አነጋጋሪው ጥይት የሚሸጥ ማሽን | የማክሰኞ ሐምሌ 2 ዜናዎች @ArtsTvWorld

#eastafricanews #politicstoday #artstvworldnews
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 25

  • @AbramFire
    @AbramFire20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma823020 күн бұрын

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabibalmekbib8306

    @yabibalmekbib8306

    19 күн бұрын

    Lulllth

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr20 күн бұрын

    አርትስ ቲቪ 1ኛ አብቹ የኛ

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir835520 күн бұрын

    የአልፋሻጋ መሬት መመለስ አለበት ሱዳን በጣም ንቀውናል

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o19 күн бұрын

    ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ናቸው ብለው ሱዳኖች ግድቡ ላይ ከግብፅ ጋር ሴራ ሲያሴሩብን ጠቅላዩ ምን ይዘባርቃል ወንድሞቻችን ናቸው ብሎ ድንበራችንን አሳልፎ ሰጥቶ ወንድሞቻችን ናቸውና በችግራቸው ጊዜ ኤሌክትሪክ አናቋርጥምና በነፃ ይጠቀሙ የኢትዮጵያ ሕዝብ በኤሌክትሪክ እጥረት በኩራዝ እየኖረ ለሱዳኖች አዛኝና ቅቤ አንጏች ነገ ሌላ ትልቅ መዘዝ ያመጣል

  • @abdu-ts8iw
    @abdu-ts8iw19 күн бұрын

    እሄሰው በችግኚነው እደየተለከፈው

  • @muhamedawed
    @muhamedawed20 күн бұрын

    በመላው ሱዳን ክልሎች የአማራ ተወላጆ ላይ ብቻ ያተኮረ ጥቃት እተፈፀመ ነው

  • @sarratimnit8534
    @sarratimnit853419 күн бұрын

    እውነት እግዚአብሔር በአብይ አህመድ ላይ አድሮ ፈጣሪ የጦርነቱ መጨረሻ አድርግላቸው በቃ ይበላችሁ ፈጣሪ ሆይ ሰላማቸውን መልስላቸው !!!!

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab703319 күн бұрын

    መብሩክ ፡ የእማዬ እና የአባዬ ሀገር ታረቁ መብሩክ ኢንሻ አላህ ዳይመን ሁለተኛ አትጣሉ ነገሩ ላም ጥጃ ወለደች እንዳትልሠው ይፈጃታል እንዳትተወው ልጅዋ ሆኖባታል የሚባለው ተረት ሆኖብኝ ነበር አምላክ እስከመጨረሻው ያዝልቅ እረቃችሁን ።

  • @efisoneLibanose
    @efisoneLibanose20 күн бұрын

    የራሶ አሮባት የጎረቤት ታማስላለች አሉ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna93820 күн бұрын

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdisuZegeye
    @AdisuZegeye20 күн бұрын

    Yegnn man yawra yesumaile wsna ketema jijigan

  • @AdisuZegeye

    @AdisuZegeye

    20 күн бұрын

    Gin hunet Ethiopia hut hig ale yigermal

  • @amarealemayehu609
    @amarealemayehu60920 күн бұрын

    የራሷ እያረረ የሌላ የታማስላለች

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf18 күн бұрын

    FXO

  • @elsatebarek100ewnettanamam2
    @elsatebarek100ewnettanamam219 күн бұрын

    Lemnyhadal

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa275720 күн бұрын

    Long live Putin

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa223519 күн бұрын

    November 1 / 1983 የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ጃፋር ኒመሪ በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ሮናልድ ሬጋን ዋይት ሃውስ የእራት ግብዣ ተደርጎለት ኢትዮጵያን እና ሊቢያን እንዴት እንደሚያፈርስ የተናገረውን ንግግር እኛ ምን ግዜም መርሳት የለብንም ። ሱዳኖች ለኢትዮጵያ መፍረስ ላለፉት 60 አመታት ሲሰሩ ነው የኖሩት ። ለኤርትራ መገንጠል ዋናው የሱዳን መንግስት ነበር ። ኤኒሜሪ የሱዳን ፕሬዘዳንት በነበረበት ዘመን ሀበሾች ስደተኞች እየተገደሉ በግሬደር ነበር የሚቀበሩት። ኤኒሜሪ ኤርትራን ካስገነጠልን በኋላ ለወያኔ ድጋፍ እየሰጠን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን እያለ በየግዜው ይፎክር ነበር ። ታዲያ እኛ ለምንድነው አሁን የምንረዳቸው ?

  • @redumita3556
    @redumita355620 күн бұрын

    😂;EEZ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd20 күн бұрын

    Oromuma empire king Abiy Ahmed army started kidnapping students from other ethnics

  • @Ead77
    @Ead7718 күн бұрын

    😅😅😅wedi beshasha, confusion and attention seeking 😅😅😅

Келесі