ጌታን የተቀበልኩት እንዲገለኝ ነው

#Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
አጎናፍር ወዳጆ
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: @getish316
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
#ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Пікірлер: 492

  • @Encounter_
    @Encounter_Ай бұрын

    ውድ ቤተሰቦቻችን ስለ ድምጽ ችግሩ ይቅርታ እንጠይቃለን። ዋና አላማችን የነበረው የመናፍስቱን አለም ድባባ በድምጽ ለማምጣት ነው። እንደተረዳነው ብዙ ቤተሰቦቻችን አላስደታችሁም። የሰጣችሁንን ኮሜንት ተቀብለን የገባውን ድምጽ አስወጥተናል። ተሰትካኳል። ሁልጊዜም በምንሰራው ስራ ሃሳባችሁን ስለምጸጡን እናመሰኛለን። እግዚአብሔር ይባርካቹ። ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር እና ላይክ ማድረግ አትርሱ። 🙏🙏

  • @AmelworkyemerBesher

    @AmelworkyemerBesher

    Ай бұрын

    Tebareku

  • @user-rj4pu6ow2u

    @user-rj4pu6ow2u

    Ай бұрын

    Wanaw mestekakelu new tebareku

  • @hamiltantech2576

    @hamiltantech2576

    Ай бұрын

    Silenant getan ameseginalew

  • @AwetBirhanie

    @AwetBirhanie

    Ай бұрын

    Harif tebareku kefel hulet yelem enda ?

  • @Salwa-yn5bx

    @Salwa-yn5bx

    Ай бұрын

    Ebakeshen selkachewn

  • @tilikalem5626
    @tilikalem5626Ай бұрын

    ቃላት የለኝም ሳላውቁው ብዙ ነገር ነው የገባኝ ጌታ እየሱስ እውነት ነው በጣም አመሰግናለው ከአፋፍ ላይ ነው በዚች video የዳንኩት ብርሀን ለኔ እንደበራው ለሌሎችም በክርስቶስ ይብራ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @atsedekhali4271

    @atsedekhali4271

    29 күн бұрын

    መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብን ቀጥል ወንድሜ ከመንፈስ ቅዱስ መማር ይሁንልህ

  • @TuraKenisoYeneneshkeniso
    @TuraKenisoYeneneshkenisoАй бұрын

    ሰው የክርስቶስ ፈቅር እና ምህረት ሲገባው ዝም ማለት አይችልም ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @keGenesis

    @keGenesis

    Ай бұрын

    😢

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301Ай бұрын

    ስለ ምስክርነቱ ጌታ ይባረክ አዘጋጆች ተባረኩ! ከክላሲካሉ ጀርባ ያለው የሳቅ ድምጽ ግን ቢቀር እኛ የሰይጣን ተቃዋሚ ነን::

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

  • @tiruworktsige423

    @tiruworktsige423

    Ай бұрын

    🎉

  • @user-sm1xx8ks1m
    @user-sm1xx8ks1m23 күн бұрын

    የእየሱስ መሆን እረፋት ነው ይሄ ፕሮግራም ለብዙዎች መለወጥ ምክንያት ጠቃሚ ነው ተባረኩ በብዙ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    22 күн бұрын

    እናመሰግናለብ

  • @freefikadu3541
    @freefikadu3541Ай бұрын

    He is my uncle and at the same time he is my spiritual father Getan yaskebelegn the whole history he told us is absolutely true I am the witness God bless you more love you Glory to the Almighty God ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God. ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ነው ።

  • @abrahamgeb6757

    @abrahamgeb6757

    11 күн бұрын

    እውነትም ቢሆን ግን ውሽት አለበት

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442Ай бұрын

    ይህ ሰው ጌታን ያገኘበት መንገድ በአብዛኛው እኔ ጌታን ካገኘሁበት መንገድ ጋር ይመሳሰላል የራሴን ታሪክ የሚተርክ ነው የሚመስለኝ ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @fitsumsurra5162
    @fitsumsurra5162Ай бұрын

    Praise God... እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው..

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙌🙌🙌

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9cАй бұрын

    ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤ መጀመሪያ ላይ የገባው የሳቅ ድምፅ ይረብሻል የጌታ ስራ ብቻውን ድንቅ ነው በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @user-gy1er8rg6t

    @user-gy1er8rg6t

    Ай бұрын

    እውነት ነው ይረብሻል በየሱስም

  • @elsagebrezghi1724

    @elsagebrezghi1724

    Ай бұрын

    እውነት ነው ይረብሻል ተባረኩ

  • @lamrotfasil8420

    @lamrotfasil8420

    Ай бұрын

    Thank you

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

  • @hanisamuel3919

    @hanisamuel3919

    Ай бұрын

    ⁠​⁠@@lamrotfasil8420ew

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5mАй бұрын

    የዚህ ሚዲያ አቅራቢዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይባርካቹ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ቀጥሉበት ብዙ ሰዎች ይማሩበታል

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    እናመሰግናለን። እግዚአቤሔር ይባክህ/ሽ።

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የኢየሱስ ወታደር! በአደባባይ የሚመሰክርለትን በአደባባይ የሚያከብረዉን ጌታ ስለያዝክ ብሩክ ነህ! አዘጋጁንም እናመሰግናለን!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    ሰለ አስተያይቶ እናመሰግናለን ።

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463Ай бұрын

    የማያድነው አምላክ በሥነ-ልቦና እስራት አስሮ እድሜያችሁን እና ሁሉ ነገራችሁን የያዘባችሁ ይሄ ለእናንተ መልካም አጋጣሚ እና ጥሪ ነው። ጊዜው ደግሞ አሁን ነው! ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @fasilweldemariyamhiyle8801
    @fasilweldemariyamhiyle880125 күн бұрын

    አጎናፍር በቅርብ የማቀው ወዳጄ ነው ውሸትን አያቅም የሚናገረው ሁሉ ያለፈበትን ነው ገና ያልተናገረው ብዙ እውነት አለ በዚህ ህይወት ውስጥ እየሱስ በሱ ውስጥ የጨለማ አለም ያለውን ሚስጥር እዲገልጥ ጨለማውን ወደ ብርሀን እንዲቀይር የተላከ ሰው ነው በጣም የተከበርክ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    23 күн бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687Ай бұрын

    He is profoundly wise, intelligent and full of experience. He is a kind of person one wishes to have him around. Praise God for all what is done for him. God bless you # Semay tube, your program is always blessing and inspiring. Every Friday, I'll constantly checking you for new edition.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    thank you for watching and supporting

  • @fevenzewdu7585
    @fevenzewdu758524 күн бұрын

    ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነው የምናመልከው ክብርና ምስጋና ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Encounter_

    @Encounter_

    23 күн бұрын

    አሜን 🙏

  • @mengistuhailu3777
    @mengistuhailu3777Ай бұрын

    የሚገርም ምስክርነት ነው ከዚህ የህይወት ምስክርነት የተረዳሁት ጌታ ሞትን በህይወት ለውጦ የዘላለም ህይወት የሚሰጥ አምላክ መሆኑን ነው ወንድማችን አጎናፈር ለዚህ ህያው ምስክር ነው ፡፡

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @user-rj4pu6ow2u
    @user-rj4pu6ow2uАй бұрын

    ተአምራት መዝሙር ፈውስ እዛም ቤት አለ ህይወት ያለው ግን ከጌታ ጋር ብቻ አሜን

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950Ай бұрын

    ውይ እኚ አባት. በጣም ነው የሚመቹት 😂🎉 ጌታ ይባርካችሁ!! እባካችሁ ደግማችሁ እምጡልን!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    We will

  • @bernabasabdissa3824
    @bernabasabdissa3824Ай бұрын

    ማቋረጥ አቅቶኝ : ሙሉ በሙሉ በመደነቅ ነው የተከታተልኩት። በሚገርም መንፈሳዊ እውነቶች የተሞላ ምስክርነት ነው ። በራሱ የተሟላ ትምህርት መሆን ይችላል። በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ቢቀርብም ጠቃሚ ነው። አብዝተህ ተባረክልን ወንድማችን ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @kunyekassaye1774
    @kunyekassaye1774Ай бұрын

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @astuabera6353
    @astuabera6353Ай бұрын

    ይሄን ምስክርነት በልጅነቴ ነበር የሰማሁት ዛሬ እደአዲስ ኢየሱስን ዛሬም አመሰግነዋለው ወድሜ አጎናፍር ሐረግዬ ተባረኩልኝ ልጆቻችው ይባረኩ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @girmakebede8156
    @girmakebede8156Ай бұрын

    ኦ ኢየሱስ የአንተ ባልሆን ሞቼ ተርስቼ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @wa55413
    @wa5541324 күн бұрын

    "ካለ እ/ር ማንም ምንም ሊያደርገኝ አይችልም>>>>>"

  • @Encounter_

    @Encounter_

    23 күн бұрын

    እውነት ነው 🙏

  • @ephitech5984

    @ephitech5984

    6 күн бұрын

    *እግዚአብሄር

  • @LewiAgonafer
    @LewiAgonaferАй бұрын

    የጌታን ታላቅነት ባንተ በኩል አይቻለው አባቴ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @aelafzewdu4863

    @aelafzewdu4863

    Ай бұрын

    "The light shines in the darkness, and the darkness did not overcome it." John 1:5 May all our families surrender to The one Lord,Jesus Christ soon.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @darik114196

    @darik114196

    Ай бұрын

    ሌዊ ወንድሜ አንተንም ጌታ በጣም ይወድሃል ብሩክ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6tАй бұрын

    ጌታ ይባረክ ግን ከጀርባ ያለው የሳቅ ድምፅ ቢቀር

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopiaАй бұрын

    እዚያ ውስጥ ጥቃቅን ተአምራቶች አሉ 'A million little miracles' song came to mind 😭😭❤ God is a God of million little miracles ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    እውነተ ነው ።

  • @AbrehamYohannes-zn4oo

    @AbrehamYohannes-zn4oo

    Ай бұрын

    That true there is million miracles in it.maveric city

  • @685gmial
    @685gmialАй бұрын

    ኢየሱስ እውነት ነው።ለመዳኑ ምክንያት ቃሉን በማንበቡ በውስጡ የተቀመጠው ቃል ህይወት ን ፈጥሮበት ነውና በክርስቶስ የሆንን ሁላችን የእግዚአብሔር ን ቃል እናንብብ 🎉በዚህ መልእክት ዉስጥ ብዙ ነገር አግኝቼበታለው ።ክርስቶስን እንዴት ማየት እንዳለብኝና መውደድ እንዳለብኝ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera657422 күн бұрын

    ዋው ከእኛ ጋር ያለው ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ቋንቋ ስለሆነ እንጂ ፈፅሞ ከማንም ጋር አይወዳደርም ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ !

  • @Encounter_

    @Encounter_

    22 күн бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843Ай бұрын

    ካለ እግዚአብሔር ማንም ምንም ሊያደርገኝ አይችልም ።አሜን ሃሌሉያ።ሰማይ ቲዩብ ተባረኩ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @networthassoc2006
    @networthassoc2006Ай бұрын

    Stop with the background evil music. What is this! Come on. You’re summoning evil.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል። ስለተፈጠረው ድምጽ ችግር ወደፊት አይደገምም ።

  • @ruthlejalem9842
    @ruthlejalem984218 күн бұрын

    ጌታ እየሱስን ማግኘት በቃ በዚህ ምደር አምላኩን እንዳወቀ እንዳገኘሰው እድለኛ የለም❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    16 күн бұрын

    Yes 🙌

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309Ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ከጨለማ ስራ ና ሀይል አምልጦ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ አዳኝ መሆኑን መመስከር ድል ነው።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @millii1
    @millii1Ай бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው ። ይብዛላችሁ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813Ай бұрын

    የሚገርም ምስክርነት ማን ያውራ የነበረ ማን ይናገር የቀበረ። ወንድሜ ተባረክ እጅግ የሚገርም ምስክርነት የእ/ርን ትልቅነት የሰይጣንን ትንሽነት ተማርኩበት። ዘመንህ ይባረክ🎉

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919Ай бұрын

    ትክክል ነው ከላይ የተጠቀሱት አስተያየቶች የገባው ድምፅ ያጣፍጣል ብላችሁ ነው? ስለጌታ መስማት በቂና በቂ ነው እና አትድገሙት

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    በጣም እናመሰናለን ድምጹን አስተካክለናል።

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9cАй бұрын

    ከተናገሩት ቃል ውስጤ የቀረው ሰው ጌታን እንዲያገኚ ብቻ አይደለም ጌታ ቢገባው ያሉት እውነት እኮ ነው ❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @deborah51
    @deborah51Ай бұрын

    Very inspiring and touching story where we see God's love, merecy, and power . God bless you for sharing your story

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-bg2ey3wo3g
    @user-bg2ey3wo3gАй бұрын

    እግዚያብሄር ሆይ ኢየሱስን እንዳውቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ፡፡ ድንቅ ምስክርነት

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938Ай бұрын

    ጌታ መልካም ነው የሚገርምና የሚደንቅ ምስክርነት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ተባረኩ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopiaАй бұрын

    "ስው ድግምትና አስማት አምኖ እየኖረ እኛ በጸሎት አንተማመንም" 😮😮😮😭😭😭

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Egzaber yirdan

  • @feremichael1779

    @feremichael1779

    Ай бұрын

    በጣም ይገርማል! ለእኛ ትምህርት ነው በእግዚአብሔር ለመታመን.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህ ምስክርነት ለብዙ ስው የመዳን ምክንያት ይሆናል ስው ከክፍ መንፈስ ከስይጣንም መንግሥት የሚላቀቀው ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መንግሥት ሲመጣ ብቻ ስለሆነ የያዝነውን አጥብቀን ልንይዝ ይገባናል ጌታ ይባርኮት አቶ አጎናፍር ይህንን ምስክርነት ስለ አካፈሉን እንኳን ጌታ እርዶት 🙏🙌🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa962812 күн бұрын

    Keber le egzabher yehune eyesus selam new egzabher yebarkachew tebarku

  • @Encounter_

    @Encounter_

    12 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @Gelane1
    @Gelane1Ай бұрын

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ድንቅ አገላለፅ ነው !! ለብዙዎች መድኃኒት ያድርግህ🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @nehemiah5860
    @nehemiah58608 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ እምነት እንዲበዛልን ነው ምስክርነቶ ያደረገን። ክብር ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏💕💕💕

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @fekrett6942
    @fekrett6942Ай бұрын

    እግዚአብሔር ግን እንዴት ድንቅ እና መልካም አምላክ ነው ከስንቱ ታደገን 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍 ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ 🙏🥰

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788Ай бұрын

    እረ ስንታችን የጌታ ውለታ አለብን ክብር ለጌታ ይሁን እረጂም እድሜ አባቴ bless you semay tube

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8tАй бұрын

    እውነት ነው ኢየሱስ የሚለው ድንቅ ስም ከስሞች በላይ ነው አሜን!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @BerhanuChernet-pr1tq
    @BerhanuChernet-pr1tq26 күн бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: ያሉት ሁሉ 💯 ትክክል እውነትን ለማወቅ ቃሉን ማወቅ🙏🏼🙏🏼

  • @Encounter_

    @Encounter_

    23 күн бұрын

    Thank you 😊

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065Ай бұрын

    ጌታ ይባረክ።ቃሉን ባለማወቅ ሰይጣንን እያመለከ ላለው ሕዝባችን እንጸልይ።ባለመታከት የልማድ ሃይማኖት ለሚከተሉ እንመሰክርላቸው።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    ጊዜ የለንም ወንጌልን በፍጥነት መስራት አለብን ።

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesherАй бұрын

    ብስማው ብስማው የማልጠግብው ምስክር በእየሱስ ስም ጌታ ሁይ ስምህ ይባረክ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240Ай бұрын

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ለራሱ የለየኝ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674Ай бұрын

    አቤት ጌታ ከስንቱ ያወጣል😢😢😢 ክብር ለእርሱ ይሁን፣ስንቶቻችን ከስንት እስራት ፈታን፡ስሙ ይባረክ፡ለዘለዓለም ይንገስ ይክበር❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8tАй бұрын

    WOW ኢየሱስ ድንቅ ጌታ ነው ወንድማችን ጌታ በአንተና በቤተሰብህ ሕይወት ያደረገልህን ድንቅ ምስክርነት ስላካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    amen

  • @bethel2092
    @bethel2092Ай бұрын

    What a great testimony, i am glad u share it with us. It's a clear lesson for not giving up on Christ and it's never too late or too far gone to turn your life around. With Christ everything is possible!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Well said!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599Ай бұрын

    ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ በጣም ደሰ የሜሰኘዉ እየሱሰን ትወደለህ የሜለዉ ጥያቂ ቤሰተካከል እርሱ ነዉ የወደደን እኞ አይደለንም ተባረኩ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-eb9hk7rs9q
    @user-eb9hk7rs9qАй бұрын

    ሰማይ tube ጌታ ይባርካቹ። ማስተካከል ያለባቹ ነገሮች ኣሉ ለምሳሌ ኢየሱስን ትወደዋለህ ብላቹ የምትጠይቁት ጥያቄ ትክክል ኣይደለም። ለ ኣንድ ኣማኝ ለጌታ ብሎ ብዙ ዋጋ የከፈለ ይህ ጥያቄ ኣይመጥነውም

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    ጥያቄው የምንጋብዘው እንግዳ ስለ ክርስቶስ በተግባር ያሳየውን ፍቅር በቃል እንዲገልጥ ነው።

  • @eb6259
    @eb6259Ай бұрын

    እጅግ በጣም ድንቅ ነዉ😂😂😂 በጣም ገርሞኛል 😍

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @user-cs6xu5zu7q
    @user-cs6xu5zu7qАй бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ እግዝያብሄር ይመስገን!!!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    🙌🙌🙌🙌

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80Ай бұрын

    ተባረኩ አባቴ የቀረልኝ ነገረር ቢኖር የእግዚአብሄር ቃል ምን ያህል ዘር እደሆነ ሆነ ቢቆይም እደሚያፈራ ጌታየሱስ እኩአን ያተ ሆኩ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @Surafel-px8fh
    @Surafel-px8fhАй бұрын

    “ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።” - መዝሙር 124፥6

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @merryjon2586
    @merryjon2586Ай бұрын

    በዚህ አገልግሎት እግዚአብሔር እናንተን አስነስቷል ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ። እጅግ ተባረኩ። ቀጥሉበት በርቱ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @eskhel2671
    @eskhel2671Ай бұрын

    በእውነት ምንም የረበሸኝ ነገር አልነበረም በጣም ተመስጬ ነው የዳመጥኩት ኮሜንቶችን ሳይነው ሌላ ድምፅ ነበር እንዴ ያልኩት። በተረፈ በእግዚያብሔር ላይ ያለኝን ትምክት እና መደገፍ ከ100% በላይ ከፍ እንዲል ያደረገኝ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤❤ተባረኩልኝ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏. የድምፅ ችግሩ ተስተካክሎ ነው።

  • @Josefe4950
    @Josefe49503 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ከስንት ጣጣ ነፃ አወጣኸን ሐሌሉያያያ ክብር ይሁንልህ ውዴ ኢየሱስ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6yАй бұрын

    የእግዚአብሔር አዳዳን ድንቅ ነው❤❤❤ እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ተባረኩ ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760Ай бұрын

    ለምንድነው የሚረብሽ ድምፅ የምታሰገቡት ይረብሻል

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    ተስተካክሏል

  • @Taredan77
    @Taredan77Ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏 እየሱስ ጌታ ነው ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopiaАй бұрын

    Im the first to comment!!!! May be rhe first to watch. I love you guys ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏 for watching and engaging with our channel.

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252Ай бұрын

    የሚገርም ምስክርነት አዎ ውዱ እየሱስ ጌታ ነው።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @asteraster1538
    @asteraster1538Ай бұрын

    Ago le bizu sewochi medan miknyat honhalina Geta Eyesus Yibarekh kene batsebhi.yihen yarege Getachin kirstos Eyesus Yibarek.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @aelafzewdu4863
    @aelafzewdu4863Ай бұрын

    Dear Agonafir,I praise God for all He has done in you ,Glory to his holy name.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏 praise God

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7ttАй бұрын

    እንደቀልድ በልጅነት በሚደረግ ከእውቀት ባልሆነ ልምምድ አጋንንት እንዴት ተጠቅሞ ወደ ራሱ በመሳብ ባሪያ እንደሚያደርግ ከወንድማችን ምስክርነት ተምሪያለሁ፡፡ ሌላው በምናነበው ነገር በተለይ ለወጣቾች ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው ፍጻሜን በጠዋት ለማሳመር የምንመርጠውን ለማስተዋል መዘጋጀት አለብን፡፡

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Ewinet new

  • @BiniMosis
    @BiniMosisАй бұрын

    ምን አይነት መባረክ ነው። ሙሉ ቀን ስሠማ ብውል አይሠለቸኝም። ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949Ай бұрын

    የጀርባዉ ድምፅ ለምን አስፈለገ????????

  • @b4p2max82

    @b4p2max82

    Ай бұрын

    Min agebah kenah?

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አስተካክለናል። እናመሰግናለን

  • @abebaseyiume8949

    @abebaseyiume8949

    Ай бұрын

    ምን ማለት ነዉ???​@@b4p2max82

  • @hiwottube3643
    @hiwottube3643Ай бұрын

    አጎናፍር (አጎ)ጌታ ይባርክህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-nu8xz4wi5h
    @user-nu8xz4wi5hАй бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው እግዝአብሔር ይመስገን በጣም በሳል ያንፃል

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @asmarabella5354
    @asmarabella53544 күн бұрын

    This is a wonderful testimony! When a person has Jesus Chris in his life which is have everything , if doesn't then he is empty. We all need Jesus Chris in our life.❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    4 күн бұрын

    Yes we Need Jesus

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner8 күн бұрын

    Bexami Asgerami Miskereneti Newu......Endihi Newu Ye Gtani Simi Maskeberi....Geta Yibarkihi Wondimi Agonafiri.....Begeta Beti Yalu Minimi Digimiti,Meteti,Debtera,Tinqola.....Ayserami.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 күн бұрын

    Amen ayiseram

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace95213 күн бұрын

    netsa awuchiw Eyesus simu yibarekk❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    13 күн бұрын

    አሜን

  • @melkamfekadu9238
    @melkamfekadu9238Ай бұрын

    Semayoch tebareku Tnsh gr yalegn esachew yalut balebeten endtewat negeregn neber eresu lay gn gdelat alegn nw milew......

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490Ай бұрын

    ቆንጆ የምታሰቀኑ ባልና ሚስቶች ናቹ በርቀት አውቃችሇለሁ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you

  • @hagos9183
    @hagos9183Ай бұрын

    Wonderful and teachable testimony. God bless you

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405Ай бұрын

    It's an amazing testimony I am so amazed by God's leading and teaching spirit how he follows and guides is incredible Praise the Lord I have to say!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @lulatesfagabr4657
    @lulatesfagabr4657Ай бұрын

    Hallelujah God is good all the time that is his nature 🌹

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    🙌🙌🙌🙌

  • @tsionaboneh2269
    @tsionaboneh2269Ай бұрын

    Tebarku Egziabher abzto ybarkachu

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @berhanumegra
    @berhanumegraАй бұрын

    Teaching witness ,God bless you.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay519817 күн бұрын

    ባዕድ አምልኮ የምናመልከው ሳይገባን ከሆነ እግዚአብሔር አይወንም ።

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827Ай бұрын

    ኣቤት ጌታሆይ ስም ይባረክ በጣም ድንቅ የሆነ ምሰክርነት ነው ተባረኩ ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @user-qi4fq3gz6d
    @user-qi4fq3gz6dАй бұрын

    አቶ አጎናፍር ወዳጆ Please write a book....which includes every thing you have been through...

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @addistutt5976
    @addistutt597623 күн бұрын

    Wow ..bewnet eyesus gudeigna amlak nw...specially yesewochin esirat sifeta man ende Eyesus.

  • @user-oo1lv8qc6m
    @user-oo1lv8qc6mАй бұрын

    God bless you brother Agonafer Wedajjo and also let God bless semay tube programme service producer's.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436Ай бұрын

    ተባባረክ የእግዚአብሔር ምህረቱና ፍቅሩ እጅግ ጥልቅ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    🙌🙌

  • @ruthgeyesuse9440
    @ruthgeyesuse9440Ай бұрын

    እግዚአብሄር ታላቅ አምላክ ነው በምክንያት ነው ይሄ ቪድዮ የደረሰው

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Kibir lesu yihun

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760Ай бұрын

    ዋው ብዙ ተማርኩ እግዚያብሄር ይባርካችሁ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333Ай бұрын

    Great testimony .praise God.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙌🙌🙌

  • @getandalezeleke8220
    @getandalezeleke8220Ай бұрын

    I regularly follow and listen testimonies on this page. These people’s lived experience of Christ is so encouraging and fuelling our Christian faith and walk. Keep up the good job

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-ho4ug3md7h
    @user-ho4ug3md7hАй бұрын

    ዋው ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @HaregeBerhanu
    @HaregeBerhanuАй бұрын

    God bless you my brother , and the people who helped to make this, reach so many people and and teach

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @melly3638
    @melly3638Ай бұрын

    የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ ❤

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568Ай бұрын

    What a testimony? I am amazed to hear this. How God works in people’s life.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

  • @ruthe1874
    @ruthe1874Ай бұрын

    God bless you all what a wonderful testimony ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Praise God

Келесі