አነጋጋሪው ''አባ ሼሀውዚን'' | ጸበል በ500 ብር የሚሸጡት ባህታዊ በአዲስ አበባ| ዘንዶ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አለ ? | Haleta tv

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 819

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Жыл бұрын

    እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያኔ ስንት ወንጀሎኞችን ይሁዳዎችን ተሰግስገውብሻል አምላኬ ሆይ በደም የመሰረትካትን ቅድስት ቤተክርስቲያን መቅደስህን ቤትህን አፅዳ አጥራ 😭😭😭

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    Yihudawoch ayibalim

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Жыл бұрын

    @@werqzeleke2815 @ ክርስቶስን የሸጠው ማነው❓❓❓

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    @@bethelehem4989 no one sold him , he broke the Jewish laws and was punished according to their own laws not even by the Roman jurisprudence. Go and read first

  • @yeshey8971

    @yeshey8971

    Жыл бұрын

    መልበሰ ብርሀን ገብታችሁ እዩት አባን ለሁሉም ነገር መልስ ሰጥቶል እናም አባታችን ክህነት እደሌላው እና ሀፅያተኛ ተራ ሰው ነኝ እያለ ሁሌ ይናገራል ሚስትም አለኝ ልጆች አሉኝ እያለ ያወራል

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጥቁር ጃኬት ያደረከው@ እዛ አካባቢ ያለ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን ምእመን ልጆች ብለህ ተናገር እንጂ እዛ አካባቢ ያሉ ኦሮሞዎች እያልህክ አታውራ በዘር በቋንቋ እየተነተኑ መናገሩ ለምን አስፈለገ?? እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን

  • @ruthmime73

    @ruthmime73

    Жыл бұрын

    ታዲያ አላማው እኮ ያ ነው ። በዘር ከፋፍሎ ቤተክርስቲያንን መረከብ ። ሙዳይ ምጽዋት ለመቦጨቅ አልተመቸም።

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    Жыл бұрын

    እዚህ ላይ ልክ ነሽ ይሄ ኦሮሞ በቤተክርስትያኗ ላይ የሚያነሳሳ ንግግር ነው ። እንኳን እንደዚህ ተብለው ሳይባሉም ቤተክርስቲያን ለማቃጠል ቅርብ ናቸው ።

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Жыл бұрын

    @@leyounatethiopia1836 @ እህቴ ኦሮሞና ኦነግ አክራሪ ሙስሊሞችን እኮ ነው መለየት ያቃተን እኔም ኢትዮጵያ የኦሮሞ ልጅ ነኝ ብዙዙዙዙዙ...... ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ልጆች አለን እንኳንም የራሳችንን ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችንን አይደለም የማንንም የእምነት ቦታ እንዲቃጠል አንፈልግምምምም እኛ ዘረኝነት መባላቱ መፍጀቱ መነታረኩ ሰልችቶናል እህቴ እሺ

  • @Whatsgoingon1895

    @Whatsgoingon1895

    Жыл бұрын

    አዎ በአከባቢው ኤርትራን ስላለን ነው

  • @zeusapollo1576

    @zeusapollo1576

    Жыл бұрын

    ብሽቅ የዎያኔ ትውልዶች የነጭ መጫወቻ 😂😂

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጥቁር ጃኬት ያደረከው @ የብሄር ብሄረሰብ ስምምምም..... አትጥራ የቤተክርስቲያኖ ምእመን ልጆች የአካባቢህ ህዝብ በል እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ብሄር የላትምምምምም አትለያዩን ❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @arsemayoutube5507

    @arsemayoutube5507

    Жыл бұрын

    He has his won game asmesaye oromo oromo yelal

  • @Fano316

    @Fano316

    Жыл бұрын

    ሌባ ባለጌ ነው

  • @genetmekonnen9445

    @genetmekonnen9445

    Жыл бұрын

    Kidist Mariam israelawi mehon wan tawkiyalesh? Abesha meslash endayhon!!!

  • @hanikibret743
    @hanikibret743 Жыл бұрын

    እኔም ብዙ ጥያቄ ነበረኝ ግራ የሚያጋቡ ነገሮች አያለሁ እሰማለሁ ብቻ እ/ር አምላክ ቤቱን ያፅዳ

  • @Fano316

    @Fano316

    Жыл бұрын

    እንዴ እግዚአብሔር ብሎ መፃፍ ምነው ከበድ ሀጥያት እኮ ነው

  • @dejeneabera4438
    @dejeneabera4438 Жыл бұрын

    ክርስትና እና ዘንዶ የማይገናኙ ነገሮች ናቸው! ዘንዶ የስይጣን መገለጫ ነው መፀሃፍ ቅዱሱ በደንብ ይነበብ።

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @abiyeshetu1588
    @abiyeshetu1588 Жыл бұрын

    እስከዛሬ የትነበርክ አሁን ሲጎልብህ ነው ይቅር ይበለን

  • @mesfinabebe6333
    @mesfinabebe6333 Жыл бұрын

    ፀበል 500 ይሸጣል የተባለው ለሀገር ውስጥ ነው ወይስ ለውጭ?እኔ 3 እና 4 ጊዜ ስጠመቅም ወደ ቤቴም ፀበል ይዤ ስሄድ አልከፈልኩም፡፡ ሌላው እዛ ቦታ ላይ ትልቅ ተዓምር እንደሚደረግ ይታወቃል፡፡ ይህ የተባለው መረጃ ማስረጃው ምንድን ነው?ስላላችሁ ብቻ እውነት ነው ብለን እንቀበል?

  • @user-zt6wl5pe6u

    @user-zt6wl5pe6u

    Жыл бұрын

    እህቴ ዛሬ ሁሉንም ብር ፈላጊ ነው ለእግዚአብሔር የሚያገለግል የለም በሚድያ ለመለፍለፍ ተነስተዋል ምናለ ወደ ላይ ወደ አዲሳ አበባ ሀከረስብከት ቢያቀርቡ ለነዚህ ሚድያ ብር ለመለቃቀም የማያቀርብት ማ ይሰማቸዋል ከታማኝ ምንጭ መስማት አለብን

  • @yeshey8971

    @yeshey8971

    Жыл бұрын

    እኔም 4 ወር ተፅብያለሁ ጥቁር ለባሹንም በደብ አቀዋለሁ አስተባባሪአችን ነበር እኔ እዛ እስካለሁበት ጊዜ ድርስ ፅበል አይሸጥም ግን የማር እምነት 35 ብር ይሸጥ ነበር ፅበል ሲሸጥ አላየሁም ብቻ እውነታውን ያቃል እውነቱን ያውጣ

  • @hanabitew3227

    @hanabitew3227

    Жыл бұрын

    መስፍን እኔ የካህን ልጅ ነኝ እንህ ሰው ስርዐተ ቤተክርስቲያን እንደሌላቸው የሄድኩ ቀን ነው ያወኩት ምክንያቱም አሀዱ አብ እነተባለ ፀበል ያፀብሉ ነበር በዛው ቅፅበት በጠረባ እየጣሉ ማር የሚቀቡበት ክፍላቸው ገብተው ሲሰሩ ነው ያየሁት

  • @yeshey8971

    @yeshey8971

    Жыл бұрын

    @@hanabitew3227 እሺ ወድም እኔም 4 ወር ተቀምጫለሁ እና አባ የተወሰነ ጥፋት ይኖርባቸዋል ማወቅ ያለብን እነኝህ አባት ባአታለማርያምን መስርተውልናል ብዙ ምእመን ድኖል ተፈውሶል የተወሰነ ጥፋት ከለ እኮን ብዙ የሚሰሩትን አባት ይቅርና ከኛ ቤተክርስቲያንምኮን ይጣሉ ነበር ግን በንግግር ይፈቱታል እነዚህ ልጆች በሚድያ ተሳድበው ለተሳዳቢ ባይሰጡቶቸው መልካም ነበር እና አባ እራሳቸውበመልበሰ ብርሀን መልስ ሰጥተዋል እነዚህ ኢትዩ በሮች ለሺቀላ የማያመጡት የለም እየቆራርጡ በተለይ ዘመድ ኩን

  • @mikywolday4180

    @mikywolday4180

    Жыл бұрын

    it's all about the money know days we can't believe any one

  • @tadessetsige4473
    @tadessetsige4473 Жыл бұрын

    ሰውየው እየተባለ አይወራም ንግግራቸው በእምነት አካባቢ ያገለግሉ አይመሰልም የሆነ የጥቅም ጉዳይ የቀረባቸው ይመሰለኛል ወንድሜ ሰውየው አትበል ዝበል እየኖርክ አሁን ሰትጣላ ባንታዊ አይደለም እንደዚ ነው እያልክ የምታወራው

  • @mec1169

    @mec1169

    Жыл бұрын

    ሲጀመር መች የእምነት ሰው ሆኖ ነው ቢኖረውማ ትንሽ እንኩዋን ክብር ይኖረዋል ጎድሎበት ነው

  • @wu6219

    @wu6219

    Жыл бұрын

    ያስታውቃል የጥቅም ጉዳይ እንደሆነ

  • @user-bm9ig4qb6j

    @user-bm9ig4qb6j

    Жыл бұрын

    እና ሌባን ማን ይበለው?😏

  • @wendosenteshome873

    @wendosenteshome873

    Жыл бұрын

    Ante rasih zim beli

  • @mikywolday4180

    @mikywolday4180

    Жыл бұрын

    yes this all about money all same sheet

  • @genetmisganaw6917
    @genetmisganaw6917 Жыл бұрын

    ባለጌ ናችሁ፣ ውሸት ነው ለጸበልና እሳቸውን ለማግኘት አይከፈልም ። ሌላው ደግሞ የሚከፈለው ገንዘብ ደግሞ ስራ ላይ እየዋለ እያየነው ነው ። ሌሎች ጉዳዮችን ግን እኔ በግሌ አላውቅም ። ዘንዶው ደግሞ መኖር አለመኖሩ ሳይሆን ቦታው ለዘንዶ ይገበርለት ስለነበር ነው።

  • @wu6219

    @wu6219

    Жыл бұрын

    አነጋገራቸው እራሱ የምቀኝነት እንደሆነ ያስታውቃል

  • @user-bm9ig4qb6j

    @user-bm9ig4qb6j

    Жыл бұрын

    😏😏😏 እነውሸት ቀለቡ እውነት ያንቀጠቅጣችኋል አይደል? ከእ/ር ክብር ይልቅ የሰው ክብር ያስጨንቃችኋል አይደል? ባእትየ ከነልጇ ብቻዋን ታድናለች ሲጀመር እሳቸው ለማን እንደሚያስከፍሉ ያቁታል ድሃ አይጠይቁም

  • @AlmazTsegay-ur2bu

    @AlmazTsegay-ur2bu

    4 ай бұрын

    ሁላቹ ሌቦች አነትም በጥቅምህ ነው የተጣላሃቾው ምክንያቱ የእመቤቴ ብር ስለጎደለብህ ነው አሁንስ ምን ቀራቹ የዝግአብሄር የበላ በዝጋአብሄር ይጠየቃል አንተጸበልተኛ የተበልክ ዶሞ ምንቀረህ በህጊ ይጠየቁ

  • @essetelema6935
    @essetelema6935 Жыл бұрын

    መዱሀኒያለም 🤲🤲 በመጀመሪያ ደረጃ አባ ባህታዊ እንዳልሆኑ የእሳቸው ጠላት ያልሆነ በሙሉ ያውቃል። እመብርሀን እመብርሀን የሚያሳስን ጊዜ 😥 በ500 ብር ምንም አይነት ፀበልም ተጠይቄ ገዝቼ አላውቅም! በቅርቡ ገዳሙ ባልሰነብት ኖሮ በምላሳቸው እነዚን አምናቸው ነበር 🤲🤲🤲😥

  • @chuchu6104

    @chuchu6104

    Жыл бұрын

    ሂጂና የሰላም እለኪ ጸበል በይና በነጻ ከተሰጠሽ እነዚህን ሰዎች ኮንኚ

  • @essetelema6935

    @essetelema6935

    Жыл бұрын

    "ሰላም እለኪ" በጥየቃ ነው የሚሸጠው የምትሉት! እውነት አማኝ አይወድቅም! ይብላኝ ለናንተ ከሀዲያን !

  • @Effoy247

    @Effoy247

    Жыл бұрын

    @@chuchu6104 ጉዱ ተጋለጠ እሽቱ ዲያቢሎስ እኔ ሕይዋን ነን :: የዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ዘራፊዎች በቁጥትር ስር ዋሉ ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/h4Jp16WRkcK9ops.html

  • @essetelema6935

    @essetelema6935

    Жыл бұрын

    እመብርሀን እያለች አይዋረዱም መምህራችን

  • @chuchu6104

    @chuchu6104

    Жыл бұрын

    @@essetelema6935 ጠብቂ ማን ወራዳ እንደሆነ

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk Жыл бұрын

    ወንድሜ እነትዝታው እነ በጋሻውም ሲጀምራቸው እንዲህ ነበረ ።እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ በዛ ድምፀታችሁ እራሱ እነሱን እነሱን ሸተተኝ ጉድፍ ለማውጣት ለመፍረድ ሳይሆን ንግግራችሁ ላይ ኢትዮጵያን አጣኋት /ራስታ;ሰዉየው;እሱ/ወዘተ........መጀመሪያ እራሳችንን እናርም ወንድሞቼ/ ከሳቸው/እናንተ ቀላችሁ ታያችሁኝ ።መልካም ዘመን ለሁላችንም ።("ጠላትህን እንደራስህ ውደድ")

  • @getasewgech074

    @getasewgech074

    Жыл бұрын

    እናንተ የሱ የጥቅም ተካፋይ ናችሁ ወይም የሰው ተከታይ ናችሁ። ሌባ ናቸው። አጥማቂ ምናምን የሚባሉት ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ናት ማንም እራሱን ባህታዊ እያለ አይቀልድባትም

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    Жыл бұрын

    ዝም ብለሽ አትዘባትቂ በባህታዊ ነኝ ባይ ህዝብ እየተመዘበረ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ቤቱን ሲያጠራ ማን ሌባ ማን ጨዋ እንደሆነ ይታወቃል ። እስከዛው ቤተሰብሽ ያጭበርብር ይብላ ባህታዊው ቤተሰብሽ ነው

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጥሩ እየጠየቅሀቸው ነው

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @zewdituhassen2040

    @zewdituhassen2040

    Жыл бұрын

    አረ አትሸወዱ ሙሉ ለሙሉ ውሸት ነው ዳቢሎስ ነው የሚአወራው

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын

    ቤተ ክህነት ስልጣን አለው እባካችሁ ቤተክርስቲያን አስከብሩልን

  • @yabsera6872

    @yabsera6872

    Жыл бұрын

    እናንተ፣ ሌቦች አልተመቻችውም፣

  • @tesfawwolia7909
    @tesfawwolia7909 Жыл бұрын

    ይህ ጉዳይ አባቶች ቤተክነት ያጣራው።ገልተኛ አካል ሁላችም ባላችሁበት ይጣራ

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc Жыл бұрын

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ቅድስት ቤተክርስትያንን ምን ልታደርጉ አስባችሁ ነው ??? እውነተኞች ከሆናችሁ ቤተክርስትያንን አደባባይ ከማውጣት እርስ በርሳችሁ ተነጋግራችሁ አትፈቱም አዎ ትክክል አትመስሉኝም አነጋገራችሁ አልተዋጠልኝም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ በቃ ይበለን ግን እዲህ በቤቱ በመቅደሱ እንደዚህ እየተባላችሁ እዴት ይቅር ይለናል

  • @genetmisganaw6917

    @genetmisganaw6917

    Жыл бұрын

    ክህደት ነው እንጂ እነዚህ የሚደርጉት። በውስጥ መጨረስ ይቻል አልነበረም ። በዛላይ ብዙ ነገር ውሸታውን ነው

  • @banchiyalew8980

    @banchiyalew8980

    Жыл бұрын

    ትክክል ናቸው ቦታው ላይ በተደጋጋሚ የሄደ ሁሉ የታዝብነው ነው አግዚአብሔር በጊዜው አውነት አወጣ በስውየው ተግባር ሀዝብ ካዝን ቆየትናል

  • @almazadugna2075

    @almazadugna2075

    Жыл бұрын

    እህቴ ወይን ወንድሜ እንዲህ ልጆች በእንድ ወቅት የእሳቸው አገልጋይ ነበሩ እናም የሚናገሩት ነገር እውነትም ሀሰትም ልሆን ይችላል ግን ሰውየውን እኔ ግንቦት ወር 2014 ዓም በየኔታ ዩቱብ ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖ አዳነ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግላቸው አይቼ ነበር እናም ትእቢትና ትእምክትን አይቼባቸው ነበር። እኔም በግሌ ቦታው ድረስ ባልሄድም በሚል ስመለካታቸው ነገረስራቸው ግራ አገብቶኛል ሚስት ከአገቡ ቄስ መሆን አለባቸው መምህር ከሆኑ አለባበሳቸውን ፀጉራቸውን እንደዝያ ማድረግ የለባቸው አይመስለኝም ይህ ሰውን ደግሞ ለእኔ ለመሀይሟ አዲስ ነገር ነው።

  • @genetmisganaw6917

    @genetmisganaw6917

    Жыл бұрын

    @@almazadugna2075 ምን መሰለክ ወንድሜ፣ እኔ ካንዴም 2/3 ጊዜ ሄጃለሁ። እሳቸው መላእክ ናቸው እያልኩ አይደለም። እነዚህ ልጆች የሚናገሩት ግን ብዙው ስህተት ነው/ ሀሰት ይበረታል ለማለት ነው። ከዛ ውጭ ግን ሁሉንም እግዜአብሄር ይመርምራቸው። እኔ ግን ምእመኑን እያስባበሩ የሚሰሩትን ስራ፣ አጹብ ብየ አድንቄአለሁ። የእነዚህ ልጆች ጉዳይ ግን ከገንዘብ ጋ የተገናኘ ይመስለኛል? ብቻ እሱ ይፍታው

  • @Effoy247

    @Effoy247

    Жыл бұрын

    @@genetmisganaw6917 ጉዱ ተጋለጠ እሽቱ ዲያቢሎስ እኔ ሕይዋን ነን :: የዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ዘራፊዎች በቁጥትር ስር ዋሉ ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/h4Jp16WRkcK9ops.html

  • @milliyonseyefe7924
    @milliyonseyefe7924 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ቤቱን ያፀዳል.. ....የሚዘገንን ግዜ ላይ ነው ያለነው

  • @YehtZewdie-go9fi

    @YehtZewdie-go9fi

    7 күн бұрын

    ዲያቆን ሔኖክ ሲያስተምር እግዚአብሔር ማፅዳት ከጀመረ ማን ይቀራል ሁለተኛ አምላካችንን እያዘዝ ነዉ እንደሆነ መረዳት አለብን ብሏል እዉነቱን ነዉ

  • @selamselam9916
    @selamselam9916 Жыл бұрын

    ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አለ ያገሬሰው እኚ ብቻ አደሉም አሉ አሉ ንግግራቸው ፍሬ አልባ የሆኑ እራሳቸውን እያዳነቁ የሚሰብኩ የእግዚያብሔርን ዝምታ የናቁ አባቶች ነን ባዬች አሉ እግዚያብሔር ይፈርዳል እውነቱን ያናግራቹ

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын

    Keep your strength for the truth and all the truth!!! Do not worry, keep on praying and showing respect to all, for the sake of truth. You are strong and have strong faith. I am proud of you, the future shoulder of that church, the blessed place. May mother of Jesus Christ, Mariam keep you safe and faithful. Be comfortable and happy with your full faith. We love you! Keep on doing the good work! You are precious youngesters. Take care as much as you can?! Happy New Year, the coming holiday be to your best?!

  • @adrontube3361

    @adrontube3361

    Жыл бұрын

    እንጃ እንግሊዘኛ ማውቋን ታሳውቅ ነው እንጂ ምድረ መሀይም የማንንም ወጠጤ ወሬ ሰምታ ፈረንጅ ፈረንጅ ትጫወታለች

  • @adrontube3361

    @adrontube3361

    Жыл бұрын

    @African Tour ንገርልኝ እባክህ

  • @yonasgeta9873

    @yonasgeta9873

    Жыл бұрын

    paaaa endet abretatesh muteshal bakesh

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Жыл бұрын

    አቤት አምላኬ ምንጉድ መጣብን እንዳው ወንድሞቻችን እባካችሁ ቤተክርስቲያንዋ እኮ ተዋረድ አላት እዚህ ከምትቀርቡ እውነተኛ ከሆናችሁ ለበላይ ማሳወቅ አለባችሁ የናንተም አመጣጥ እግዚአብሔር ይወቀው ብቻ አገራችን ሁሉም ድርሻችንን እንቦጭቅ ላይ ደርሰናል

  • @chuchu6104

    @chuchu6104

    Жыл бұрын

    ምን ማለት ነው ሄደን መልስ አላገኝም እያሉ እኮ ነው

  • @ruthmime73

    @ruthmime73

    Жыл бұрын

    ሙዳይ ምጽዋት አልተመቸም

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @chuchu6104

    @chuchu6104

    Жыл бұрын

    @@user-yj6qy8uh1i አቤት አምላኬ ስንቱን ምላሰኛ ነው የቻልከው

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын

    መደሃኒአለም ሆይ በቤትክ ዉስጥ ያለዉ እንክርዳድ ነቀርሳዎችን ለቃቅለህ አዉጣቸዉ

  • @mekdestsegasellassie1163
    @mekdestsegasellassie1163 Жыл бұрын

    ብር ፈልገህ ገብተህ ስታጣ ሚዲያ ላይ ትወጣለህ ሌላ ሥራ ስርተህ ኑር ውሽታም የራሳችሁን ሥራ ሥሩ የሚመለከተው አካል ያየዋል

  • @Effoy247

    @Effoy247

    Жыл бұрын

    ጉዱ ተጋለጠ እሽቱ ዲያቢሎስ እኔ ሕይዋን ነን :: የዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ዘራፊዎች በቁጥትር ስር ዋሉ ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/h4Jp16WRkcK9ops.html

  • @971solomon

    @971solomon

    Жыл бұрын

    ውሸት መሆኑን እንዴት አወቅሽ ወይስ አለሽበት

  • @sgessesse2446

    @sgessesse2446

    Жыл бұрын

    ይዘባርቃል የአካባቢው ኦሮሞዎች አላተሠጣቸውም ብር ብሎ አለ ይህ ሠው የአካባቢውን ሠው ሊያነሣሣ ይፈልጋሉ

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @saranemera5605

    @saranemera5605

    Жыл бұрын

    Ewnat nawe

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ጥሩ መዋቅር አላት . አንድ የጱንጤ youtube ላይ መጥታችሁ መቦትረፍ ምን ይሉታል

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 Жыл бұрын

    የቤተክርስቲያንን ነገር ቤተክርስቲያን ሄደህ ተናገር

  • @mimialemu4356
    @mimialemu4356 Жыл бұрын

    አይገባቸውም ምክንያቱም እግዚአብሔር በነፃ ነዉ እራሱን አሳልፎ የሰጠን የኛን ሀጢያት የተሰረዘልን ቤተክርስቲያን መነገጃ አይደለም የድሀውን መቀነት እየተፈታ የሳቸዉ መኪና ቤት መግዛት ሀጢያት ነዉ አራት ነጥብ በህግ ይጠየቁ ስንት ድሀ መጠጊያ አጥቶ የሚበለዉ ቸግሮት መኪና ቤት መግዛት እግዚአብሔር መቅዘፍት ያመጣል ጡሩ አባት ወይም የእግዚአብሔር አገልጋይ ከተባለ በትክክል መሆን ያለበት ድሀን በሽተኛን ሚበላዉ ላጣ ነዉ ገንዘቡ መዋል ያለበት ለግል ጥቅም ማዋል እግዚአብሔር ይፈርዳል ይጠብቁ ወንድሞቸ በርቱ እዳትለቁት እዉነቱ እንዲወጣ በርቱ 🤔🤔🤔🤔

  • @sisayyai3779
    @sisayyai3779 Жыл бұрын

    ትክክል በርቱ በትክርስቲያን ዉስጥ ያሉትን ወበዴ ማጣራት የግድ ተ ነዉ

  • @Fano316

    @Fano316

    Жыл бұрын

    ወንበዴዎቹ ራሳቸው ናቸው ጅል

  • @tadessetsige4473
    @tadessetsige4473 Жыл бұрын

    እዛ ሰታጎበድድ ኖርክ ዛሬ ምን ቀርቶብክ ነው እንደዚህ የምታወራው ወንድሜ ቤተክርስቲያን አላደግክም ንግግር ያሰታውቃል እኔ የምታወሩላት ቤተክርስቲያን ሄጄ አላውቅም ንግግራቸው ተረድቼ ነው የቤተክርስቲያን ልጆች አይመሰሉም

  • @teklaygetachew3379
    @teklaygetachew3379 Жыл бұрын

    ያለ ክፍያ ያለ ደመወዝ እሚሰራ ምን ያጣለዋል የጥቅም ጉዳይ አላስማማቸዉም

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn Жыл бұрын

    አባ ገብረመስቀልም በጣም ስርኣት አልባ ሆነዋል ብለው ብለው መንግስት የንሰሐ ቀን ያውጅ አለ ለመሆኑ መንግስት በሀይማኖትምናገባው

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Жыл бұрын

    እንዴ ሁሌ በተጣላችሁ ቁጥር ወደ ሚዲያ ምን ማለት ነው። እናንተ ገራሚ ናቸሁ ሌባ ሲሰርቅ አንድ ላይ ሲካፈል ይጣላል አታድርጉት። ፈራጅ በደጅ ቋሟል በማንም አትፍረዱ። ወሬ አትቀበጣጥሩ ይሄ ጉዳይ ቢሆን እንኳን ለምን መጀመሪያ አልተናገራችሁም። የሰዎች ችግር ሲለዮ ቡጭቅ ሆነብን።

  • @fantahunadugna1955
    @fantahunadugna1955 Жыл бұрын

    ወሸታምች ስላልበላችሁ ነዉ!!!

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын

    ቤተክርስቲያን ማስከበር አለብን በፍፁም በግለ ሰብ እጅ መሆን የለባትም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 Жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስ ውስጥ ተሰግስገው ሌቦች ወንበደወች ፈጣሪ ያዋርዳቸዋል ቀደምቲቱ የደሮዋ ኦር ቶክ ትመለሳለች🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ጠበሉ ያድናል ካልክ በቂ ነው ዛሬ ላይ ቅዱስ ቁርብን የሚያቀብሉ ሁሉ ንፁሀን ሆነው አይደለም ንገር ግን ቅዱስ ቁርባኑ ንፁህ ስለሆነ ነው ገንዘቡን ይብሉ ካንድ እንጀራ በላይ አይበሉም ምን እስጨነቀህ እግዚአብሔር ይፈርዳል እናንተ ግን ኦሮሞ እያላችሁ መርዝ ትረጫላችሁ በወንድማማቾች መሀል ፀብ የሚነዛ እግዛብሔር ይፀየፋል ልቦና ይስጣችሁ ፍርድ የግዛብሔር ነው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ጌታዬ ሆይ የምናደርገውን አናውቅውምና አንተ እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ ይቅር በለን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @dababuassafahayat3278

    @dababuassafahayat3278

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @meronasres2063

    @meronasres2063

    Жыл бұрын

    በጣም። አዝናለሁ እናንተ ይሁዳ ናችሁ እስካሁን። የት ነበራችሁ። በጣም። ያሳዝናናል

  • @retatesfaye7570

    @retatesfaye7570

    Жыл бұрын

    አንተ የፓሊስ አባል የነበርክ ከዚያ ስትባሩ እዝ ጸበል በገንዘብ ዥነትና በንብረት ጊዢ ሰትሰራ ነበርክ ሰጂን አሸቱ ሌባ ስሰርቅ አይጣላም ሲክፈል እንደ ሚባል።

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @mulatwaabate6327

    @mulatwaabate6327

    Жыл бұрын

    Leboch men agebah yezemenu ligoch yegenzeb yemotu

  • @haimedawit2939
    @haimedawit2939 Жыл бұрын

    እስከዛሬ የት ነበሩ

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 Жыл бұрын

    የእዉነት ሰዉ ከሆናችሁ ኦሮሞ መሬት ሰጥቶ ምንም አላገኝም ፣ ጎንደር ሄዶ መሬት ገዛበት ምናምን አመጣዉ? ስለቤተክርስቲያኗ ገቢ ተቆርቁራችሁ ከሆነ ገንዘቡን ኦሮሞም በላዉ አማራ ምንም ለዉጥ አያመጣም

  • @mimialemu4356
    @mimialemu4356 Жыл бұрын

    እዉነት እዉነት ብለሀል የኔ ጌታ እሸቱ የሚ ሰገደዉ ለአንድ አምላክ አለምን ለፈጠረ ብቻ ነዉ ግን እንደነዚህ ያሉ ገዳም ባሀታዊ እየተባለ ህዝቡን ማጭበርበር ብር ለመሰብሰብ ይህን ምስኪን ህዝብ ለመብላት ስለዚህ ይህንን ባሀታዊ ነኝ ባዩን በህግ ጠይቁት እዳትተወቱ እንደዋዛ አደራ አደራ ቢዝነስ ለመስራት ነዉ እግዞ መሀረና ክርስቶስ። 🙏🙏🙏ዘንዶዶዶ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔?????

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Жыл бұрын

    ለቤተክርስቲያን ክብር የምትጨነቁ ከሆነ ቤተክህነት ለምን አታመለክቱም ማህበረቅዱሳን ሚድያ ለምን አልሄዳችሁም ።

  • @chuchu6104

    @chuchu6104

    Жыл бұрын

    ሄደዋል ኢተርቪውን ደግማቹ አዳምጡ

  • @nardostsigenani3787
    @nardostsigenani3787 Жыл бұрын

    ሆይ ሆይ ትላላቹ ከዛ በጥቅም ትጣሉና ኡኡ ትላላቹ መጀመሪያ ምን አይታቹ አብራቹ ሆናቹ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የራሷ የሆነ ቱፊት፣ቀኖና፣ዶግማ ያላት ናት የግል አጥማቂ ባህታዊም የለም መጀመሪያ ሆ ካለዉጋ ሆ ከምትሉ የቤተክርስቲያኒቱን አስተምሮ ምን ይላል ብላቹ አጠይቁ አትማሩ የሆነ ነገር ሲከሰት ሆ ብላቹ እንደሄዳቹ ሆ ብላቹ ደሞ ጉዳጉዳችሁን ይዛቹ ትወጣላቹ ስንት በደጃፍህ ያለን ቤተክርስቲያን አንድም ቀን ለመማር ሳሞክሩ እርቃቹ ሄዳቹ ጉዳጉድ ይዛቹ አትምጡብን የመጀመሪያ እምነትህን ጠንቅቀህ ማወቅ አለብህ ሲመችህ ዳኑ ብለህ ካልመጣቹ ሲቆረቁራቹ ኧረ መጥፎ ነዉ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ወንድ በ40ቀን ሴት በ80ቀን ድነናል የመጠየቅና የመማር ችግር ነዉ ያለብን

  • @971solomon

    @971solomon

    Жыл бұрын

    እንቺም እውነትን እስከምታውቂው ድረስ ሆይ ሆይ ማለቱን አንቺም ትያለሽ ስታውቂው ደግሞ ለምን ብለሽ ትጠይቂያለሽ

  • @nardostsigenani3787

    @nardostsigenani3787

    Жыл бұрын

    መቼም ሆ አልልም ካልኩም ላመንኩበት ነገር ሊሆን ይችላል ሆ በማለት ግን የሚመጣ ድጋፍም ተቃዉሞም ስለሌለ በእዉቀት የተደገፈ ቢሆን ሁሉም ነገር እመርጣለሁ

  • @971solomon

    @971solomon

    Жыл бұрын

    መቼ ሆይ ሳትይ ቀርተሽ አታውቂም ሰው ይሳሳታል ከስህተቱም ይመለሳል ማናችንም ንፁህ አደለንም ድክመት አለብን የለብኝም እትልም / አትይም ቤተክርስቲያን ግቢ ስገባ ጥሩ አሳቢ በሩን ስናልፍ ግን ሃሜተኛ ክፋትን የስው ነገር የምንመኝ አይደለን በጏደኛ ባገኘው የምንቀና ሁሉ ነገር ለኔ ይሁን የምንል ስንፅልይ ምን ብለህ /ብለሽ ታውቂያለሽ /ታውቃለህ ለስው ስጠው ስጣት ጨምርልት ጨምርላት ብለን እናውቃለን? ስለዚህ ፍፁም አደለንም እንወድቃለን በንስሃ እንነሳለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v Жыл бұрын

    ወይም ተሀድሶ ትሆናላችሁ ተልእኮ ይኖራችሁ ይሆናል እናተንስ ማን ያውቃል

  • @nardostsigenani3787
    @nardostsigenani3787 Жыл бұрын

    መቄዶንያንን ያቋቋመዉ ቢንያም አለ እሱን መርዳት እየተቻለ አሁን ለናተ የሚሰጥ ሰዉ ጤነኛ ነዉ መቄዶንያ ስንት ሰዉ እያኖረ ነዉ በየቀኑ ስንት ይቀበላ ሲጀመር እኛ ኢትዮጵያን እንደ ህዝብ ነዉ የታመምነዉ እያየን እየሰማን እዉነታዉን መቀበል ያቃተን ከሆንን ቆየን ግን ተዋት ቤተክርስቲያኗን የግል ፀባችሁን የግል ማጥመቂያቹ ቦታ ፍቱት ቤተክርስቲያኗ እዉቅና ሾማ ላልተቀበለቻቹ ወንበዴ መቀለጃ አደለችም የራሷ የሆነ ስርአትና ህግ አላት ካወገዘቻቹ ቆይታለች

  • @samuelmelese5908
    @samuelmelese5908 Жыл бұрын

    እራሱን አቅርብልኝ ወንድማች መልሱን ይስጠን ???

  • @addis3304
    @addis3304 Жыл бұрын

    እኔ እኮ የሚያስቁኝ የማንም መናፍቅ እና አጋንንት ሲያቅራራ አሜን አሜን የሚሉት ነዉ ሲጀመር እነማናቸዉ ? ምን ሊያደርጉ ሄዱ እና ተቀላቀሉ ? ባህታ ማርያም ታድናለች ካለ ስለሰዉየዉ ሀጥያት ማን ቀባጥር አለዉ ? ገዳሙ አለመገደሙ ሲወጣ ነዉ የታየዉ

  • @user-bm9ig4qb6j

    @user-bm9ig4qb6j

    Жыл бұрын

    እና ልጆቹን ዘርግፎ ባህታዊ ነኝ ያለው ነው እውነተኛ?😏

  • @addis3304

    @addis3304

    Жыл бұрын

    ድንቅ ሴት እንደስምሽ ሁኝ እንጂ ለመለየት የአብርሀምን ታሪክ እወቂ ሌላዉ ልጆቹ እንዲሰልሉ ላለመላካቸዉ ምን ማስረጃ አለሽ ? አጋንንት ከገዳሙ እንዳላስወጣቸዉስ ምን መረጃ አለሽ ? ሌላዉ ቅዱስ ኡራኤል ዲያቆናቱ ፀበል ሲሸጡ ቅዱስ ኡራኤል ሀይሉን አነሳዉ ያሁሉ ተአምር ቀረ ሌላዉ ዘብር ገብርኤል በረከታቸዉ ይደርብን እና የኔታ አክሊሉ ቤት ገብተሽ ለመባረክ እዛ ላሉ ግያዞች ብር መስጠት አለብሽ አለዛ ተኝተዋል ይሉሻል እኔም አልከፍልም ብዬ በግል አግኝቻቸዉ ባልባረክም በ10:00 ሰአት ሰርክ ፀሎታቸዉን ግን ራሳቸዉ ስለሚወጡ ታገኛቸዋለሽ በተረፈ የማንም ፍንዳታ ስለለፈለፈ ሰዉን አትኮንኝ የደርግ ወታደር ወዲያቆን ስለቀባጠረ ሰዉ ፀጋ የለዉም ብለሽ አትወስኝ ሰዉ ቤተሰቡን ትቶ ወደ እግዚአብሄር የሚሄድበት ብዙ ምክኒያት እና ጥሪ አለዉ እህቴ

  • @user-bm9ig4qb6j

    @user-bm9ig4qb6j

    Жыл бұрын

    @@addis3304 እነ የኔታ አክሊሉን የመሰሉ አባቶች ካወቅሽ እንዴት የኝህን ማንነት አልገባ አለሽ እኔም በቦታው ተገኝቼ የማውቀውን ስለማውቅ ነው ያንን ያልኩት ለነገሩ የኛ ህዝብ የሚገባው ዘግይቶ ስለሆነ ሁሉም ነገር ሲገለፅልሽ ታውቂዋለሽ የዘመኑ መፈፀሚያ ስለሆነ ተጠንቀቁ ያለውን መጠንቀቅ ነው የነ አብርሀምን ዘመን ለመጥቀስ እንደነአብርሀም ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል እነአብርሀም አምላካቸውን እንጂ መጣ የተባለ ጠንቋይ ሁሉ አይከተሉም ነበር እንደስምሽ ሁኝ ለተባለው ማን እንደስሙ እንደሆነ የሚመረምረው አንድ አምላክ ነው የኛ ሰው ጥሩ ምግባር ሳይኖረው ሰውን መኮነን ይወዳል ለማንኛውም የዚህን ሰውየ ማንነት ለማወቅ እመቤቴ ከነልጇ እውነቱን እንድትገልፅልሽ በርከክ ብለሽ ፀልይ ወይ ቦታው ድረስ ሄደሽ አረጋግጪ ያኔ ሀቁጠየቱ ጋር እንዳለ ይገለፅልሻል ፈጣሪ ከረዳሽ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын

    አምላክ ሆይ አንተ ታወቅለህ እና ቤተክርስቲያን ጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Жыл бұрын

    እባካችሁ ሽብር አታውሩ:: እርስ በርስ ለምን አንተሳሰብም:: የዘንድሮ ወንዶች በጣም የወሬ ያለህ! እያሉ ነው: እረ ምን ተሻለን ዘንድሮ?

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ውሽት ነው ፈጣሪ ብትን እያፀዳች ነው ልብ ይስጣችሁ ስርታችሁ ስሉ

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg Жыл бұрын

    ወይ እግዚአብሔርዬ እሸቱን በቅርብ አቀዋለው ከዛሬ ስንት አመት በፊት ለም ሆቴል አካባቢ ወደ ሳውዲ ምናምን በድለላ ይሰራ ነበር አሁን ስለ ቤተ ክርስትያኑ ጥልቅ ድረስ ገብቶ እስከዚ ሲናገር ገርሞኛል እውነት እኛ ምእመናን ምንም አናቅም እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ ይምራን በጣም ያሳዝናል ለንስሃ ለቅዱስ ቁርባን በቅቶ ከሆነ ጥሩ እኔ እስከማቀው ድረስ እሸቱን በጣም ጥሬ ስጋ እና ሸክላ ጥብስ ተመጋቢ ነው እሮብና አርብም ስጋ የማይበላው ስጋ ቤቶች ዝግ ስለሆነ ነው ይህንን ስል ግን እሸቱን እየኮነንኩ አባን እንደ ንፁ እየቆጠርኩ አይደለም እሸቱን ስለማቀው ትምህርት ከሆናቹ ስለማቀው ነገር ልንገራቹ ብዬ ነው አባም ይከብዳል እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠኝ መንገድ እና እውነቱን እግዚአብሔር ይምራን

  • @genettafese1239

    @genettafese1239

    Жыл бұрын

    እና ሌባ ሆዳም ስለሆነ ነው እንዲህ በሬ ያከለው ስለቤተክርስቲያን እውቀት የለውም ስማው ስለብር ብቻ ነው የሚያወራው ይንተባተባል እኮ አዎ ጥቅማችሁ ተነክቶ ነው

  • @bemistrs90

    @bemistrs90

    Жыл бұрын

    ዋናው ሌባ እሸቱ ነው እኔም አቀዋለሁ እሱ ነው ተጠያቂው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ አባቶች እኮ ሁሌ ነው የሚናገሩ የሚያስተምሩ ቤተክርስትያን የማታውቃቸው ባህታዊያን አትከተሉ እውቅና የሌላቸው ባህታዊያን አትከተሉ ተብላቹህ የለም ወይ ? ስለዚህ ይሄው መጨረሻቹህ ግን እኛ በአባቶቻችን ስር ያለነው ይሄው የሀይማኖታችን ክብር ይዘን እየሄድን ነን እና በአጭሩ የውሸት ባህታዊያን አትከተሉ ተብላቹሃል እና አስተውላቹሀሰ ንሩ አሁን ኦርቶዶክስን አትነካኩ ለምንግ በነ ትዝታው , አታዩም ትዝታው ጉድ እኮ አሁን ነው የሰማነው የግሉ ቤተክርስትያን ሊከፍት ፈለገ ተከለከለ እ ከዛ አፈነገጠ ስለዚህ አሁን ሀይማኖታቹህን አክብረ አጥብቃቹህ ያዙ ግን ግን እውነት ስለ ሀይማኖታቹህ እምትቆረቆሩ እና እምታውቁ ከሆነ ጠንክራቹህ አፀያፊ ተግባራቶች አውግዙ አጋልጡ ግን በጥቅም ከሆነ እየተጓዛቹህ ከነበረ ያው መጨረሻቹህ እንደነ ትዝታው ነው መጨረሻቹህ ተጠንቀቁ አደራ

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች

  • @essetelema6935
    @essetelema6935 Жыл бұрын

    ታሪኩም አባ ዋሻውን እያስቆፈሩ እንዳለ ዘንዶው ከዉስጥ ሲመጣባቸው ቁፈራውን አባ አስቁመው ሱባዬ ገብተው እመብርሀን ሰምታቸው ዘንዶውን አስራላቸው ነው የቀጠሉት ቁፋሮውን። እራሳቸውንም ባህታዊ እንዳልሆኑ ደጋግመው ተናግረዋል መዱሀኒያለም እንዴት ይታረቀን🤲🤲

  • @meseretsilshi9821

    @meseretsilshi9821

    Жыл бұрын

    አሁን ነው ነገሩ ሲጋለጥ እኔ በሀታዊ አደለሁም ያሉት

  • @tellnotoany1655

    @tellnotoany1655

    Жыл бұрын

    ተረት ተረት ዘንዶውን አስራላቸው .... እሺ

  • @essetelema6935

    @essetelema6935

    Жыл бұрын

    እምነት ከሌላችው ውጡ እናንተ መንፈቃዊያን። አማኝ ይሄዳል አላማኝ አትድከሙ

  • @essetelema6935

    @essetelema6935

    Жыл бұрын

    @@meseretsilshi9821 ስለማታውቂው አትቀባጥሪ የወደቋችው መንፈሳዊያን

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @helender9404
    @helender9404 Жыл бұрын

    እግዚኦ ይቅር በለን ጌታ ሆይ ...ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነትህ ነው እንጂ ዝም ያልከን እንደ እኛ ኃጢያት ቢሆንማ እንደ ሶደም በንፍር ውሀ ነበር መጥፋት የነበረብን ። ጭራሽ በቤተ መቅደስ?? እንደዚህ አሳፋሪ ነገር እያየህ በቸርነት ዝም ያልከን ጌታ አቤቱ ይቅር በለን ማረን ሁላችንም ለንስሐ ያብቃን

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ችግር ሲፈጠርና አቤቱታ ሲቀርብ ቤተክህነት ለምን እርምጃ አይወስዱም በጣም ያሳዝናል ኸረ እግዚአብሔርን ፍሩ መልስ ስጡበት ይሄ ከባድ ነውር ነው ። ይሄ አላየሁም አልሰማሁም ከሆነ የጥቅም ትስስር እንዳለ ያመለክታል ።

  • @user-fg5nx4tj8d

    @user-fg5nx4tj8d

    Жыл бұрын

    እሲቲ እግዚኦ በሉ ዳብሎስ በሰዉ አድሮ ይዋጋል

  • @user-yj6qy8uh1i

    @user-yj6qy8uh1i

    Жыл бұрын

    ሌቦች ናቸው እነዚህ እያጭበረበሩ ለብር ብለው ተከፍሏቸው ነው ምድረ መናፍቃን ማንም ምንም ቤል እግዚአብሔር የሾመውን ማንም ከሹመቱ አይሽረውም ኤናተ ወበዴዎች ሊዘርፋ ነበር አላማቸው ተደራጅተው እውነታው ህዝብ ያቃል ብዙ አድብተው ነበር የሺሻ ውሀ እስከመድፋት ኤደገና ፎቶ ተሰብስበው ከአባታችንጋር ተነስተው እሳቸው ሳይፈቅዱ በፖስተር አስርተው እስከመለጠፍ ነበር ተነቃባቸው ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ አበው

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 Жыл бұрын

    ያልገባኝ ነገር ደመወዝ ካሌላችሁ ኑሮ ወይም ቤት ለብቻችሁ ካለ እንዴት ያለደመወዝ የምትኖሩት

  • @Effoy247

    @Effoy247

    Жыл бұрын

    ጉዱ ተጋለጠ እሽቱ ዲያቢሎስ እኔ ሕይዋን ነን :: የዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ዘራፊዎች በቁጥትር ስር ዋሉ ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/h4Jp16WRkcK9ops.html

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Жыл бұрын

    ሁላችንም በድለናል ቤተክርስቲያንን መነገጃ አድርገናታል እኔም አንተም አንችም እዳ አለብን ንጉሷ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል አሁን ዝም ያለ ቤመስልም የሚያሸንፈው የለም ሰክንድ ይበቀዋል ይመጣል ይፈረዳል ቤተክርስቲያን ሆይ ሁሌም ሰላንች አለቅሳለሁ አባቶቼ እንደዚህ አላስተማሩኝ አንች እንቁሰንዱ እመቤት ሆይ አምላካሽ ይመጣል😭😭😭😭

  • @mumuye5
    @mumuye5 Жыл бұрын

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እምነታችሁ ሳይሆን ሁላችሁም በጥቅም ነው የምትለያዩ የምትጣሉ።

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Жыл бұрын

    ቤተክርስትያን ከተባለ እንዴት ዘንዶ ብሎ ስም ተሰጠው ?

  • @user-od1ss9dq4j
    @user-od1ss9dq4j Жыл бұрын

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ዘንዶ ቤተክርስቲያንታ አካባቢ ምን ያደርጋል ዘንዶ የጽንቆላ የቃልቻ የጠንቃይ ባጠቃላይ የሰይጣን መንግስት አለም መሳርያ ነው የተጣለው ደግሞም የቀደመው እባብ መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው በእራእይ ምእራፍ 12 ቁጥር 9 ላይ ያለውን እንብቡት አትሸወዱ የምን በዘንዶ ማስፈራራት ነው

  • @almazabera6396
    @almazabera6396 Жыл бұрын

    ቤተክርስቲን መሥሪያ ገንዘባቸውን አውጥቶው ጉልበታቸው የሚለግሡ ሰወች በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጡ ናቸው እናመሠግን አለን

  • @comcell3831
    @comcell3831 Жыл бұрын

    ወይኔ ተዋህዶ የወንበዴ ዋሻ አደረጓት😭😭😭

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын

    ካነጋገራቸዉ ትረዳላቹ ዳብሎስ እንዴት እዳደረባቸዉ እባካቹ እናልቅስ ወደ እግዚአብሔር ይማረን የኛ አጥያት ነዉ አቤቱ ማረን

  • @user-gt5mz5sf8i
    @user-gt5mz5sf8i Жыл бұрын

    እነትዛታው አንደኛቸውን ማህተባቸውን በጥሰው ነው የነሱ ይሻላል ከናተ የሌባ ጥርቅም ናቸው የባታ ማርያም ገንዘብ በላችሁ ያውም እግዚኦ👆

  • @selomonyimer3044
    @selomonyimer3044 Жыл бұрын

    ሌቦች ናቹ ታስታውቃላቹ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤት ዳብሎስ ይሰራል ዳብሎስ አደረባቹ እባካቹ ወደራሳቹ ተመለሱ እንዳትቀሰፉ

  • @ashokeshok8586
    @ashokeshok8586 Жыл бұрын

    ገና ብዙ እሰማለን እናተደግሞ ማነን አላችው በቃ የመጨርሻው ዘመን ይህነው ማለትነው አለመታደል

  • @getasewgech074

    @getasewgech074

    Жыл бұрын

    የጆኒ ራስታው ተከታይ እናንተ እኮ ሰው ተከተሉ እንጂ ቤተክርስቲያንን አታውቋትም

  • @almazabera6396

    @almazabera6396

    Жыл бұрын

    ሌባ ሲሰርቅ ይማከራል ሲካፈል ይጣላል

  • @almazabera6396

    @almazabera6396

    Жыл бұрын

    እኔን የታዘብኳችሁ እኔ የሊቅ ልጅነኝ እና ብዙ ነገር የእግዚአብሔር ቃል አንብቤ በመጠኑ አውቃለሁ ነገር ግን ልጆቸ ባታ ለማሪያም ተሣልመው ጰበል ተጠምቀው በአንገታቸው የሚታሠር ክር ከነመሥቀሉ ሢገዙ የሚባሉት እዛው ባታ በር ላይ ክሩላይ ያለው መሥቀል ከሦሥት ቀን ወይም ከሠባት ቀን በኋላ መሥቀሉ ዘንዶ ይሠራል አሉን ብለው እቤት ውስጥ ስቀሉት በለውናል ሲሉኝ ማነው ያለ ብየ ስጠይቃቸው ልጆቸን ብሃታውዩ ዋነው ሚጠምቁት ብለውኝ ቁጭ አይ በሉ ልጆቸ እሞነትጥሩ ነው ነገር ግን በጣም እንደበግ በጣም እንደበግ አታሁን ኩፋዎች ያጠፍሐልና እሚል ተረታለውአና ልጆቸም ቢጠብቁ ቢጠብቁ ክሩ ላይ ዘንዶ የለም እና ቤተክርሥቲያን በር አካባቢ መሥቀል መጰሐፍ ቅዱስ እጣን ሻማ ጧፍ ዘቢብ መሸጥ መልካም ነው ግን ምእመናንን ዘንዶ አለ ጅብ አለ እንዴ አረሐይ ማኖቱን ወደየት እየወሰድነው እንደሆነ ይገርመኛል

  • @getasewgech074

    @getasewgech074

    Жыл бұрын

    @@almazabera6396 ህዝባችን የእውቀት ማነስ አለበት

  • @lunaamor5354

    @lunaamor5354

    Жыл бұрын

    @@getasewgech074 ግርም የሚለኝ የሆነ ቦታ ፀበል ፈለቀ ተብሎ ሲወራ ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ይሄዳል ደጁ እኮ ያለ ቤተክርስቲያን አንድ ብርጭቆ የማይጠጣ ሁላ እዛ ለሊት ሄዶ እስከማታ ወረፋ ይጠብቃል ግርም ይለኛል እምነት ማስተዋልም ከሌለበት እንደበግ በመነዳት የሚሆን አይደለም

  • @mec1169
    @mec1169 Жыл бұрын

    ለህዝቤ ትላለክ የማታፍር የት ነበርክ 3 አመት በሙሉ በቅርቡ እንኩዋን አባታችንን እርዱ ብለክ ልታለቅስ አለበረም ባእትዬ ስታባርክ ተቃጠልክ ከሀዲ አባቶችን ማባረር አዲስ አይደለም ለምደንዋል

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 Жыл бұрын

    ሲጀመር አዲስ አበባ ውስጥ ባህታዊ ምን ይሰራል

  • @Fano316

    @Fano316

    Жыл бұрын

    የምን አአ ደሞ እሳቸው ባህታዊ ነኝ አላሉ ሳታቁ አትዘባርቁ ቆሮቆንዳ በዛ

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 Жыл бұрын

    ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ይሻላል በየዘመኑ የሚመጡ አስመሳይ ባህታውያን ስላሉ ወደፊትም ስለሚቀጥል ተዋህዶ በርትታ የማይሆኑ ሰዎችን ለይታ አውጥታ የኦርቶዶክስ እምነት ካላስከበረች በተመሳሳይ ሀገርና ቤተክርስቲያን የሚያጠፋ ሊበዙ ይችላሉ እውነቱን የሚያቅ እግዚአብሔር መልስ ይስጥ የዋሁን ህዝብ መጫወቻ አደረጉ

  • @genetmisganaw6917
    @genetmisganaw6917 Жыл бұрын

    እሳቸው እኮ ሁሌም ሲያስምሩ እኔ በአለም ነው የምኖረው ፣ አግብቸ ነው የምኖረው ባህታዊ አትበሉ ነው እኮ የሚሉት

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Жыл бұрын

    እባካችሁ መካሰስ ለአዳምና ለሄዋንም አልጠቀመም

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Жыл бұрын

    እውነት ሆኖ ከሆነ መነጋገሩ ነገሮችን መፍታቱ ጥሩ ነው ይልቅ መጀመሪያ አደባባይ ወጥቶ ከመነጋገር በፊት በቤተክርስቲያኖ ቀኖናና ዶግማ መሰረት በሲኖዶሱ በአባቶች ቢጨርሱት ጥሩ ነበር አድርገው ከሆነ ግን አደባባይ ላይ አውጥቶ መናገሩ 100% ትክክል ነው ምእመኑ ማወቅ አለበት ብዬ እላለሁ ካጠፍሁ ይቅርታ ወንድሜ

  • @Entertainment-iu5wk

    @Entertainment-iu5wk

    Жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ቤት እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገልጠው አደባባይ ላይ መካሰስ በፍፁም 💯% ስህተት

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 Жыл бұрын

    ቁጥር 2 በጋሻው ናችሁ

  • @Effoy247

    @Effoy247

    Жыл бұрын

    ጉዱ ተጋለጠ እሽቱ ዲያቢሎስ እኔ ሕይዋን ነን :: የዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ዘራፊዎች በቁጥትር ስር ዋሉ ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/h4Jp16WRkcK9ops.html

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    እኔ የሚታየኝ ራሱ ምዕመኑ መጃጃሉን ትቶ ጠንካራ በመሆን የሚሠጠውን ሥጦታ ምን ላይ እንደዋለ መጠየቅ፣ ደረሠኝ ማስቆረጥና ካህናትን እንደ አምላክ አለማየት ነው። እነሱም ሰዎች ናቸው ብዙ ይሠናከላሉና አመለካከታችንን እንቀይር፣ የሚያፀድቀንም የሚያስኮንነም ራሳችን የሠራነው ሥራ እንጂ ካህኑ በእኛ ጫማ አይጠየቅልንም ሞኝ አትሁኑ የተዋህዶ ልጆች።

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 Жыл бұрын

    እንደዚህ ያለ ጠያቂ ትውልድ መፈጠር አለበት

  • @ephriemmichael
    @ephriemmichael Жыл бұрын

    አረ እባካቹ እግዛኣቢሀርን ፍሩ 🤔🤔

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እናንተ ስርቆት እልጠግብ ስላላችሁ ባታ ማርያም ብትን እያፀዳች ነው በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ስለተጋለጣሁ ነው ፈጣሪ አምላክ ይፈርድብሀል እሁን ባደባባይ እባታችን ለማኮነን ስዕል እራሳችሁን እያጋለጣችሁ ነው

  • @janatmmm6876

    @janatmmm6876

    Жыл бұрын

    ዝበይ ሀቅ የተናገሩት የማንም ኮተት የግሉ መግበስበሻ አደለችም ተዋህዶ እራስታ እስታይሎች አባቶችነን ብለውእየዘረፋያሉ አውሬዋችስ

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 Жыл бұрын

    እመብርሀን ክብርይገባታን እባካቹ ስለባታማርያምአትከራከሩ እግዚያብሔርምረትንይስጠን

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 Жыл бұрын

    እንዴት ፈጣሪን ናቅ እንዳደረጉት ምእመኑ በጣም አምላኩን ይፈራል ለማንኛዉም ትልቁ ስህተት ከላይ የተቀመጡት ስራቸዉን በአግባቡ ስላልሰሩ ነዉ ማንም እየተነሳ እንደ ሱቅ ቤተከከርስቲያን እየከፈተ መቸርቸር የጀመረዉ ።

  • @comcell3831
    @comcell3831 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አስበን 😭😭😭 ቤትህን አጽዳ

  • @zeyedelema8092
    @zeyedelema8092 Жыл бұрын

    ምን አገባችሑሑሑ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын

    አትፍረዱ ይፈረድባችዋል ወገኖቼ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Жыл бұрын

    ምነው አለን አላችሁ ፍርድን ሁሉ fb ወይ ሶሻል ሚዲያ ይፍታው አላችሁ እሺ ካሁን በዋላ ምን መፍትኤ ታገኛላችሁ እዛው እግዚያብሔርን ይዛችህ አትታገሉም እስቲ ታሪክ አድምጡ አባቶቻችን እንዴት አለፉ ኤጭ

  • @saranemera5605
    @saranemera5605 Жыл бұрын

    ወርኜች የአባቶችን ክብር ዝቅ አታርጉ

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Жыл бұрын

    ስለ ቤቱ ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈርዳልኮ:: እናንተ ግን!!

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Жыл бұрын

    ዘዶወቹ እናተ ናችሁ

  • @fikrebekele144
    @fikrebekele144 Жыл бұрын

    እውነት መውጣት አለበት በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 Жыл бұрын

    ያብስራ በጣም የምታሳፍር ሰው ነህ አባትህ አይሆኑም መዝለፍ ጥሩ አይደለም አርም ።

  • @user-bm9ig4qb6j

    @user-bm9ig4qb6j

    Жыл бұрын

    እነ ውሸት ቀለቡ መቸስ እውነትና ያንቀጠቅጣችኋል አይደል? እና ለእንዳንተ አይነቱ ሲባል ሌባና ሀሳዊን ይደግፍ😏

  • @samuelalemayehu9246

    @samuelalemayehu9246

    Жыл бұрын

    የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ዘንዶው የመሳደብ አፍ ተሰጠው ይላል ።

  • @user-bm9ig4qb6j

    @user-bm9ig4qb6j

    Жыл бұрын

    @@samuelalemayehu9246 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Жыл бұрын

    ትክክል ናችሁ ብዙ ነገር በየደብሩ አለ የሌብነቱን ነገር እያየን ነው ካህን ሳይሆኑ ካህን መሰለው ዲያቆን ሳይሆኑ ዲያቆን ሆነው ጳጳሰ ሳይሆኑ ጳጳሰ መሰለው መነኩሴ ሳይሆኑ መነኩሴ መሰለው በቤተ መቅደሰ ተሰግሰገው ቤተክርስቲያናችንን እየዘረፉና እያዳከሙ ያሉ በጣም ብዙ ናቸው እናንተ ወጣቶች ያያችሁትን በመመሰከራችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ሐይማኖታችንን ያሰናቅነው እኛው እራሳችን ነን ዝም በማለታችን ሰንት የተዘጉ አብያተ ክርሰቲያን እሉ እነሱን መርዳት ሲገባቸው ዛሬ ምእመኑ እየደኸየ እነሱ እየከበሩ ያሉበት ሁኔታ እያየን ነው ከሐሰተኛ ነብያት እንጠንቀቅ መንቃት አለብን ጌታ ሆይ አሁንም የምለምንህ የምማፀንህ ቤትህን ብቻ አፅዳልን አደጋ ላይ ነን ቤቱ የፀሎት ቤት እንጂ መነገጃ አይደለችም

  • @Effoy247

    @Effoy247

    Жыл бұрын

    ጉዱ ተጋለጠ እሽቱ ዲያቢሎስ እኔ ሕይዋን ነን :: የዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ዘራፊዎች በቁጥትር ስር ዋሉ ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/h4Jp16WRkcK9ops.html

  • @memomolo7380
    @memomolo7380 Жыл бұрын

    እውነት ነው እናተ ወጣቶች ስርታችሁ ብሉ በአባታችን ላይ ስተት የለም አድ ስው ቤቴ ክርሲቲያን ወይም ገዳም ሲሄድ ምን ፈልገን እደምንሄድ እራሳችን እናውቃለን ይሁዳም እኮ አብሮ ከጌታችን ጋር እየሄደ እየተማር ነገር ግን አሳልፎ እደሚሸጠው እያወቀ አምላካችን ግን ዝቅ ብሎ እግሩን አጠበው ስለዚህ አባታችን ይመለስ እደሆነ ብለው ነው ዝም ብለው ሲስርቁ ወይም የፀበልተኛን እቃ ሲስርቁ ታግሶ ዝም ያለው ምክኒያቱም አደኛ እነሱ ፍላጎታቸውገንዘም ነው ገንዘብን መውደድ ማንንም ሲጠቅም አላየነው እና ወድምቻችን በጥፍታችሁ እመኑ አሁንም ተመለሱ እግዚአብሔር ለየስራችን ይፈርዳን ዝም ቢለንም ምክንያት ስላለው ነው እና አባታችን ይስሩበት ወይ አታስሩ ወይ አስሩ አበሉ አታስበሉ እር ክርስቲያኖች እባካችሁ እግዚአብሔርን እንፍራ እዴ እዴት እውነተኛውን አምላክ ይዘን እዴት ቤቴክርሲቲያናትን እንስርቃለን እር በስምአም ትንሺ ስቅቅ አይላችሁም አነጋገሩ እራሱ ይመስክራል ልቦና ይስጣችሁ እኔ የራሴ ሀጽያቴ የከበደኝ ስው ነኝ ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-ft1cc6dw8g
    @user-ft1cc6dw8g Жыл бұрын

    በገዳም ለፍታችው ያገኛችሁትን በረከት በፈተና የኖራችሁበትን ፀጋ ሁሉ በአንድ ሰዓት ክስ ውስጥ በአፋችው አጣችሁትን አልቅሱ

  • @user-bc6cd9hp3h
    @user-bc6cd9hp3h Жыл бұрын

    ሲጀመር ፀበል አይሸጥም የማር እምነት ይሸጣል ከዛ ውጪ ግን ፀበል ነፃ ነው ስራህ ነው ለዚህ ያበቃህ አንድ ጠምጣሚ ቄስ ነኝ ባይም አለ እሱን የት አስቀራችሁት ለገንዘብ የሞታችሁ ሰው የምትመርጡ እግዚአብሔር እንዲህ ይፈርዳል ባትዬ ትፈርዳለች ገና ምኑን አይታችሁ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Жыл бұрын

    ሕዝቤም እውቀትን ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል አረ እባካችሁን ወንጌል አንብቡ ባትዬ ትፈውሳለች ስትል አታፍርም የሚያድን ጌታ እየሱስ ነው በዚህ ዘመን ጣወት እያመለካችሁ ከምትባሉ ውጡና ወንጌል ስበኩ ጌታ ይፈልጋችኋል ዘንዶ አስራ ምናምን አረእባካችሁ ወንጌል አምብቡ የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ።።

  • @fekradismekonen3910

    @fekradismekonen3910

    Жыл бұрын

    አወ ሥንቱን አድናለች በምልጀዋ ኮረና ሣይቀር እንደእናንተ በአጋንት ዬተጠፈረገ መልሥ ባያገኝ ያሁሉ ህዝብ ምን አለፋዉ ጥልቅ ብዬ ዉሻ መናፍቅ አይመለከትም

  • @user-ow9fv5qs3k
    @user-ow9fv5qs3k Жыл бұрын

    ይዋረዳታል

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 Жыл бұрын

    እግዚኦ ነው የሚያሰኘው. እርስ በርስ መቀናናት ክርስትያንነት ምን ማለት ይሆን? እንደ ክርስቲያን ሲታሰብ እንድህ ዓይነት ነገር በጣም ከባድ ነው ደስም እይልም

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Жыл бұрын

    የፈለፈሉት እሳቸው ናቸው አባትን ማሳደድ ለምዳችሗል አይሳካላችሁም ሌላ ስራ ፈልጉ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Жыл бұрын

    እኔ የታዘብኳቸው እነ ባህታዊ ገ/መስቀልንና አባ ዮሀንስን የደገፉ እለት ነው

  • @debdirelove4458
    @debdirelove4458 Жыл бұрын

    ወንድሞቼ ምንአልበት ችግሩ አለ ብለን እናስብ:: የተባሉት ሰውም ምእመኑን አታለዋል እንበል:: ታዲያ የመጣችሁበት ሚዲያ ምን አገባው? እውነት እናንተ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተቆረቆራችሁ ወይስ ሰድባችሁ ለሰዳቢ ሰጣችሁን? በዛ ላይ አማኝ ነን ካላችሁ ለሐይማኖቴ እሞታለሁ ካላቸሁ የናንተ መታሰር፣ መዋረድ ፣ መጠርጠር ወዘተ ከቤተክርስትያን ክብር ይበልጣል? ስርአቱን ቢጥስ፣ ቢወሰልት፣ ስልጠነ ክህነትን ቢያጭበረብር ፈራጅ ማነው? እውነት በቀል አይደለም? ቤተክርስቲያን እሺ ሙሰኛ ትሁን ምእመኑን ለምን ታወዛግቡታላችሁ? እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ እውነት ታሸንፋለች። ግን የመጣችሁበት መንገድ ትክክል አይደለም። የፖለቲከኞች ፣ የብሄርተኞ፣ የተሃድሶ፣ የካድሬዎች አሻጥር ይሸተኛለ። ምክንያቱም የተነሱት ነጥቦች ስለ ስልጣነ ክህነት፣ ስለመዋጮ፣ስለተረጂዎች ቁጥር መጨመር መቀነስ፣ ለቤ/ር የተሰጠ ቦታ፣ ለልማት በተሰጣት ቦታ እርሻ ሆነ፣ ገዳም አልሆነችም፣ ዘንዶ አለ የለምና መዋጮን ያካትታል። ታዲያ ለምን በቤ/ር ተዋረድ አጨርሱም? ነው እቺ ጨዋታ የነ አባ እንገንጠል ነች? ለማንኛውም ቀዩ ወጣቱ ልጅ መጠቀሚያ ትመስላለህ ልምከርህ አማኝ ከሆንክ ሌላ ደብር ሄደህ አገልግል ወይም እዛው ተገልግለህ ብትሄድ ወይም ቀይር የወንድምነት እመክራለሁ። ከዛ ውጪ በተዋረድ ያሉ የቤ/ር አባቶች በአስቸኳይ ትኩረት ሰተው ሁለቱንም ማስቆም አለባቸው። አባቶች ዝም ያሉትን መጠየቅና መከታተል ያስፈልጋል ግን መንግስትና ፖሊስ በዚ ጨዋታ አይመለከታቸውም። እኔ ግን ሺ ጊዜ ትክክል ብትሆኑ በዚህ መልኩ ቤተክርስቲያናችን አታተርፍም። ለወራሪዎች አሳልፈችሁ ሰጣችሁን። አዝናለሁ ግራና ቀኝ ማመዛዘን ያንሳችሁል። እውነትን ፈልጌ በየ ቤ/ር ለማሳወቅ እጥራለሁ። ልቦና ይስጠን። ሚዲያውም የቤ/ርችንን ውድቀት ካልፈለገ ማቅረብ አልነበረበትም።

  • @sebletube7525

    @sebletube7525

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ትክክል ብለሀል

  • @mekuria6639

    @mekuria6639

    Жыл бұрын

    ኧረረረ ! ለምንድን ነው ዘላለም እየተሸፋፈነ ሚስጥር አታውጡ ሰድባቹ ለሰዳቢ አትስጡ እየተባለ ህዝቡ ገንዘቡን ሳይሆን ስለ ነፍሱ ለምን ኣይታሰብም ? በእንደነዚህ ኣይነት የሐይማኖት {እበቶች} አባቶች ምን ኣይነት ትምህርት መማር ይቻላል? የእግዚያብሔር መንፈስ በእንደነዚህ አባቶች ይሰራል ወይ እነኚ የበግ ለምደ የለበሱትን ተኩላዎች አለማጋለጥ እንዴት ይቻላል ? አንተ ለምን ትቃወማለህ የምትለው ግለሰብ እንኳ አጭበርባሪውን እያወቅህ ባለመገሰጥህ ስህተቱን ባለመንገርህ የሱ ደም ባለ እዳ ነህ! ማንኛውም ክርስተያን የቤተክርስትያን አካል ነው እጅህን ቢያምህ እግርህ እኔን ኣይመለከተኝም ኣይልም ያሳክመዋል ያግዘዋል እንዴ ስንት ጉድ አለ እየተሸፋፈነ እስከመቼ ?

  • @marshmallowtube9568
    @marshmallowtube9568 Жыл бұрын

    zare cigir sigegnibacihu sim atatifu, 3amef abireh sitisera yet neberik???

  • @tesfawwolia7909
    @tesfawwolia7909 Жыл бұрын

    ሰዉየዉ ትልቅ ትልቅ ሰራ እየሰሩ ነወ።እመቤታችን ትፈርዳለች።ለጥላት አታዋርዳት።

  • @user-ow9fv5qs3k
    @user-ow9fv5qs3k Жыл бұрын

    በትክክል አዎ አባቶቻችንንን ዝም አትበሉ እባካችሁ

  • @yeshey8971

    @yeshey8971

    Жыл бұрын

    አባ ታችንሆይ ብለን መፅለይ የማንችለው ሁሉ አባቶችን ማዋርድ ስህተት ነዎ እነኝህ ሰዎች እኔንም አስደንግጠውኛል ነገር ግን በመልበሰ ብርሀን ገብታችሁ እዩት መልስ ሰጥቶል እነኝህ ሰዎች አቃቸዋለሁ አብርውኝ ሲፅበሉ እናም ሲስተባበብሩ የነበሩ ናቸው ግን በጥቅማ ጥቅም በሚድያ መሳደብ ነውር ነው

  • @ganatgatnah4589
    @ganatgatnah4589 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እኔ ነገራችህ ብዙ አስትማሚ የሌላቸው አል እስቲ ልጠይቃችሁ ማነው የሚመገባቸው እኔም ለአራት ወር እዛ ነበርክ

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 Жыл бұрын

    ወንድሞቼ፣በርቱ፣እግዝያቤር፣ያበርታችሁ፣እንደዚሌቦችን፣አጭበርባሪዎችን፣አጋልጡ፣ወንድ፣ናችሁ፣በርቱ

Келесі