"ጎንደርኛ"How To Dance Ethiopian Traditional "Gondergna" Tutorial.

Фильм және анимация

{ጎንደር} Gonder is a city and separate woreda in Ethiopia. Located in the Semien Gondar Zone of the Amhara Region, Gondar is north of Tana Lake on the Lesser Angereb River and southwest of the Simien Mountains.
#EthiopiantraditionalDanceTutorial #Gonder #ጎንደር

Пікірлер: 284

  • @cha-ronfaheemtaylor4556
    @cha-ronfaheemtaylor4556 Жыл бұрын

    I love the moves. I'm gonna get this ! USA, New York City watch out !!!

  • @tabmc610
    @tabmc610 Жыл бұрын

    የእስክስታ ችሎታ ብቻ ሳይሆን የማስረዳት ብቃትም አለህ:: ምርጥ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-or1kq3qv9j
    @user-or1kq3qv9j Жыл бұрын

    Despite the language barrier However, Ethiopian singing steals the heart of every Sudanese From Sudan all love

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    Thank you sir, absolutely right

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 Жыл бұрын

    ሀገሬ ጎንደር ናፍቆቴ ሰላምሺ ይብዛልኝ ያምራል በርቱ ደሞቸ❤️🌹😍😍😘😘

  • @FasiNico
    @FasiNico5 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ በርቱ 😍 ደሞ የአበባው እርሻ እንዴት ያምራል

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፋሲዬ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse5 жыл бұрын

    በጣም ነው የማድንቅህ የዛሬው ያበደ ነው ቪዲዮ የተቀረጸበት ቦታ ሁሉ ነገር በጣም ያምራል ልጅቷን ጉበዝ ናት በሚቅጥለው እንደምትጋብዛት ተስፋ አልኝ ቱባ ባህላችን እንዲህ በዚህ መልኩ ስለምታቀርብ ከልብ አመስግናለሁ በርታ ወደ ፊት

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Ninaዬ ጉዋደኛዬ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ሁልግዜም ለምትሰጭኝ ሞራልና እና መልካም ትብብር

  • @eyuelbelete2101
    @eyuelbelete21015 жыл бұрын

    You guys put a lot of work and prepared 25min video just for us to have fun thank you!! Bro you are just great 👏

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #eyuel 🙏I try my best my brother Thank you so much

  • @EthiopiatiyaDiy
    @EthiopiatiyaDiy Жыл бұрын

    አምቤ ጎበዝ እኮ ነህ ዛሬ ቪድዮህ እጅግ አስፈልጎኝ እያየሁት ነው እየተማርን ነው ተባረክልን

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    ቲያዬ እንዴት ከርመሻል ፤ ከማህበራዊ ትስስር መድረኩ ስለጠፋሁ በምን ሰላምታ እንደማቀርብልሽ ግራ ገብቶኝ ነበር ፤ እንክዋንም አገኘሁሽ ውድ እህቴ ፤ በግዜዉ ለማስተማር የተሞከረዉ ቪዲዮ ስለጠቀመሽ ደስ ብሎኛል ክብረት ይስጥልኝ ።

  • @EthiopiatiyaDiy

    @EthiopiatiyaDiy

    Жыл бұрын

    @@ambaw1004 እኔም እንዳንተው እርቅያለሁ እስኪ ደህንነታችንን ብቅ ብቅ እያልን እናሳውቅ እልም ብለህ አትጥፋ ጏደኛዬ🙏🏽

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    እሽ ውድ ግዋዴ አሳውቃለሁ አንቺም አትጥፊብን እህትዋ

  • @user-gi5qx3ou7f
    @user-gi5qx3ou7f5 жыл бұрын

    Ambaw you are best Techer amazing። 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Thank you 🙏. አሜን ውድ እናት ሀገራችን #ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን::

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih72305 жыл бұрын

    በርታልን ውንድማችን በጣም አሪፍ ነው

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    5 жыл бұрын

    ላትምነዉ ጨፍረ መቀመጥ የለም ሰብ.. በዛ..

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #fafe የሀይቅ ልጅ ልክ ነው ወንድሜ ይህ ባህላችንን ማወቅ አንተንም ይመለከታል ወንድሜ

  • @melbee5767
    @melbee57674 жыл бұрын

    I love your videos teaching all the dances of Ethiopia. I don't understand amharic but the way you teach is VERY easy to follow along. THANK YOU!!!!!!!

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    4 жыл бұрын

    Your very welcome I’m glad

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube15 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ summer መጣ ብዙ እንጠብቃለን 👏🏽

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Lucy Ethiopia tube እናመሰግናለን

  • @user-zj1db7sc8z

    @user-zj1db7sc8z

    3 жыл бұрын

    @@ambaw1004 እኔም ለማርነብር

  • @morbadgyal5707
    @morbadgyal57075 жыл бұрын

    Wow kalatoch yatrugnal endet endemamesegnih egziabher tsegaw yabzlik shi amet nurilin wondimachin kifu ayinkah betam thank you

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @azanawtassew8143
    @azanawtassew81434 жыл бұрын

    I grow up in Gondar with wuzwazie every where and every time. Many people in our house gather at least twice a year for fun. Unnecessary comments made many of us poor in eskista and speaking English. Looking back after seeing every thing Eskista should be part of school training. As a doctor in America I use it as refreshing exercise in my office. I am still behind but love it all the way to the last drop. You are the first one who read my mind. You could change Gondar spirit if more people do Eskista. Especially now when things are not to the best. Breaking the types of eskista into short videos like 5 minutes my help to master for the begginers Wish you the best. You can do major things as a trainer

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    4 жыл бұрын

    Dear sir *such a lovely comment* Thank you so much I take all your advice and I’m coming soon with new Ethiopian traditional dance and I hop it’s help a lots people. I will n try my best to make this channel big and also re-present all Ethiopian traditional dance including Ertrya dance as well.

  • @grimmjowjerjegenz1739

    @grimmjowjerjegenz1739

    2 жыл бұрын

    best love from saudi arabia to Ethiopian brothers i love the dance technique (; 🇸🇦🇧🇴

  • @grimmjowjerjegenz1739

    @grimmjowjerjegenz1739

    2 жыл бұрын

    @@ambaw1004 i have problems in my back and shoulders and chest muscles and 8 years ago i saw the Ethiopian dance with some brothers here in saudi arabia and i new that moment this is the therapy to my body problems and the one who master this dance will have most beutiful body that girls will love teach me plz the dance to fix the back and the nick and the shoulder and opens up the close chest to be opend as areal man allaha bless you my brother and this channel will be popular keep up the good work 🇧🇴🇸🇦🇧🇴🇸🇦🇧🇴🇸🇦🇧🇴🇸🇦

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    @@grimmjowjerjegenz1739 O ! Wow what a lovely comment, Insha Alha I’ll keep teaching the dance, I’m glad my video help you to learn some Ethiopian traditional dance, happy to here it from you. The way you express you emotion is so lovely Alha Bless you as well ⭐️🇪🇹🇸🇦⭐️ Insha Alha Very soon when my camera man got time for me I’ll be bake with dance tutorials

  • @grimmjowjerjegenz1739

    @grimmjowjerjegenz1739

    2 жыл бұрын

    @@ambaw1004 ama sagnalhu wondommi

  • @samiatallah6034
    @samiatallah60345 жыл бұрын

    ጥሎብኝ ጎደር ሲባል ደስ ይለኛል ስለትምህርትህ በጣም እናመሠግናለን ወድማችን።

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ::

  • @mazaalemu8772

    @mazaalemu8772

    3 жыл бұрын

    💕💕💕💕

  • @Ash-tr2eb
    @Ash-tr2eb3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ተመችቶኛል ቀጥልበት❤

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    እሽ እናመሠግናለን 🟩🟨🟥

  • @user-gz8ow9we6u
    @user-gz8ow9we6u5 жыл бұрын

    ጎደሬዎች ስወዳችሁ

  • @mazaalemu8772

    @mazaalemu8772

    3 жыл бұрын

    እኛም💕💕💕💕

  • @oromiyatube881
    @oromiyatube8815 жыл бұрын

    በጣም ምረጥ ነው በረታ👍👍👍

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን🙏

  • @adugnamelese5612
    @adugnamelese56125 жыл бұрын

    በጣም ጎበዞች. ናችሁ እድሜየና ጤና ይስጣችሁ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    adugna Melese እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @kelemreta4855
    @kelemreta48555 жыл бұрын

    Ambaw.you are the best thank you for sharing a such wonderfull tallent of you.we proud if you

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #Kelem Thank you so much.

  • @utopiaafrica6776
    @utopiaafrica6776Ай бұрын

    Beautiff Gonder❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @tarikyilma9235
    @tarikyilma92355 жыл бұрын

    Wow My lovely sister and brother that's awesome

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    tarik yilma Thank you

  • @creativity-jonathan533
    @creativity-jonathan5335 жыл бұрын

    Very nice one, I was waiting you to learn "Gonderigna" I love it keep going guys.

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Hareg Negash thank you 🙏

  • @creativity-jonathan533

    @creativity-jonathan533

    5 жыл бұрын

    @@ambaw1004 you're welcome my brother

  • @matiyasgirma3477
    @matiyasgirma34775 жыл бұрын

    አምብሽዬ ብሮ በጣም አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Matiዬ ብሮ አመሰግናለሁ

  • @user-re3ln3eg1f
    @user-re3ln3eg1f5 жыл бұрын

    ዋው እኔምጎደሬነኝ እስክስስስስስስስስ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Mastowal Maso 🙏🙏🙏

  • @Love-xz8ey
    @Love-xz8ey5 жыл бұрын

    ዋውውው አሰክሥሥሥሥሥ የውሎ ቀበጥ ነኝ 😘😘😘😘😘😘

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #Ethio love እናመሰግናለን

  • @eyerushust8962
    @eyerushust89625 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቀሚስሽ ሲያምር

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #Eyerus Hust እናመሰግናለን

  • @dktube21
    @dktube21 Жыл бұрын

    ገራሚ ብቃትና አቀራረብ!! wonderful ability and best presentation!!

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወንድማለም ክበርልኝ

  • @-tube3300
    @-tube33005 жыл бұрын

    ዋው ስታምሩ ፍንቱየ ጥሩ ትምርት እናገኝበታለን ብየ አስባለሁ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    wudie syum እናመሰግናለን

  • @kirubelsentayehu8233
    @kirubelsentayehu82335 жыл бұрын

    It was very helpful thanks. Keep it up!!

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    *you welcome Thank you*

  • @user-jk9zb2fz5u
    @user-jk9zb2fz5u5 жыл бұрын

    ዋውውውውውው በጣም እናመሰግንአለን ወንድማችን

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዠ ድንግል አትለይኝ እኔም አመሰግናለሁ

  • @selamfikdu8714
    @selamfikdu87145 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Selam Fikdu እናመሰግናለን

  • @tgtube
    @tgtube5 жыл бұрын

    ዋው ወዝወዝ በጣም ደስ ይላል እስክስታው ቤተሰብ ሁኛለሁ ወደኔም ጎራ በል

  • @abebaassya9029
    @abebaassya90295 жыл бұрын

    በአባቴ ጎንድር በእናቴ ጎጃም ስታምሩ እኔም ትንሽ ቀን ነው የቀርችኝ ለማየት። ዋውውውውውውውድድድድድ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Hasan Khan እናመሰግናለን

  • @Zuz725
    @Zuz7255 жыл бұрын

    ወድጄዋለሁ እሞክራለሁ 👌👌

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    zany tube እንደመር 🙏🙏🙏እናመሰግናለን

  • @Kirros38
    @Kirros385 жыл бұрын

    Wow this is one of the best video I ever saw. I was waiting for long to practice cultural dance and you made a perfect one. Thank you and we need more videos

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    🙏Thank you

  • @user-fh8ju6ov8e
    @user-fh8ju6ov8e2 жыл бұрын

    ምርጥ ነህ የምር ተመቸኝ ስታስተምር በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ ኤዶም

  • @mrwho6276
    @mrwho62765 жыл бұрын

    ዋው ያምራል የጎደሯ ቀበጥ ነኝ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    siti toyibah እናመሰግናለን

  • @user-el8oe5de5k
    @user-el8oe5de5k5 жыл бұрын

    ለያንዳንዱ የጭፈራ አይነት እንዴት እንደሚጨፈር ካሳየክ በኋላ የተወሰነ ከሙዚቃው ጋ ብታሳይ ጥሩ ነበር… ግን በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    መልካም ያው የጎንደር ባህላዊ ጭፈራ በጣም ብዙ አይነት ስለሆነ የቻልኩትን ያህል ለማሳየት ሞክሬአለሁነገር ግን ከላይ እንደተገለፀልኝ ከሆነ እያንዳንዱን ውዝዋዜ በተናጥል ሰርቶ ከዛም በሙዚቃ ለመግጠም ቢሞክሩ ይመጣልዎታል እላለሁ አመሰግናለሁ::

  • @martaz9311
    @martaz93115 жыл бұрын

    Betam gobez, des yelalel. I have to try this at home. I never knew there is tutorial on how to eskesta. Well done.

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Thank you so much, yes I do have so many video easy step and tutorials you should subscribe me.

  • @martaz9311

    @martaz9311

    5 жыл бұрын

    I have looked at few of them and you are talented. I am subscribed! If you or your audience is interested in child development then head over to my channel and let's be family.

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    I’ll do that right now. Thank you

  • @amanuel.a
    @amanuel.a3 жыл бұрын

    Thank you so much brother this was so helpful and fun

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    You welcome Amanu 🙏 I’m glad

  • @serkserk8422
    @serkserk84224 жыл бұрын

    Thank you 🙏🏾 am sooo grateful Am practicing

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    4 жыл бұрын

    You welcome

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l5 жыл бұрын

    ዋዉ ወድም ያለህበት ሲያምረ ዉሰድኝና አብሬህ ልጨፍረ ጠፍትሀል ግን በሰላምነዉ ወድም ዋዉ ድስ ስትሉ😍😘😘😘😘 ገረሬቀረሁ ኧረ ልሰበረድ እድ ጉድነህ ልቤ ወለቀልህ 😀😀😍😍

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #fafe የሀይቅ ልጅ እናመሰግናለን አረ አለሁ አልጠፋሁም

  • @fikrtebayih8632
    @fikrtebayih86325 жыл бұрын

    በርቱ ምርጥ ስራ ነው👍👌😍

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፍቄ

  • @user-ui5dv9eo5n
    @user-ui5dv9eo5n3 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ እጅግ ያምራል ያበደ ኖ👌👍💃💃💃 በርታልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየውህ ቤተሰብ ሁኛለሁ🤗🤗🤗🤗 ጎንደሬ ነኝ ነገር ግን ምንም ጭፈራ አልችልም😣 ግን ባንተ ቪዲዬ እንደምማር ተስፋ አለኝ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    መልካም እድል በርግጠኝነት ትችያለሽ በትእግስት ተማሪ

  • @user-ui5dv9eo5n

    @user-ui5dv9eo5n

    3 жыл бұрын

    @@ambaw1004 እሽ ልዬ❤❤❤

  • @agatmaryam5432

    @agatmaryam5432

    3 жыл бұрын

    Hey My breather me to I don't know nothing me and my father the rest of my family they're doing good any way good luck my dear brother 🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    Thank you my brother

  • @selamasnake6288
    @selamasnake62885 жыл бұрын

    Betam asetemari video new Ambechye betam gobez fantish degmo enekunem yene yehonesh sis ketilubet huletachihum!!!

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @lizabrown7551
    @lizabrown75515 жыл бұрын

    I live in America but I miss Ethiopia sooooo much

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #Liza I miss Ethiopia as well. Thank you

  • @tabmc610
    @tabmc610 Жыл бұрын

    Amazing man. Thank you

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @haloommohd5023
    @haloommohd50235 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ቤተስቤቸ ናፈቁኝ እንዲሁም ሀገሬ ጎንደር የጥምቀት እሥክታ ትዝ አለኝ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Haloom mohd 🙏🙏👍

  • @hanitube405
    @hanitube4055 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን👍

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #Meskerem 🙏አመሰግናለሁ

  • @nattyman1399
    @nattyman13992 жыл бұрын

    13:37 le wendoch starts Thank you for your lessons.

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    You welcome, Thank you got the time line

  • @Marakitube
    @Marakitube5 жыл бұрын

    Woww really amazing

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Maraki tube #thank you

  • @Marakitube

    @Marakitube

    5 жыл бұрын

    U welcome bro

  • @yalewabeya4977
    @yalewabeya49774 жыл бұрын

    Waw gonder 💯💯 senamer eko baretwu ename batame new mewadewu

  • @lovetube9682
    @lovetube96825 жыл бұрын

    Wawu iske zaree yet neberachuu👍👍👍👍💃💃💃

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    *love tube* ሁልጊዜም ነበርን ስላልተገናኘን ይመስለኛል::

  • @user-lk7ii8vy3j
    @user-lk7ii8vy3j5 жыл бұрын

    ዋዉ ይመችህ ወድምዬ እናመሰግናለሁ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #ክፍ የሌላት እርግብ መሆኔን አዉቃለሁ እኛም እናመሰግናለን

  • @lijinet
    @lijinet5 жыл бұрын

    Des yemil chifera Bertu maches ine silechifera ametat alakeminje indante ederedirew naberq Good Job Bro

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #ልጅነት አመሰግናለሁ እህቴ

  • @danirichtube2209
    @danirichtube22095 жыл бұрын

    Waw arif akerareb new bereta

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Mexen Tube Amsgnalhu

  • @theeverlastingfather1111
    @theeverlastingfather11114 жыл бұрын

    You're so wonderful bro. But could tell me the tittle of the song please?

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    4 жыл бұрын

    Thank you so much🙏 the music I use in this video is this👉 kzread.info/dash/bejne/eH-qmbuiZdXfepc.html

  • @theeverlastingfather1111

    @theeverlastingfather1111

    3 жыл бұрын

    I'm grateful for your regard wendmie. I'm a big fun of you,, keep as such and I hope one day you could teach us Tigrigna traditional dancing.

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    Thank you so much. I already did ትግርኛ tutorials here is the link if you didn’t see it 👉kzread.info/dash/bejne/eZOmr5aNe7Soes4.html

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 жыл бұрын

    የጎንደር ጭፈራ በጣም ነው የምወደው ግን ምቱ ምንም አይገባኝም ገንዘብ ከፍየ የሚይስተምርኝ ሁሉ እፈልግ ነበር! በርታ ወንድም እናመስግናለን

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    በርታልኝ እውነት ነው የጎንደር ባህላዊ ጭፈራ ከባድ እና ውስብስ ነው ሥለሆነም ለጀማሪዎች ብዬ በማሰብ ይህንን አዘጋጅተናል ከበረታህ የማይቻል ነገር የለም🙏

  • @MichelleBrown-vi5zo
    @MichelleBrown-vi5zo4 жыл бұрын

    Good energetic dance exercise, u can never be fat doing these things it's good kepts the mind and body energetic, kepts the blood to the vital organs flowing, oh ya

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    4 жыл бұрын

    Thank you absolutely truth

  • @AnaGastarova
    @AnaGastarova5 жыл бұрын

    Fantastic dance

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Ana Gastarova Thank you 🙏

  • @seliethiopia3793
    @seliethiopia37935 жыл бұрын

    በጣም ጎበዞች በርቱልን♥♥♥♥

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏

  • @mercyyeedom1492
    @mercyyeedom14925 жыл бұрын

    Enamsegnalen bro ketelbet 🙏

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Mercy Edom Amsgnalhu

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha5 жыл бұрын

    wow good job guys

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Salem tube thank you

  • @tsigetesfu4843
    @tsigetesfu48432 жыл бұрын

    Amazing, Well Done, interesting, Thanks

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    I’m glad it’s help you

  • @fentuadera4290
    @fentuadera42905 жыл бұрын

    Betam astemari new berta wedm 🙏🙏🙏🙏🙏🙏bahlachin wbetachin betttm tru sra

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Fentuya እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ የዚህ ቪዲዬ ትልቅ ውበት ስለሆንሽልኝ best performance ever.

  • @batetesefa1249
    @batetesefa12495 жыл бұрын

    ስታምር የኔ ጥይቄ ነበር አመስግናለሁ ወድም❤❤❤❤

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    bate tesefa እኔም አመሰግነለሁ

  • @agatmaryam5432
    @agatmaryam54323 жыл бұрын

    You now what I am gondera gondera 🇮🇱 Amhara but it so funny only my father and me we don't know dance shame on me but In my car lesson only gonder music that is it Any way thank you so much 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    Hello Bill there is No shame on you Sir. You can always teach your self, truest me it will take time, but I’m sure you will learn if you are interested. Thank you for your comment Boss

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu87723 жыл бұрын

    እናመስግናለን ታምራላችሁ👏👏💕💕💕

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መዓዛ

  • @hpkw2365
    @hpkw23653 жыл бұрын

    በሁለት ሥል ሠብስክራይብ አደረኩህ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    🙏 አመሰግናለሁ::

  • @user-bb5mf9bs3s
    @user-bb5mf9bs3s9 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እህት❤❤🎉

  • @Bezatube
    @Bezatube5 жыл бұрын

    Betam gobezi nachu bahalachin webetachin botau demo sameri

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Beza tube እናመሰግናለን

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking80065 жыл бұрын

    Selam adise beteseb negn, eskesee👍

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    #Beth Gebeta-ASMR ሰላም ሰሳም አመሰግናለሁ እንክዋን በደህና መጡ

  • @fatama1233
    @fatama12335 жыл бұрын

    እናንተን እያየሁ ልማር እስኪ ደስ ስትሉ ፈንቱየ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @abrahamsisay8595
    @abrahamsisay85953 жыл бұрын

    wow!!! Amesegenalewu betam ASETEMERGNE EMARALEWU kahun bewala dare komo mayete kere!!!!!! mehale gebeto malete newu yete abatu 1,000 amete ayenore!!!!

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    መልካም እድል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ:: በርግጠኝነት በትእግስት ከሞከርከው ቀስ በቀስ ከኔም ትበልጣለህ በርታልኝ...!

  • @user-sf4mw7cn5v
    @user-sf4mw7cn5v5 жыл бұрын

    ዋውው ያምራል❤❤❤

  • @selamfikdu8714
    @selamfikdu87145 жыл бұрын

    Wow

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Selam Fikdu 🙏🙏🙏

  • @thestar2137
    @thestar21375 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እኔ በጣም ተሻሽያለሁ ባንተ ቪድዮ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    *The* ☀️ እኔም በጣም አመሰግናለሁ ተከታትለሽ ስለተማርሽ::

  • @fnanmekruit1704
    @fnanmekruit17042 жыл бұрын

    Thank u sooo much

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    You welcome

  • @user-wk7rm9il1v
    @user-wk7rm9il1v5 жыл бұрын

    ዋውው ስታምሩ😍❤

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e5 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ውቦች

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    ኤልሳ የማርያም ልጅ ወለየዋ brahane yemaryim Lij እናመሰግናለን 🙏

  • @user-uy4fd4qy5c
    @user-uy4fd4qy5c5 жыл бұрын

    ዋውው 👍

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    ሀዮ ነኝ ከወደ ቦረና 🙏

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood29375 жыл бұрын

    ወዝወዝዬ ሰላምክ ብዛት ይበል ወዝ ወዝ አረከኝ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    TGዬ አመሰግናለሁ እህቴ ጠፍተሻል ደግሞ

  • @MirtzherChekol
    @MirtzherChekol2 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 ай бұрын

    እኛም እናመሰግናለን

  • @MirtzherChekol

    @MirtzherChekol

    2 ай бұрын

    የባህርዳር ልጅ ነኝ ውዝዋዜ መቻል እፈልግ ነበር እና የጎጃም እንቅጥቅጥ ያስተማርክበትን አውርጄ ተለማምጄ በደንብ ችያለሁ ለእዛ ነው ያመሰገንኩህ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 ай бұрын

    @@MirtzherChekol ክብሩ ለኔ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ በርቱልኝ

  • @user-fh8ju6ov8e
    @user-fh8ju6ov8e2 жыл бұрын

    የወሎን ጭፈራ እየቻልኩ ነው አመሰግናለሁ የጎንደርን ደሞ ለመቻል ያብቃኝ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    አይዞኝ ቀስ በቀስ ከግዜ ጋር ትችያለሽ ! ደግሞም ጎበዝ እኮራብሻለሁ ••••

  • @user-fh8ju6ov8e

    @user-fh8ju6ov8e

    2 жыл бұрын

    @@ambaw1004 አመሰግናለሁ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    ክብሩ ለኔ ነው

  • @user-mg5rh1cm2b
    @user-mg5rh1cm2b Жыл бұрын

    ሳንኪ አሳየኝ አባትየ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    እሽ እሞክራለሁ

  • @dagmawitkefyalew8745
    @dagmawitkefyalew8745 Жыл бұрын

    It was fantastic 👍 Sir, can you tell me the title of that music?

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    You welcome sir. Here is the music link kzread.info/dash/bejne/eH-qmbuiZdXfepc.html

  • @dagmawitkefyalew8745

    @dagmawitkefyalew8745

    Жыл бұрын

    Bye the way, I'm not a guy 😀 but I appreciate it 🙂

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    Жыл бұрын

    Ops sorry no problem

  • @dagmawitkefyalew8745

    @dagmawitkefyalew8745

    Жыл бұрын

    @@ambaw1004 It's okey 👍

  • @kasinatube9170
    @kasinatube91702 жыл бұрын

    ወዝውዝ በልበት እስኪ ድስቅ ንጥቅ👍

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    2 жыл бұрын

    🙏 ይመችሽ

  • @user-xt3oo8tm7o
    @user-xt3oo8tm7o5 жыл бұрын

    wow👏👏👏👏👏enam was waz😂💃

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    መርካቶ ሰፈሬ 🙏🙏🙏

  • @mswubet2674
    @mswubet26745 жыл бұрын

    ዋውው

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Ms Wub አመሰግናለሁ ጠፍተሻል ደግሞ

  • @mswubet2674

    @mswubet2674

    5 жыл бұрын

    @@ambaw1004 አለው ፈጣሪ ይመስገን ወንድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ የጠፍሁት ፀም ስለሆነ ነው አንጠፍም ከጎንህ ነን አይዞህ በርታ።

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Ms Wubet እሽ መልካም የፆም ጊዜ

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee Жыл бұрын

    Wawe birtu melekamu negere temejiew

  • @mikazmedia2357
    @mikazmedia23573 жыл бұрын

    nice

  • @lloveyoumami5500
    @lloveyoumami55005 жыл бұрын

    Waw

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    L love you mami 🙏

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87983 жыл бұрын

    ጭፍራ አልችልም አልወድም ከስደት ስመለስ ለሰርጌ ቀን ማነው የሚያለማምደኝ❓

  • @mazaalemu8772

    @mazaalemu8772

    3 жыл бұрын

    እኔ አለው አታስቢ😂😂💃💃💃

  • @ydhdhfjf8798

    @ydhdhfjf8798

    3 жыл бұрын

    @@mazaalemu8772 😁😁😁😁😁😍

  • @user-pb2te8qy5j
    @user-pb2te8qy5j5 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    ሠላም የወሎ ልጅ ወለየ ፍቅር ነው 🙏🙏🙏

  • @user-fx7kb7qp4w
    @user-fx7kb7qp4w5 жыл бұрын

    Goderko wste new abo 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘💑💘💘❤❤❤💖👀💚💛❤

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    ሀኒ ወሎዬዋ ሀኒ ወሎዬዋ 🙏🙏🙏❤️

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i3 жыл бұрын

    ውድድድድድ💞💞💞💞💞💞💞

  • @bashafayuhgyuuii7535
    @bashafayuhgyuuii75353 жыл бұрын

    😘😘😘😘

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o5 жыл бұрын

    betam arif naw ketelebet ena mokeralew eskesta gen bedeneb mawek felegalesw bahelen ulunem eskesta bechel des yelengal endewem Ethiopia sehad astemarieoch ga.haja.meseleten aseb neber gen bante melemed chelalew weys ged alemamaj ga.mehed.alebeng men telalek ???

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    እሽ በመጀመሪያ ለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ:: ሁሉንም መልመድ እፈልጋለሁ ላልሽው ዋናው 🤔ፍላጎት ካለሽ መልመዱ ቀላል ነው:: ሁለት ነገር ልንገርሽ እኔንም እያየሽ መልመድ ትችያለሽ ያው ብዙ ልምምድ ያስፈልግሻል አለማማጅ ጋርም ሄደሽ መልመድ ይቻላል::ልዩነቱ አለማማጅ ጋር የውዝዋዜ መምህር ጋር ከሄድሽ ጊዜ እና ሰአት በፈጀሽ ቁጥር ገንዘብም የዛኑኑ ያህል ማውጣትሽ አይቀርም 🤔ጥሩ ጎኑ ምንድነው መሰለሽ እህቴ ሌሎች ተማሪዎች ታገኛለሽ እናም እርስ በእርስ አስተማሪው ከሚሰጣቹህ ይበልጥ ትማማራላችሁ:: ሁለተኛው በኔ ቪዲዬዎችም መልመድ ቀላል ነው ለመልምድ ከ ቤሄረሰብ ጭፈራዎች መለማመድ መቻል አለብሽ ለ መጥቀስ ያህል ልክ እንደ ጋምቤላ ወላይታ ኮንሶ ኩናማ ትግርኛ ከምሳሰሉት ቀለል ያሉ የቤሄረሰብ ጭፈራዎች መልመድ ይቻላል:: ለምን አትይኝም ምን መሰለሽ ውዝዋዜ ባህላዊ ጭፈራ ከላይ ከጠቀስኩልሽ ብሄረሰብ ባህላዊ ጭፈራ ስትጀምሪ ሰውነትሽ ይፍታታል ትከሻሽም ትንሽ እንቅስቃሴውን ይለምዳል እግሮችሽ በአጠቃላይ ሁሉም ይቀልሻል ምክንያቱም ቀላል ጭፈራዎች ስለሆኑ እናም ወደ ባህል ስትመጭ ማለትም ጎንደር ጎጃም ወሎ ምንጃር ጉራግኛ ወዘተ ይቀልሻል ዘፈን እየከፈትሽም በራስሽም የራስሽን እያየሽ ብዙ ከለመድሽ በሃላ ውዝዋዜ ት/ቤት ስትሄጂ ይቀልሻል እናም እዛ step ማለትም የውዝዋዜ ሙሉ ገጠማ በሙሉ ዘፈን ስላለ ለእርሱም ይረዳሻል ብዬ አስባለሁ የዛኔ ጥቂት ጊዜ ብቻ ነው የሚፈጅብሽ እንጂ አብረን እንደምንሰራ አልጠራጠርም professional ትሆኛለሽ ብዬ አስባለሁ: የእውቀቴን ያህል እናም የቻልኩትን ያብራራሁልሽ ይመስለኛል:: በመጨረሻ መናገር የምፈልገው ውዝዋዜ ለመልመድ ዋናው ቁልፉ ነገር ከበድ ካለው ውዝዋዜ መጀመር ሳይሆን ከቀላሉ መጀመር ነው ከዚያም ቀስ በቀስ ከበድ የሚለው ጋር መምጣት ይቻላል: መልካሙን ሁሉ ተመኘው መልካም እድል

  • @user-yb2iy3qb6o

    @user-yb2iy3qb6o

    5 жыл бұрын

    betam naw mamesegenek selemekerek eshi endalekew enam melekamun ulu emengelehalew bereta

  • @user-yb2iy3qb6o

    @user-yb2iy3qb6o

    5 жыл бұрын

    tegringa ena welaita demo mokeralew

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    *_Selam_* 🙏ሰላም ነሽ እንዴት ነው ልምምዱ ተስፋ አደርጋለሁ አንድ አንድ ጭፈራዎች እንደመጡልሽ::

  • @zemayared6360
    @zemayared63605 жыл бұрын

    I like you

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    5 жыл бұрын

    Zema yared 🙏🙏🙏

Келесі