ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ዘመካኒሳ ሚካኤል

በየሳምንቱ ረቡዕ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ማቴ 10፥2
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
የካቴድራሉ የመጽሐፍ መምህር

Пікірлер: 40

  • @messeretshibeshi3245
    @messeretshibeshi32452 жыл бұрын

    ፈጣሪያችን ለቤተ ክርስትያናችን እንደ እናንተ ያሉ መምህራንን ስለ ሰጠን ዘወትር ክብርና ምስጋና ይድረሰው፣ ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን፣በጉጉት የምንጠብቀው ትምሕርት ነው

  • @user-px8fg8nk4u
    @user-px8fg8nk4u2 жыл бұрын

    መህምር የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ደስ የሚል ትምህት ነዉ በቤቱ ያፅናልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g2 жыл бұрын

    መምህራችን የአንተን እምነት እና ፀጋውን ያድለኝ በረከትህ ይደርብኝ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37552 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31192 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሐዋርያው የቅዱስ ጴጥሮስ በረከት ይደርብን

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c6 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔርን የማመሰግንበት መምህር ነውት ክብር ለስሙ በጣም የምደንቀኝ ኣስተምርውት የነበረ ርእስ መልሰው ስያስታውሱት ለማመሰገን ቃላት መምህር

  • @user-mt6mg3jf6z
    @user-mt6mg3jf6z2 жыл бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን የሐዋርያው የቅዱስ ጱጥሮስ በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማል ከከንቱ ውዳሴ አምላ ቅዱስ ጴጥሮስ ይጠብቅልን

  • @user-fb1jj3fd6o
    @user-fb1jj3fd6o2 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይውትያስማልን አሜን

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሜያስተምረን የሜመክረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-gu9jt5bf8k
    @user-gu9jt5bf8k2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት ምነው ባያልቅ ሰአት ባይገድብ የሚያስኝ ትምህርት ነው ቤተክርስቲያንን ይበልጥ የምንወዳት እንዲህ ምሥጥራቶችዋን ስንረዳ ነው ተመስገን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema71142 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u2 жыл бұрын

    ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tubeRohobot
    @tubeRohobot2 жыл бұрын

    ቃለህዎት ያሰማልን መምህራችን በእውነት

  • @danielfikru3917
    @danielfikru39172 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen Memihr!Ye kidusan amlak kezi belay yemtagelegelbeten tsega yabzaleh.

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe30952 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!❤

  • @user-ih9yw4dy8p
    @user-ih9yw4dy8p3 ай бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምርራችን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe30952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu60372 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልንመ መምህር

  • @salamrita2646
    @salamrita26462 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mesiyalemy430
    @mesiyalemy4302 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @birknshadane5722
    @birknshadane57222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tube896
    @tube8962 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou23772 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dawitdebebe2708
    @dawitdebebe27082 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬዬ

  • @gashawtesfaye2652
    @gashawtesfaye26522 жыл бұрын

    ውድ መምሕራችን ከዘመናት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ሁኔታ በትክክል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ እኛም እንዲህ በእውነት ላይ የተገነባ መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውቀት ካለን ማንም ፩ ወር አዳራሽ ተመላልሶ ጌታን ተቀበል አይለንም በተላይ አዲስ ኪዳንን በደንብ አስተምረን ስለ እየሱስ ክርስቶስም በደንብ ስበከን እየሱስ እሚለው ቃል የጴንጤ እንደሆነ ተደርጎ እሚታይበት አስተሳሰብ መቀረፍ አለበት ከእኛ በላይ እነሱ አያውቁትም እነሱም እንደአዲስ ስለ እየሱስ ሊሰብኩን አይገባም ቃለ ሀሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq2 жыл бұрын

    kale heyotin yasemalin

  • @user-nb5kc7lq4g
    @user-nb5kc7lq4g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ወላዲት አምላክ ይስጥልን አሜን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን አሜን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone13562 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን(፫) ወንድማችን ትምህርቱ ክፍል 1 ,2 እያላቹ ብትፅፉለት ከይቅርታ ጋ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre70122 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @bernitube8363
    @bernitube83632 жыл бұрын

    በጣም የምወድህ መምህሬ ሁሌም ይህንን ለሁሉ የሚሆን መልካም ምግብ ሥለምታዘጋጅልን አመሰግናለሁ። ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @wubalemtadese2293

    @wubalemtadese2293

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራችንእድሜናጤናያብዛልንመምህርአሜን

  • @zemenaymengazemenaymenga1538
    @zemenaymengazemenaymenga15382 жыл бұрын

    Memehir kale hiwot yasemalen

  • @mimigetu888
    @mimigetu8882 жыл бұрын

    Egzyabuar yasetalagn abatachan. Edman tana yachamerlot. Betam tekekel nagar new yalot. Enagn orthodoxsoch ya kedos mikhail lijoch nan yamagamarayawan hayamanot yasabakalan balanebat tienetan manor nawa yameshalan. Kazam ezam eyalan woara malakakam ayatakemem. Auenem badegame Egzyabuar yasetalan kal ueyawat yasamalan.

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን እስኪ የቴሌግራሙን ጉርፕ ስም ንገሩኝ

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas34022 жыл бұрын

    አሜን!ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን!

Келесі