ምህረቱ አላለቀም Ezra Nigussie /Meheretu Alalekem/ ዕዝራ ንጉሴ New Ethiopian protestant Mezemur2024

Музыка

#New protestant mezemur#Ezra Nigussie mezemur# ethiopian worship songs#halewot Emmanuel Church
ለ youtube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸው ዝማሬዎች በቀላሉ ይደርሶታል በዝማሬዎቹ ከተባረኩ share ያድርጉ ተባረኩ
If you are not a family for my chanal pleas subscribe my chanal and be a family it will be simpl to have my songs when i have released thank you for subscribed me and sharing my songs.
you tube chanal
• እግዚአብሄር አያሳፍርም Ezra Ni...
ቢሆን ኖሮ ምህረት የሚያልቅ
ወሰን ገደብ ቢኖረው ልክ
ይቅርታው ቢሆን በቁጥር
ማን ነበር ዛሬ የሚኖር
ያልጠፋነው ከእግዚአብሄር ምህረት የተነሳ ነው
ቸርነቱ አላለቀም
ምህረቱ አላለቀም
በጎነቱ አላለቀም
ርህራሄው አላለቀም
አለቀ ቢል ዛሬ አበቃ
የምህረት በር ተዘጋ
ጨረስኩኝ ቢል ቸርነቱን
ያንጊዜ እንዴት ይኮን ይሆን
የሀጢያታችን ብዛት ቢሰፈር ቢለካ
ለበደላችን ጥግ ቢወጣለት ዋጋ
ኦ እንዴት
እንዴት ይኮን ነበረ ???

Пікірлер: 54

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official22 күн бұрын

    በብዙ ትህትና የምጠይቃችሁ Like share subscribe እንድታደርጉ ነው መዝሙሩ ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ስለሚችል። አገልግሎቴን በተለያየ መልኩ ማገዝ ለምትፈልጉ 0911877278 ልታገኙኝ ትችላላችሁ ተባረኩ።

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official22 күн бұрын

    ቢሆን ኖሮ ምህረት የሚያልቅ ወሰን ገደብ ቢኖረው ልክ ይቅርታው ቢሆን በቁጥር ማን ነበር ዛሬ የሚኖር ያልጠፋነው ከእግዚአብሄር ምህረት የተነሳ ነው ቸርነቱ አላለቀም ምህረቱ አላለቀም በጎነቱ አላለቀም ርህራሄው አላለቀም አለቀ ቢል ዛሬ አበቃ የምህረት በር ተዘጋ ጨረስኩኝ ቢል ቸርነቱን ያንጊዜ እንዴት ይኮን ይሆን የሀጢያታችን ብዛት ቢሰፈር ቢለካ ለበደላችን ጥግ ቢወጣለት ዋጋ ኦ እንዴት እንዴት ይኮን ነበረ ???

  • @tingesmesfin9449
    @tingesmesfin944916 күн бұрын

    እኔ ምህረቱን ጨርሻለሁ ብለኝ ምን እንደምሆን አላውቅም ዝም ብሎ እኔን መማር፣ይቅር ፣ማለት አይደክሙም ምህረቱን በእኔ ላይ ሁሌ አዲስ ነው የኔ ጌታ ስላበዛህልኝ ምህረት አመሰግንሃለሁ

  • @biftukuma5088
    @biftukuma508816 күн бұрын

    “It is of the LORD'S mercies that we are not consumed, because his compassions fail not.” - Lamentations 3:22 (KJV)

  • @MamiBuna
    @MamiBuna8 күн бұрын

    ያልጠፋነው ከእግዝያብሄር የተነሳ ነው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @eshu_genino-2204
    @eshu_genino-220421 күн бұрын

    ይህን መዝሙር ስሰማ ምህረቱን ተማምኜ የበደለኩትን ንስሀ አየገባው at the same time ምህረቱ የሚያልቅ ቢሆን ኖሮ ማንም ሰው እንደማይተርፍ አስቤ ደግሞ በምስጋና ውስጥ እሆናለሁ ውይ ጌታ ቸር ነው ከዚ በላይ ይጨምርልህ በብዙ መዝሙሮችህ መባረክ እንፈልጋለን 🤗🤗

  • @mosesdebebe7817
    @mosesdebebe781718 күн бұрын

    What a song❤❤❤ በዋልዝ ሙድ መዘመራቹ ደስ ይላል

  • @AsterErko
    @AsterErko22 күн бұрын

    ብዙዎች የጌታን ቸርነት ችላ ባሉ ጊዜ ይህ እውነት ተገልጦልሀል አምላክ በብዙ በረከቱ ይባርክህ🙋‍♀️

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v16 күн бұрын

    አሜን❤🙏✨✨🙌ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው

  • @gospelsingertsiontesfaye5815
    @gospelsingertsiontesfaye581519 күн бұрын

    ሀሌሉያ❤ ያልጠፋነው ከምህረቱ የተነሳ ነወ።❤

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቸርነቱ ዛሪም ለኔ አላለቀም ተመስገን አባ አባ ❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @genetworku168
    @genetworku16818 күн бұрын

    ባንተ ውስጥ ይህን ፀጋ ያስቀመጠው ጌታ ይባረክ ተባረከህ ቅር

  • @ezranigussie-official

    @ezranigussie-official

    18 күн бұрын

    አሜን ተባረኪ !

  • @user-ks8pp5st1u
    @user-ks8pp5st1u22 күн бұрын

    😮😮❤❤ ተባረክ

  • @bettyermyas6623
    @bettyermyas662321 күн бұрын

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው !!! ብሩክ ነህ ዕዝራዬ!

  • @birukteshomebura
    @birukteshomebura20 күн бұрын

    God bless you.... ❤ Alalekem😢

  • @biftukuma5088
    @biftukuma508816 күн бұрын

    ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @picacaw5498
    @picacaw54984 күн бұрын

    ❤❤🙏🙏

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch564121 күн бұрын

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🎶🎶😇bro beautiful song as usual

  • @maranatha391
    @maranatha39110 күн бұрын

    ezrayeeee❤❤❤

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen95220 күн бұрын

    Amen Amen🙌🙌 Stay blessed Ezeraye🙌❤️

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene79820 күн бұрын

    May God bless all of you!

  • @ZelalemNegas
    @ZelalemNegas22 күн бұрын

    አላለቀም ምህረቱ ድንቅ ዝማሬ

  • @LilyMilkiyas-zw9ji
    @LilyMilkiyas-zw9ji17 күн бұрын

    ❤❤❤❤ ጌተ እየሱስ አሁንም የማያልቅ ዜማና ቅኔ ለትዉልድ መታነፅ ወደእግ/ር መጠጋት መመለሰ ምክንያትዐያድርግህ እዝርቾ ተባረክ

  • @romariyohhailu2355
    @romariyohhailu235522 күн бұрын

    God bless you brother🙏🙏🙏🙏

  • @ezranigussie-official

    @ezranigussie-official

    19 күн бұрын

    You too!!

  • @Chachu1989
    @Chachu198921 күн бұрын

    ወንድሜ እዝራ አንተ ለዚህ ትውልድ በረከት ነህ... ምህረቱ አላለቀም ወሰን ...ገደብ የለውም እውነት ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @helinatadesse176
    @helinatadesse17622 күн бұрын

    ምህረቱ ለኔ አላለቀም ❤❤❤❤

  • @bekidrums4588
    @bekidrums458822 күн бұрын

    wow🔥🔥

  • @atcanadagamezone6755
    @atcanadagamezone675521 күн бұрын

    you are blessed!

  • @hannabesh6779
    @hannabesh677922 күн бұрын

    Tebarek

  • @mihretissa8773
    @mihretissa877320 күн бұрын

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው ምህረቱ አላለቀም ቸርነቱ አላለቀም ርህራሄው አላለቀም በጎነቱ አላለቀም......Hallelujah 🙏 Stay blessed brother!

  • @betelhemtefera
    @betelhemtefera16 күн бұрын

    Bless u ezraye 🙌🏾🙌🏾🙌🏾 yabzalk

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew13518 күн бұрын

    Yes Tebarekilin!!!

  • @MiracleCh-wq8gx
    @MiracleCh-wq8gx22 күн бұрын

    Ye Egzhbher mihret …. Blessings

  • @girumworku5160
    @girumworku516014 күн бұрын

    Hi My uncle !!! what a beautiful song(Yotor Girum)❤

  • @ezranigussie-official

    @ezranigussie-official

    14 күн бұрын

    Yotorye b!g boy thank you so much !

  • @mekdesmelaku
    @mekdesmelaku21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤💯

  • @user-jn1ip6kf4l
    @user-jn1ip6kf4l21 күн бұрын

    Praise the Lord 🙌🙌🙌 GBU Bro

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne971621 күн бұрын

    Bless you bro

  • @omegatseggia3002
    @omegatseggia300222 күн бұрын

    We love you

  • @redietm.2559
    @redietm.255921 күн бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @kibreabsamuel237
    @kibreabsamuel23721 күн бұрын

    Ezraye you are so blessed ❤!!!! Saw mn yisima alawikim gin ene hulem semahalhu you are a messenger for me!!!!!

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes540019 күн бұрын

    አሜን ምህረቱ አላለቀም በምህረቱ እተማመናለሁ።

  • @solomonayeleofficial
    @solomonayeleofficial22 күн бұрын

    ግሩም ስራ መልካም ዜማ ተባረኩ ህዝራዬ

  • @meleseabu8929
    @meleseabu892921 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ምህረት -🙏🙏🙏🙏

  • @tesstefera6334
    @tesstefera633422 күн бұрын

    ወሰን ገደብ ቢኖረው ልክ.....mn ehon neber, ? thank you JESUS

  • @chuchuliben1352

    @chuchuliben1352

    21 күн бұрын

    Amen!!!

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben135221 күн бұрын

    Amen glory to God!!! Mihretu Alalekem!!!! Mihiretu Alalekem!!!!!!! ......

  • @lydiafeyissa346
    @lydiafeyissa34622 күн бұрын

    God Bless you Ezricho. You are a blessing for generations. Ewnet new yaltefanew ke e/r mihret yetenesa new.

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene79821 күн бұрын

    May God bless you my brothers and sisters!

  • @BlessedTg608
    @BlessedTg60822 күн бұрын

    Another blessing

  • @Hana-dd1wn
    @Hana-dd1wn21 күн бұрын

    God bless you Ezricho

  • @hailemichaelshiferaw4948
    @hailemichaelshiferaw494822 күн бұрын

    አንተ ብሩክ ሰው

Келесі