ጒንጒን ! ክፍል ፦ 3 ደራሲ ፦ ኃይለመለኮት መዋዕል ተራኪ ፦ ኢዮብ ዮናስ እና ታፌ ይገዙ

Пікірлер: 13

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha35085 жыл бұрын

    Yemtakirbln hulu betam new yemwidew egzibher yemesgn wendmashn

  • @user-sq9xg1lv2t
    @user-sq9xg1lv2t5 жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ነው ክብር ይስጥልኝ! ወንድማችን እዮባ!

  • @popizewdie8378
    @popizewdie83784 жыл бұрын

    Waw good job.

  • @ye_abam
    @ye_abam2 жыл бұрын

    እዮባችን አንደበትህ እኮ ......ሳይፈለግ እዲደመጥ ይጋብዛል እናመስግናለን ሸዋርዳ እመት ስትል ድሮ እኛ ቤት አስታውስኩኝ ለሴት እመት ለወንድ አቤት ነው ምባለው ትለን ነበር አክስቴ ታድያ ተሳስቼ ጋሼን እመት ካልኩኝ አለቀልኝ😂😂😂😂

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas34023 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k4 жыл бұрын

    ሚገርም ትርካ ነው እዮባ እናመሰግናለን

  • @lilya6824
    @lilya68245 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ከመፃፉ ያባቢው ልዩ ነው በርታ

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z4 жыл бұрын

    ዋው በጣም ግሩም ነው እዮባ ተባረክ አመሰግናለሁ 💚💛❤

  • @reinayammouni7484
    @reinayammouni74845 жыл бұрын

    በርታልን እናመሰግናለን

  • @user-tk8po5ee9v
    @user-tk8po5ee9v4 жыл бұрын

    ከኦሮማይ እና ፍቅር እስከ መቃብር ቀጥሎ ምርጥ ትረካና ታሪክ አተራረኩ ዋው ድንቅ ነው ይመቻችሁ

  • @agreasrtagreasrt6144
    @agreasrtagreasrt61445 жыл бұрын

    THANKS

  • @Ftesgay
    @Ftesgay5 жыл бұрын

    best book

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይገርማል አንተ ስታነብ ፊልም እንደማለት ነውና🙏🙏

Келесі