👉🏾 ህልመ ለሊት ያየ ሰው የወንዝ ፀበል ለመጠመቅ ምን ያህል ጊዜ ይከለከላል❓

የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha

Пікірлер: 7

  • @ericalexeric2361
    @ericalexeric23612 жыл бұрын

    በጣም ይዘገያሉ ለማብራራት ከጊዜ እና ከኮኔክሽን አንጻር ፈጠን ቢል ጥሩ ነው አባታችን ያለመደመጥ እድሉ ሰፊ ነው ነቀፌታ ሳይሆን ችኩልነታችን እና በዳታ በዋይ ፋይ ለሚጠቀሙ ሰዎች እኩል አይሰሙም ስለዚ ፈጠን ቢሉ ከጊዜም አንጻር ማለቴ ነው ካጠፋው ይቅርታ ለማብራሪያው በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EyuelAddis-do5uv
    @EyuelAddis-do5uv2 ай бұрын

    አባ ዲያቆን ልሆን ፈልጌ ግብረ ዓውና ፈፀምኩ ምን ላርግ

  • @bereketbiz
    @bereketbiz2 жыл бұрын

    ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው

  • @alphaomega6974
    @alphaomega69742 жыл бұрын

    ቀልጠፍ ባለ አነጋገር ቢቀርብ በደንብ ቢዘጋጁበት

  • @ericalexeric2361
    @ericalexeric23612 жыл бұрын

    ሌላው ደሞ ቤተክርስቲያን ወጥ የሆነ ነገር አላት የላትም እርሶ አይቻልም አሉ ለምሳሌ ለመፀበል የመጣ ሰው በቃፅላ ማርያም በህልመ ለሊት የተመታ ሰው የተለየ መፀበያ ቦታ አለው እርሶ አይቻልም አሉ ምህመኑ ግራ ለምን ይጋባል? ወይስ በየቦታው የተሰጠ ሁኔታ አለ??? ግራ ስለገባኝ ነው እራቁት መፀበል አይቻልም የሚሉም መምህር አይቻለው ምንድን ነው ይሄ የሆነበት ጉዳይ??? ማንን እንመን የአንዱን አንዱ አይደግፍም ለምን እንዲ ሆናችሁ ለመናፍቅነት የሚዳርገን እንደዚ አይነት ነገሮች ናቸው ብዬ አምናለው

  • @tigistteferatigist824

    @tigistteferatigist824

    2 жыл бұрын

    Beki mabrariya setewbetal bye amnalew,miyawezagb nger alayewbetim,yeteleye chger kale awo bewchi yetelye mefthe ysetalu bilewal

  • @alphaomega6974

    @alphaomega6974

    2 жыл бұрын

    ልክ ነህ መርምረህ ትክክለኛውን ተረዳ ፈጣሪንም ለምን

Келесі