GMM TV : ጉዳያችን# ''ካውንስሉ ፈቃድ አሰጣጥ ላይ ችግር አለበት!'' ሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው (የቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ኘሬዝደንት)

Ойын-сауық

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 29

  • @mariyostadele3363
    @mariyostadele336320 күн бұрын

    ዘሌ ተባረክ ንግግርህ ውስጥ ቡድንተኝነት የለም ግልፅና እውነትነው ምን ይሉኛል በሚል ፍርሀት አልዘባረክም ተባረክልኝ።

  • @user-rg7bx3wd5y
    @user-rg7bx3wd5y22 күн бұрын

    Gud bel shewa !!!! Lebaw befird wenber tekemto sidagn ! Ye Ethiopia betekristian egizer yihunsh, Yenezelalem mefencha mehonuwa.ketera bante yijemer.

  • @tsionamsalu8091
    @tsionamsalu809121 күн бұрын

    ዘሌ ስለማስተዋል ስለ ተሰጠህ የእ/ር ጥበብ ጌታ አመሰግናለሁ ይብዛልህ

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f20 күн бұрын

    በነገራችን ላይ ንጥቀት አለ አስተውለን ልንዘጋጅ እየተገባን ከኔ ንጥቀት የምለው ከዚህ ዓለም በድንገት መነጠቅ መወሰድ እንዳለ እንወቅ ስለዚህ ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም ይህን ሃሳብ የሚያነብ ሁሉ ጥንቃቄ እለት እለት በንስሃ መዳናችንን መፈጸም ይገባናል ድንገት ከአጠገባችን የሚሞቱ ሰዎች አሉ አና ተዘጋጁ ነው ቸባረኩ !

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f20 күн бұрын

    የኔም የልብ ስብራትና ጥያቄ የፈቃድ አደላው መፍጠን አግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኧኧኧ!!!

  • @user-ti1jl5ce3b
    @user-ti1jl5ce3b27 күн бұрын

    Thank you!

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f20 күн бұрын

    ከመጀመሪያም ገና ሲመጣ የእውነት መንገድ የሚየስተውሉ አላገኙትም ያየውን ሰራ ደሞ ተወገዘ በጌታ ልጅ አንደሆነ ሁሉ በጣም ያሳዝናል ላለማሰናከል አታዛለሁ ሲል ካላመነበት አርሱ ለሰው ብሎ እንጂ ልክ ነኝ ካለ ይኼ ወንደም ትምህረት ሊሰጠው የቆይታ ጊዜ በፍቅር ሊመከር እዛኛው ቤት ታላቅ ቢሆንም የያዝኩት ልምምድ ልክ አልነበረም አስከሚል ድረስ ታናሽ ሆኖ ዝቅ ብሎ ሊማር ይገባዋል ከክርስቶስኢየሱስ የተማርነው ይሄኑ ነውና ጌታ ይሮዳን !

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f20 күн бұрын

    ጌታ በደጅ ነው በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ዘመኑ ቅርብ ነው በኛ ምኮንያት ወንጌል ተሰድቧል ዋናው ሰዎች ተሰናክሏል አየሰራን ያለው ቢዝነስ አይደለም የእግዚአብሔር መንግስት ጉዳይ ነው ፈራጅ አለ እንጠንቀቅ !ጌታ ይርዳን !

  • @denekealembo840
    @denekealembo84024 күн бұрын

    ዘላለም ለዳንክበትእና ዎጋ በትንሹም ይሁን በትልቁ ዎጋ ለከፈልክለት እና ለኖርክበት ለጌታ ወንጌል በማስተዎልእና በመጠንቀቅ የተሰጠህን ለጌታ ወንጌል አላፊነት በትጋት እድትሰራ እፀልያለው በርታ ለጌታ ቃል ያለህን እውቀት አደንቅሀለው አንተህ ነገ የአማኙ ሁሉ መሪ ትሆናለህ እጠብቃለው 🎉❤

  • @user-rg7bx3wd5y

    @user-rg7bx3wd5y

    22 күн бұрын

    What ? He is heresy teacher

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew377719 күн бұрын

    አታመቻምች ስህተት ስህተት ነው

  • @denekealembo840
    @denekealembo84024 күн бұрын

    አይዛቹሁ በኢደት ይጠራል በርቱ

  • @user-rg7bx3wd5y

    @user-rg7bx3wd5y

    22 күн бұрын

    I don't think Yihen Yizeh new ? Miteraw. Abiy bichegrew enezihn sebabo demere

  • @teshomebekele3479
    @teshomebekele347928 күн бұрын

    tasferalehi

  • @user-rg7bx3wd5y
    @user-rg7bx3wd5y22 күн бұрын

    Yihe rasu achibe new, wey medwmer ezih ga bicha atefa begina tekulaw tedebalko aynun bechew atibo meta. He is typically Durye new

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla759527 күн бұрын

    Ante rasih alama yelehim

  • @YonyElo
    @YonyElo28 күн бұрын

    ይህ በሐዋርያ ሶፎንያስ ሞላልኝ መጠየቅ ነበረበት

  • @abebaseyiume8949

    @abebaseyiume8949

    26 күн бұрын

    ይቅረብ

  • @user-rg7bx3wd5y

    @user-rg7bx3wd5y

    22 күн бұрын

    Very true, he is one of the most dangerous advocaters of heresy. This journalist is also an opportunist person. It is very frustrating

  • @abel8835
    @abel883527 күн бұрын

    ይሄ የአቢቹ የቤት ስራ ነው ቀሽሞች❤

  • @user-wz3og4ru1x
    @user-wz3og4ru1x28 күн бұрын

    ለሁለት አገልጋይ እነሱ ጋር ሳልሆን ለፈቃድ ተብሎ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ አርጌ ፈርሜ ሰጥቻለው!ጌታ ይቅር ይበለኝ!እንዲህ መሆኑ ሳይገባኝ!ከነ ጉአደኞቼ 🙆‍♀️ጌታ ይቅር ይበለን!"

  • @user-pp1wh1ff4f

    @user-pp1wh1ff4f

    20 күн бұрын

    አሜን ይቅር ይበላችሁ !

  • @user-wz3og4ru1x

    @user-wz3og4ru1x

    20 күн бұрын

    @@user-pp1wh1ff4f አሜን!

  • @saraabrham123
    @saraabrham12328 күн бұрын

    ሙሉ ለሙሉ በአማርኛ ቋንቋ ተወያዩ እንጂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ቃላት አስወግዱ,መልእክቱ ለኢትዮጲያውያን እስከ ሆነ ድረስ,እንግሊዘኛ የማናውቅ እንዴት እነረዳችሁ,ጋዜጠኛው ምን ነክቶህ ይሆን,መመለስ አቅቶሀል,ጭራሽም ኦኬ ትላለህ !

  • @belaynegash6550

    @belaynegash6550

    26 күн бұрын

    ሶሻል ሚዲያን እየተከታተልሽ እንግሊዝኛን ካልቻልሽ ይህ መሀይምነት ነው 😢

  • @abebaseyiume8949

    @abebaseyiume8949

    26 күн бұрын

    ኧረ ​@@belaynegash6550

  • @saraabrham123

    @saraabrham123

    26 күн бұрын

    @@belaynegash6550 መሀይሞ እንግሊዘኛ ያልቻለ ሳይሆን ሳይገባው ወይም ሳይረዳ የሚያወራው የሚፅፍ ነው,ጉራማይሌ ወይም እንግሊዘኛ ወአማርኛ ማውራት ከመቼ ወዲህ አዋቂ ያደረገው?ምን አስፈለገ መቀላቀል?አንዱን መምረጥ,አትሳደቢ,ነውር ነው,ይህ መንፈሳዊ ሚድያ ነው,የሰው ሐሳብ ባርነት መጨረሻው ጥፋት ነው,ዘላለም ሆነ ጋዘጤኛው የመተቸት መብቴ የተጠበቀ ነው,መሐይምነት ሳያላምጡ መዋጥ ነው,የምትበይውን ለመምረጥ ሞክሪ ከዐጉል ድጋፍ ተላቀቂ,ዘላለም የጥቅም ተከፋይ

  • @user-pp1wh1ff4f

    @user-pp1wh1ff4f

    20 күн бұрын

    ​@@belaynegash6550ሁሉም ተምሯል ?

Келесі