ጉድ የሚያስብል ቦታ ቤት ሰርተው መኖር የጀመሩ ሰዎች Abel Birhanu

Ойын-сауық

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 96

  • @surafelsura5107
    @surafelsura51072 жыл бұрын

    አቤል እባክህን ለሁለተኛ ጊዜ እጠይቅሀለው በኢትዮጲያ የተዘረፋ የጥንት መፅሀፎች ማን ማን ሀገር እደሚገኙ እናም እዚህ የቴክኖሎጂ ደረጃ እዲደርሱ መፅሀፎቹ ምን አይነት አስተዋፅኦ አደረጉ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX11112 жыл бұрын

    አቤላ እንኳን ተወለድክልን መልካምልደት ይሁንልህ ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥህ እግዚአብሔር ።

  • @aaegrnshnea1331

    @aaegrnshnea1331

    2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው አቤሎ በየሀገሩ ሰንተ ነገር አለ

  • @smeraateobia6314

    @smeraateobia6314

    2 жыл бұрын

    انت كويت بنقابي ماشاءالله

  • @Tube-bg7nu
    @Tube-bg7nu2 жыл бұрын

    መልካም ልደት አቤላ 🍮🍯🍫🧁🍷🍬🍭እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ከዚ በላይ ስኬት በስኬት የምትሆንበት አመት ያድርግልህ ✈💗💗💘

  • @dibo1415
    @dibo14152 жыл бұрын

    ድንቅነው አቤላ እናመሰግናለን እንኳንተወለድክ 💜💐 በሚቀጥለው ስለስራ ፈጠራ አቅርብልን🙏

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke30802 жыл бұрын

    መልካም ልደት አቤላ እንኳን ተወለድክ በመወለድህ ይሄዉ ሞትና መከራ ብቻ በሚሰማበት በዚህ ጊዜ እንዲህና ወጣ የሚያረገን ነገር ታሰማናለህ አመሠግናለሁ ።

  • @Yejutube4381
    @Yejutube43812 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ስለ መረጃወችህ በዚሁ መልካም ልደት ይሁንልህ🙏

  • @surajkl5674
    @surajkl56742 жыл бұрын

    ይህንን የምታዪት ሁሉ በሰላም ያኑራችሁ

  • @rozina3913

    @rozina3913

    2 жыл бұрын

    አሜን ውድ

  • @piyassatube3496
    @piyassatube34962 жыл бұрын

    አቤላ ትችላለህ😍 ይሄን commet ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላቹበት ሰላሙን ያብዛለቹ😍

  • @zaharaaberelat440
    @zaharaaberelat4402 жыл бұрын

    Abelo betam arif new gn ahun sle 8 dimension video sraln

  • @53067
    @530672 жыл бұрын

    አቤሎ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት🎂 🍾 እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @miftahkemal9076
    @miftahkemal90762 жыл бұрын

    በጣምነው የምወድህ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo66912 жыл бұрын

    አቤል እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ውድ ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ነገ ጉዞ ወደ እናት አገሬ መልካም ጊዜ

  • @bitanyadereje1572
    @bitanyadereje15722 жыл бұрын

    Melkam lidet abel inkwan teweledk 🎂

  • @kirubelbirhanu918
    @kirubelbirhanu918 Жыл бұрын

    Wow wow thanks abela amazing

  • @getenettadesse5901
    @getenettadesse59012 жыл бұрын

    አቤላ ኑርልኝ

  • @lammiiroba682
    @lammiiroba6822 жыл бұрын

    Sal jawar saralana please

  • @genethailemariam8224
    @genethailemariam82242 жыл бұрын

    Happy Birthday Abela 🎂 betubowsti yeminorew ygermal

  • @genetgebreselase5918
    @genetgebreselase5918 Жыл бұрын

    ጎበዝ ልጅ አቤልሻ በርታልን ከፖለቲካ ቅራቅንቦ ወደ ጠቅላላ እውቀት

  • @adissapp6197
    @adissapp61972 жыл бұрын

    አቤል ምርጥ ትምህርት እስኪ ለኛ ለሥዴተኞቺ ከትንሺ እዴት መነሳት እዳለብን ባለን የምንነሳበትን ነገር ምርጥ ትምህርት አስተምርን በርግጥ ብዙ የሚገርም ነገሮቺን ተምርናል እናም ብዙ እዳለን እኛ አጄማመራቺንን እዳጠፍን ይስማኛል

  • @Xaayituufekeremariam
    @Xaayituufekeremariam2 жыл бұрын

    ገራሚ ነው አቤል

  • @comcell4351
    @comcell43512 жыл бұрын

    አቤሎ ይህንን ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ትባርክ ወንድሜ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh58882 жыл бұрын

    yenezih gud newu meret wust yemnorewma betam ygermal thank u slemerejaw

  • @rosakejela1459
    @rosakejela14592 жыл бұрын

    Yigermal 1,2 betam asgerimognal Abelo ante yemitakerbachew hulum gud yemiyasbilu nachew bertalin

  • @KedirEshetu-ny5yz
    @KedirEshetu-ny5yz Жыл бұрын

    I apprecite you

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam37822 жыл бұрын

    Welcome abelo baga naga dhufte 👌👌👌🌷🌷

  • @gechoogamer6435
    @gechoogamer64352 жыл бұрын

    3 ይመችህ

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od2 жыл бұрын

    በጣም ኣሥገራሚነዉ ደሥታ ቀላል ነዉለካ ፍላጎታችን ካልበዛ በቀር

  • @samuelwubneh4144
    @samuelwubneh41442 жыл бұрын

    አቤሎ እባክህ በደህንነት ካሜራ የተቀረጹ አስደንጋጭ ክስተቶችን ስራልን

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla45002 жыл бұрын

    እኔ ያስገረመኝ ትቦ ውስጥ የሚኖሩት ናቸው

  • @esayasberhane5454
    @esayasberhane54542 жыл бұрын

    Very nice 👍

  • @fuadjigri5003
    @fuadjigri50032 жыл бұрын

    Respect 🙏🙏❤️

  • @yabyh3276
    @yabyh32762 жыл бұрын

    HAPPY BIRTH DAY Abela

  • @yostitube1225
    @yostitube12252 жыл бұрын

    three of them amazing

  • @dawitmola5680
    @dawitmola56802 жыл бұрын

    Please natural vs social studies❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeynabtube1963
    @zeynabtube19632 жыл бұрын

    በጣም አስገራሚ አይዱኒያ ላንዱ ሜዳ ላንዱ ዳገት ናት በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-cq4df3qw3h
    @user-cq4df3qw3h2 жыл бұрын

    Happy birthday 🎂 🎉 Betam yigermal endehim ale

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube81912 жыл бұрын

    እንኳን ተወለድክ የኔ ቅን ወንድ. እንኳን ለዝች ቀን በሰላም ደረስክ 💞💞💞💞💞👈 እሙገርም ነው ዋው በርታልን የኔ ወንድም💞💞💞👈

  • @mafitechtube6924
    @mafitechtube69242 жыл бұрын

    Abel melkam lidet ewedkalew

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub97092 жыл бұрын

    ለምንድነው ቦሌ መንገድ ያልተዘጋው 😁😃 በነገራችን ላይ አቀራረብህ ማሻአላህ ነው

  • @eyoba1969
    @eyoba19692 жыл бұрын

    Abea 1gna neshko tamchitognal abate

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru51022 жыл бұрын

    እንዃን ተወለድ፡

  • @user-pc8ln5uu5n
    @user-pc8ln5uu5n2 жыл бұрын

    ሠላም ሠላም🙏🙏👍

  • @ma9546
    @ma95462 жыл бұрын

    i am proud of you A/B

  • @fetasport8012
    @fetasport80122 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም

  • @sagnman4864
    @sagnman48642 жыл бұрын

    Wow it is good video wowowowow

  • @nahom1888
    @nahom18882 жыл бұрын

    woow abela

  • @wudinesh2337
    @wudinesh23372 жыл бұрын

    Wow Amazing 😳

  • @sewlesew8135
    @sewlesew81352 жыл бұрын

    የ ኒዮርኳ አንደኛ ናት አረ አቤሎ ለስራ ተፍ ተፍ ስለምቲ አንድ ቦታ ካጋጠመሽ ለኔም አሳውቂኝ

  • @uaeuae7039
    @uaeuae70392 жыл бұрын

    Wowow 😥😥🥰

  • @worknehzeleke8999
    @worknehzeleke89992 жыл бұрын

    Happy birthday abela

  • @biniblack1853
    @biniblack18532 жыл бұрын

    happy birth day my brother 🎂🎂🎂🎂

  • @kamashbirhanu2630
    @kamashbirhanu2630 Жыл бұрын

    ስለ james web telescope ለምን አትሰራም

  • @user-mh8jm7rz5q
    @user-mh8jm7rz5q Жыл бұрын

    የቱቦው በጣም ገራሚነው

  • @sararaya158
    @sararaya1582 жыл бұрын

    መልካም ልደት አቤሎ🎉🎉🎉🎂🎂

  • @hiwetwomdimagegn6873
    @hiwetwomdimagegn68732 жыл бұрын

    መብራት የገረማል

  • @Lovely27735
    @Lovely277352 жыл бұрын

    አቤሎ ዘግይቼም ቢሆን ኮሜንት ላይ አየሁ እናም እኔም መልካም ምኞቴን ልግለጽልህ ረጂም ዕድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ስራህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እንኳንም ተወለድክ 🍩🍰

  • @yeonline
    @yeonline2 жыл бұрын

    ወይ ጉድ እውነትም ጉድ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash41212 жыл бұрын

    ye megemereyawe yasedenkale...

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub97092 жыл бұрын

    ትቦ ውስጥ የሚኖሩት ሰዎች ቆሻሻው በየት እያለፈ ነገር በጣም የሚስገርም ነገር ነው

  • @prophetmeku3630
    @prophetmeku36302 жыл бұрын

    አይ የሰው ልጅ መከራ

  • @letakoricho9114
    @letakoricho91142 жыл бұрын

    መልካም ልደት

  • @rozina3913
    @rozina39132 жыл бұрын

    አቤላ😘

  • @Lovely27735
    @Lovely277352 жыл бұрын

    ወይጉድ የማይሰማ ነገር የለም እንደው ይህች ምድር ያልያዘችው ነገር የለም ይገርማል።

  • @surajkl5674
    @surajkl56742 жыл бұрын

    happy birthday

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_2 жыл бұрын

    ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለ ጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። thank you thank you

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f2 жыл бұрын

    የትቦው አስገርሞኛል እውነት

  • @ruthwondie8234
    @ruthwondie82342 жыл бұрын

    bet yelgnem tru mela new

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim82482 жыл бұрын

    💕👍👍🙏🙏🙏🤲🤲

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla48682 жыл бұрын

    እንዲህም ይናኖራል ይገርማል

  • @abinetkidanemihretabera633
    @abinetkidanemihretabera6332 жыл бұрын

    Batam dessi yemile ena astemar Zena new

  • @alehabesha4369
    @alehabesha43692 жыл бұрын

    happy birthday🍩

  • @rainfallforsleepandrelax148
    @rainfallforsleepandrelax1482 жыл бұрын

    Please post video how to Make Money Watching Videos Online

  • @hayelommery4632
    @hayelommery46322 жыл бұрын

    ❤❤😍😍

  • @derarmohammad3195
    @derarmohammad31952 жыл бұрын

    🤩🥰😘😍

  • @dawitmola5680
    @dawitmola56802 жыл бұрын

    Please natural vs socual srudies❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronfikir3385
    @meronfikir33852 жыл бұрын

    እውነተኛ ታሪክብነው ዎይስ ፊልም ነው??

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu61992 жыл бұрын

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @wezotube6382
    @wezotube63822 жыл бұрын

    Ere ablea sel Pablo Escobar yesera 😭 le 15 gizy seteyek 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelbirhanu1

    @abelbirhanu1

    2 жыл бұрын

    ይሰራል 🙏🙏

  • @hermonfinan434
    @hermonfinan4342 жыл бұрын

    1❤❤❤❤

  • @luciaviglio8736
    @luciaviglio87362 жыл бұрын

    1 the tanal or tub 2, the trash house

  • @abrahamberhanu8888
    @abrahamberhanu88882 жыл бұрын

    HBD🍰🍰

  • @zenaaddis7773
    @zenaaddis77732 жыл бұрын

    1

  • @IYOASful
    @IYOASful2 жыл бұрын

    ከጉድ ሌላ ርእስ የለህም?

  • @naimaadem4724
    @naimaadem4724 Жыл бұрын

    2

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda81362 жыл бұрын

    የቱቦ ውስጥ መኖርያ ገርሞኛል

  • @brtkan8802
    @brtkan88022 жыл бұрын

    የመጀመሪያው

  • @gebeyehudesaledn6031
    @gebeyehudesaledn60312 жыл бұрын

    ባለ አውሮፕላኑ የታደለ ነው እስኪ ይታይህ ሁሌ በሀሳቡ አየር ላይ!!!!!

  • @nesanetbelayeneh4224
    @nesanetbelayeneh42242 жыл бұрын

    3setegaw

  • @robelwondie1459
    @robelwondie14592 жыл бұрын

    erthe

  • @user-ph3rn4cc6f
    @user-ph3rn4cc6f2 жыл бұрын

    አንተ ትለያለህ በረታ

  • @melesedesiye6599
    @melesedesiye65992 жыл бұрын

    Follow አደርገኝ በእናትህ Jiren 928

Келесі