Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- በባህርዳሩ ስብሰባ ዙሪያ የፋኖ ምላሽ::
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over KZread , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
KZread - / @ghiontv
Facebook - ghiontvoffic...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washingtonpost.com/
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
Пікірлер: 490
ፋኖ ያሸንፋል የሚል ላይክ አድርጉኝ
@user-rh8er5qg4d
2 күн бұрын
የፉኖ ማሸነፍ የሚረጋገጠው ባንዳውን ብአዴን 100% ሲያሶግድ ነው
@mesfinabraham6412
2 күн бұрын
ፋኖ ግራ የገባው ቦዘኔ ነው - ማዳበሪያ አልተሰጠኝም ብሎ ሽፍትነት ፋኖነት ከሆነማ ፣ ጥጃው ገደል ገብቶ የሞተበት ሁሉ ፈንኗል ማለት ነው ። ክልሉን ነፃ የሚያወጣው ከማ ነዉ ?በክልሉ ያለው የኣማራ ህዝብ አስተዳዳሪው አማራ ብልጽግና በማላይ ነው የሚፋንኑት ፈኖ 😅😅😅
@ejigumelakie2929
Күн бұрын
መከላከያ ያሸንፋል
@mesfinabraham6412
Күн бұрын
@@ejigumelakie2929 መፈክር ነው - ትንቢት ወይስ ቅዠት እስኪ በስመኣብ በል 🙏
@YayaAbesha
Күн бұрын
አረባክህ ድቄት ሁላ ፈሳም ሙንደርተኛ
የማርሸት እናት ብቅበይበሎት የማርሸት እናት ብቅ በይ በሎት እዲህ አሳምርሽ ማን ውለጂ አላት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyerus21
2 күн бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤
@assefajudah8559
2 күн бұрын
She gave birth to Ethiopia !!!
Thank you Marshet አቦ ጭንቅላት አድንቂህ አክባሪህ ነኝ ፋኖ 💪 much respect from ሲዳማ ሃዋሳ ❤️
@Mickoman239
2 күн бұрын
😂😂😂 አቶ አረጋ ከበደን ዶ/ር አረጋ ማለት ብአዴንነት ነዉ.
@Zemen_29
2 күн бұрын
@@Mickoman239He is referring to Dr. Arega Yirdaw, the then CEO of MIDROC. You better understand the message yourself before you insult others :(
@kumneger6418
2 күн бұрын
@@Mickoman239 እበት ማርሸት ነው ብአዴን ሽንኩርት ፊት
@user-te2ry9yn8c
2 күн бұрын
@@Mickoman239 lela balehabit new sewoye megemeria ewokew
@user-te2ry9yn8c
2 күн бұрын
@@kumneger6418 ebet nehhh malet new
ወንድ ጀግናዪ ንግግርህ እንኳ ጥይት ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@Getahunmerga
Күн бұрын
ወይ የከንቱዎች ነገር ማሰቢያችሁን ምን ይሆን የሰለባችሁ ? በእስካሁኑ አካሄድ መድረሻችሁን ማየት የተሳናችሁ ድኩማን
ወጥር ፋኖየ አብይ አውሬው ሳይበላን አሁን ነው ነፃነታችን በክንዳችን❤❤❤
@YayaAbesha
Күн бұрын
ይወጥርህ ሚወጥር ነገር ፣ሸዋ ላይ እርስ በእርሱ እየተጫረሰ ያለው ፋኖነው።ይሰማል
ጀግናው ማርሸት ወጣቱ ፖለቲከኛ የነገዋ የኢትዮጲያ ተስፋ ነህ ❤እናት ወልዳለች አቦ ዘርህ ይብዛ 😊🎉❤ወጥር አማራ ድል ለፋኖ❤❤❤
@YayaAbesha
Күн бұрын
አምሮ አምሮ ይተውካል ፣ወንድ ከሆንክ ፣ጀግና ከሆንክ ባህር ዳር ግባ ዱቄት ሁላ
ማርሸት እናትህ ትውለድ! 💚 💛 ❤
የአማራው ፋኖ በጎጃም ቃል አቀባይ ማር እሸት ፀሀዩ የኢትዮጵያን ሁሉ ችግር በደንብ የተረዳና በግልጽ ማስረዳት የሚችል ከጀግኖችም ጀግና የኢትዮጳያ ዜጋ ወንድማችን በጣም እናደንቅሀለን:: ኑርልን:: አንተ እግዚአብሄር ቢፈቅድ የኢትዮጵያን ህዝብ በፍትህ መምራት የምትችል የወጣት አዋቂ ነህ:: በጣም እንወድሀለን ጀግናችን::
ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝባዊ ሀይል🎉🎉 ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን ።።።።
እኔ ርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው አማራ ባልሆን ኖሮ የዚህ ልጅ ንግግር አስደንግጦ ገደል ይከተኝ ነበር አቤት አንደበት አቤት ስጦታ እንዲህ ነው መሰጠት እንዲህ ነው መታደል::
@user-cl4th4oj1i
2 күн бұрын
በትክክል በውነት ግባግባነው የሚለኚ ስሰማው በውነት ❤❤❤❤❤
Great! ማርሸት እውነትም ማር የፖለቲካ ብስለት የታየበት ምልልስ፣ የፋኖን ቁመናን ያየንበት ከደቡብ ክልል
@user-su9xg2lv2i
2 күн бұрын
Our brothers and sisters from debub we love and respect your support on this difficult time.
እዉነት ነዉ አብይ አማራን መጨረሥ ብቻ ነዉ ብሎም ኢቶዮጲያን ማጥፋት ነዉ ይህ ሀቅ ነዉ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪
ምን እንደምል ግራ ገባኝ ፉኖ እንኳንም አማራ አረከኝ ጀግናው ወንድ አማራ ፋኖ 🙏🙏🙏💪💪💪💪❤️❤️❤️
ማርሸት ጀግና ❤❤❤ አማራን ምን ያላደረጉት ነገር አለ በአማራ ህዝብ ላይ ምን ያልተፈፀመ ግፍ አለ 😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እና አብይን
ፋኖ ኮምጨጭ ብለህ ብአዴንን እንደ ሂትለር አጥፉው ታሪክ አድርገው::
እውነትም የማር እሸት! ከአንደበቱ የሚወጣው መሬት ጠብ አይልም:: አምላክ ድካማችሁን እና ትጋታችሁን ይቁጠርላችሁ! ድል ለፋኖ!!!
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋን
አማራው ከመወጠር ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም፣፣ የ አማራው ትግል ፣ ሀገር የማዳን ትግል ነው፣ ስለዚህ ሁሉም ኢትዮዽያዊ ከጎናችሁ ነው
ድል ለተገፋው ፋኖ እንወዳችኋለን
ድል ለፋኖ
ድልለአማራ..ፋኖ,,ፋኖ..ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤
ድርድር ምንግርግር ብሎ ነገር የለም በሀይል እንገረስሳቸዋለን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@mesfinabraham6412
2 күн бұрын
@@user-fx8sp8ol4c አቤት ጉራ አዝማሪና ደብተራ እንዃን አገር ሊቆጣጠር - ፈሱን መቆጣጠር አይችልም ❗️ እኔን ፍንንንንንን ያርገኝ ፊኖ ፋኖዬ
ትንታጉ ፋኖ ማርሸት ኑርልን ።ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪✌️✌️✌️❤️
ፋኖነት ይለምልም
ጀግና ማርሸት ❤❤❤❤❤
ማርሽት አፌ ቁርጥ ይበልልህ። ምርጥ አገላለፅና ምላሽና ሁሉአቀፍ የኢትዮጵያ መፍትሔ ነው የቀረብከው።
ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪ሞትና ውርደት ለብልፅግና
አላህ ይጠብቅህ ማርእሸት ድል ለፍኖኖ
እኔ ከጉራጌ ነኝ። ያቀረብከው ሀሳብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛ መፍትሔ ነው። ይህ ሥርዓት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን ሥርዓት ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት። ሁሉም ፋኖን መደገፍ አለበት። ሁሉም የትግሉ ተሳታፊና ታጋይ መሆን አለበት።
@mesfinabraham6412
2 күн бұрын
@@user-ui5xy1zu7b ያማናሓ ቆባ ከለየ ይቀባ 😂 የሰው አይን ይብላህ የጉራጌ ጦስ መርካቶ መሓል ይድፋህ ጉራጌ ነኝ ፋኖ ትላለህ የማትረባ * ዘርማ ነኝ አትልም*
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ድልልልልለ ፋኖኖኖኖ ድልልልልልልለ አማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለጅግናው ለአማራ ፍኖ❤❤❤
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
100% ትክክል!bravo ፋኖ! ማርሸት 👍👍👍
፡ፓፓፓ ንግግርህ እራሱ አንጀት አርስ ብርቱ ነህ በርታልን
ድል ለአማራ ፋኖ! ፋኖ ያሸንፋል!
ትቺላለህ ማርሸት በርታልን ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪
ድል ለፋኖ 👍👍
እዉነትም ማርሸት የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጀግና ወድም መከተየ ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋን100%
የኔጀግናበርታ
❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ
ማር እሸት ፋጣሬ ይጠብቅህ❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝብ ለፋኖ
ወጥር አማራ ሠላምህን ነጻነትህን የምታገኝ ብአዴን እስከ ዘርማንዝሩ ግባተ መሬት ሲገባ ነው ሠላምህን የምታገኝ
ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ
ክረምቱን ቡድርድር ለማሳለፍ ነው እንጂ መቼም ለህዝብ አዝነው አይደለም ክልሉን በፋኖ መጀመሪያ ለድርድርም ቢሆን
ከጎፈሬው በላይ ይውላል ሚዶው ጎጃሜው ማርሸት ሸኮራ አገዳው
ፋኖ ያሸንፋል!!!
ማርሸት ጀግና ነህ 🙏🙏🙏✅✅✅❤❤❤
እውነትም የማርእሼት ፈጣሪ ይጠብቅህ ነበልባሉ ወንድሜ እሰይ ጆሮየ መልካም ቃል ጠገበ።
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተሳደደ እየተጨፈጨፈ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ
ፈጣሪ ይጠብቃቹ እናተ በእኩልነት የምታምኑ የኢትዮጰያን እኩልነት የምታረጋግጡ እውነተኛ የቁርጥቀን ታጋዮች ናቹ የእውነት ማርሸት ትክክል ተናግሯል።
በወንት እግዚአብሔርይፍረድ💚💛❤️
ፋኖዬዬዬዬ ወጠር በርታ እውነትም የማር እሽት we are ready coming soon from ወልቂጤ ኢትዮጲያዊነትን ስላስቀደማችሁ ከጎናችሁ ነንንንን
የማር እሸት ።የገባሀል ተአምሪ እሸት በቂእውቀት የሚገርምትንታኔ❤
This Mareeshet guy is very intelligent and a great public communicator
ፍኖንእንወደዋለንየአማራህዝብሁሉ❤❤❤
እውነትም የየማር እሸት አይጠገብም ንግግሩኡኡኡኡኡኡጅ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤
ፋኖ ❤❤❤❤
ፍኖያሸንፍል ❤ አንድአማራነዉ❤❤❤
በእውነት በአንደበትክህ ኮራው እግዚያቤር በሁሉም ይጠብቅህ አቶ አገኝው አረቂው ዝም ብለው ይጠጡ
ድል ለፋኖ❤❤
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናዉ አማራ❤❤❤
ፋኖነት ለነፃነት!!!!! ማሸነፍ ብቻ ፋኖያሸንፋል💪💪💪💪💪
ድል ለአማራ ፉኖ
This is the best explanation good job FANO is the only way to solved the Ethiopia problems God always with us❤❤
አማራሁኖ አማራን የሚአስገዲል ሆዳም አለ ግዜ አለ ለነሱም አዲቀን
ድል ለአማራ ድል ለህዝባችን
ኬኛ ቀርቶ የኛ ሆነኩ ነገሩ አማራ ንቃ
@usahandsoffethiopia8486
2 күн бұрын
ማርሸት ❤ አንብሳ
እውነት እየመጣ ነው በርቱ ወድሞቸ ❤
ተባረክ:ማርሸት:እድሜናጤናአላህ:ይጠብቃችሁ:ለድልአላህያብቃችሁ!!
You are my hero Bro.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጁን አታስበላው በጊዜው እያስገባህ ፣ በሳተላይት ስልኩ የእንደ ሚጠለፍ የምታቅ መሰለኝ
ድል ለአማራ ፋኖ
ይናገራል አይገልጸውም
ድል ለአማራ ሕዝብ
This is one of the most substantial interviews from Fano so far. Good job, Mareshet!!! Fano's supporter from Arba Minch
ማርሸት የሚገርም የወቅቱን የፖለቲካ ቁማር የተረዳ የብአደንን ሆዳምነት የተረዳ ጀግና ወድማችን❤❤❤
ጀግናው "ብሔር ብሔረሰብ" ከማለት "ነገድ" ትክክለኛው ቃል ነው።
አምናለኩላማራአደምጠቅሙት ጌታአየሱስ ተናተጋሬነዉ አኔፔጤኝ አወዳችኳለኩበርቱ
የጨነቀለት አቤት አንደበት እግዚያቤር ይጠብቅህ
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን መንቃት ያለብን ተንቅልፋችን አሁን ማምጣት ያለብን
ዋውውውውውውው Proud of you brother 👏👏👏
አማረኛ በባለቤቱ ሲነገር ውበቱ እባካችሁ ጥርት ያለ አገላለፅ ይሉሀል ይሄ ነው አትቆጡ ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ።
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖኖኖ
ዋው ማርሸት ድንቅ ሰው ነህ። የሁለት ደቂቃ ንግግርህ(ትምህርትህ) የሁለት አመት የንቃት እውቀት ነው የሰጠህን።ፈጣሪ ሺ ያድርግህ። ፋኖዎች የግዜር ስጦታችን ናችሁ። ፈጣሪ ነጻነታችሁን አግኝታችሁ የተደላደለ ሂወት ይስጣችሁ።❤
My son Mareshet keep on fighting because my generation failed Ethiopia for all this mess.
አቶ ምናላቸው ግን call እያበዛህ ነው ከልጁ ላይ ያለበትን ሁኔታ እያወክ ለምን በተደጋጋሚ ትደውላለህ
@Dancha-gk6uo
2 күн бұрын
exactly.......
በትክክል
that is it!!!!!! የሚባለው እንዲህ ያሉ እሳት የላሱ እና እሳት የሚጎርሱ እና የሚተፉ ፋኖዎች ወለዳቸውን ስንገነዘብ ነው።።። ማርሸት bravo zulu👍👍👍👍👍 የትግሬ ወጣት አንድ ግዜ ቆም ብላችሁ ጉዟችንን እንገምግም። አማራ ምንም ሳያደርገን ለምን ጠመድነው ብላችሁ ራሳችሁን መርምሩ!
ቃል አቀባያችን ማርሼት ንግግር ከቦንብ ይበልጣል በርታልን በጣም እንወድሀለን ፋኖ ያሸንፋል ጁላ ይሸነፋል
ፋኖ
Fano Marrrrr ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤ Victory to Fano!
ፍኖ ያሸንፍል አብይ እረኛዉ ይሞታል ብአዲን ይቀበራል
ይህ ነው የበሰለ ቁርጥ መረዳት ገለፃና አቋም 👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💚💛❤
Fano Marehet, May GOD Bless you & May ALL the Angels be your guard from any harm. Be safe from these devils and mutanta atabiwoch!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ድቅ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤