ጌታ ኢየሱስ Pastor Tamrat Hayele

Музыка

ሆሳእና ቤተ ምሕረት Pastor Tamrat Hayele
Published November 4 ,2019
authorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright © pastor Endal Woledgorgis ministries
#pastorendalewoldegorgis
Follow us on Facebook: / endalewoldegorgis
Subscribe us on KZread: / @pastorendalewoldegior...
God Bless You

Пікірлер: 453

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi81914 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በክርስቶስ ወንጌል ትሞላለች.!!

  • @chinasweet8634

    @chinasweet8634

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @tsegatemesgen6537

    @tsegatemesgen6537

    4 жыл бұрын

    Amen amnalehu🙏🇪🇹

  • @tsiongirma8665

    @tsiongirma8665

    4 жыл бұрын

    Pastorye እግዚያብሔር አንተን ስለሠጠን ስሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @jenettaye7314

    @jenettaye7314

    4 жыл бұрын

    Big Amennnnnn

  • @meskishemiso8421

    @meskishemiso8421

    4 жыл бұрын

    Amen amen ❤🙏

  • @user-em7zd8wr7h
    @user-em7zd8wr7h4 жыл бұрын

    ኤርትራም በወንጌል ትሙላለች በጌታ በየሱስ ስም 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @selamiyasu3475

    @selamiyasu3475

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @semharmohammednur9183

    @semharmohammednur9183

    4 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @hiwimimikidane1789

    @hiwimimikidane1789

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረኛየ ነው መድኃኒት ነው አሜን

  • @hanaabera9228

    @hanaabera9228

    4 жыл бұрын

    Amne Amne

  • @praisetothelord6153

    @praisetothelord6153

    4 жыл бұрын

    Amen!!!

  • @user-sz7ne2qf2y
    @user-sz7ne2qf2y4 жыл бұрын

    የምወዶት እና የማከብሮት አባትኖት እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @user-kn8um9ks6y
    @user-kn8um9ks6y4 жыл бұрын

    ጋሺ ታምራት ዘመንህ ይባረክ....አንተ ማለት ለእኔ ብዙ በመዝሙሮችህ የተባረኩህ በዝማሬወችህ እየተባረክሁ በይበልጥ ጌታን ታሳየኝ ነበር..ያኔ ጌታን ሳውቅ ጌታን ባወቅሁበት ምድር ብዙ አማኝ ሳይኖር እንኩዋን ያንተን በቅባት የዘመርሃቸውን ዝማሬወችህን እየሰምሁ እፅናና ነበር...."ወንድም ጋሼ፤ ታሪኬ ፤ሰው ከንቱ፤ አድራሻየ የመሳሰሉ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬወችህ በብዙ ተባርኬባቸዋለሁ...ብቻ ተባርክልኝ ጌታ እየሱስ አሁንም ይጠብቅልኝ እላለሁ ጋሺ ታሜ ውድድድድድድ ነው ማደርግህ

  • @user-gf1fe6kn4r
    @user-gf1fe6kn4r4 жыл бұрын

    በእናንተ ዘመን ክርስቲያን ስለሆንኩ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ባባቲ ኑሩልኝ መውደዴን በምን ቋንቋ ልግለፅሎት

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    @pastorendalewoldegiorgismi8191

    4 жыл бұрын

    ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች bless you.!!

  • @user-gf1fe6kn4r

    @user-gf1fe6kn4r

    4 жыл бұрын

    Pastor Endale Woldegiorgis Ministries Ameen Too You Enduye😍😍😍

  • @hanaeseye204

    @hanaeseye204

    4 жыл бұрын

    አሜን ጌታያባሪካቹ

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse4183 жыл бұрын

    የመንግስት ወንጌል ከኢትዮጵያ ተነስቶ አለሙን እንደሚያዳርስ በመንፈስ ያየ ብቻ አሜን ይበል ሐሌሉያ!!!!!!!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ደስ የሚል ጉባኤ እርጋ ያለ ውስጥ የሚገባ መዝምሙር ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial99194 жыл бұрын

    እልልልልልልል ጌታ ኢየሱስ መድሀኒቴ መካሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያውቅ ጸባይ አመሉ አባቴ ኢየሱስ እወድሀለው ያቺ አንተን ያገኘውበት ቀን ትባረክ ሀሌሉያ።

  • @mulukennigatu4244

    @mulukennigatu4244

    3 жыл бұрын

    L

  • @user-ky1vh1mp3e
    @user-ky1vh1mp3e4 жыл бұрын

    እንደዚ አይንት መንፈስ ያለበት ጉባዬ ውስጥ መገኝት እንዴት እንዳማረኝ ውይ ተባረኩ

  • @amanueljoseph2605

    @amanueljoseph2605

    3 жыл бұрын

    That was what i exactly said. እኔም ናፈቀኝ !!!!

  • @azebdemissie5768

    @azebdemissie5768

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @aster2317
    @aster23172 жыл бұрын

    ይሄን የመሰለ የአምልኮ ስርአታችን ጌታን መውዳችን ይመለስልን

  • @bezawitberhanu5448

    @bezawitberhanu5448

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኧረ አሜን እኔ ናፍቆኛል

  • @abrahamgenamoabrahamgenamo5267
    @abrahamgenamoabrahamgenamo52672 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ፍቅር ነዉ ፓስተርታምራት በጣም ነው የሚወደክ እግዚያብሔረ እድሜና ena ጤና ጨምሮ የስቴክ ፓስቴር እንዳለ አንተንም ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @destaergano3121
    @destaergano31214 жыл бұрын

    የወንጌል ኮኮቦቻችን አንዱና በህይወት ያለ እውነተኛ ሃውልት የእግዚአብሔር ሰው መዝሙረኛው ፓስተር ታምራት ሃይሌ እጅግ በጣም ረዥም ዕድሜ ኑርልኝ!!

  • @bezawitberhanu5448

    @bezawitberhanu5448

    Жыл бұрын

    አሜን ይኑሩልን

  • @sultanabate1967
    @sultanabate19674 жыл бұрын

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አበተችን ታምራት ኃይሌ በዚህ መዝሙር ነው ጌታን የገኘሁት ማለት እችላለሁ ህይወቴን የሥራ መዝሙር ነው

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso98374 жыл бұрын

    እኔ ምን ይሻለኛል ይህ ቤተክርስትያን እንዴት እንደናፈቀኝ! ብዙ መከራዬን ያጣሁበት ደስደታዬን ያጣጣምኩበት ካለሁበት ተመልሼ በአምልኮ እስከ ምንገናኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @user-ys8rl3cr5v

    @user-ys8rl3cr5v

    4 жыл бұрын

    ይሄው አምሎኮ አምልኮ የትም ነው ባለንበት ነው የምናመልከው ጌታ ሁሉም ስፍ አለ እሱ ኤርሻዳይ ነው 🙌

  • @ethiopiaeritrea7586
    @ethiopiaeritrea75863 жыл бұрын

    ጌቲ እየሱስ መድሀኒቴ ፈጣሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያዉቅ ፀባይ አመሉ አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsegayohannis3454
    @tsegayohannis34544 жыл бұрын

    ኡፍ አሜን እየሱስዬ ክበርልኝ የማይታለፈውን ባንተ አልፌአለው ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው አባታችን ፀጋው ይብዛሎት

  • @elzabethgenero1587
    @elzabethgenero15874 жыл бұрын

    ጌታ እየሱሴ መድሃኒቴ መካሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያውቅ ፀባይ አመሉ ስሙ ይባረክ

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1yАй бұрын

    Ameenn Ameenn Ameenn Hallelujah JESUS Christ 🙌🤲🙏💕💕💕

  • @munajatube6506
    @munajatube65064 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeen hallelujah pastor tamerat gets abizito abizto yibarikot ጌታ ራዥም እድሜ ይስጦት አሜን

  • @lidetalemayehu6499
    @lidetalemayehu6499 Жыл бұрын

    pastor tame egziabiher yibarkih ke egziabiher betach yekidusan hulu abat neh kezi behuwala linor yalehutin edime le ante seto rejim gize yanurih birikrikrikrikrik bel🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @user-of5cq1ih9h
    @user-of5cq1ih9h4 жыл бұрын

    ዋዉ ዋዉ መዝለል የሌለበት የመንፈስ አምልኮ እግዚአብሔር በስንት ከመዝለል ያላቀን את 🙏🙏🤩🤩

  • @meronmeron5610
    @meronmeron56104 жыл бұрын

    ጌታዬ እየሱስ መድሀኒት ተባረኩ ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር እወድሀችኋለሁ

  • @bezasleshi6342
    @bezasleshi63424 жыл бұрын

    እየሱስዬ ክበርልን መልካም ወዳጃችን !!! የምንወዳችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች ተባረኩልን እንወዳችኅለን ለምልሙልን

  • @damuanito5792

    @damuanito5792

    3 жыл бұрын

    If

  • @user-hs2ny3he7y
    @user-hs2ny3he7y4 жыл бұрын

    geta Eyesus medanit mekari wendim welagi Abet Uuuuuuuuu fffffffffffff Hela huya

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu81014 жыл бұрын

    ዘመኔ አይበላም ዘመናቹ ይባረክ

  • @user-ji2no2pd5k
    @user-ji2no2pd5k4 жыл бұрын

    ይኤንዉ ነዉ ክርስትና ብዙ ዘመናዊነት ያልተሟላበት እንዘመኑ ዘማሪዋች። ይኤነዉ በቀጥታ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ ተባርኩ

  • @MitikuDesta2070
    @MitikuDesta20704 жыл бұрын

    Pastor Tamirat Haile Geta zemeniwon yibarikih

  • @yadidiyafikir3441
    @yadidiyafikir34414 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Geta yegabekil

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen amen

  • @mirathhh1836
    @mirathhh18364 жыл бұрын

    Wowowowwooowowowwoowow ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnn ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnn uuuuuuuffffffff uuuuuuuuuuufffffffff 😭😭😭ለእግዚአብሔር ክብር ይገበዋል አሜን ይገባሃል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ሁለቹም ታበረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ እዎደችሃለሁኝ ✅✅✅✅❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖👏👏👏👏👏

  • @user-yz7jm2vc9o
    @user-yz7jm2vc9o4 жыл бұрын

    ወዉ ጌታ ኢየሱስ መድኃኒቴ እሰይ ጌታ ይበረክ 😭😭😭😢😢❤❤❤

  • @bahaaezzedine9585

    @bahaaezzedine9585

    3 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @bahaaezzedine9585

    @bahaaezzedine9585

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gnatgnat2631
    @gnatgnat26314 жыл бұрын

    Abate.yerezeme.idime.yisixi.getaa

  • @dudum9358
    @dudum9358 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen minim yemayitegeb amleko zemenih yebarek Pastor Tamirat🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @dudum9358
    @dudum93582 жыл бұрын

    Zemenachew yebarek 🙏🙏❤️❤️❤️ amen amen amen amen 🙏👏👏👏 keber Le Geta Eyesus yehun .....🙏🙏🙏🙏

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi51389 ай бұрын

    ውውውውው ምን አይናት አምልኮ ነው በጌታ ተባረኩልኝ እልልልልልል

  • @qufakamalakamala9888
    @qufakamalakamala98884 жыл бұрын

    የተረጋጋ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ጉባኤ ተባረኩ

  • @eseyasabera9481
    @eseyasabera94814 жыл бұрын

    Geta yebareki yeni abate ney

  • @genetabay9150
    @genetabay9150Ай бұрын

    እስይ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውሎት

  • @linafantaw6476
    @linafantaw64764 жыл бұрын

    Uf weyi des yemile zemare nefes des yemiyasegni yene ababa yene medanite🤲🤲🤲🙏🙏🙏💕💕

  • @ebenezerministries5367
    @ebenezerministries53673 жыл бұрын

    Endazih ayinat malikt naw miyasfaligan 🔥🔥 tabaraki paster zamari tamerat haile enwodihalen

  • @medanmedan8800
    @medanmedan88004 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeen misigana kibir yihunilet yigebawali yigebawali yigebawali halaluyaaaaaa

  • @gnatgnat2631
    @gnatgnat26314 жыл бұрын

    Tabaraki.tabareki.tabareki

  • @bereketagafariofficial4267
    @bereketagafariofficial42674 жыл бұрын

    ፓስተር ታምራት my favorite Pastor and singer all the time.

  • @user-rf6ts3bq5t
    @user-rf6ts3bq5t4 жыл бұрын

    ይኤ መነፈቅ በኢትዮጵያ በሁሉ ቤተክርስታያን ላይ ይምጣ አሜን አሜን አሜን አሜን እሳይ እሳይ

  • @yenasera4842
    @yenasera48423 жыл бұрын

    Amen amen

  • @mirehettemesegnmeni1154
    @mirehettemesegnmeni11544 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeennn Ameeeeeeeennn Eleleleleleelelelelelelelellelelelelelel Elelelelelelelelellelelelelele Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Eyesus Eyesus 🎶🎶🎹🎹🎹🎹🎻🎻🎻🎻👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @joejoe7788
    @joejoe7788 Жыл бұрын

    Amen.amen.tabrek.gash.tamrat

  • @noonkamr5139
    @noonkamr51394 жыл бұрын

    lamjamrye kana naw yhene chnil batem dase ylil semhe ybirke 🎷🎷🎷🎷🎷

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87584 жыл бұрын

    ሃሌሎያ ሃሌሎያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን አባዬ ጌታ ኢየሱስ አረሁሁሁሁ ኦኦ አባ ቡሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ ስምቼው ስምቼው አለጠገቦውም ህይወቴን ለውጦታል የጌታ ፍቅር በልቤ ፈሳል👏👏👏👏👏👏👏

  • @mamushpaulosabosse6512
    @mamushpaulosabosse65124 жыл бұрын

    Oh my God what a beautiful worship one day when I come back home I know it will be my church

  • @munajatube6506
    @munajatube65064 жыл бұрын

    እንዱዬ አንቴም ጌታ አብዝቶ ይባርክ ታባርክ አሜን

  • @mesetawetdeneke8033
    @mesetawetdeneke80334 жыл бұрын

    Pastor Tamerat tabareki uuuffff abatachn tabarekiiii

  • @semusemu8921
    @semusemu89214 жыл бұрын

    የተባረከ ጉባኤ የ19 89 አመተ ምህረትን ዘመን አስታወሰኝ ተባርካችሃል

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17903 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህ፣ሰብከትህ፣ከአለም አሰከ አለም ፣በረከት የሁንል፣እውነተ ፣ወድሞቼ ሆይ ጌታ እነባቹሁ ፣አይቶ በእለሉቱ መቶ የበስላቹሁ እየሱስ ያድናል።

  • @user-em7zd8wr7h
    @user-em7zd8wr7h4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ታምራት ሙዝርህን ስምቸ ስምቸ-------አልጥገብዉም 💐💐💐

  • @emanuelmandefro5293
    @emanuelmandefro52933 жыл бұрын

    Pastor tamirat eco andegn nw .Egezabhir kiri zemenhen yeberkw.enwedhalen.

  • @iyasusegethonognal3231
    @iyasusegethonognal32314 жыл бұрын

    ቤተ ምህርቶች i miss you i hope one day i will join from south Africa endu&tame አርበኞች

  • @user-fz2hd7ye5v
    @user-fz2hd7ye5v4 жыл бұрын

    ስወዳቹ ኮ ተባረኩ ብዙ ውረሱ ይህ መንፈስ አሁንም በኛ ዘመን አይወሰድ ፍርያቹ አሁን በዘመናችን በየጉባኤው ያፍራ አሜን

  • @user-wn2je4dz1h
    @user-wn2je4dz1h5 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው am❤❤

  • @adanech1990
    @adanech19904 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ማድሃኒት ማካር ዎንድም ዎላጅ አባቴ ♥️

  • @senims5853
    @senims58534 жыл бұрын

    Pastor tamrat ilove you sooooooo much enduye be blessd

  • @RoRo-bf3ih

    @RoRo-bf3ih

    4 жыл бұрын

    Pastor tamrati l love you so much tabareku ameen ameen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙌😭😭😭😍😍

  • @RoRo-bf3ih

    @RoRo-bf3ih

    4 жыл бұрын

    Pastor tamrati & endale llove you geta yibarekachu ameen ameen 😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗣🗣🗣🗣😭😭😭🙌🙌🙌🙌👌👌👌👌❤💚💛❤

  • @sarayegetalijiff7500
    @sarayegetalijiff75004 жыл бұрын

    Ameeeeen AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN kibir lageta laeysus yhun AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili🎸🎸🎧🎷🎷🎷🙏🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @meronwolde6520
    @meronwolde65204 жыл бұрын

    Good blasé you Pastr tamert

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v4 жыл бұрын

    ብሩኳን እዴት እደ ምታምሩ ጌታ ክብሩን ይውስድ ❤🙌

  • @MarekosYegeta
    @MarekosYegetaАй бұрын

    Amennnnn kibir Hulu la eg/ri yihunlet haleluya

  • @ermimobile9243
    @ermimobile92433 жыл бұрын

    We Love you our brother in JUSES name

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s4 жыл бұрын

    በዚህ በተባረከ ጉባኤ መሀል እኔም ነበርኩኝ 👏😍😘

  • @hiwimimikidane1789

    @hiwimimikidane1789

    4 жыл бұрын

    Konjit Mamo መታደል ነው

  • @orangeorangeorange4776

    @orangeorangeorange4776

    4 жыл бұрын

    Konjit hossana metaw new

  • @user-qi2jo5vu9s

    @user-qi2jo5vu9s

    4 жыл бұрын

    @@orangeorangeorange4776 አዎ የራሱ Church አለ አይደል?እና ኮንፍረስ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጊዜ ነበረን

  • @konjitnegni926

    @konjitnegni926

    4 жыл бұрын

    Konjo hossan nwo??

  • @user-qi2jo5vu9s

    @user-qi2jo5vu9s

    4 жыл бұрын

    @@konjitnegni926 Awo

  • @mhrettsegai9812
    @mhrettsegai98124 жыл бұрын

    Amen amenAmennnnnn Aseyyyyyyyyyyy elilllllllllll ygbio eyo Eyesusey goyta nay goytotat tebareku nbereket kunu

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama15193 жыл бұрын

    የእግዚአብሄር የክብር እሳት አበሻ ወገኔ ላይ ይውደቅ አባቴ አባቴ ለክብርህ መጠቀሚ አድርገው አባባ

  • @sophiyaethopia339
    @sophiyaethopia3394 жыл бұрын

    Ameeen wudi yeabte bruki abate tamu geta zamanih yibrki ergim idime geta yisti induyee antem tabaraki bruki nehe

  • @netsanetyohanis5783
    @netsanetyohanis57833 жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen

  • @endalelirewachamo4942
    @endalelirewachamo49424 жыл бұрын

    ameen iyesusi hulu behulu getta nw ammeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @martatadesse9425
    @martatadesse94254 жыл бұрын

    amennnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @DanilGebretsadek
    @DanilGebretsadekАй бұрын

    Men aynte metadele new ❤❤❤

  • @hewotebeutethiopiawjesusis8017
    @hewotebeutethiopiawjesusis80174 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen zamanchu yebarek

  • @ilyasijima1720

    @ilyasijima1720

    4 жыл бұрын

    Ameeeen Ameeeen zamanchu yebark

  • @astersowor7507
    @astersowor75074 жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ መዳንትነዉ ፈዎሹነዉ ታምረቱሁ ብነገረ አየልቅም ሰለዚህ ተባረክ ጌታ አሚለከቻን😭😭😭😭😭

  • @mitekmary5705
    @mitekmary57054 жыл бұрын

    ሆ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ ዘማር ታምራት ሀይሌ

  • @beti-rc6vw
    @beti-rc6vw4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @maezaadamesga9879
    @maezaadamesga98794 жыл бұрын

    Amen amen nnnnnnn zmanh bgat bat ylamlemmm

  • @haniye7691
    @haniye7691 Жыл бұрын

    Ameeeeeee Ameeeeeeeen Ameeeeeeen Tabaraku zamanachu bageta beti yilaki እሰይ 😭

  • @user-hq5jm6yn2u
    @user-hq5jm6yn2u4 жыл бұрын

    የልጂነት አባቴ አልረሳኝም መለሰኝ ከክፉ መንገድ

  • @BELDA143H
    @BELDA143H4 жыл бұрын

    Ammeeen geta yibarkachu baxam iwadachuwalaw

  • @godisgood1338
    @godisgood13384 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እስያ እስያ ወገኖች ለበረከት ሁኑ

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku57804 жыл бұрын

    Ameeeeeen yegbale Geta YESUS Wowwww dacha nuf Eebbifama more bless you and your family

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami81974 жыл бұрын

    Esayyyyyyy Kibir le Eyesus yihun Eyesus bichawun yikiber yimesgen Amennnnnnnn yigebahal Egziabher hagerachinin yibarek fikir selam andinet yibizalin tebareku 😍😍😍🙏

  • @ilovejesus5640
    @ilovejesus56409 ай бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawithabte7369
    @selamawithabte73694 жыл бұрын

    Endezi aynet gubaya west megegte endat metadel newe 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarahsarahsarah1973

    @sarahsarahsarah1973

    4 жыл бұрын

    Betikikil uhhhhhhhhhhh

  • @alexgabremicheal4004
    @alexgabremicheal40043 жыл бұрын

    god blesssd

  • @mihiretudesta3525
    @mihiretudesta35254 жыл бұрын

    yetabareka gize egzhabher yibarkachu tebareku

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus39482 жыл бұрын

    Amneeeeen amneeeeen amneeeeen Amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen

  • @zenebuduguma3399
    @zenebuduguma33994 жыл бұрын

    Uuuuff Ameen Ameen Haleeluyyaa

  • @jesusejesuse4020
    @jesusejesuse40204 жыл бұрын

    WOW paster tamrate geta zamnki hulu geta carso yibareki tabareki

  • @chudinato8224
    @chudinato82244 жыл бұрын

    Elllllle ellle

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97362 жыл бұрын

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tizuselam9944
    @tizuselam99443 жыл бұрын

    Ameeeeeennnn yigebahal eyesuse tebarek

  • @massiphonetastic9366
    @massiphonetastic93664 жыл бұрын

    አሜን እየሱሴ እገባሃልልልልልልልልል ታርደሃልልልልልልልልልል ሊሰገድልክ ይገባሃልልልልልልልል ልትመለክ ይገባሃልልልልልልልል ሐሌሉያ

  • @merontaye8723
    @merontaye87233 жыл бұрын

    አሜንንን ሀሌሉያ እስይእስይ ጌታይመስገን የጌታ ክብር በሙላት በክብር በጉባዬ መካከል ሲገኝ ቅዳስን ሁሉ ተነስ አጨብጭብ እልልበል ዘርጋ ዝለል ማንም ሳይለው የጌታክብርና መንፈሱ እያስነሳ እያስጨበጨበ እልል እያስባለ በመንፈሱ እየተነካ ጌታን ያመልከዋል ሀሌሉያ ፓስ ታምራት ሃይሌ ጌታ እለት በእለት ሃይልህን ያድስልህ ክብሩን የክብሩ ባለቤት እራሱ ይውሰደው

  • @aliminhali9881
    @aliminhali98814 жыл бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ጌታ እየሱሰ ፀጋ ይበዝልክ ዘመን በጌታ ይበረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 жыл бұрын

    Shalom Shalom Shalom

  • @del6834
    @del68344 жыл бұрын

    TO ABBA FATHER IN HEAVEN, OUR LORD JESUS CHRIST, OUR HOLY SPIRIT BE ALL THE GLORY, ALL THE HONOR AND ALL THE PRAISES. AMEN! AMEN! AMEN! HALLELUJAH! HALLELUJAH! HALLELUJAH!

Келесі