ጌታን ያዘሉና እግሩን ያጠቡ የአባ ብሾይ ያልፈረሰ ሰውነት፤ የአቡነ ሺኖዳ ሰውነትን ይመልከቱ

Пікірлер: 122

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Жыл бұрын

    አባ ብሶይ ጌታን በተሸከመ ትከሻዎ ይሁንቦት አገራችን ላይ ያለውን ነገራ ነገሮች እግዚአብሔር በሰጦት ስጦታ አንሱልን በረከቶ ይደርብን አሜን ዶክተር መቼም እንዴት እንደማመሰግንሕ አላውቅም እመቤታችን የበለጠ ስጦታውን ታሸክምሕ

  • @mahelet21
    @mahelet21 Жыл бұрын

    የአባታችን የአቡነ ሺኖዳ እና የአባታችን አባ ቢሾይ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን 🙏✝️

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Жыл бұрын

    በእውነት መምህር በካል ባንገኝም በአይናችን የበረከቱ ተሳታፊ ስለደረከን ክብር ይስጥልን ❤🙏

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 Жыл бұрын

    ከአባታች ከ አባ ቢሾይ ጸጋና በረከት ተካፋይ ስላረጉን ውዱ መምህራችን ረጅም እድሜ ከፍጹም ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 Жыл бұрын

    አሜን በረከታቸው ይድረሰን አንተም የአገልግሎትህን ዘመንህን እግዚሃብሄር ይባርክህ💚💛❤️

  • @yezinalakew9177

    @yezinalakew9177

    Жыл бұрын

    💕💚💛❤

  • @mitikusisay2584
    @mitikusisay2584 Жыл бұрын

    ልቦቻችንን በክርስቶስ ፍቅር የማረኩ ምርጥ አባት አቡነ ሽናዳ በረከታቸው ይደርብን

  • @solomonratie8707
    @solomonratie8707 Жыл бұрын

    ለጌት እየሱ ክርስቶስ ስም የተገደሉ አባቶች ሙተውም እንዲህ መካነ መቃብራቸው ከነ ታሪካቸው ሲከበር የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳም በወራዳታ ኦነግ ይዘረፍል አባቶች ይደበደባሉ ያሳዝናል

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Жыл бұрын

    አሜን🙏🏽 ከበረከቱ ለመካፈል ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e4 ай бұрын

    በእውነት መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት የቅዱሳን በረከት እረዴት ይደርብን አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын

    የአባ ብሶይ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ለመምህራችን ረጅም ዕድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 Жыл бұрын

    በረከታቸው እረዴታቹው አይለየን እነሱም የሰማ አምላክ እኛንም በምረቱ አይለየን በፀሎታቹሁ አሱቡን እኛንም

  • @user-uu5el8je1h
    @user-uu5el8je1h Жыл бұрын

    መምህርዬ ቅናት አደረብኝ እኛም ኢትዮጵያዊያን ቅርሶቻችንን እንዲ በአማረና በተከበረ ሁኔታ አስተካክለን አክብረን አሳምረን ብናስጎበኝ ምንኛ በታደልን አቅሜ በፈቀደና እንደዚህ አስውቤ ሰርቼ ለቤተክርስቲያኔ በስጦታ ባስረከብኩኝ ብዬ ከልቤ ተመኘሁ የቅዱስ የአባ ቢሾይ ረድኤት በረከታቸው ትደርብን አሜን ።

  • @wondimagegntesema4704
    @wondimagegntesema4704 Жыл бұрын

    የአባ ቢሾይ በረከታቸው ይደር በእኔና በህዝበ ክርስቲያን ላይ አሜን አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር እንዲህ ያለ ቅዱስ ሰፍራን ለማየት ያበቃችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ይህን እየተመኘን ማግኘት የማንችል አለነ አና ነው። ግን ማንያውቃል እናንተን ለዚህ ክብር ያበቃ አምላክ በተአምሩ በዚህ ክብር ስፍራ ያቆመን ይሆናል አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን።

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 Жыл бұрын

    የአባታችንንየጻዲቁ አባቢሶይን አስደናቂታሪክ ስላስተማርከን ፈጣሪእድሜናጤናያብዛልህለኛም ለለጣተኞቹ በረከታቸውይደርብን

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu785011 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መምህራችን እንደዚህ ፍትፍት አድርገህ በሚማርክና ግል'ፅ ባለ መልኩ አንተ የደረሰህን በረከት ለኛም በአካል ላልተገኘነው ስላስጎበኘኸን መድህን አለም በማያልቀው ፀጋው ይጎብኝህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын

    አሜን/፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የጻድቁ አባታችን አባ ቢሾይ በረከታቸው ይደርብን 🤲

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን መምህር ድንግል ትከተልክ በሄድክበት ቦታ ሁሉ።

  • @betibeti7881
    @betibeti7881 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ረድኤቱን በረከቱን ያሳድርብን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Жыл бұрын

    ለመምህራችን መጋቢ ዶክተር ሮዳስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ያባታችን ፀጋ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Жыл бұрын

    መጋቢያችን በእውነት ከማርና ወተት የሚልቀውን መግበውናልና ሰማያዊውን ህብስት ይመግብልን

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 Жыл бұрын

    ውይ ኣባቴ ቅዱስ ኣባ ቢሾይ ስወዳቸው ረድኤት በረከታቸው ትድረሰን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏 በረከታቹ ትድረሰን መምህር

  • @seyoumberhanu9014
    @seyoumberhanu9014Ай бұрын

    ወንድሜ ዶ/ር ሮዳስ የተመለከትከውን የሰማኸውን ያነበብከውን አሙዋጠህ እግዚአብሄር በለገሰህ የተባረከ አንደበት ስለምታቃምሰን መድሀኒዐለም ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ:: የዕውቀቱን ጸጋ የተላበስክ አንተ የተዋህዶ ልጅ የምታውቀውን የተረዳኸውን አንዲት ሳይሸራረፍ ስለምትመግበን ጤናና ዕድሜ ይስጥልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ :: ተዋህዶ እንደአንተ ዓይነት አውቆ ሊያሳውቀን የሚችል ልጅ ስለኣላት ምን ያህል መታደል ነው::

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን በረከታቸው ይድረሰን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @erkabalex4209
    @erkabalex4209 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎትና ልመናቸዉ አይለየን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ይላክልን ዕድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎትና ልመናቸዉ አይለየን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ይላክልን መምህራችን ሁሌም እኛን ለማስተማር ወደ ትክክለኛዉ መንገድ እንድንጓዝ ለምታደርጉት ተግባር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥበብን ከማስተዋል ጋር ያድልዎት 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አቤት እንዴት ደስስ ይላል!!! እኛንም ይሄንን ክብር ለማየት ያብቃን! የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን!!!

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Жыл бұрын

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @yohannesbekele6496
    @yohannesbekele6496 Жыл бұрын

    አሜን በረከታቸሁ በሀገራችን ይሁን አሜን

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን መምህር እድሜን ከጤና ያድልልን 🙏🙏

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Жыл бұрын

    አሜን! የአባታችን አባ ብሶይ ረድዔት በረከታቸው ይደርብን፣ ፈጣሪ በጻድቁ በትሁቱ አብስት ጸሎት ይማረን!!!

  • @masa5699
    @masa5699 Жыл бұрын

    አሜን በረከታቻው ይደርብን እኝንም ለቦታው ያብቃን

  • @user-xx3jv1dj9z
    @user-xx3jv1dj9z Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Жыл бұрын

    አሜን በረከታቸው ይደርብን⛪⛪🥰🥰🙏

  • @netsanetbayu4723
    @netsanetbayu4723 Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚሀብሄር ይመስገን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ መምህራችን

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 Жыл бұрын

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከተቸው የደረብን መምህር እጀግ በጣም እናመሰግናለን እንደው የአባቶቻችን ሰውነት በነጠላ ዳሳቸው አምጥታችሁ በክብር ተቀምጦ ህሙማን እየዳሰሱት ከደዌቻው ቢድኑበት አብዛኝቻን ሄደን የመገብኘት አቅማችን ስለማይፈቅድልን

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Жыл бұрын

    መጋቢ አዲሰ ዶር ሮዳሰ ታደሰ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ብዙ ቅድሳት ቦታዎችን እድናይ ሰላደረጉ እናመሰግናለን!

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын

    የፃዲቁ፡አባታችን፡አባ ቢሦይ በረከታቸው፡ይደርብን

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን።

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 Жыл бұрын

    ግሩም ነው ያባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይረብን እንደት ደስ ይላል መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @tsionermias9895
    @tsionermias9895 Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን መታደል ነው እድሜ ይስጥህ አስጎብኚዎችው የታደሉ ናቸው

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏❤

  • @kebronashagre133
    @kebronashagre133 Жыл бұрын

    አሜን የአባ ብሾይ በረከታቸው ይደርብን

  • @abugeletawabugeletaw
    @abugeletawabugeletaw Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን እናንተም ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያርዝምልን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን😍😍😍💚💛❤

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 Жыл бұрын

    ተመስገን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @almazmathwos7026
    @almazmathwos7026 Жыл бұрын

    አሜን በረከታቸው ይደርብን መምህር እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    በያባታችን ያባ ብሾይ ረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአጋእዝት አለም ለቅድሥት ሥላሤ ወርሀዊ መታሠብያ ክብረበአል በሠላም አደግረሣቹሁ ሥሉሥ ቅዱሥ በቸርነታቸው በምህረታቸው ይማሩን ሥለ መረጧቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አባ ቢሦይ ሥለ አቡነ ሽኖዳ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ቅመጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ይማሩን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Жыл бұрын

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @meseretgetu362
    @meseretgetu362 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 Жыл бұрын

    እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን !!!

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @enatmedia6834
    @enatmedia6834 Жыл бұрын

    egziabher ke abatochachin miljana tselott berekett yasadiribinn enantenm kalehiywot yasemalinnn amennnn

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭🤲🏾✝️⛪💐💐💐💐💐💐💐🕯️🕯️🕯️Bereketom yhderena aye kidusanatey edilenatat😭😭😭😭🤲🏾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊️

  • @sebilemitka7521
    @sebilemitka7521 Жыл бұрын

    የግብፅ ገዳማት ደጋግመው ቢሄዱበት ቢያዮት ሁሌም የሚያስደስት ነው የአባ ሹኖዳ እንዲሁም የባ ቡሾይ በርከታቸው ከሁላችንጋር ይሁንልን

  • @aynutube7552
    @aynutube755211 ай бұрын

    የብጹአን በረከት ይደርብን እጅግ በጣም ደስስስ ይላል❤

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae94218 ай бұрын

    አበት መታደል ነው መምህራችን በፀሎት አስበን

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Жыл бұрын

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደረብን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @alemante11gech63
    @alemante11gech63 Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Жыл бұрын

    የአባታችን የአባ ብሾይበረከታው ይደርብን አሜን🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @Tube-gl8er
    @Tube-gl8er Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን ላንተም እድሜ ይስጥልኝ

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 Жыл бұрын

    አቤት ክርስቲያን ከድሮም ጀምሮ ነዉ ሰይፍ የሚያልፍብን ስለክርስቶስ መሞት እንዴት ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር የአባቶቻችንን በረከት ያሳድርብን ለኛም ፅናት ይስጠን🙏

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 Жыл бұрын

    It's a great deal to be there....what a blessing you have.

  • @agerdemmisse6024
    @agerdemmisse6024 Жыл бұрын

    Kale hiwete yasemak d/r ebakiy eminet xebel Kaley setemeles tinishiye setegn wendime amet honew tamo ketegna be xebel ena eminet akim new yalew ebakiy d/r rodas 😭

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏ba hunet ye Abbatochachinim bereketacho yidaribin

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏💛 YE ABATOCHACHEN BEREKET YEDEREBEN AMEN 💛🙏MORE BLESSINGS TO YOU MEMHERACHEN 🙏 THANK YOU 👍

  • @daniellamesa5949
    @daniellamesa5949 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kal hiwet yasamalin ❤

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo10 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @merawiadmasu7438
    @merawiadmasu7438 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @zer13567
    @zer13567 Жыл бұрын

    አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 Жыл бұрын

    አሜን በረከታቸው ይድረሰን

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Жыл бұрын

    Berketchew yedereben ❤AMEN 🤲

  • @user-ik7th6kk3b
    @user-ik7th6kk3b Жыл бұрын

    🙏🙏🙏እባኮትን መምህር የአቡነ ጎርጎርዮስ ዘላእላይ ግብጽ ገድልን ማግኘት ከቻሉ ለገዳሙ ያምቱጡልን ገዳማቸው በቦሌ ሚካኤል የሚገኝ ሲሆን ብዙ ህሙማን የሚፈወሱበት ጸበል አለ ጻድቁ የታላቁ አባ መቃርስ እና ጳኩሚስ የቆብ ልጅ ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናመስግናለን

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna252 Жыл бұрын

    አሜንበርከታቸው ይደርብን

  • @bayusheyedingelmariyamweda3071
    @bayusheyedingelmariyamweda3071 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏Bewnet Eredet Bereketachw Yedreben Memherachin Kalehewote yasemalem🙏

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын

    አባ ብሾይ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti45113 ай бұрын

    Egzabehar nfsachwen begent yanurew 😥😭😭🙏❤❤❤

  • @samrawitmengesha6742
    @samrawitmengesha6742 Жыл бұрын

    Egziabher yestlen memeher bereketu endidersen selareklen

  • @rahel61
    @rahel61 Жыл бұрын

    Amazing amazing amazing thank you for sharing God-bless you.

  • @bitsehitkelile6768
    @bitsehitkelile6768 Жыл бұрын

    thanks for showing this

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደረብን ከአምላካቸው ከአምላካችን ያማልዱን በእውነት ግን በጤም ሰረዓት ይጎላቸዋል በቃ ጸጉር መሸፋፈን ነጠላ መልበስ የለም ዝም ብሎ ወይይ ጉድ

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Жыл бұрын

    Baraketachww Yedareben Baewnet

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Жыл бұрын

    Enamesegnalen egnam kebereketachew yasatfen 🙏

  • @hameresiyoum8864
    @hameresiyoum8864 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ እመብርሀን ከጎንህ አትለይ ወንድሜ ለኛም በረከት ሆንከን። እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክው ።

  • @megabehaddisdrrodas3079
    @megabehaddisdrrodas3079 Жыл бұрын

    2:15 ላይ ይጀመራል

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j7 ай бұрын

    አቤት መታደል በውነት መታደል ነው

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Жыл бұрын

    🙏❤❤❤

  • @shitayechekol710
    @shitayechekol710 Жыл бұрын

    WELCOME BACK 🙏 AND THANKS

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j7 ай бұрын

    👏👏👏

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Жыл бұрын

    💚💛❤️

  • @suzinamematu9071
    @suzinamematu9071 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! በእውነት እናመሰግናለን!! ግን የሀገሩንም ስም ይንገሩን!

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 Жыл бұрын

    የምገርምህ ዶክተር እኔ በምኖርበት ስቴት በተክርስቲያናቸው አለ እና ሁሌ በረከታቸውን እለምናለሁ

  • @meron7563
    @meron7563 Жыл бұрын

    Abune kirosm teshekmewt neber aydel getachinin

Келесі