ህያው ምስክር ክፍል 2 እንጸልይልሽ ብለው የአጋንንት መንፈስ ሞልተውብኝ የሉሲፈር ሚስት አደረጉኝ፣ Melat Faver

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 145

  • @epheremendale9997
    @epheremendale9997 Жыл бұрын

    ሌሎች እንዲድኑ ስማቸው የገለጥ ይንን ባታደርጉ

  • @muluyezelalem8832
    @muluyezelalem8832 Жыл бұрын

    ሀሉም ሰው ወደ እግዚአብሔር ቃል ማዘንበል አለበት ። በቃሉ ላይ ያልተመሰረተ ህይወት በአሸዋ ላይ እንደተሰራ ቤት ነው።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Жыл бұрын

    እባክሽ እነዚህን የሀሰት ነቢያቶችን ለእነሱ እንኳን ንገሪያቸው ብዙ ሰው በክለዋል እኮ ጌታ ቅንነትሽን አይቶ ሳትፈልጊ በእህትሽ አማካኝነት ስለሆነ በጣም እረዳሽ አጋንንትን ማጋለጥና የእየሱስን ነፃ አውጪነት መመስከርሽ ትክክል ነሽ ተባረኪ

  • @raheltedla6882
    @raheltedla6882 Жыл бұрын

    ስማቸውን ስትገልጡት ነው ትውልድንም ማትረፍ ጌታንም ማስከበር የሚባለው:: ባለመግለጣችሁ ተጠያቂ እንዳትሆኑ

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 Жыл бұрын

    ወንድም ተስፈዬ ጌታ ይባርክህ! ጠይቀህ መስማት ብቻ ሳይሆን ክሊር የልሆኑ ነገሮችን ዝም ብለህ አታልፍም ሰሚውንም ግራ አታጋባም ። ተባረክ በብዙ! እ/ር ፃድቅ ነው!

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Жыл бұрын

    ክርስቲያን መፍራት ያለበት ሃጢያት እንዳይሰራና ጌታውን እንዳይበድል ነው እንጂ ዲያቢሎስን ክርስቲያን መፍራት የለበትም። ኢየሱስ ያለበት መንፈስ ቅዱስ ያለው ህዝብን የሚያክል ብርቱ ህዝብ የለም።

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Жыл бұрын

    እንካን ጌታ ደረሰልሽ ! ግን ስማቸውን ብትናገሪ ጥሩ ነበር ሌላው መጠንቀቅ እንዲችል ! Please

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Жыл бұрын

    ኒቆዲሞስ በዝርዝር ስላላወራች ትንሽ ጥያቄ ሚፈጥር ነገር ነበር። አሁን ግን ተስፍሽ ከልጅነቷ ጀምሮ የነበራትን ሂዎት ስትጠይቃት፣ አባቷ ላይ የነበረ ከፍተኛ አጋንንታዊ የአምልኮ ስርአት በሷ ሂዎትም አብሯት ያደገ ነው። እሚፀልይ ና የሚፃም ክርስቲያን ላይ በምንም አይነት ሁኔታ አጋንንት አይገባበትም ኢየሱስ ልባችን ውስጥ ካለ እሱን ገፍቶ አስወጥቶ እሚገባ ማን ጀግና ኣለ? Never!

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Жыл бұрын

    እንኳን ከዚህ ሁሉ ስቃይ ነፃ ወጣሽ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሰው ጥሎ አያውቅም ልብሽን አይቷል ራራልሽ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Жыл бұрын

    ለምን እውነቱን አትናገሩም እነማን ናቸው?

  • @rosegomez1279
    @rosegomez1279 Жыл бұрын

    ለምንድነው ስማቸውና የቤተክርስያቱ ስም የማትናገሩት ምክንያት ,ታዲያ እንዴት መለየት ይቻላል ካለዛ ምስክርነት ሙሉ አይሆንም, ከየትኞቹ ነው መጠንቀቅ ያለብን ,ህዝቡን ማዳን የሚቻለው የተሟላ information በመስጠት ነው ወይንስ ሌላ ምክንያት አለ, ይቅርታ አልገባ ሰላለኝ ነው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Жыл бұрын

    አዎ ጋዜጠኛው እግዛብሄር ይባርክህ የልቤን ነው የጠየ ካ ት ማጋለጥ ነው ያለባቸው

  • @demessiebelachew
    @demessiebelachew

    ይህን ምስክርነት የሰማሁት ከአንድ ዓመት በኃላ ቢሆንም የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች ሃዋሪያው ጳውሎስ በመንገዱ ላይ አላስኬድ ብሎ ያለውን የትርፍ ማግኛቸውን እንዳዋረደው መንፈሱን የሚያገለግሉትን በስማቸው በመግለፀ ማዋረድ ያስፈልጋል በዕብ ፥ 5 - 8 ሌሎች ለማጥፋት ታማኝ ስይጣን ነፍሰ ገዳዩ አገልጋዮች ናቸውና ነው ።

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Жыл бұрын

    ለምን ማንነታቸውን አትገልፁም ?

  • @asratasfaw7194
    @asratasfaw7194

    ይህንን ድርግት ለምሰሩ ነብያት ነን ለምሉ ባዮች እግ/ር ማስተዋልን ይስጣቸው እኛም እንጠነቀቅበት

  • @getnetmekonnen7185
    @getnetmekonnen7185 Жыл бұрын

    ሰላም ተስፋዬ፣

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 Жыл бұрын

    አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ከእስራት ባርነት ነፃ ስላወጣሽ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ክብሩን እሱ ይውሰድ ተባረኪ ዘመንሽ በምትወጅው ጌታ ቤት ይለቅ

  • @eliasabebe5789
    @eliasabebe5789 Жыл бұрын

    ሐሰተኛ ነብያቱን በስም፤ የቤተክርስቲያኑን ስም እና ሙሉ አድራሻቸውን ማጋለጥ አስፈላጊ ይመስለኛል፡፡

  • @hundemarro4480
    @hundemarro4480 Жыл бұрын

    Thank you for your testimony God bless you!

Келесі