ፀጉርሺን እዴት ነዉ የምትታጠቢዉ አያስቸግርሺም ወይ ለምትሉኝ ተመልከቱ🌺

Пікірлер: 200

  • @alemabebe2674
    @alemabebe26742 ай бұрын

    ኡ😮😮 ደስ ሲል❤❤ በደንብ ያዢው የእግዚአብሄር ስጦታነው ይሄ😊😊 በጣም ያምራል አቦ😊😊❤

  • @TigistFeleke-nz9zo
    @TigistFeleke-nz9zo3 ай бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ blue magic በጣም ጥሩ ነው ፀጉሬ በጣም ምርጥ እየሆነልኝ ነው በቅርብ ነው የጀመርኩት መጠቀም 👌♥️🥰

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    3 ай бұрын

    ውደእደኖርማል ቅባትመጠቀምነው

  • @user-pn4ey4su7b

    @user-pn4ey4su7b

    2 ай бұрын

    እኔም ተስማምቶኛል

  • @wudiehana1992

    @wudiehana1992

    2 ай бұрын

    እኔ በአረጓዴው ገዝቸ አልተስማማኝም

  • @ሥደት
    @ሥደት2 ай бұрын

    ብሉ ማጅክ በጣም ምርጥቅባትነው ልስልስነው የሚያደርገው ብቻ ውድነው እጅ

  • @FatiyaAb

    @FatiyaAb

    2 ай бұрын

    ሰውዲ ስንት ነው

  • @rozalovetube
    @rozalovetubeАй бұрын

    የኔ❤ ትጂዬ በጣም እናመሰግናለን ቡሉ ማጅም የጭቃ ቅባት ምርጥ ነዉ በርችልን ልክ ነሽ ትጂዬ ኮንድርሸን በጣም እጠቀም ነበር ፀጉሬ ሳሳብና ተዉኩት ከእዛ በዛልኝ በአቆምኩ በሁለት አመት ለዉጥ አይቼበታለሁ❤

  • @mhmhdl1112
    @mhmhdl11122 ай бұрын

    ምንድነው እምትጠቀሚው ውዴ ተቅባት ሌላ ምን ትጠቀሚያለሽ

  • @HasinaMohammed-zx2ug
    @HasinaMohammed-zx2ugАй бұрын

    ስንት ነዉ

  • @bontujimma6015
    @bontujimma60152 ай бұрын

    What do you advice me I have thik hair and dry...???🎀🌷🎀

  • @kenenimideksa3918
    @kenenimideksa39183 ай бұрын

    Ba mahale yer halaqa tsagure mafete mendenew?

  • @Selamtub
    @Selamtub3 ай бұрын

    ዋው በጣም አርፍ ነው ውድ❤❤ አንችም ነይቤቴ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube19022 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ዋዉው ማሻአሏህ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn21242 ай бұрын

    ዋዉ ቲጂዬ ሲያምር

  • @cggh6051
    @cggh60512 ай бұрын

    ማሻ አላሂ ፀጉረና ፀጉርሽ በጣም ይመሳስላሊ ሴዉ ባየን እህትማሞች ነዉ እምን መሥለዉ እነም እጠቀማለዉ ብሎማጅክ ምርጥነዉ ተጠቀሙ እህቶቸ ❤❤🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @user-ys1xm6eh3j

    @user-ys1xm6eh3j

    2 ай бұрын

    ስንት ድርሀም ነው

  • @cggh6051

    @cggh6051

    2 ай бұрын

    @@user-ys1xm6eh3j እነ ሳዉዲ ነኝ ድርሀም አላዉቅም በርያልጅ ማረዋ አርባ ርያልነዉ እኛጋ

  • @zuzutube576

    @zuzutube576

    Ай бұрын

    የት ነው ቦታው እማ ሳውዲ ነኝ ልግዛው❤​@@cggh6051

  • @adsalm
    @adsalm3 ай бұрын

    ሰላም የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ፀጉራ አለሽ ይህ ቅባት እኔም እጠቀማለሁ በእውነት በጣም ጥሩ ነው

  • @maqdsmaqds5132

    @maqdsmaqds5132

    2 ай бұрын

    የቅባተለንስም:ነገረኝ:በፈጣሪ:በመላጣቀረሁ

  • @Halema-bi6wu

    @Halema-bi6wu

    2 ай бұрын

    ​@@maqdsmaqds5132 ብሉ ማጂክ የት ነው ያለሽ ቁጥር ልስጥሽ

  • @HannaH-fz5lm

    @HannaH-fz5lm

    2 ай бұрын

    ​@maqብሉማጅክdsmaqds5132

  • @Halema-bi6wu

    @Halema-bi6wu

    2 ай бұрын

    ​@@maqdsmaqds5132 ብሉ ማጂክ ድባይ ከሆንክ ቁጥር እሰጥሻለሁ

  • @MejenTube
    @MejenTube2 ай бұрын

    ቆጆ ትምርርት አሳይተሺናል እህቴ በርቺ

  • @aberashhune
    @aberashhune3 ай бұрын

    ዋው የኔ ውድ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha223 ай бұрын

    Gobeze berchi ema❤❤

  • @slam1281
    @slam1281Ай бұрын

    ፀጉር እሚያበዛ ምድነው

  • @MahiYohannes
    @MahiYohannes3 ай бұрын

    wow ፀጉርሽ ሲያምር 😮

  • @WudeWude-lb1kz
    @WudeWude-lb1kz2 ай бұрын

    የት ይገኛል

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw3 ай бұрын

    እዴት ነሸ ቲጂ በርች እህቴ ጎበዝ

  • @user-bm8ol1th3t
    @user-bm8ol1th3t2 ай бұрын

    Esti arife kibat nigerigne

  • @slam1281
    @slam1281Ай бұрын

    ያምራል ዋው

  • @atalaatala5419
    @atalaatala54192 ай бұрын

    ይሄ ቅባት በጣም ሀሪፍ ቅባትነው እውነትሽን ነው

  • @halimaabdu3317
    @halimaabdu3317Ай бұрын

    Tenkri eht

  • @salamsalem3333
    @salamsalem33332 ай бұрын

    አሺ 🥰🥰💞ታባረክ

  • @zeritutube
    @zeritutube3 ай бұрын

    ቴሌግራምሽ ለምን ተዘጋ

  • @brhinayoutube308
    @brhinayoutube3082 ай бұрын

    ❤❤❤❤ጎበዝ በርቺ

  • @bontujimma6015
    @bontujimma60152 ай бұрын

    Wawoo what hair mashallah❤

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie2 ай бұрын

    ስሙን ንገሪኝ ቅባቱንና ሻፖሽን

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed36372 ай бұрын

    ማሸ አላህ❤

  • @rediettsegaye-ud5oq
    @rediettsegaye-ud5oq3 ай бұрын

    shampo tsegureshen ayakerededebeshem

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael76472 ай бұрын

    ታድለሽ😊

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey2 ай бұрын

    ጸጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ መፍትሔ ንገሪኝ በናትሽ😊

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube50402 ай бұрын

    የወፍጮ ግሪስ ነው የሚመስለው እማይቀልጥ። እኔ ፀጉርን በጣምነው የጎዳው እንኳን ሊያሳድግ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie73292 ай бұрын

    Wat is the name of your hair oil? Pleas letme know.

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    2 ай бұрын

    BLUE MAJIC

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx2 ай бұрын

    ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv2 ай бұрын

    ውዴ እኔ ይሄን ቅባት ነው የምጠቀመው ግን አይጠራምሳ ከፀጉርላይ ታጥቤ ስወጣ ወዙ አድስ እደተቀባሁት ቅባቱ ተቀምጦ አገኘዋለሁ ይሄን ደግሞ አልፈልገውም ምን ሻንፖ ልጠቀም ቅባት እዳይቀር ከፀጉሬላይ በማሪያም መልሽልኝ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret33852 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries35822 ай бұрын

    እኔም ልጀምረዉነዉ አይቸዉ እመሠክራለሁ ፀጉሬ ሢበዛ ደረቅ ነዉ ይሠባበራል መንታ ነዉ ኢንሻአላህ በፀጉሬ ለመደሣት ያብቃኝ😂

  • @user-su1bh5bt2f
    @user-su1bh5bt2f3 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-uj1fk2lp6w
    @user-uj1fk2lp6w2 ай бұрын

    ዋውውውውው

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg2 ай бұрын

    እኔም የምጠቀመው ቅባት ነው እና በጣም አሪፍ ነው ተጠቅሙት ውዶችዬ

  • @Halema-bi6wu

    @Halema-bi6wu

    2 ай бұрын

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው ውዴ ንገሪኝ

  • @user-um2lb7ww4t
    @user-um2lb7ww4t2 ай бұрын

    የትነው የሚገኘውእኔ እፈልግነበር😢😢

  • @ferafera850
    @ferafera8502 ай бұрын

    በስንት ቀንሽ ነው ፀጉርሽን የምትታጠቢው እህቴ እኔ ይሄን ቅባት እጠቀመዋለው ግን ብዙም ለውጥ አላየውበትም ለምንድነው

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa16642 ай бұрын

    ሠላም የኔቆንጆ ዋው ደሥየሚል ጠጉርአለሺ አሳምርሺያዢው. የኔደሞ የቀንድአውጣውን ተጠቅሜ አሳሳብኝ እደትእደሚበርክትልኝ አላውቅም ግን ብሉማጂኩን ገናአልሞከርኩትም እሞክርዋለሁ. ተስማሚተሆነ

  • @user-ir6uy9db6l
    @user-ir6uy9db6l2 ай бұрын

    ❤❤

  • @iWasa843
    @iWasa843Ай бұрын

    እኔ ም ምስክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zed1964
    @zed19642 ай бұрын

    ቲጂዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዞማዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ለፀጉርሽ የለሽ እንክብካቤ ❤❤ ግን የቅባቱ ስም አይታይም

  • @KingVip-qb4sh

    @KingVip-qb4sh

    2 ай бұрын

    ብሎ ማጅክ

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    2 ай бұрын

    Blue Magic ይባላል የቅባቱ ስም

  • @user-bd5iq9dq3e
    @user-bd5iq9dq3e2 ай бұрын

    እኔም በጣም ፀጉራም ነበርኩ ውበቱስ ቆንጆ ነበር ግን ምን ዋጋለው ሳኡዲ ጨረሰው እያየሁት አለቀ ወልቆ ያናዳል

  • @sumeyaAli-cc6ml
    @sumeyaAli-cc6ml3 ай бұрын

    የኔ ፁጉር ብዛቱ ይንችን ካንድ ጎን ያለችዉን ነዉ የሚክለዉ ክክክ

  • @Halema-bi6wu
    @Halema-bi6wu2 ай бұрын

    ብሉ ማጂክ አጠቃቀሙን ንገሪን የራስ ቅሉን ለምን አትቀቢውም

  • @user-of9of2qe3u
    @user-of9of2qe3u2 ай бұрын

    ኧረ ፀጉር የሚያበዛ ነገር ንገሩኝ

  • @sarasahay1
    @sarasahay12 ай бұрын

    👏❤❤❤

  • @HasinaMohammed-zx2ug
    @HasinaMohammed-zx2ug2 ай бұрын

    Blu Magik bcha New Yasadegelshi Ehit 9:22 9:24

  • @ksaaksaa5951
    @ksaaksaa5951Ай бұрын

    የኔዉዉ ዉሃ ሲነከዉ አይሞሸጥም በዘለይ በጠም የጥረል ዉሃ ሲነከዉ ተቆለልፎ ፀጥነዉ ምለዉ አረ የመፍቴ የለህ

  • @kelemtube
    @kelemtube3 ай бұрын

    😂🎉🎉 የኔ ዞማ ረቆይ ለጨምርልሽ

  • @user-sw6nv6kb9t
    @user-sw6nv6kb9t2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-eh6lz3rh3x
    @user-eh6lz3rh3x2 ай бұрын

    Minew libsishin

  • @user-nn2nk6fj3f
    @user-nn2nk6fj3f2 ай бұрын

    Ur hair porosity mndn nw

  • @KenaaAshetu
    @KenaaAshetu2 ай бұрын

    Wowo🥰🥰

  • @HawultAli
    @HawultAli2 ай бұрын

    ፀጉሬእየረገፈአስቸገረኝመላበይኝውደ

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c2 ай бұрын

    እረ እውነቱን ንገርኝ ምንድነው እንድህ ያሳደገልሽ

  • @melonhirut6159
    @melonhirut61592 ай бұрын

    Ebackshe lelja ymhon qebat

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube1132 ай бұрын

    እኔ በነጩ ነው የገዛሁት ግሉ ማጂክ ሰመያዩን አጥቼ እና እዴትነው ይለያያል ወይ

  • @fikrtegesite9726

    @fikrtegesite9726

    2 ай бұрын

    አዎ ልዩነት አለው ሰማያዊውን ተጠቀሚ እሱ ጥሩ ነው ሽታውም አሪፍ ነው።

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam2 ай бұрын

    thanks fore sharing ❤

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    Ай бұрын

    Thanks for watching!

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry3 ай бұрын

    ሰላምሰላም ብያለሁ ቲጅየ ደምሪኝ ቤተሰብእንሁነ ማር

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51322 ай бұрын

    ስሙንንገሩኚ:በማርያም

  • @Hawa-qu3iw
    @Hawa-qu3iw2 ай бұрын

    አሳይኝ እስኪ ዉደ እቃን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72282 ай бұрын

    ብዙ ብሉ ማጅክ አሉ የትኛውን ነው የተቀባሽው ቆንጆ

  • @fikrtegesite9726

    @fikrtegesite9726

    2 ай бұрын

    ሰማያዊ ነው የተጠቀመችው

  • @bettyz9172
    @bettyz91722 ай бұрын

    ምንድን ነዉ ቅባቱ

  • @KingVip-qb4sh

    @KingVip-qb4sh

    2 ай бұрын

    ብሉ ማጅግክ

  • @user-on9jy7yg9g
    @user-on9jy7yg9g2 ай бұрын

    Beretebu tateben kebat snkebaw aykemlem

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k2 ай бұрын

    የኔ ፀጉር በእርጥቡ ቅባት ስቀባው ፀጉሬ ስብስብ ነው የሚለው ዝንት አይልም ምን ላድርገው መፍትሄ ካለሽ ውዷ

  • @HannaH-fz5lm

    @HannaH-fz5lm

    2 ай бұрын

    የኔም😢

  • @Weynshet-br9gu
    @Weynshet-br9guАй бұрын

    ኧረ ከግንባር እየተነቃቀለ ለሚሸሽ ጸጉር መፍትሄ ካለሽ እባክሽ

  • @tenagneworqtenu448
    @tenagneworqtenu4482 ай бұрын

    ሻምፖም ኬሚካል እኮ ነው ውዷ

  • @user-lj5vo1ov1e
    @user-lj5vo1ov1e3 ай бұрын

    ፀጉሬ አረጅም እና ለስላሳነው ግን ብዛት የለውም ምን ላድርግ ሂና እየተቀባሁትነበር ለውጥ የለውም

  • @duhrhidjdjdj2304

    @duhrhidjdjdj2304

    2 ай бұрын

    የኔም

  • @user-ic4nv1yk9f

    @user-ic4nv1yk9f

    2 ай бұрын

    ምስማር በቅባት ስሪና ተቀቢ ይበዛልሻል

  • @user-lj5vo1ov1e

    @user-lj5vo1ov1e

    2 ай бұрын

    @@user-ic4nv1yk9f ከኮናት በሚስማር እና በጥቁር አዝሙድ በስጋ መጥበሻ ቅጠል እያፈላሁ መቀባት ከጀመርኩ 4አመት ሆነኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie47913 ай бұрын

    ብሉማጂከ ያበዛል ወይ?

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    2 ай бұрын

    ያለሰልሳል

  • @FatumaMohammed-ow6fq
    @FatumaMohammed-ow6fq3 ай бұрын

    ቅባቱ የት ነው የሚገኜው

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    2 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ፋርማሲ (pharmacy) ውስጥ አለ $ 1,000 ብር ነው ( አንድ ሺ ብር) የሚሽጠው ~ ብሉ ማጂክ (Blue Magic) ይባላል የቅባቱ ስም.

  • @FatumaMohammed-ow6fq

    @FatumaMohammed-ow6fq

    2 ай бұрын

    @@mimizeniwork4500 ውውውው ኢትዮጵያ 1000 ላኢላሃ ኢለአላህ☝ እኔ ገዝቼዋለሁ ከሣኡዲ ሣኡዲ ሪያድ ነሢም ፋርማሤ ይሼጣል ግን ብሉ ማጂሥ ነው እሚለው ኦርጂናል ይሁን ፎርጂጅ አላቅም በሳኡዲ 60ብር ነው ከሥልሣ ይቀንሣል በድራይቨር ነው ያሥመጣሁት ሻፓ ም ቫልዚን ሥለጠለብኩ 100ሪያል ሠጥቼው ሁሉም 86 ብሪ ሪያል ሳኡዲ ነው አለኝ የእረርሡን ብቻ አልጠዬቅኩም ግን ውድ ነው እያለኝ ነበር ሣኡዲዎች

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir2 ай бұрын

    የት ነው ሚገኘው ቅባቱ?

  • @hewanteshomeashagre

    @hewanteshomeashagre

    2 ай бұрын

    any supermarket gin originalune meleyet yasflegal

  • @HayatEmam-iy3ir

    @HayatEmam-iy3ir

    2 ай бұрын

    @@hewanteshomeashagre እሺ ውዴ አመሰግናለሁ

  • @FatumaMohammed-ow6fq
    @FatumaMohammed-ow6fq3 ай бұрын

    ከነሥሙ የት እንዴሚገኝ ንገሩኝ ለቁጪራ ፀጉር ሥታበጠሩት መልሶ ጪፍርግ ለሚሆን ፀጉር ንገሩኝ ወላሂ ምርር አርጎኛል ሣበጥረው ይበናል በጣምም ይነቀላል

  • @Lguama

    @Lguama

    2 ай бұрын

    በውሀ አበጥሪው ደረቁን ካበጠርሽው ይበጣጠሳል ቆይ ብሗላ አትበሉ የኔ በጣም አሪፍ ነው እዛው ታጥቤ አበጥሬ አስተካክየ ነው እምወጣው ብዙ እንደኔ አረብ ቤት ለምሰሩ እውጭ ማበር እማይመች አለ

  • @FatumaMohammed-ow6fq

    @FatumaMohammed-ow6fq

    2 ай бұрын

    @@Lguama የእኔ መካሪ እኔ ሻዎር ቤት ሆኜ አበጥሬ እሁለት እዛው እጎነጉነውና ሥፈታው በጣም ያምራል ግን ፈትቼ ቀብቼ ላበጥረው ሥል ከላይ ማሻአላህ ከታች አኡዙቢላህ ነው በአማረኛ ተላይ ሥታይ ካይን ያውጣህ ነው ከታች ጪፍርግ ነውልክ እንዴቆላ ሣር ተያይዞ ቁጭ አሠለቼኝ

  • @Halema-bi6wu

    @Halema-bi6wu

    2 ай бұрын

    ድባይ ነሽ

  • @FatumaMohammed-ow6fq

    @FatumaMohammed-ow6fq

    2 ай бұрын

    @@Halema-bi6wu ሣኡዲይ ነኝ እህት አለሜ

  • @FatumaMohammed-ow6fq

    @FatumaMohammed-ow6fq

    2 ай бұрын

    @@Halema-bi6wu አግኝቼዋ ለሁ ሪያድ ነሢም ፋርማሤ አለ ቅባቱ ደግሞም ጡሩ ነው እናመሠግናለን ቆንጂት

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh2 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉ደምሪኚእህት

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz2 ай бұрын

    የትነው የሚገኘው ቅባቱ ማር ሳኡድ ነኝ

  • @Lguama

    @Lguama

    2 ай бұрын

    አለ ብሉ ማጅክ በያቸው እሁሉም ቦታ አለ

  • @rukiya7187
    @rukiya71872 ай бұрын

    ኧረ ይህን ቅባት ጠልቤ ነበርና ያመጡልኝ ግን በነጩነው ግን አልተስማማኝም ለምን ልዩነት አለው እዴ መልሰልኝ እስቲ ይ ያያዛል እንኳንሊፍታታልኝ ወላሂ😢

  • @fikrtegesite9726

    @fikrtegesite9726

    2 ай бұрын

    አዎ ልዩነት አለው ሰማያዊው ጥሩ ነው እኔም እየተጠቀምኩት ነው ሽታውም አሪፍ ነው ሞክሪው

  • @hanasahle6688
    @hanasahle66882 ай бұрын

    ፀጉርሽ በምን ረዘመ እሱ ንገርን ከቻልሽ በእውነት

  • @askaldesie4791
    @askaldesie47913 ай бұрын

    ከፈጣሪ የተሠጠሺ ዝም ብለሺ ተቀመጭ ውደ

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    2 ай бұрын

    ትክክል የኔም ፀጉር በታፋጥሮ ራዥም ነው ዝም ብላው ነው ውህድ ውህድ የሚሉት ጓዳኛዬ ከይቱብ አይታ ያማትጣቃመው ውህድ የላም ግን ምንም ለውጥ የለውም ።

  • @seashenafi8213

    @seashenafi8213

    2 ай бұрын

    Anchima zersch Indien new

  • @kedirseid4532
    @kedirseid45322 ай бұрын

    የቅባቱን ጹሁፍ/ፎቶው በደንበሰ አሳይኝ

  • @missmorsada4165

    @missmorsada4165

    2 ай бұрын

    ብሉ መጂክ ይበላል

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa3 ай бұрын

    ንግስቶዬ የኔ ዞማ አንድ ፀጉር አጣቢ ያስፈልግሻል ዛሬማ ተነከርሽ ሙሉውን😂😂😂😂

  • @LIYAHAYLU

    @LIYAHAYLU

    3 ай бұрын

    😂😂😂😊

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k2 ай бұрын

    ፀጉሬ ይህን ቢያክል ይበቃኛል የሴት ልጅ ዉበቷ ፀጉሯ ነዉ ግን ፀጉርሽ ተፈጥሮ ነዉ ወይስ በእንክብካቤ ያደገ ነዉ

  • @kokabsa1654
    @kokabsa16543 ай бұрын

    ቅባቱ የት ይገኛል ማለቴ ጆርዳን የት አከባቢ ይገኛል

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 ай бұрын

    አማዞን ላይ ያመጡልሻል እማ

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    3 ай бұрын

    የት ነሽ?

  • @user-tl9od9qj2z

    @user-tl9od9qj2z

    2 ай бұрын

    ​@@tigisttube5648አማዞን በዶላር ነው ምንም አልገባኝም

  • @fhhgjg7633
    @fhhgjg76333 ай бұрын

    ትግስትሺ እኔ ከትከሻየ ሲወርዲ ቁርጥነው የማረገው

  • @luluwartube2516

    @luluwartube2516

    2 ай бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ጓደኛ አገኘሁ እኔ በዬ 3 ወር ነዉ የምቆርጠዉ ከአንገቴ ከወረደ ይጨንቀኛል

  • @saratube1538
    @saratube15383 ай бұрын

    ቲጂየ❤❤❤

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 ай бұрын

    ሳርየ አለሺ ደናነሺ እማ

  • @sumeyaAli-cc6ml
    @sumeyaAli-cc6ml3 ай бұрын

    እስቲ ፀጉር የሚበዛ ነገር ንገሪኝ እረ መላጣ ሁኘ ልገባ ነዉ አገር ባልየዉም ፀጉር ይወዳል መፍትሄ ንገሪኝ እዳታልፊኝ

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    3 ай бұрын

    አቦካዶ ቅባት ብታገኝ በጣም አሪፊ ነው ስትታጠቢ ቡና እና ሻንቦ አድርገሽ ታጠቤ በጣም ያበዝል

  • @sumeyaAli-cc6ml

    @sumeyaAli-cc6ml

    3 ай бұрын

    @@amenamenselasa9298 አቩካዶ ዘይቱ አለኝ እሱን ልጠቀመዉ ልታተጠብ ስል ነዉ ወይስ ፀጉር ላይ ቢቆይ ችግር ያመጣል

  • @sumeyaAli-cc6ml

    @sumeyaAli-cc6ml

    3 ай бұрын

    @Beli-KZread እነዝህ ሽታቸዉ ይቻላል በተለይ የሽኩርቱ ይከብዳል

  • @user-zg5qs6gt7v

    @user-zg5qs6gt7v

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    3 ай бұрын

    አረኃዴው ነው ​@@amenamenselasa9298

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi55752 ай бұрын

    ብሉ ማጂክ በጣም ውድ ነው እኮ

  • @user-de6xi5qz5w

    @user-de6xi5qz5w

    2 ай бұрын

    አወ50ሪያልነው

  • @fettiahalbreadi5575

    @fettiahalbreadi5575

    2 ай бұрын

    @@user-de6xi5qz5w ኧረ አንድ መቶ ሀያ እርያል ነው ኑን ላይ

  • @user-de6xi5qz5w

    @user-de6xi5qz5w

    2 ай бұрын

    @@fettiahalbreadi5575 ወላሂእኔዛሬ ገዝቻለሁኝ50ሪያልእህት

  • @FreihaYaissn

    @FreihaYaissn

    2 ай бұрын

    ​@@fettiahalbreadi5575ሀምሲን ነው

  • @ggvfreerrere6429
    @ggvfreerrere64293 ай бұрын

    የኔፀጉን እዳችነው አላሀምዱሊላ ግን የኔ በጣው ነው የሚጨደው ለመላግ አይህሆንም ሞላረገው

  • @Lguama

    @Lguama

    2 ай бұрын

    በርጥብ ቀቢ አለችሽ የኔም አሪፍ ነው ስለሞከርኩት ነው

  • @melonhirut6159

    @melonhirut6159

    2 ай бұрын

    Ara lilejoce ymhonen negarge

  • @user-gy4qf1sx3s
    @user-gy4qf1sx3s3 ай бұрын

    የኔ ዉድ የት ነዉያለሺዉ ቅባቱ የት ነዉ የሚገኘው ዉድ❤❤❤❤

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 ай бұрын

    አማዞን ላይ ታገኝዋለሺ እማ

  • @amuti3541

    @amuti3541

    3 ай бұрын

    እረ ሳኡዲ አለ ሀበሻ ሱቅ እኔ ግን ምንም አልተስማማኝ ጂዳ ከሆሺ ባዋዲ አለልሺ

  • @FreihaYaissn

    @FreihaYaissn

    2 ай бұрын

    ወላሂ ይህ ቅባት በጣም አስጠላኝ ስታጠበው የማይለቅ ጭቃ ሙጭኝ ያለ ጸጉሬ ለስላሳ ነበር ግን ሺቦ አደረግብኝ በዛ ላይ ይነቃቅላል​@@amuti3541

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w2 ай бұрын

    ተቀብቼው የማልታጠበው ፈሳሽ ቅባት ጠቁሙኝ ስወዳችሁ

  • @user-tl9od9qj2z

    @user-tl9od9qj2z

    2 ай бұрын

    የቀይ ሺንኩርት ቅባት

  • @user-xy8ep9pd7w

    @user-xy8ep9pd7w

    2 ай бұрын

    @@user-tl9od9qj2z አይሸትብኝም ሳልታጠበው ወላ እሚሸጥ አለ ቅባቱ

  • @user-tl9od9qj2z

    @user-tl9od9qj2z

    2 ай бұрын

    @@user-xy8ep9pd7w እሚሸጥ አለ ከቀይ ሽንኩርት የተሰራ ሺቶ ሺቶ ነው የሚሸተው

  • @user-ll6th7jc1h
    @user-ll6th7jc1h2 ай бұрын

    ሲፈጥርሽ ረጅም ሆኖነውእጅ

  • @zedohussen1878
    @zedohussen18782 ай бұрын

    ማሻአላህ ነው ጸጉርሽ

  • @raheladinew7542
    @raheladinew75423 ай бұрын

    ይኤ ብሉማጅክ ኦርጅናለና ፌክ አለው????

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 ай бұрын

    አወ አደኛና ሁለተኛ አለዉ

  • @ZEHABUALIAli-qh5ry

    @ZEHABUALIAli-qh5ry

    3 ай бұрын

    ዋጋው ይለይልሻል እናም ኦርጂናል አብቢ

  • @ddd1993d

    @ddd1993d

    2 ай бұрын

    የመጀመርያ የገዛውት ሽታ አልነበረውም መጨረሻ ደግሜ ስገዛው እደሽቶ ነው የሚሸት ወረጅናልና መሆኑ እዴት እናውቅ አለን ??????? ስርልን ፎርጅ​@@tigisttube5648

  • @user-bm8ol1th3t
    @user-bm8ol1th3t2 ай бұрын

    Esti arife kibat nigerigne

  • @salamsalem3333
    @salamsalem33332 ай бұрын

    አሺ 🥰🥰💞ታባረክ

Келесі