አፋልጉኝ ብሎ ሊበቀላቸው መጣ

Ойын-сауық

አፋልጉኝ ብሎ ሊበቀላቸው መጣ

Пікірлер: 3 600

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w8 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ 🙏ወንድሜ ከእንግዲህ በኋላ ሰው ስትገናኝ መፈተሽ አለብህ 🙏እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤🙏🇪🇷

  • @myfano

    @myfano

    8 ай бұрын

    አይሰማም ልጁ 😥ወይኔ ለሱ ተሳቅቄ ሞትኩ

  • @merhtes3377

    @merhtes3377

    6 ай бұрын

    Oh my God 😳 It looks like I was watching movie. Endezim ale???

  • @MeseretBelay-ig1uq

    @MeseretBelay-ig1uq

    5 ай бұрын

    ​@@myfano🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮

  • @user-qm4dd1dp5j

    @user-qm4dd1dp5j

    3 ай бұрын

    ዉይ ባክ ፍልስ ሳዎቹ መጀመሪያ ፍተሻ 😢

  • @user-st7bo1ix8s

    @user-st7bo1ix8s

    Ай бұрын

    ሴቶቹ ሊያስገድሉ ነው

  • @lubabaseid6229
    @lubabaseid62298 ай бұрын

    ወይ አንተ ልጅ ሁሉም ሥራህ ከባድ ነው የሚገጥምህ አላህ ይጠብቅህ 😢

  • @saadhafaizza-kw9dh

    @saadhafaizza-kw9dh

    8 ай бұрын

    በጣም

  • @KokoBAN-pp3nc

    @KokoBAN-pp3nc

    8 ай бұрын

    እኔ ድግሙ ውሽት አይመስልኝ ነው ብዙ ውሽታሙች ሰላሉው እድዝህ አይንት ክባድ ነግር ማይት እጅ

  • @noonialjezani8403

    @noonialjezani8403

    8 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    8 ай бұрын

    በጣምክባደንወ ገንኩሜትአያንብም

  • @yusreyao7854

    @yusreyao7854

    8 ай бұрын

    ለማንኛውም አተጋ ሰው ስመጣ መጀመርያ በደንብ ፍትሻቸው እንካን ተረፍችሁ

  • @user-tm2ou5fl8s
    @user-tm2ou5fl8s7 ай бұрын

    ምርጥ አነፍናፊ ምርጥ አዳኝ ምርጥ መርማሪ ምርጥ ጠበቃ ምርጥ ዳኛ ብልህ አይበዛብህም እግዚአብሔር ይጠብቅህ !

  • @nigathailu

    @nigathailu

    5 ай бұрын

    God be with you and protect you please don’t trust everybody this world is full of evils.

  • @user-oh1gc2cd7w
    @user-oh1gc2cd7w7 ай бұрын

    እንዲህም በጀግንነቱ እናቱን የሚስመሰግን አለ አንዳነድ እበት የወለደዉም ምርጥ እናቱን ቤተሰቦቹን የሚሰድብ አለ የኔ ጀግና ፈጣሪ በሄድህበት ሁሉ ይከተልህ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara8 ай бұрын

    ለዚክ ልጅ እንደኔ የሚሳሳለት አለ እግዚአብሔር አንተ ጠብቀው 🥺🙏

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    8 ай бұрын

    እኔም

  • @user-zx9sf8jq4h

    @user-zx9sf8jq4h

    8 ай бұрын

    እኔምወላሂለራሱታይሳሳለሰውየሚሳሳውነገር😢😢😢

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    @@user-um2io6nv5m ደምሪኝ ውዴ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    8 ай бұрын

    እኔምለናቱይኑርላት

  • @Zeynab-rw3nk

    @Zeynab-rw3nk

    8 ай бұрын

    ለዝሕ ልጅ የሚሣሣለት በላይክእኔ በጣም ነው የምሣሣለት

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate91958 ай бұрын

    እናት እንደአንተ አይነቱን ትውለደው ማርያምን ጀግና እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @piccipicci4847
    @piccipicci48475 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህየኔ የዋህ ደሞ ስታሳዝን እርጋታህ ትግስትህ ጭምር ሀቢቢ እመቤቴ ትጠብቅህ❤😢

  • @mesfine1376
    @mesfine13764 ай бұрын

    ይህ ወጣት የተረጋጋ ልበ ሙሉ ጀግና ለእውነት የሚሰራ እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ነው በማስተዋል ተንቀሳቀስ በርታ

  • @sanlast5009
    @sanlast50098 ай бұрын

    አንተ ልጅ ግን እኔን ለማስጨነቅ የተፈጠርክ ልጅ ነህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif79988 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ተሳቀን ሞትን እባክህ እራስህን ጠብቅ ❤

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m2 ай бұрын

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ እራስህን ጠብቅ

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk7 ай бұрын

    አንተ ልጅ እራሥህን ጠብቅ ጋዜጠኛዉ አላህ ይጠብቅህ መቸም ጀግና ነህ ማሸ፥አላህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58298 ай бұрын

    አንተ ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 😢

  • @hanademelash6673
    @hanademelash66738 ай бұрын

    ይሄ ጀግና አምበሳ መባል ያንስብሀል ❤️❤️ አቤት አናትህ ታድለው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ee6zw9iz7f
    @user-ee6zw9iz7f7 ай бұрын

    አንተ ልጅ ግን በጣም ቸጠንቀቅ በጣም እሚያሰጠላ ነገር ነው ጌታሆይ ይጠብቅህ

  • @believeingod1623
    @believeingod16233 ай бұрын

    ኦ! እግዚአብሄር ብርክ ያድርግህ ህይወታቸውን አተረፍክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy8 ай бұрын

    በጌታ በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ወንድማችን እባክህ ከፈጣር በታች ኤራስህን ጠብቅ ብቻህ አትሁን ይህ ከባድ ስራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢😢

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna10868 ай бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖች 😢😢😢

  • @ZewdituHaile-fj3zr

    @ZewdituHaile-fj3zr

    8 ай бұрын

    ተጠንቀቅ

  • @user-fk5gb8lc6h

    @user-fk5gb8lc6h

    8 ай бұрын

    ​@@ZewdituHaile-fj3zrስው ምስ እልል

  • @user-bx7rp2sl6f

    @user-bx7rp2sl6f

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen ende melaheke honew kerbew telat honew kemiwegun kfu sri swochi ersu hmanuael yetebken🙏

  • @user-us6nw9zz8y

    @user-us6nw9zz8y

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimiramsey7147

    @mimiramsey7147

    Ай бұрын

    AMEN, AMEN, AMEN. This man is a very dangerous evil person. Thank God the fanily is ok.

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z6 ай бұрын

    ተሳቅቄ ማለቄ ነው የኔ አባት እግዜር ይጠብቅህ😭😭😭😭

  • @abyya2271
    @abyya22716 ай бұрын

    Obboleessaa koo waqqaayyoo goftaan sii haa eguu dhigaa isaattiin sii haa marasuu baayee sii kabajjaa❤❤❤❤

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj8 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ ወንድሜ እምወድህ ❤❤❤ እራስህን ጠብቅ አባቴ ❤❤❤

  • @user-lt3up1ny4o
    @user-lt3up1ny4o8 ай бұрын

    በጣም የምወድህ ወንድሜ እባክን ይሄን ስራ ትወው ለህይወትህ አደጋ አለው በጣም ጀግና ነህ ምናለ እንዳተ ያሉ ቢበዙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse9013 ай бұрын

    በናትሕ ሰራሕ በጣም እረቂቅ ነው ግን ይሕ የመሣርያው ጉዳይ አሳሳቢ ነው ሰዎቹን ሁልግዜም ተፈላጊንም አሰፈላጊወንም ጥብቀቅ ፍተሻ ያሰፈልግሐል ምን ቦጣሕ ይሔ ሁሉ ትግል ግን አንተን አደነቁሕ ዋዛ አይደለሕም ጀግና ነሕ እግዜአብሔር ይርዳሕ።

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv6 ай бұрын

    ይህ ልጂ የሚመቸው ብቻ የሚወደው ብቻ ላይክ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday8 ай бұрын

    በፈጣሪ እራስህን ጠብቅ ወንድም እንደዚህ ስራ ከባድ ነው እመቤቴ ከክፍው ነገር ትጠብቅህ

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @user-ix6uy8wy2o
    @user-ix6uy8wy2o8 ай бұрын

    አንተ ጀግና ልጂ እናት ወልዳለቺ አንተን አላህ ዪጠብቅህ

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e7 ай бұрын

    ኡፍፍፍ በጣም ነው የፈራሁት እመ ብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይሰውርክ ከክፉ ሁሉ😢

  • @sabaejigu7739
    @sabaejigu77397 ай бұрын

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስንት አሉ እናት:እህት እንደሁም ሴት ልጅ እንዳላቸው እረስተው/ አዕምሮአቸው በተንኰል እና በትዕቢት ተሞልተው በሰው ሀዘንና ዉድቀት ለመሳለቅ የሰይጣንን ጉዳይ የሚያስፈፅሙ በዓለም ስንት አስነዋሪወች እንዳሉ አግዚአብሔር ይቁጠረው......

  • @Shems64

    @Shems64

    6 ай бұрын

    አክስትየውም ጎበዝ ተጠራጣሪ ናት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29638 ай бұрын

    በስመአብ ላንተ የሚመጡ እርጉማን ናቸው በእውነት፣ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc8 ай бұрын

    ውይ የኔ እናት😂 እናት እኮ ውስጡዋ ይነግራታል ፍራት ፍራት አለኝ አሉ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l6 ай бұрын

    ግን በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ይሄ ባለጌ ለወደፊቱ እራስክን ጠብቅ ሰው ስታገናኝ ፈትሸህ በተረፈ በርታልኝ ወንድሜ

  • @Topg-d5p
    @Topg-d5p8 күн бұрын

    የኔጀግና የኔጀግና የኔጀግና ላንተ ቃላት ያጥረኛል ሀቂቃን ነው እምልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah777348 ай бұрын

    የኔ እናት ልቤ ፈርቷል አሉ እኮ 😭እንኳን ጌታ እየሱስ አተረፈዎት 🙏🙏

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    ቤተሠብ እንሁን

  • @momskiyyah77734

    @momskiyyah77734

    8 ай бұрын

    @@ethiomimitube7507 እሺ ውዴ

  • @ydgdgxhc8061

    @ydgdgxhc8061

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @zainasied615
    @zainasied6158 ай бұрын

    ራስህን ጠብቅ ወድሜየ ሁሌም የሚጋጥምህ ነገረ ከባድነው ብቻ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl6 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ጠባቂው አላህ ነው

  • @user-qs9wj3ex1z
    @user-qs9wj3ex1z7 ай бұрын

    ስራህን ቆንጆ ነው። ብዙ ፈተና ልያጋጥምህ ስለ ሚችል እራስህን ጠብቅ ፈትሸህ ብታስገባቸው ጥሩ ነው። እግዝያብሄር ይጠብቅህ።❤❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93788 ай бұрын

    የሰውን ማንነት ሳታቁ አታገናኙ እባካችሁን እራስህን ጠብቅ 😥😥😥😭😭

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    8 ай бұрын

    ሳህ😢😢

  • @merekonjoconjo3913

    @merekonjoconjo3913

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በተከከል. ሰላም. ላንተ. አራሰከን. ጠበቅ. ግን. በኔ. በኩል. ቢቀር. ይህ. ሰራ ❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu92898 ай бұрын

    ጸልየህ ዉጣ የኔ ልጅ በእናትህ አንተ የምትሔድበት ቦታ ሁሉ ነገር አይጠፋም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @rakhmateamame7573

    @rakhmateamame7573

    7 ай бұрын

    Allah yitebikih

  • @ajtvnews2241

    @ajtvnews2241

    6 ай бұрын

    Drama naw.

  • @abebaandom5458
    @abebaandom54585 ай бұрын

    ይህ ስውየ ስወችን ለበቀል የሚፈልጋቸው ይመስለኆል😢😢😢😢

  • @user-tz7nv1of8o
    @user-tz7nv1of8o7 ай бұрын

    የሚዋደዱ ቤተሰብ እግዚአብሔር አተረፋቸው

  • @Hekram367
    @Hekram3678 ай бұрын

    እረ ቤት እንዲቀይሩ ሰፈር እንዲቀይሩ ንገራቸው የኔ የዋሆች😢😢😢

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro698 ай бұрын

    በጌታ በኢየሱስ ስም ጌታ እንኳን አተረፋቹ ሁላቹንም❤❤❤❤❤

  • @MayoshaTa

    @MayoshaTa

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @SosoSoso-kx6cm
    @SosoSoso-kx6cm4 күн бұрын

    ፈጣሪይ ይጠብቅህ ወንድሜ አንተና የነስአይ ሚያግጥማች ክፉዎች ያሳዝናል😢

  • @demekechmulatu1161
    @demekechmulatu11617 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ጋርድ ይኖርህ ለደህንነትው ወንድሜ❤❤❤❤

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w8 ай бұрын

    አይይ ኢቶ ላይ መልካም ሰው ፈተና ይበዛበታል አላህ ይጠብቅ ብቻ😢

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru13628 ай бұрын

    በናትህ እራስህን ጠብቅ አንተንስ ቢገልህስ ብቻ ሁሌም ስው ጨምረህ ስው ቅጠር ስትሄድም ፈትሽህ ማስገባት አለብህ አንተንም እነሱንም እንኮን እግዛብሄር አተረፍችሁ

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶችዬ

  • @hailekawiso99
    @hailekawiso994 ай бұрын

    ወንድመ እግዝአብሔር አንተን ይጠብቅህ!

  • @hlemayutup
    @hlemayutup4 ай бұрын

    ጀግነው አለህ ከኩፉ ነገር ይጠብቅ ለንተ የሚሆነውን አለህ ይስጥህ

  • @user-ze2us7py8r
    @user-ze2us7py8r8 ай бұрын

    ኧረ ተው አንተ ልጅ እኔ ላተ ተሳቅቄ ልሞት ነው ባየሁክ ሰአት አንተ ጋር የሚመጡት ሁሉ የሰይጣን ተንኮል አለባቸው እራስህን ጠብቅ ለኛ ለመዳም ቅመሞች አስብ ተመልካችም እኛ ነን በተረፈ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryshara4466
    @maryshara44668 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ እመቤቴ ነፍሴ ተጨነቀች እባክህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ መጨረሻውን አሳውቀን 😢😢😢😢😢

  • @esayasberhane5454
    @esayasberhane54546 ай бұрын

    ይህችን ጋዜጠኛ በጣም ንው ይምዕድዎን ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜና ይስጥህ

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengisteАй бұрын

    ወንድሜ ከእንግዲህ በኋላ ሰው ስትገናኝ መፈተሽ አለብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ እራስህን ጠብቅ

  • @zientahmed8116
    @zientahmed81168 ай бұрын

    እሄ ልጅ እወዴዋለሁ ግን ለተመልካች ክብር ይኑርህ እሄን ስራ ተው😢😢😢

  • @yosyfiseha163

    @yosyfiseha163

    8 ай бұрын

    ድራማ ነው እስከዛሬ ተሸውደናል እውነተኛ አይደለም የሚያቀርባቸው ተዋንያን በሙሉ KZread short drama የሚሰሩ ናቸው

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    8 ай бұрын

    ሞት አንዴ ነው ግን እሱ 40በላይ ሴቶች ህይወት ታድጎአል

  • @susuchanal9540

    @susuchanal9540

    8 ай бұрын

    ይሄ ተመልካችን አለማክበር ሣይሆን ጥሩ ነት ነዉ

  • @zientahmed8116

    @zientahmed8116

    8 ай бұрын

    @@yosyfiseha163 የውሸት መአት ስንት ሂወት አትርፏል ከዚህ በፊት

  • @selamissak5726

    @selamissak5726

    8 ай бұрын

    ​@@yosyfiseha163የሱ ድራማ መሆኑን በማረጋገጫ አሳዩን ።ሌሎች አሉ ድራማ የሚሰሩ የሱ ግን በፍጹም ።በማስረጃ አሳምኑን

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n8 ай бұрын

    ወይ ወንድሜ እባክህ ራስህን ጠብቅ እባክህ ለቤተሰቦችህ ስትል😢😢😢

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @user-dn8dz2mn8d
    @user-dn8dz2mn8d7 ай бұрын

    I like the family and the way they interact with each other they look happy family ❤

  • @temebebeka9330
    @temebebeka93307 ай бұрын

    እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ። ይህን ቤተሰብ ስላዳንክ ተባረክ።

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu12258 ай бұрын

    እማ እንኳን እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብዎ አተረፈዎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sabo8756
    @sabo87568 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ሁሌ እሚገጥመው ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @yegziabhersra3145
    @yegziabhersra31457 ай бұрын

    በጣም ትልቅ ስህተት ነዉ የተሰራዉ። እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ይጠብቅ።

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63507 ай бұрын

    ጀግናው፡አፋላጊ፡ሕዝብን፡ለመርዳት፡ለምታ ደርገው፡ተባረክ።ይኸን፡አጭበርባሪ፡ነፍሰ፡ገዳይ፡ስለነቃህበት፡እንኳን፡እግዚአብሔር ፡እረዳችሁ።

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf8 ай бұрын

    ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ 🙏❤️

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl8 ай бұрын

    ወይኔ አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሚያጋጥሙህ ሁሉ መጥፎ ሰወች ናቸው እባክህን እራስህን ጥብቅ እኔ ላንት በሰቀቀን አልኩኝ ሰው ከፍቷል ማንም ማመን አያስፈልግም በአሁን ሰአት 😢😢😢

  • @jwayaj583
    @jwayaj5837 ай бұрын

    ኤረ አንተ ልጅ ባየሁኪ ቁጥሪ አንድ ኪሎ እየቀነሰኩ ነው በእናትህ ብያንሰ ለቤተሰቦች ኑሪ ከመቼ መች ምን ያጋጥመው ይሁን እያልኩ እረበሻለሁ፣ጌታ በደሙ ይሸፊንህ❤

  • @user-xb6nb7zd2i
    @user-xb6nb7zd2i5 ай бұрын

    ጀግና ወንድማችን አዳተ ያለ ማንም የለም ብዙወች እሴት እያስከተሉ እየኸዱ እየተዋረዱ እየተደበደቡ ይመለሳሉ እዳተ ያለዉን ወንድ እዚአብሔር ያብዛልን ጌታ ይጠብቅህ ጉልበቱን ሀይሉን ይስጥህ እሴት ሁና ቢሆን አስገድላቸዉ ነበር ከሴት ጋር አትህዱ ተጠቀቁ እዳትዋረዱ እንኳን እሴት ብዙ ወንዶች አሉ ከሴት ማይሻሉ ማንም ሰዉ ነዉ ብላቹሁ አትከተሉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg8 ай бұрын

    እባክህን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ አንተጋ የሚመጡት ሴጣን ያለባቸው ናቸው😢

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    8 ай бұрын

    ትክክል ማርያምን 😢😢😢

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj8 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ምንአይነት ሰው ነው እኳ እግዚአብሄር አተረፍችሁ❤❤❤ብ❤ለመበቀል ነበር የመጣው ሲጀመር ዘመድ ቢሆን ቤት አለቀቅንም ሲሉ መጠርጠር አይእናት ሆደ ፈራ አለች ልጅም ባለበት ሰላም ሳይቀር ሆዳው ያቃል እናት ❤

  • @smeratube6707
    @smeratube67076 ай бұрын

    ወላሂ እዳንተ ጀግና አይቸ አላውቅም ጥሩ ነገር እመኝልሀለሁ የኔ ወንድም❤

  • @Zahra-og9zy
    @Zahra-og9zyАй бұрын

    ወላሂ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ♥️♥️♥️ በተረፍ እራስህን ጠብቅ ወንድም

  • @user-tv6qx7eu4j
    @user-tv6qx7eu4j8 ай бұрын

    ፈጣሪ ሁሌም ከክፉ ይጠብቅህ ወንድሜ ምስኪን እናት ልጆችዋ ለምን አሳደገች ለምንስ ኖረች የሚል ግለሰው ምን አይነት ጨካኝ በገዛ ቤትዋ ግን የኔ ወንድም አተን ፈጣሪ በጣም ነው ሚወዲህ ምክንያምት ብዙ ሰዎች አተ ላይ ሴራቸው ሌላ ነው ነገር ግን እግ/ር ስላንተ ይዋጋል ይዳኛል💖 በነገር ሁሉ እግር ይመስገን 👏👏👏

  • @shagahailu2781
    @shagahailu27818 ай бұрын

    መጨረሽ አሰውቀን😢😢 እረስህንም ጣብቅ አባቴ❤❤

  • @samsonayele5212
    @samsonayele52127 ай бұрын

    Omg ይከብዳል እንዲህ ተጨካክነናል አይ እናት ❤ ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ👏

  • @oqubaykifle9554
    @oqubaykifle95547 ай бұрын

    የሚገርም ስራ ነው👌. ግን ተጠንቀቅ Godbless you.

  • @zedesha
    @zedesha8 ай бұрын

    አንተ ልጅ ግን ልክ አይደለህም ደህና በሚኖሩበት ህይወት አትግባ አፋልጉኝ ከተባልክ ራሣቸዉን በሚድያ በግልጽ ያሥተዋዉቁ ሲቀጥል እዉነተኛ ከሆነ ለምን ፊታቸዉን ሸፈንካቸዉ ? ለተመልካች ክብር ለስራህ ክብር ለራስህ ዋጋ ለእናትህ ሠላምን ፍጠር አላህ ይጠብቅህ ይሄ ስራ ይቅርብህ!!!!!!! ሲቀጥል ቤታቸዉ አትዉሰድ ድጋሜ

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    8 ай бұрын

    😏😏😏ፍትን አየሽ ከ ዛስ 😒ስው ኡላ መጠቆሚአ እንዲኦኑ 😒😒ፍዛዛ

  • @user-ob5tu4xu7r

    @user-ob5tu4xu7r

    8 ай бұрын

    የኔ አንበሳ❤❤

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    8 ай бұрын

    ​@@user-kp2vl5fc3cእና ወጀለኛ ሰው መጠቋቆሚያ ቢሆን ምንም ማለት አይደል!!

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ ቀጥ ነው ያለው በፈጣሪ ወንድም እባክህ እንደዚህ አይነት ስራ ይቅርብህ !!!

  • @zedesha

    @zedesha

    8 ай бұрын

    @@user-kp2vl5fc3c ሀበሻ የሚጠቋቆመዉ ነዉር ስትሰሪነዉ ምን ነክቶሽነዉ ? ትክክለኛ ፈላጊ ከሆነ የምን መደባበቅነዉ በቀጥታ መገናኘት ነዉጅ ምክንያቱም ልጁን ብዙዎቹ መጠቀሚያ እያደረጉት ነዉ ebsን ተጠቋቆሙባቸዉ ወይስ አፋለጓቸዉ አደነቋቸዉ ? ፈዛዛ ከተባለም አንችነሽ 😛

  • @user-bm4rr7dx1l
    @user-bm4rr7dx1l8 ай бұрын

    ግንኮ ጀግናነህ የምር ፈጥነትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @enate34
    @enate344 ай бұрын

    አተልጅ አሳቀቀኝ ኡፍፍፍ እባክህ እራስህን ጠብቅ በጣም ነው የፈራውልህ እባክህ ተጠንቀቅ ታስፈልገናለህ ግን እደኔ ይሄን ጀግና የሚወደው አለ ካለ ላይክ በማድረግ ግለፁ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie2596 ай бұрын

    በጣም ነው የማደንቅህ አምሣሣልህ ሁሉም ነገር ሥትኖር ነው የምትሰራ ስራ ከባድ ነው እራሥህን ጠብቅ ወይ ደሞ ተወው ኢሄንን ሥራ እንደ እናት ምክሬ ነው❤🥰

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv8 ай бұрын

    እንዲህ ያለ ውስጥ አትግባ ወንድሜ😢ራስህን ጠብቅ😢😢

  • @rukhiyamuhammad711

    @rukhiyamuhammad711

    4 ай бұрын

    እሱ እደት ያቃል😢😢😢😢

  • @faizabhro869
    @faizabhro8698 ай бұрын

    እኔግን ገና ልክ እደገባ አቀማመጡ አነጋገሩ አጠራጥሮኝ ነብር 😢😢 አንተ ልጅ እራስህን ጠብቅ አይ እነሱማ ከግዲ ይጠነቃቃሉ በደፈና ቢመጣ ጨርሷቸው ነበር😢

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi57027 ай бұрын

    በፈጠረን አምላክ እንዲህ አይነት ሰውም አለ እንዴ? አንተ ግን ጀግና ነህ።

  • @creedsandle346
    @creedsandle3467 ай бұрын

    እዝዚኣቢሄር ምሳካ ይኩን ጅግና ❤

  • @susuethio8753
    @susuethio87538 ай бұрын

    ወንድም ጥሩ ልጅ ስለሆንክ የሚገጥምህ ነገር ሁሉ ከባድ ነው አንተም በጣም ነው የምትጋፈጠው. እንደው በፈጠረህ እራስክን ጠብቅ ሌላ አይነት አሰራር ብትቀይር በተረፈ አድናቂ የህ ነኝ ያለህ የሰው ክብ ትትናህ በጣም ደስ ይላል

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube72878 ай бұрын

    ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሚገጥመው ለሡ ግፈኞች ናቸው በሱ ተጠቅመው ደም ምለሳ😢

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b6 ай бұрын

    ወድሜ እባክህ ሰው አብሮህ ይኑር ብቻህን አትስራ ስራውን መስራትህ ጠሩነው ብዙሚስኪን እያዳንክነው በርታፈጣሪ ይጠብቅህ ደሞ አስመሳይ ሰወችን ንቃባቸው

  • @danielawoketoube1955
    @danielawoketoube19553 ай бұрын

    መላዕክቶች ጥላ ከለላ ይሁኑህ ሌላ ምን ይባላል። ብቻ ለእትዮጵያዊያን ከእ/ር የተላክ ጠባቂ ነህ! ብርታቱን ይስጥህ ወንድማችን! ሰው ይህን ያህል እንዴት ራሱን ለሰዎች ሲል አሳልፎ ይሰጣል? እ/ር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን!!

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg8 ай бұрын

    የእኛ ሰው ችግሩ ጣጣው ላያልቅ አንተ እንዳትሞት በጣም ብዙ ግዜ ነው መጥፍ ነገረ የሚገጥምህ እባክህ ይኸ ስራ ይቅረብህ ለቤተሰቦችህም ለሚወዱህ ተመልካቾች ስትል ይቅረብህ በጣም ነው የሚሳዝነው

  • @user-kf6mb2gx5p
    @user-kf6mb2gx5p8 ай бұрын

    እራስህን ጠብቅ ወንድም እባክህ😢😢 ዘመኑ ከፍቶን😢

  • @Uyhgusnkih
    @Uyhgusnkih3 ай бұрын

    የኔ ጀግና ኑርልን እባክህን እራስህን ጠብቅ እየፈራሁ ነዉ ወንድሜ ቢያንስ ጋርድ ይኑርህ አድናቂ እዳለህ ሁሉ ተበቃይዎችህ ብዙ ናቸዉ

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye53146 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ አንተ እምነትህ የጠነከረ ነዉ፣ በተቻለህ እንደዚሁ ከፈጣሪ ጋር ራስህን ጠብቅ በጣም ቀና ጎበዝ ልጅ ነህ።

  • @ftube923
    @ftube9238 ай бұрын

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ቤተሰቦቺአገራቺን ሰላም ያምጣልን መጀመሪ አገር ነዉ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን ያረብ😢😢😢😢

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku28528 ай бұрын

    ምን ጉድ ነው ለአንተ የሚያጋጥምህ ወንድማለም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ😢

  • @mohammadnajjar9690

    @mohammadnajjar9690

    8 ай бұрын

    Amen 🤲

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    8 ай бұрын

    @@mohammadnajjar9690 ደምሪኝ ውዴ

  • @user-dn3xp9pb7y
    @user-dn3xp9pb7y7 ай бұрын

    ❤❤❤❤ ወንድሜ ይህ ስራ ይቅርብህ እስከሁን ጌታ ጠብቆሃል እኔ ይህን ነገር መያት ከጀመርኩኝ ቦሃለ እረሴን አሜኛል በጣም ያሰዝነል የሰውልጅ ወደ አረማኔናት የተለወጠበት ዘመን ስለሆና

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu5 ай бұрын

    ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትከልልህ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed4258 ай бұрын

    ሲጀመር እንደዚህ አይነት አፋልጉኝ እያሉ ለራሳቸው መጠቀሚያ የሚያደርጉህን ሰዎች ለይተህ ማወቅ አለብህ

  • @RehatLove

    @RehatLove

    8 ай бұрын

    በትክክል

  • @Hayat-bc1bw

    @Hayat-bc1bw

    8 ай бұрын

    እንዴት ነው ማወቅ የሚቻለው አይድርስ ነው የሚባለው

  • @hawaibrahim9830
    @hawaibrahim98308 ай бұрын

    እዳዉ አተልጅ አላህይጠብቅህ እህህህህህ ጀግና ወላሂ ክፉህን አያሰማኝ ኢላህ

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia11817 ай бұрын

    ይሄ ልጅ ነብር 🐅 ውጧል👌👌👌

  • @MKl-wn5ox
    @MKl-wn5ox4 ай бұрын

    እግዛቤርን ለዚህ ልጅ እደት እደምሳሳለት ወድሜ እራስህን ጠብቅ እግዛቤር ይጠብቅህ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd8 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ ሁሌም መጥፎ ሰው ነው የሚገጥምህ የእግዚአብሔርን ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ።

  • @tesfaneshyekedyalehg7897
    @tesfaneshyekedyalehg78978 ай бұрын

    ምን ይባላል እግዝያብሄር ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ የኔ ወንድም ከንደዚ አይነት አዳጋ ውይ ብቻ ይጨንቃል ብቻ መድየ እሱ ጥላ ከለላ አቅም ይሁንህ 😢😢

  • @hawaidris8089
    @hawaidris80897 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅሀ ወድሜ ወላሂ በጣም ነው የምፈራልህ አላህ ካታጋይሁን

  • @meklithagos3254
    @meklithagos32545 ай бұрын

    በጣም ነው ሁሌ የሞፈራዉ በጣም መጠንቀቅ እለብህ በጣም ጎበዝ ወንድ ነህ ቤተሰቡን እድነሀል።ስራዎች ህ የህይወት መሳዉት ሊያደርግ የሚችል ነዉ በሌላ ስራዎች ብትመጣ መልካምና ነዉ ። ገበዝ ወጣት ነህ እባክህ በጣም በህግ የማያስጠይቅ ስራ ነዉ።

Келесі