ጉሊት - እንቀያየር ከዋዚ ጋር

ጉሊት - እንቀያየር ከዋዚ ጋር #wazi
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 194

  • @mamebedada4032
    @mamebedada40323 жыл бұрын

    Good job 👍 proud of you 👌👌❤️

  • @mechegiya4247
    @mechegiya42473 жыл бұрын

    ይመቱናል አለች 😭😭😭😭😭 የአድስ አበባን ፖሊሶች አላህ ያንሳችሁ ሂወታችሁ በሙሉ ስቃይ ይሁን የኔናት አላህ ይጠብቃችሁ በድህነት ያሳደጋችሁን እናቶች ሳያልፍላችሁ አይለፍባችሁ ደስታን ሳታገኙ አትሙቱብን ያረብ

  • @tgtravel2500

    @tgtravel2500

    3 жыл бұрын

    አይባልም አሏህን ፍሪ ሰው የታዘዘውን ነው የሚሰራ በርግጥ ደስ የማይል ነገር ይታያል ግን ለሰው ጥሩ አትመኚ !! መጥፎን በመስደብ አይደለም የሚመለሰው

  • @karimakarima3740

    @karimakarima3740

    3 жыл бұрын

    Ayibalim igziabiher yekesarin lekesar ye igziabiherinim le igziabiher tebilo tetsifowal silezih mengistim yegibrun yegid yifeligal deha be mindinew mimarew silezih police hiige wetochin mabarer gidetaw new atirqgemih

  • @mechegiya4247

    @mechegiya4247

    3 жыл бұрын

    @@karimakarima3740 በህግ መንገድ ማባረር ይችላሉ ግደታም ነው ግን ይች እናት ምን እዳለች ስሚያት ይመቱናል ነው ያለችው አስበሽዋል እስኪ አንች ራስሽን ፖሊስ አድርጊና እዚች እናት ላይ ዱላ ብትነዝሪ ምን ይሰማሻል እደከብት በዱላ የሚታመንበት አእምሮ ሰላም ሊያሰፍን አይችልም

  • @kasinatube9170

    @kasinatube9170

    3 жыл бұрын

    @@mechegiya4247 ፀሀይ እና ብርድ የሚመታቸው አንሶ ደግሞ እነሱም ይመቷቸዋል ፈጣሪ ይይላቸው ለልፋት እጀራ ምቀኛው መብዛቱ

  • @gogogogo742
    @gogogogo7423 жыл бұрын

    የኔ ማር ትለምጅዋለሽ አለቻት ስታምር ደሞ በዛ ላይ ደስተኛ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ማሬ

  • @mariyametho2619
    @mariyametho26193 жыл бұрын

    የኔናት እውነትም ፀጋና በረከቱ ደስታው ከደሀው ቤት ነው ያለው ተመስገንም የሚለውም ደሀው ነው

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf15973 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እኮ የምትገርም አስማተኛ ሐገር ናት🤔። እናቶች ጉሊት ሽጠው ልጆቻቸውን አሳድገው ቤት ክራይ ከፍለው፣ ልጆቻቹውን አብልተው፣ እረ ብዙ ነጉር ይሰሩበታል መቼስ🤔 በጌታ ምሕታት እንጂ ማይ ይሙት ገንዘቡ በቅቶ አይደለም። ሑሌም ፈጣሪውን አመስጋኝ ሚስኪን ሕዝብ።🙄 እጅግ ያሳዝኑኛል እስከወዲያኛው የሑሉንም ሕይወት መቀየር ቢቻል እንዴት ደስ ይል ነበር ነገር ግን ሕዝብ እንደ ትል ተፍለከለከ በጣም በዛ።🙄 ድሕነቱም እንደዚያው ግን ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን። ወዚ አንበሲት🥰👍 በቱጨማሪም ወዚ ልጅ አለችሽ ለሷም አሲቢላት ኮሮናን መጠንቀቅ አለብሽ ከሰለጠነ ሐገር ሔደሽ ምሳሌ መሖን ሲገባሽ አንቺም እንደሌሎቹ አትሑኚ ከቻልሽ ሰውን ለውጭ።

  • @user-op2zt2oe1j

    @user-op2zt2oe1j

    3 жыл бұрын

    አስማት ሳይሆን እግዚአብሄር የባረካት ሀገር ናት እኛ ፍቅር አጣን እጂ

  • @akelilubezu8874

    @akelilubezu8874

    3 жыл бұрын

    Yes my deer sister everything you say I agree with you

  • @akelilubezu8874

    @akelilubezu8874

    3 жыл бұрын

    Ummu you put the right word for me It's magic living & serviving like that haw our mothers are strong my god bless them amen !!!!!!

  • @ummuyousuf1597

    @ummuyousuf1597

    3 жыл бұрын

    @@akelilubezu8874 life is tragedy over there. People are living within smile without enough money. It is magic . God bless them all.

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube92303 жыл бұрын

    ጎበዝ ጀግና ሴት እኔም ነጋዴ ነበርኩ የዞሬ አያርገውና ዛሬ የመዳም ስራ ሊገለኝ ነው የንግድ ስራዬ በጣም ነው ምወደው ብከስርም ተስፋ አልቆርጥም ነበር እስኪ ሰበሸስክራይብ አርገሐኝ ቅመሞችዬ❤❤❤

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30053 жыл бұрын

    የኔ ናት ወይኔ የኢትዮጵያ እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሌላ ምንም የለኝም🥰😘😍

  • @user-xi9lb9bv2f
    @user-xi9lb9bv2f3 жыл бұрын

    ዌዜ አላህ ያክብርሽ የውነት ትልቅ ሰው ነሽ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81933 жыл бұрын

    ፊቷ ላይ የሚታየው ደስታ ዋዚ ተባረኪ ሰውን ሰው ያደረገው ልብስ ነው ምንኛ እንዳማሩ ቦሰና ። ድህነት አይንህ ይጥፋ ! በዚህ ኑሮ ላይ ቆሻሻ ዘረኝነት ፖለቲካ ተጨምሮበት uffffff አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን !!

  • @onelove4324
    @onelove43243 жыл бұрын

    ዋዚትዬ የኔ ቆንጆ ይቅር በይኝ ሳላውቅሽ በሶሻል ሚዲያ ወሬብቻ ጠልቼሽ ነበር ለካ እንዲ አይነት ሩህሩህ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ...የቦሰና ደስተኛነት እና ፍልቅልቅነት እራሱ ልብን ያረካል ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ ማር

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu16593 жыл бұрын

    አይደለም የአንድ ቀን ደስታ የግማሽ ሰዐት ደስታን ለሰዎች መለገስ ከባድ ነው ዋዚ ነሚሰሪው ስራ አሪፍ ነው በርቺ የኛ አስተዋይ

  • @ESU05
    @ESU053 жыл бұрын

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::::@Yeti

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    ዋዚዬ ብራቦ ጥሩ ነገር የሰራሽው ስራ በጣም ከባድነው ፈጣሪ ይስጥሽ ጨማምሮ

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu31683 жыл бұрын

    ዋዚ አድናቂሽ ስለሆኩ ነው እባክሽ ከcovid19 እራስሽን ጠብቂ🙏😍

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove97803 жыл бұрын

    መቼም ከልመና ይሻላቸዋል ያለውን ሰርቶ ማደር ....🤔 ኢትዮጵያ እናቶች ዋጋቸው ተከፈሎ አያልቅም ክብር ይገባቸዋል ...ዋዚት ተባረኪ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove97803 жыл бұрын

    ማሰክ አትርሱ ኢትዮጵያ ውሰጥ የምትኖሩ እባካችሁን ...😷👈

  • @samritube9007
    @samritube90073 жыл бұрын

    ዋዚ የኔ ውብ በጉጉት ነው የምጠብቀው መልካምነት ላራስ ነው ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay53543 жыл бұрын

    የነብስ ዋጋ ያድርግልሽ።የምትሰጭው አትጪ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey27213 жыл бұрын

    ክብር ለ እትዮጵያ እናቶች🙏🙏🙏

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani28223 жыл бұрын

    በወጣ ይተካ እግዛብሄር ይባረክሽ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo93983 жыл бұрын

    በጣም፤ጥሩስራነው፤ጥሩትምህርትነው፤መልካም፤ስራ፤ለራስነው፤በርቺ፤ቀጥይበት🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🙌🙌😭👏👏👏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46853 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አዚዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ያክብርሽ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd3223 жыл бұрын

    የሠው ልጅ በበፊት ማንነቱ መገመት አግባብ አይደለም ❤❤

  • @esateesate2555
    @esateesate25553 жыл бұрын

    የኔ እናት እግዛብሔር ይክፈልሽ የእውነት እንደዚህ አይነት ሰው ነው መርዳት

  • @asiat4178
    @asiat41783 жыл бұрын

    መተዛዘን ና መረዳዳት ያለዉ ከድሀዉ ማህበረሰብ እኮ ነዉ አላህ የጠብቃቹህ

  • @tgstamre2724
    @tgstamre27243 жыл бұрын

    ወይ አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!ምን ስትይ ይህን አሰብሽ ይገርማል ያብዛሽ

  • @menvisbariazgi4464
    @menvisbariazgi44643 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራሽው ትልቅ ትምህርት ተምራለሁኝ ከዚሁ ለሰትዮው ያደረግሽው ሁሉ ድስ ይላል I wish to help that woman to improve her earnings but I don't know how?

  • @truthteller9493

    @truthteller9493

    3 жыл бұрын

    You can ask waze on Instagram to give you her number 🙏

  • @hannaalemayehunega4985

    @hannaalemayehunega4985

    3 жыл бұрын

    Yes bezalay Desteña nate

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia63483 жыл бұрын

    ዋዚ የሰዉቺን ስልክ ብታስቀምጭ የምንቺለዉን ብንርዳ ጥሩ ነበር

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew76953 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ ሁሉም ቢረዱ ቢሰሩ ጥሩ ነው ብዙዎቹ ከኢንተርቪ በላይ አያደርጉም ያንቺን ፈለግ ይከተሉ ሁሉም !

  • @twinshs8517
    @twinshs85173 жыл бұрын

    ጥሩ ሓሳብ ነዉ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ይስጥሽ

  • @user-ul7ub7gw3l
    @user-ul7ub7gw3l3 жыл бұрын

    የኔ ማር ሰላምሽ ይብዛ ትልቅ ስራ ነው😍😍😍😍😍

  • @martinendres5657
    @martinendres56573 жыл бұрын

    ዋዜ: ተባረኪ!🎁🧡🦋🙏🏾💕🌻🌷💎🌸💐💎

  • @romantsehay7354
    @romantsehay73543 жыл бұрын

    ወይ ወገኖቼ ደሀ ወገናችሁን ስለምትረዱ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ስላደረግሽው በጎ ነገር የመንፈስ ደስታ እንደምታገኝ እርግጠኛ,ነኝ ሰላምሽ ይብዛ ከጀርመኒ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83273 жыл бұрын

    ወይ ድህነት አይኑን ይጥፋ የእኔ እናት መግስት ቦታ ብሰጣቸውና

  • @nardosiyemariyemliji8575
    @nardosiyemariyemliji85753 жыл бұрын

    Enatami edazi new yasdagchign 😭😭😭😭zinabi birdi tsayi satil 😭kebir lenatachin renjim edam ten yistilen enata ehta egzabher yibarkish 😘🤲🤲egzabher be weta yitakaleshi

  • @gogogogo742
    @gogogogo7423 жыл бұрын

    ዋዚዬ የኔ መልካም ምትሰጭውን አትጪ ጌታ ይባርክሽ በወጣ ይተካ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሽ👌👌👍👍👍👍🙏🙏💖💖💖😘😘

  • @truthteller9493
    @truthteller94933 жыл бұрын

    Thank you guys!! The way she talks is so nice & she's humble person too

  • @kechemagara5433
    @kechemagara54333 жыл бұрын

    ጠቃሚ መልእክት ነው፡፡ በጣም እናመሰግናለን

  • @maeritube21
    @maeritube213 жыл бұрын

    የኔ እነት የተሻለ ህይወት ይስጥሽ

  • @christinenardos9830
    @christinenardos98303 жыл бұрын

    Really በጣም አስለቀሰችኝ

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu13633 жыл бұрын

    ጀግኖች እኮ ናቸው የኢትዮጵያ እናቶች

  • @persistence.3322
    @persistence.33223 жыл бұрын

    ዋዝዬ የኔ አስተዋይ 🙏🙏

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede12213 жыл бұрын

    ዋዚዬ ተባረኪ ቃላት የለኝም መልካም አሳቢ ነሽ

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye34393 жыл бұрын

    ዋዚዬ ተባረኪ

  • @farida1771
    @farida17713 жыл бұрын

    የኔውድ ደስ ስትል

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa27763 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @tigesyerga3588
    @tigesyerga35883 жыл бұрын

    በርቺ ዋዚ 👍👍👍👍

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe17903 жыл бұрын

    አላህ ይርዳችሁ እነቶቸ

  • @mariyametho2619
    @mariyametho26193 жыл бұрын

    አሜን አይ ድህነት እናቶቻችን ውብ እኮ ናቸው

  • @zabibas1786
    @zabibas17863 жыл бұрын

    ዋዚ በርቺ

  • @helanfalaka9763
    @helanfalaka97633 жыл бұрын

    ውይይይይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሺ ዋዝዬ መልካም ማዲርግ ለራስ ነው የኔናት ፈገግታዋኮን ይማርካል

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq3 жыл бұрын

    በርች ሰውን እደማሰደሰት የሚህልነገር የለም

  • @meseretfana5200
    @meseretfana52003 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ፕሮግራም

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm46683 жыл бұрын

    Waze eiste Eidne miwedat kale belke asyune Nurlen yene fonka love u somce😍😍😍😍😍

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62033 жыл бұрын

    Beautiful woman she appreciated what she have thank you wazi u z best god bless you

  • @amytk6095
    @amytk60953 жыл бұрын

    ስታምር የኔ እናት❤❤❤ ዋዚዬ በርቺ።

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d3 жыл бұрын

    እንዴ ዋዚ ማለት ወደ እራስሽ ተመልሰሽ ስራየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋዚ በርቺ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo3 жыл бұрын

    ምን አለበት ካሜራ አማኑ የሸሚዟን ቁልፍ እንድትዘጋ ባደርግ የኔ እና በርች እግዚአብሔር አምላክ ካንተጋ ይሁን

  • @persistence.3322

    @persistence.3322

    3 жыл бұрын

    ምን አሳየስሽ የሚያስፈልገውን ስሚ አልበላሽን አትከኪ አጉል??ስንት አይነት ሰው አለ

  • @helen-zw7xo

    @helen-zw7xo

    3 жыл бұрын

    @@persistence.3322 እረ እባክሽ ምን አሳየሽ ውጭ ማናባሽ ጠየቀሽ

  • @talkingeez3512

    @talkingeez3512

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው መናገር ነበረበት ፣የምትሳደቡ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይማራችሁ።

  • @barkontube5010

    @barkontube5010

    3 жыл бұрын

    Ewnet new binegrat menale wey bayasay

  • @tiruworkadmasu8485

    @tiruworkadmasu8485

    3 жыл бұрын

    Yes you are right he should have told her

  • @kalebkeberom5303
    @kalebkeberom53033 жыл бұрын

    You doing really great 👍. This is a big thing, for the public. I feel like it should be on a tv channel. Respect ✌️🏿.

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu84853 жыл бұрын

    The lady is so beautiful and happy God bless you

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay86693 жыл бұрын

    አንቺን ነው ካባ ማልበስ። ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣት!!

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay53543 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዋዚ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu32513 жыл бұрын

    ዋዚየ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሺበት ያድርስሺ ተባረኪ

  • @hiwot1228
    @hiwot12283 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt23913 жыл бұрын

    Tebareki

  • @user-nr7dr5cb5z
    @user-nr7dr5cb5z3 жыл бұрын

    ርምን ላድርግሺ ዋዚ የኔማር ተባርኪ

  • @christinenardos9830
    @christinenardos98303 жыл бұрын

    Wz በጣም እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @saradesat7471
    @saradesat74713 жыл бұрын

    ,ክርስቶስ ያለሽን ሁሉ ይባርክ ልብ ጤና ይስጥሽ ዋዚት ትልቅ ሰው እመብራሃን አትለይሽ

  • @yeneneshmegersa1117
    @yeneneshmegersa11173 жыл бұрын

    ዋዚ የኔ ቆንጆ በርቺ መልካም አስተሳሰብ አዎ ስራ አይናቅም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @jossysquad8941
    @jossysquad89413 жыл бұрын

    ደብ የሚባሉት ምናለበትይ ቢተዋቸውይ ከባድነውይ 🥲

  • @Tube-mt9by
    @Tube-mt9by3 жыл бұрын

    ወዝ ያኔ ቆንጆ .ድሮም እወድሸለው.ዘሬ ዳሞ የበለጣ ወዳድኩሽ.ሁሉም እንድ ብተገገዝ.እትዮ ዳሀ አይኖርም ነበር

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi19043 жыл бұрын

    Ay nuro egzaber yestesh tebareki

  • @battyyone9974
    @battyyone99743 жыл бұрын

    ዋዚዬ ምርጤ በርቺልኝ

  • @danayithabte4733
    @danayithabte47333 жыл бұрын

    She is so beautiful 💜💜💜

  • @user-wk7yx2xt9w
    @user-wk7yx2xt9w3 жыл бұрын

    ዋዚዬ እወድሻለው በጣም !

  • @user-yx1ru6fs5f
    @user-yx1ru6fs5f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የልጅ አዋቂ 😥😥

  • @saramohammad969
    @saramohammad9693 жыл бұрын

    አላህ ስጥሽ ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @RRuth8852
    @RRuth88523 жыл бұрын

    Very interesting enamesegenalen

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran13283 жыл бұрын

    ዋዚ እንኳን ወደ ሀገርሽ ገባሽ በጣም ስርአት ያላት ሴት ሆነሻል ለሌሎቹ እህት ወንድሞችሽ አዛኝ ሆነሻል

  • @gosakebede8750
    @gosakebede87503 жыл бұрын

    Yene wude enate ❤❤❤❤

  • @user-ly9bs5ff8z
    @user-ly9bs5ff8z3 жыл бұрын

    Gobazii enqojo

  • @markonhede745
    @markonhede7453 жыл бұрын

    ቁዋጥረሽባት ነው ያቀዘቀዝሽው ሃሃሃሃ በጣም አሪፍ ነው ዋዚ

  • @user-rd5cv1zc9j
    @user-rd5cv1zc9j3 жыл бұрын

    ዋዚዬ በረካ ሁኚ ውድድድድድድ

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit9243 жыл бұрын

    Wazi Egziabher ybarkshi Ewnet

  • @selamawittegegn8648
    @selamawittegegn86483 жыл бұрын

    wazi love

  • @user-uz1mr3km1c
    @user-uz1mr3km1c3 жыл бұрын

    አላህ ኢትዮጲያን ከችግር ያውጣት

  • @tishonjesus4322

    @tishonjesus4322

    3 жыл бұрын

    ❤️

  • @user-ib3tm7zy4y

    @user-ib3tm7zy4y

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot56003 жыл бұрын

    ዋዚዬ የልጅ አስተዋይ

  • @negatwamaru3303
    @negatwamaru33033 жыл бұрын

    Tebarke

  • @yoditewuob
    @yoditewuob3 жыл бұрын

    ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t3 жыл бұрын

    የኔእናት

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse3 жыл бұрын

    Tbarki, 💗💗💗💗

  • @mahubetube6317
    @mahubetube63173 жыл бұрын

    በርችዉድ

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye34393 жыл бұрын

    ህይወት ከባድ ነው

  • @adamia3883
    @adamia38833 жыл бұрын

    Egzabher yebarkshe ehete ❤️🕊️🕊️🕊️🙏

  • @marthagatchawe4864
    @marthagatchawe48643 жыл бұрын

    ስትቀባባ ስታምር

  • @abeltilahun8563
    @abeltilahun85633 жыл бұрын

    nice pro wazi

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z3 жыл бұрын

    ሎሚ አንድፍሬ 6ብር እዝግኦ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @infinity325
    @infinity3253 жыл бұрын

    Waz ❤️

  • @ferhwottadess6012
    @ferhwottadess60125 ай бұрын

    ዋዚዬ: የኔ: ቆንጆ: ጨምሮ: ጨማምሮ: ይስጥሽ:

  • @user-yx1ru6fs5f
    @user-yx1ru6fs5f3 жыл бұрын

    Waw 💗

Келесі