ጉዞ ወደ እግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ክፍል 1| The Spiritual Means Reading The Holy Bible part 1

#ብጹእ_አቡነ_ሺኖዳ
#ጉዞ ወደ እግዚአብሔር
#መጽሐፍ_ቅዱስ
መጽሐፍ ቅዱስን
1. የራስህ አድርገው
2. አፍቅረው
3. በት ዕግስትና ባለመሰልቸት አንብበው
4. በታላቅ አክብሮት አንብበው
5. በማስተዋል አንብበው

Пікірлер: 10

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat1352 ай бұрын

    እኔ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል የለኝም! ልቤ ህይወቴን ማንነቴን ሁሉ ለውጦ አዲስ ሰው አድርጎኛል! እግዚአብሔር ይመስገን! እስክሞት ድረስ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብና ልጄንም ማስጠናት አላቆምም! ለመጽሐፍ ቅዱስ እኖራለሁ ለመጽሐፍ ቅዱስ እሞታለሁ! የአምላኬ ቃል ጣፋጭ ነው!

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @wweroman5800
    @wweroman58003 жыл бұрын

    ቃሎት ያሰማልን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un7 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lg4lz5hj7g
    @user-lg4lz5hj7g11 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samerasss4719
    @samerasss4719 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @user-rq8kg1lt5u
    @user-rq8kg1lt5u Жыл бұрын

    ደስ የሚል ነው ግን ቁጥር በግህህዝ ስለሆነብኝ እየተደበላለቀ አስቸገረኝ

  • @user-su1tj1ll2d
    @user-su1tj1ll2d Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tekiaberhe1209
    @tekiaberhe12092 жыл бұрын

    Amen qale hiwet yasmaln egziabher blbachin yasadln

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge3 жыл бұрын

    አሜን፫

Келесі