣ገላህንታጠብክበት ግን፣፣አማራደመላሺነዉ፣፣፣ወታደረህ፣፣ወሙእየፈሰሰነዉ፣፣ግንዉአዪደለም፣፣አሁንም፣፣ደምነዉ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    እባካችሁን በየሚድያው የምትከታለሉ በኰሜንት መሥጫ ሣጥን አብይ አህመድ አሊ ሥልጣንህን ልቀቅ !! በሉት

  • @dont464
    @dont464Ай бұрын

    ሳታየር ሞተች ኪኪኪኪኪ ግሩም ነው

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260Ай бұрын

    "ሂደት ውጤትን ይወስናል" የሚል በአንድ ወገን፣ በሌላው ወገን ደግሞ "ውጤት ነው እንጂ ሂደት ትርጉም የለውም" በሚል ፍልስፍናው፣ እስካሁን የመጨረሻ ድምዳሜ ላይ የደረሰ አይመስለኝምና፣ እንዴት ታዩታላችሁ?

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993Ай бұрын

    fales Nus

  • @ayalewtessema4549
    @ayalewtessema4549Ай бұрын

    ቴዎድሮስ አስፋው በሚኒስትርና በሚኒስቴር መካከል ያለውን ልዩነት በቅጡ አልተገነዘበም:: ጠቅላይ ሚኒስቴር የመሥሪያ ቤቱ ስያሜ እንጂ የባለሥልጣኑ ግለሰብ መጥሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነው:: ቢታረም መልካም ነው:: እንደልማድ እንዳይዘልቅ መጠንቀቅ አለብን::

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671Ай бұрын

    ተማሪው ትምህርቱን በጊዜ ሂደት ጥሩ ውጤት ለማምጣት ከተማሪው የሚጠበቅ ተግባር አለ? (1ኛ ለመውጣት ) በሂደት ላይ ከተማሪ የሚጠበቅ ተግባር ቢኖርም እጁን አጣጥፎ ከተቀመጠ ውጤት ሊመጣ አይችልም ? ሂደት ላይ መሠራት ያለበት ነገር በመኖሩ?

  • @zt1799
    @zt1799Ай бұрын

    Tewodros Asfaw ምትመስለኝ ፓሮት ነው አትደጋግም

  • @SmilingDimSum-if6sb
    @SmilingDimSum-if6sbАй бұрын

    ቴዲ ሰዎችን በእድሜ ወይም በአካዳሚክ ወይም በሙያ ታይትላቸው ማክበር ካልቻልክ እንዴት አንተና ስራህን ማክበር ይቻላል? ክብር ለራስ ነው

  • @fasilabegaze8154

    @fasilabegaze8154

    Ай бұрын

    በአግባቡ ያደመጥከዉ አልመሰለኝም። ለሰሩት ሙያቸዉን እድሜያቸዉን ለማይመጥን ግብረገብ የጎደለው ተግባር በክብራቸዉ መክፈል አለባቸው። (ቴዲም ከዚ ሚዛን ከወረደ በትክክል በክብሩ ይከፍላል። ይሄ በጣም ደግሞ ይበልጥ ሊያስከብረዉ የሚችል ጉዳይ ነዉ።)

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuruАй бұрын

    ለመጀራየምክክርኮሚሽኑየሽግግርምግስትያድርግልንኣብይይጥፋልንእሱንማየትበቃን

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197Ай бұрын

    ከእብድ ጋር....ያለው ማን ነበር ? ሕዝብ በማንነቱ የሚጨፈጨፍባት፣በሰላም ወጥቶ በሰላም የማይመለስባት አገር እየመራ ውሃ በተደፋ ቁጥር...ታዲያ እብድ ቢባል ምን ይበዛበታል ?😂😂

  • @Zabdi7882
    @Zabdi7882Ай бұрын

    እዚህ ላይ አልስማማም ምክንያቱም የማቅለል ጉዳይ ሳይሆን እሱ የሚያስበው ለስልጣኔ የቱ ይጠቅመኛል ነው።

  • @astherad1348
    @astherad1348Ай бұрын

    ቴዲ ፀ አብይን በደንብ ገልፀኸዋል

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberheАй бұрын

    Tedy Asfaw, needs to clear his nasal cavity before coming to this platform. His frequent sniffing is a bit uncomfortable.

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8oАй бұрын

    Tdy asfaw kema ga neh yemtnagrewmikniyatum tenkolena new.

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonayАй бұрын

    😂😂😂😅🤣😇👌🤣🙃🤣🙃🤣🙃🙃🙃🤣

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    አቶ አብይ አህመድ አሊ የማይወደ ውን አገር የማፍረስና የማይወደውን ሕዝብ የማጥፋት አላማ ይዞ የተነሣ ገዳይ ቡድን በመላው ኢትዮጵያ ያስታወቀውን ሠራዊት በማሠማራት እያስበላን ነው ነገ ከዛሬ ይብሳል ወገን ተነሳ በየተራ አንሙት እላለሁ

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9yАй бұрын

    አብይ አህመድ ይህ እርኩስ የረከሰ ስም አጣንለት እኮ

  • @tsegsh-et1qs
    @tsegsh-et1qsАй бұрын

    dedeb milew sdbs 😂😂😂😂

  • @Amen-tj1iv
    @Amen-tj1ivАй бұрын

    Tewodrose.T what amazing analysis!The seventh king boy is a pathological liar.

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3sАй бұрын

    ህግን ማስከበር. ሀገርን መድፋት አይደለም ስልጣን ጥመኛ ሁላ!!!

  • @noahadane1765
    @noahadane1765Ай бұрын

    እኩይ እና ደደብ ነው!!አብይ" hahahah😂😂😂😂 ቴዲ

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238Ай бұрын

    አቶ አብይን አንቱ ብሎ ለመጥራት ይበዛበታል አንተ ብለህ ብትጠራው በጣም ጥሩ ነው

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030Ай бұрын

    አይንህ ይደፋና አንት ደንባራ ያላየኸዉን የምታወራ ለምን ሰዉ አትጠይቅም እንዲያስረዳህ በህልም ያየኸዉን ነዉ የምትቃዥብን መቸ ይሆን እሽክርናህ የሚያበቃዉ ለመኖር የምታገለግልበት ጁንታ ባፉ እአየተደፋ ነዉ አነተስ መቸ ይሆን የምትደፋዉ ተደናቅፈህ እነኳንአትነሳ ምነዉ ወደ 😊አምላክህ ብትፀልይ የምድሩ አላማረብህም ቦቴ ብታገኝ ለሰማይ ቤትህ ሞኬር።

  • @mekuriaworku3262

    @mekuriaworku3262

    Ай бұрын

    esu ye aynu birhan new yataw anch alesh aydel ende mulu negersh yetawere denkoro ene yemashakbtlet denkoro meri aytech yemty hod ader cadre ye cadre gered.

  • @tgebreab

    @tgebreab

    Ай бұрын

    Dedeb....😅

  • @tgebreab

    @tgebreab

    Ай бұрын

    Borko 😅😅😅

  • @yhhih3709
    @yhhih3709Ай бұрын

    አብዪ፣፣፣የተደፋዉ፣፣፣፣ዉሀአዪደለም የሰዉልጂደምነዉ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው ....

  • @sohabazeydibnu5482
    @sohabazeydibnu5482Ай бұрын

    ቴዲ አሰፋ አብይን አንቱ ማለትህን አቁም አባክህ!

  • @tokichawtekaligne727
    @tokichawtekaligne727Ай бұрын

    ቴዴ ር መለስ ተነስቶ ይምራልህ ወይ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709Ай бұрын

    ምንአዪነት፣፣፣የተረገመቺእናትወለለደቺህ፣፣፣አብዪ

  • @besemay
    @besemayАй бұрын

    Why don't you focus on changing the attitude of the citizens, you are trying to prove what is obvious. What are you expecting from an organ fully funded by the government?

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    ግርማ የሺጥላን የበላው አውሬ አንተን አምርህም !! ዶ/ር አምባቸውን💚💛❤️💚💛❤️የአማራ ባለሥልጣናት ይህ ዘረኛ ሰይጣን ሳይበላህ ከሕዝብ ጎን ቆመህ ኢትዮጵያንና ሕዝብህን አድን መላው የኢዮጵያ ሕዝብ ከጎንህ ይቆማል ::

  • @kiflukibret5834
    @kiflukibret583429 күн бұрын

    Tedy I like the way you describe " Abiy Ahmed is Exceptionally evil and exceptionally stupid."

  • @onpoint..
    @onpoint..Ай бұрын

    ለእናንተ ትግሬ ሀገር ካልመራ የተደፋ ይመስላችኃል: ቻሉት ከዚህ ወዲህ ያ ቆለጥ አንጠልጣይ ስርአት መቼም አይመለስም

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361Ай бұрын

    ዬሚዲያ፣ኣዋቅሆቺ፣ኣታ፣ኣሁን፣ማግስት፣ልትሆን፣ናው፣ሚትላፍላፋው፣ልዳቱስ፣ማግስት፣ልሆን፣ናው፣ዛማናስ፣ማግስት፣ልሆን፣ናውእስኪዲሪስ፣ስቱ፣ናው፣ሚማኛው፣ጌታ፣ንጉስ፣ዬሚማሪጣው፣ባቅናት፣ኣትሙቱ😂😂😂😂😂😂ኣቢቹ፣ባራሱ፣ጊዜ፣እጊዝሓቤር፣ባላ፣ጊዜ፣ናው

  • @FeyisaNano
    @FeyisaNanoАй бұрын

    ayinee yetawaraw bezehe kefateh new!!

  • @tesfayaberhe

    @tesfayaberhe

    Ай бұрын

    Dedeb Seytan!!!!

  • @user-gj8vg4kc1d
    @user-gj8vg4kc1dАй бұрын

    🤮🤑🤑🤑🍼🍼💀💀💀

  • @bogaleejigu2431
    @bogaleejigu2431Ай бұрын

    ምክክረሩን እኔ ነው የየፈጠርኩት አሂን ጊዜ ልቡ የተከፈተ መንግስት እያለ ኑ ምከሩ እንዳያመልጣችሁ ዳግመኛ ይህን ዕድል አታገኙትም ያሉትንስ ምን ትሉታላችሁ?

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078Ай бұрын

    ቴዲ አብይ የኢትዮጵያን ችግር አቅልሎ የሚያየው ደደብ ስለሆነና የአውቀት ስሌለው ነው!!

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361Ай бұрын

    ዬቱ፣ማግስት፣ናው፣እዳ፣ኣቢይ፣ልማት፣ያፋጣና፣ንጋሩን፣ኣቢይ፣ባሳራ፣ያሻንፋል፣ማንሚ፣ቢጮህ፣ላእቶጵያ፣ሂዝቢ፣ኣይሳማሚ፣😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    የኢትዮጵያን መከራ የማራዘም ሥራ የሚሠራው የምክክር ኰሚሽን ብላቹ የመጣቹ የሠለቸንን ውሸት ልታሠሙን በመሠብሠባቹ እፈሩ!! ለዚህ ገዳይ መድረክ መሥጠታቹ ነውር ነው;; እስኪ አቅም ከአላቹ እስረኞችን አስፈቱ,

  • @SmilingDimSum-if6sb
    @SmilingDimSum-if6sbАй бұрын

    ቲዎድሮስ ጸጋዬ፡ የጋዜኣኣጠኝነት ስነቭምግባር ሰውን እንድታከብር አይፈቅድምንዴ? አብሮህ የሚሰራው አይናማው ቴዲ ካንተ ይልቅ አንደበቱ ጨዋ ነው፡ አቶ ልደቱም ጨዋ ነው፡ አንተ ግን ሰውን መዘርጠጥ ሰብዕናህን እንደሚያሳንሰው የገባህ አይመስለኝም።

  • @SmilingDimSum-if6sb
    @SmilingDimSum-if6sbАй бұрын

    ቴዲ ጸጋዬ፡ የበሰሉ ሃሳቦችን ታቀርባለህ ግን ሰዎችን ያውም ሊወልዱህ የሚችሉ ሽማግሌዎችን እንኳ (አንተ) ብለህ ትዘረጥጣለህ፡፡ Please respect persons with regard to their age and titles.

  • @mekuriaworku3262

    @mekuriaworku3262

    Ай бұрын

    sew slareje bcha kbr aysetewm ye edme guday kehone kesewochu ylk ye parlamaw adarash tlk edme alew be edme kehone esum antu mebal alebet mknyatum sewochu keyesu yeteshale astesaseb yelachewm

  • @getasewtesfaw3363

    @getasewtesfaw3363

    Ай бұрын

    ድሮስ ትችት ላይ የምን ክብር ቅብርጥሴ።

  • @mbenti69
    @mbenti69Ай бұрын

    I'm kind of curious, are you wearing your glasses for a medical reason(lost sight..)or just you feel cool?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345Ай бұрын

    አማራና ትግሬን ጨፍጭፎ ሲያበቃ ውሀ በተደፍ ይላል እሺ ትግሬስ በገዛ ትቢቱ እራሱ ወራሪ ሁኖ ነው ያለቀ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532Ай бұрын

    ከአንተ በላይ በታኝ አፍራሽ ገዳይ ወረበላ በአለም ላይ አይገ ኝም አሁንም ተሥፋ ባለመቁረጥ በምርጫ ብቻ ትላለህ ማጭበርበርህን ተስፋ በማድረግ ማለት ነው ከአሁን በኋ ትወራጫለህ የንፁሐንን ደም ታፈሣለህ እንጂ ከአሁን በኋላ የኢትዮጵያ ጠ!/ሚ ሆነህ መቀጠል አትችልም እኛም እንላለን ተዘግቷል አብይ አ ህመድ አሊ !!!

  • @SmilingDimSum-if6sb
    @SmilingDimSum-if6sbАй бұрын

    ቴዲ፡ (ዮናስ አዳዬም በለው መስፍን አርአያም በለው) የሚለው አባባልህ በርግጥ አንተ potentially ባለጌ መሆንህን ነው ያሳየን፡፡

  • @user-qy5tj3ox8v
    @user-qy5tj3ox8vАй бұрын

    I m sorry to say, your amazing eloquent fact centred ideas are already distorted by your guests who have partial , selfish ,praud,hateful personalities. I don't think you appreciate and supporter of such people. I did not expect you accept their faults,historians. Ethiopian written history is not fact, can you give any evidence from none Ethiopian writers in that time. Example,your presentation on Gada rule.

  • @sultanridwan-jo8pl
    @sultanridwan-jo8plАй бұрын

    Fuck

  • @KeffyalewGebremedhin
    @KeffyalewGebremedhinАй бұрын

    ትክክል! ኢትዮጵያ በመሆኗ እስካሁን አልተደፋችም! ዐቢይ ቀናትና ሣምንታት በቀጠለ መጠን: ሃገራችን ታይቶ በማይታወቅ መጠን አደጋ ላይ ትወድቃለች! የዐቢይ የሰሞኑ ሥኬት ራሱ የሚዘርፋት ገንዘብ በብድር ከወደ ቻይና ይገኝ ይሆናል! ነገ ተጠያቂነቱ ግን የባለሥልጣኖቹ ሁሉ ይሆናል! ባሕር ዳር አቶ አረጋ መጭዉን ቀድመው የቸረዱት ይመስላል!

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadeseАй бұрын

    አን። ጨለማ የጨለማ ልጅ ዓይንክ ጨለማ አይምሮክ ጨለማ አስተሳሰብክ ጨለማ በጨለማ የተዋጥክ በክት ቆሻሻ

  • @SmilingDimSum-if6sb
    @SmilingDimSum-if6sbАй бұрын

    አፍህ ሳዪሳደብና ሳዪዘልፍ መናገር አይችልም? አእምሮህም እንደ አይንህ ጨልሞ ይሆን?

  • @Mitiku-mp7kv
    @Mitiku-mp7kvАй бұрын

    Hager yedefaw abateh melese new Abiy zemeblo dedeb sew new.

  • @dabetejah51
    @dabetejah51Ай бұрын

    ቴዎድሮስ ወያኔን እንዳትረሳ እሺ ሁሌ!!!

  • @addisabebe570
    @addisabebe570Ай бұрын

    You are not truly struggling for the peoples of Ethiopia .

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146Ай бұрын

    ቴዲ ግራ የገባህ ልብ ክፋቱ አንተ የማትረባ የሰው ከንቱ ትላንት ለወያኔ ስታጨበጭብ ዛሬ ያንን ህዝብ በምላሥ ማካለብ ይልቅ ምህረት ጠይቅ ሲዖል እንዳትገባ ደግሞ ለዘልዓለም ሳትሆን ሠለባ ቴዲ ይህ ምላስህ ስንቱን አስጨርሠው የትግራይ ወጣት ደም እርሡ ይፋረደው እየለፈለፍክ ገሐነም ሮጠህ ለመግባት ምንስ አጣደፈህ አንተ የሰው መዓት።

  • @user-bm8mk2yb4x

    @user-bm8mk2yb4x

    Ай бұрын

    Getemeh libeh wulek belual maferia lehodih setaderina endih ferefari tebaki Seton megelecha ena metayaw lik endat mehon new denigay eras

Келесі