No video

ጉልበትን የሚያርደው መንፈስን የሚያድሰው ድንቅ ስፍራ - አቡነ የማታ ገዳም | የኔ ስጦታ

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 71

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda18886 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @user-zd2vt5np7c
    @user-zd2vt5np7c6 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን።

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita78006 ай бұрын

    May Almighy protect Ethiopian people in the whole different regions/May Peace return back to all Ethiopian suffering people in the whole different remote regions!!

  • @selamkibret6317
    @selamkibret63176 ай бұрын

    አንደው ለገዳሙ ክብር አንካን ምን አለ ነጣላ ብትለብሱ, ይሄ የተቀደሰ ቦታ ነው አስጎብኚውም ብትሆን, ባታምኑበትም አንደው ለክብሩ ስትሉ

  • @user-wc3xm5us2x

    @user-wc3xm5us2x

    6 ай бұрын

    ትክክል ነጠላ መለበስ ነበረበት

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    6 ай бұрын

    Kibir benetela mareg ayidelem beemnet engi. Ethiopia esti nigerun min liyu adrigachu new liyu liyu yemitilut ers bersu yemichares fitsum kepoletika yemayirik tewahdo yemibal betechinet ayidekechim endie. Yetornet Negarit yemideregilat beyezemenu ligochiwa berasua fikad wede tornet yemitilik. Minim yeteshale emnet yelenim. Enante liyu nen yemitilut minim akayenim.

  • @tigray460
    @tigray4606 ай бұрын

    የትግራይ አባቶችን የእጅ ስራ ለውጪ ሰዎች መስጠት በጣም አሳፋሪ ስራ ነው።

  • @sunem4409
    @sunem44096 ай бұрын

    ጎሕ የአካባቢው ስም ሲኮን የስሙ ታሪክ አመጣጥ ከታሪኩ እንደሰማቹት ሁኖ ሳለ ብርሃን የሚል ትርጓሜ አለው ....ወስብሐት ለእግዚአብሄር

  • @natimub6879
    @natimub68796 ай бұрын

    Thanks bro I love those innocent , peaceful and beautiful people thank u agin to show us Our political please look this people how straggling to survival

  • @ok-il2ek
    @ok-il2ek6 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን

  • @Gracefull-ok9lr
    @Gracefull-ok9lr6 ай бұрын

    Tigray is so beautiful ❤❤❤

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው christian

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie65326 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-nb5tk3tx5h
    @user-nb5tk3tx5h6 ай бұрын

    Thank you bro for sharing

  • @habtamumanemeketotkifle3829
    @habtamumanemeketotkifle38296 ай бұрын

    ሀገሬ ይቅር በይኝ😢

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Roommateforever
    @Roommateforever6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @warrior5847
    @warrior58476 ай бұрын

    What is amazing to me is how the people of Tigray brave and forgiving people i know the people even in that deadly war different kinds of people from different corners of Ethiopia was leaving peacefully no one intimidated or attacked them ,indeed different people.❤

  • @alebeltsegayetessema6185
    @alebeltsegayetessema61856 ай бұрын

    አርት ቲቪ ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የወንድ ገዳም ነው ወይንስ የሴቶችም ነው የአባታችን የአቡነ የማታ በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቃን

  • @askualh2360

    @askualh2360

    6 ай бұрын

    Abizagnawu gize Wendochi nachewu gin wendim setim yigebalu

  • @bekibini

    @bekibini

    6 ай бұрын

    አማራ ከሆንክ ከሆንሽ ድርሽ እንዳትይ

  • @selamselam4829
    @selamselam48296 ай бұрын

    መጀመርያ ስሙን በኣግባቡ እወቁት "አቡነ የማታ" ሳይሆነ "ኣቡነ ይምኣታ" ነው።

  • @user-ce2jq4eb5i

    @user-ce2jq4eb5i

    Ай бұрын

    ያው ነው ምንም ልዩነት የለዉም

  • @ethiopia9431
    @ethiopia94316 ай бұрын

    ሀገሬ❤❤❤❤❤

  • @noahpaulos5931

    @noahpaulos5931

    6 ай бұрын

    Enateh dingay tibla gedel giba ante komata sefari. Tigray ye tegaru bicha nat inateh dingay tibla

  • @noahpaulos5931

    @noahpaulos5931

    6 ай бұрын

    👺🇪🇹👺🇪🇹👺🇪🇹👹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👹

  • @Berheize
    @Berheize6 ай бұрын

    በትግራይ የልደት ባኣል ነው የሚባለው እንዃን አደረሳቹ። በኢትዮጵያ መንግስት የተደረገው ጨፍጫፍ የትግራይ ህዝብ እልቂት ብቻ ሳይሆን በመልካአ ምድሩም መጥፎ ስብራት ትቶ ነው የሄደው። እሱም ብታሳየው ጥሩ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ በትግራይ ካለ ምነው ትግራይና ህዝብዎ በሰማይና በምድር በኢትዮጵያ ስትቃጠል ምነው ትዝ አላላቹም።

  • @007eakonchu3

    @007eakonchu3

    6 ай бұрын

    Next time don't start the war and cry like a baby girl.

  • @user-wc3xm5us2x

    @user-wc3xm5us2x

    6 ай бұрын

    አዎ ገና አይባልም "ልደት"ነው እውነተኛ የእየሱስ ክርስቶስ አጠራር የተወለደበት በአል"ልደት ;ተብሎ ይጠራል;;አማራ ክልል ገና እንደት እንዳሉት አላውቅም

  • @PlRATE

    @PlRATE

    6 ай бұрын

    ​​@@user-wc3xm5us2xገና የሚለው ቃል (Χριστού γέννα) ጌና ከሚል የግሪክ ቃል የመጣ ነው በ Septuagint የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ውልደት ወይም ልደት ማለት ነው።

  • @PlRATE

    @PlRATE

    6 ай бұрын

    ህዝቡ ምን ያድርግ ነው የምትለው? ራሱ የትግራይ መንግስት እኮ በድሮንና በጀት ከጨፈጨፈው መሪ ጋር በሰላም አብረው እየሰሩ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ 90% የሚሆነው በድህነት፣ በርሀብ፣ በግጭት፣ በችግር ያለ ልዩነት የሚኖር ህዝብ ነው። ጦርነት የትኛውም side ብትሆን ምንም የሚደገፍ ነገር የለውም። ጦርነት ከሩቅ ሆኖ የሚያውጅውን የደሀን ልጅ ለወንበሩ የሚያስጨፈጭፈውን በአንድነት ካላወገዘ ወደፈጣሪውም ካልፀለየ ከዚህ የባሰ ሁላችንንም ከምድሪቱ የሚያጠፋ ጦርነትና ረሀብ መምጣቱ አይቀርም። ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን

  • @michalegg1956

    @michalegg1956

    6 ай бұрын

    አዘጋጁ አንዱ አስቸጋሪ ሰው ነበር ሲታይ ምስኪን ይመስላል ዘረኛ ነው

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq6 ай бұрын

    ትግራይ ልዩ እና ውብ ቦታዎች አሏት

  • @noahpaulos5931

    @noahpaulos5931

    6 ай бұрын

    Weshetam dikala tilant yawdemkew bota aydlem endye weshea

  • @Aberamitiku-ls6jq

    @Aberamitiku-ls6jq

    6 ай бұрын

    @@noahpaulos5931 ውሻ ማለት አንተ ነህ የማትረባ ቆሻሻ ግማታም

  • @Aberamitiku-ls6jq

    @Aberamitiku-ls6jq

    6 ай бұрын

    @@noahpaulos5931 ሎቅማፅ

  • @michalegg1956
    @michalegg19566 ай бұрын

    ራፋቶኤል ፌስቡክ ላይ ነበር እማውቅህ በደንብ አወራህ ነበር በቲቪ መጥተኻል ያጣፍጥልህ ነገር ግን ፍፁም የትግራይ ጥላቻ እንደለህ አረሳውም ይቅርታ ወንድማችን ውነት ውነት ነው

  • @elagentle8857
    @elagentle88576 ай бұрын

    የጁሀርን ልቀቁልና

  • @noahpaulos5931

    @noahpaulos5931

    6 ай бұрын

    Enateh yelekekatina ahya komata

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie98656 ай бұрын

    የገራእልታ ዋሻ የሚቀለብ ዘንዶ አለ ይባላል፣ ፈረንጆቹንም የሚስብ፣ የሚመለክ፣ ህወሀትና የምእራባውያውኑ ክፉ መናፍስት የሚገናኙበት !! ጥንቃቄ !!

  • @solomongebre4774

    @solomongebre4774

    6 ай бұрын

    ደንቆሮ የ21 ኛው ባርያ ውጣ ከዚህ፡፡

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    5 ай бұрын

    ኣይ ኣማራ😂😂😂

  • @Gracefull-ok9lr
    @Gracefull-ok9lr6 ай бұрын

    የታለ ጃዋር?

  • @kidusefrem896

    @kidusefrem896

    6 ай бұрын

    ጅዋር ጴንጤ ሆኗል

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    5 ай бұрын

    ምንድነው ጀዋር ጀዋር በዛ እዚ ኮሜንት ቆይ ምን ብሎ ነበር

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p2 ай бұрын

    ምነው፣ሁሉም፣ለእግዚያብሔር፣ቤት፣ነው፣፣ነጠላ፣እንዴት፣አትለብሱም፣፣አታፍሩም፣፣እንደዚህ፣ለቢዝነሳችሁ፣በአራት፣እግራችሁ፣እንደምትዳክሩ፣ለክብሩም፣አስቡ፣እንኳን፣እኛ፣ከውጪ፣ሚመጡ፣ቱሪስቶችም፣ጭምር፣መልበስ፣አለባቸው፣፣፣ክብሩ፣ክብራችን፣ባሕላችንም፣ነው😮

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem8966 ай бұрын

    መልካም ገና ትግራይ ከአማራ ፋኖ ተዋቅሮ ይቅርታ ተማምሮ ኢትዮጵያን ከነብሰላዉ አዉሬ ኦነጋዎዉ አገዛዝ አብይ አህመድ ኦነግ ሸኔ ኢትዮጵያ ጠል አዷኗት

  • @Bretanssa
    @Bretanssa6 ай бұрын

    ቢገሉህስ ? እኔ አላረገውም

  • @michalegg1956

    @michalegg1956

    6 ай бұрын

    ደዝ የትግራይ ህዝብ ህገ ልቦና ያለው ነው ሊገሉን የመጡትን እንኳን ምረን ልከናል እንኳን ለተሳደበ ራፋቶኤል መርዝ ልጅ ነው አውቀዋለሁ ቀንደኛ አማራኒዚም እሚያጠቃውና በሀይማኖት ስር እሚፍተለተል ተባይ ነው

  • @Bretanssa

    @Bretanssa

    6 ай бұрын

    @@michalegg1956 ያልሰቧደችሁን ወሎ ላይ ያደረጋችሁን አየን እኮ ... አንረሳም

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    5 ай бұрын

    እኛ እኮ እንደ ኣማራ አደለንም ብሮ እንደ እናንተ እኮ አደለንም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13456 ай бұрын

    Ye gerealta terata endate Ethiopian yemitelluuu ( kehadi) tewledee aferraaa ? Yegebachu asredugne !

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos59316 ай бұрын

    Enante yetigray hizb nekersa Cancer eza Tigray lay yetekdese meryet enanate mayet anflgem angetih malet neber eza bagegnh ante komatat

  • @selamawitgidey2708

    @selamawitgidey2708

    6 ай бұрын

    በክት ምንአባክ አገባህ አምላክ የወደደውንና ላመነበት ህዝብ ይህንን የመሰለ የእምነት ቦታ ለተቀደሰ ህዝብ የሰጠው፣ ለእነደናንተ አይነት አራዊት አያስበውም ጠንቅቆ ስለሚያውቃችሁ፣ ደደብ

  • @mathiwosmekonnen
    @mathiwosmekonnen6 ай бұрын

    የጃዋር interview እየጠበቅን ነው

  • @kidusefrem896

    @kidusefrem896

    6 ай бұрын

    ጅዋር በጌታ ነው

  • @user-pj8or2fv5b

    @user-pj8or2fv5b

    6 ай бұрын

    ሰይጣን

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    5 ай бұрын

    ጀዋር ምን ብሎ ነበር ምንድነው ጀዋር ጀዋር እዚ ኮሞንት በዛብኝ

  • @tesfayechanko5706
    @tesfayechanko57066 ай бұрын

    የክርስቶስን ሞት ለምን ከንቱ ታደርጋላችሁ በሥራ መጽደቅ ቢቻል ኖሮ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ አለም መምጣ ባላስፈለገ ነበረ ህግንና የእግዚአብሔር ቃል አታውቁምና ትስታላችሁ ንሰሐ ግቡ

  • @PlRATE

    @PlRATE

    6 ай бұрын

    ክርስቶስ በህይወቱም በሞቱም እርሱን እንድንመስል ይፈልጋል ከዚህም በላይ እስከ ሞት ድረስ እንድንከተለው ይፈልጋል እሱ ብቻ ሳይሆን ሐዋርያቱም በህይወታቸው ክርስቶስን በመከተል ያደረጉትን ተጋድሎ ማሰብ የክርስትና መሠረት ነው። አቶ ተስፋዬ እረስዎ በፆም፣ በፀሎት በተጋድሎ ክርስቶስን ለመምሰል ይጥራሉ ወይስ ቤትዎ ሶፋ ላይ ተቀምጠው በድሎት የሚኖር ማቲዎስ 7፥21-23 ላይ እንዳለው የአፍ ክርስትና ተከታይ ነዎት?

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd5 ай бұрын

    Oromo ruler are biggest threats entire horn African nations. Oromuma empire king Abiy Ahmed want slave all other ethnics” and attacking neighbouring countries to build big Oromuma empire! Viva FANO

  • @user-fg8pu3xy1v
    @user-fg8pu3xy1v6 ай бұрын

    You are doing politics. Woyane and Oromuma plot to convince ethiopians that Oromo was already in Ethiopia during the 5th century. You are telling us that Abun Yemata was an Oromo who came to this place during the 5th century from Oromyia. You are best in making false narration in every opportunity. Very surprising!! I was following this video very interestingly till the point you start to introduce Abun Yemata. Then I quit and switch to another media being very disappointed.

  • @PlRATE

    @PlRATE

    6 ай бұрын

    Its just a dialectical typo. The priest was referring to Armenia 🇦🇲

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey27086 ай бұрын

    የምትኮሩበትን አገር ነው ምድረ ጉግማንጉግ ተሰባስባችሁ ያፈረሳችሁት፣ ደግሞ አታፍሩም እግራችሁን አንስታችሁ ወደ ትግራይ መሄዳችሁ ሀህዝቡም ዝም ብሎ መቀበሉና እነደ ሰው ማናገሩ ነው የሚገርመው፣ አራዊቶች

  • @user-ul3op3bs3o

    @user-ul3op3bs3o

    6 ай бұрын

    ቂም ለማንም አይበጅም አንድ መሆኑ መልካም ነው

  • @michalegg1956

    @michalegg1956

    6 ай бұрын

    ሰላሚና ልክ ብለሻል ራፋቶኤል ዋነኛው አጨብጫቢ ነው

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው christian

Келесі