ፀጋ ይብዛልኝ |Dereje Masebo |Tsegah Yibezalegne NEW SONG 2024

Музыка

New_Ethiopian_Gospel_song_2024_2016_Dereje_Masebo
Follow and Like My Facebook Page
/ gospel-singer-dereje-m...
Subscribe to My KZread Channel
/ @derejemaseboofficial2767
#Tsegayibazalne#newsong #mezemur #ethiopian #protestant #habesha #መዝሙር#gospelmusic #ፀጋ ይብዛልኝ#2024
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited |
► Copyright ©2024Official Dereje Masebo

Пікірлер: 178

  • @derejemaseboofficial2767
    @derejemaseboofficial27674 ай бұрын

    ሻሎም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በዚህ ዝማሬ እግዚአብሔር እኔን ስለቀሰቀሰኝ ልክ እንደኔ አንድ ሰው እንኳ እንቁውን አጥብቆ እንዲይዝ ወይም እንዲቀሰቀስ ብዬ እነሆኝ ወደ እንናንተ አመጣሁት ተጠቀሙበት🙏🙏 “በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።” - ማቴዎስ 7፥6 ከዚያ በኋላ እንኳ በረከቱን ሊወርስ በወደደ ጊዜ እንደ ተጣለ ታውቃላችሁና፤ በእንባ ተግቶ ምንም ቢፈልገው ለንስሐ ስፍራ አላገኘምና። - ዕብራውያን 12 ፥ 17

  • @mihretdikamercyofficial8276
    @mihretdikamercyofficial82765 ай бұрын

    አገልግዬ የተጣልኩ እንዳልሆን🙌😭😭ደርዬ ታማኝ አድርጎ ቆጥሮ ለሾመን አገልግሎት እድንታመን፣የስጠን ፀጋ ቸል እንዳንል እና የቆምን መስሎን እዳንወድቅ የእዉነት እንድናስተዉል በሚቀሰቅስ ዝማሬ ሰለባረከን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏❤️❤️

  • @derejemaseboofficial2767

    @derejemaseboofficial2767

    4 ай бұрын

    ሚርሲዬ አሜን 🙏

  • @GLMM777
    @GLMM7775 ай бұрын

    ዘመኑን የሚዋጅ የንስሐ: የቅድስናና የመሰጠት መዝሙር ነው:: በጣም ነው የወደድኩት! ብርክ በልልኝ ደረጀ ማሴቦ!!! Dereje Masebo's song on seeking the guidance, support, and grace of God is deeply moving and spiritually uplifting. His heartfelt lyrics and soulful delivery resonate with listeners, offering solace and encouragement in times of need. Dereje’s ability to convey the importance of divine intervention through his music demonstrates his talent as a gospel singer and his commitment to spreading messages of faith and hope. Blessings! 🙏🙏🙏

  • @derejemaseboofficial2767

    @derejemaseboofficial2767

    4 ай бұрын

    Girmishye amen ❤️🙏

  • @belayhayilu4856

    @belayhayilu4856

    4 ай бұрын

    Wowow dare geta zamanen Yebarekiii😢😢

  • @gospelsingerlukasdod
    @gospelsingerlukasdod4 ай бұрын

    ደሩዬ ኧረ በምን አይነት ማስተዋል በምን አይነት ጥልቅ መረዳት ውስጥ ሆነህ ተቀበልከው ይህንን መዝሙር የኔ አባት ዘመንህ ይለምልም በብዙ ተባረክ ኖረህ በጤና በሰላም እንዲህ መዝሙር አምጣልን ዘምርልን

  • @lebealethabo9486
    @lebealethabo94865 ай бұрын

    Been a fan of dereje for 2 years now... I don't know the language but his songs are so touching... This is powerful... ❤

  • @zewdenat

    @zewdenat

    5 ай бұрын

    I can translate contextually 😊 "Dear Lord, I've tried my best to serve you with all my heart and soul. Please, pretty please, don't let me go "oh no!" on Judgment Day! 🙅‍♂️🔥 I know I'm not perfect, but I've done my best to follow your way. Please don't toss me into the fiery pit 🔥 or reject me on that big day 🤦‍♂️. Instead, give me a gentle nudge towards the pearly gates 🌟 and a warm welcome into your loving arms 🤗. Amen!"

  • @saranegash742

    @saranegash742

    5 ай бұрын

    It also says, you lead me,guide me. Let me follow you Jesus. Show me how to serve you, take the fog out of my eyes so I can see you forever. Help me Lord, give me more grace, help me to live for you!

  • @birukyohannes-wh6bv

    @birukyohannes-wh6bv

    4 ай бұрын

    😊😊​@@zewdenat

  • @lebealethabo9486

    @lebealethabo9486

    4 ай бұрын

    ​@@zewdenatthank you... 🙏

  • @lebealethabo9486

    @lebealethabo9486

    4 ай бұрын

    ​@@saranegash742thank you 🙏

  • @Nazrawi-Bassa.4041__
    @Nazrawi-Bassa.4041__4 ай бұрын

    wow, እያንዳንዱ የቃላት አደራረር፣ ዜማው፣ አቀራረቡ . . . . . . . ልብን የሚነካ መንፈስን የሚያድስ የሚያረሰርስ ነዉ። በጣም ተባርኬበታለዉ በየእለቱም እባረክበታለዉ። ይህ መንፈስ፣ ፀጋ፣ ክብር አይወሰድብህ DERYE MY BROTHER

  • @habetamutsegaybiru9869
    @habetamutsegaybiru98694 ай бұрын

    ዘማሪ ደረጄ ወንድሜ ተባርኬበታለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልምልኝ። እንዲህ አይነት ራስን የሚያሳይ ለፀሎት ለንስሃ የሚጋብዝ መዝሙር ነው። የጌታ ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን። ኢየሱስ ያድናል።

  • @davegedefaofficial1350
    @davegedefaofficial13505 ай бұрын

    የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ። ነፍሴን ነው ያገኘው።😢 ደሬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @ashenafikassahun4012
    @ashenafikassahun40125 ай бұрын

    የጊዜውን መልእክት ስላቀበልከን እናመሠግንሀለን ደሩ !! አዎ ጸጋው ይብዛልን።

  • @emutereda8330
    @emutereda83304 ай бұрын

    እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔርን ማገልገል ታማኝ አርጎ የቆጠረን እርሱ ክብር ይሁንለት እውነት ነው አይቅለልብኝ አይቀልብኝምም🙏🙌😇

  • @hailushame2929
    @hailushame29294 ай бұрын

    የእውነት በዕለቱ የእግዚአብሔር ማገኘት ነብር ሀዋሳ ሕይወት ብርሃን ደሬ አሁንም የጌታ ፀጋ ይደገፍ በርታ ሻሎም!!

  • @ermiyasharkiso5989
    @ermiyasharkiso598914 күн бұрын

    ደሬ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ይጠብቅህም!❤

  • @grace__nebigirmachew
    @grace__nebigirmachew4 ай бұрын

    አንተ ምራኝ ልከተልህ አንተን አሜን ጌታ ሆይ አግዘኝ በኔ ዘንድ መልካሙን ስራ እንዳልባክን በሁሉ ስፍራ ምሳሌ አርገኝ ለአንተ መኖር ፍጥረት ሁሉ አንተን እንዲያከብር ታማኝ አርገህ ቆጥረህ ታላቅ እድል ሰተህ በቤትህ ስትሾመኝ ደርሶ እንዳይቀልብኝ 🥹🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏾❤️❤️❤️Dereye blessing!!!

  • @KennedyMengesha
    @KennedyMengeshaАй бұрын

    Dere tebareklign ye metsafun mulu kifil adel yezemerkew!!! yawum bezih gize yihin yemesele mezmur. Buruk neh eko!!! ❤❤❤ ዕብራውያን ምዕራፍ 12:15-17

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob4 ай бұрын

    ጌታ ሆይ😭 ፀጋህን እተማመናለሁ፤ ራሴን ግን እፈራለሁ😭 እባክህ እስከፍፃሜው መሄድ እንድችል ፀጋህን አብዛልኝ🙏 ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @abrishyishak8491
    @abrishyishak84914 ай бұрын

    😭😭😭😭 በዚህ ዘመን ላሉ አገልጋዮች ራሳቸውን እንዲመለከቱ የጠራቸውን እርሱን ብቻ እንዲመለከቱ የሚያደርግ የተቀበሉት ጸጋ ቀሎ እንዳይታይባቸው በቤቱ ለሾማቸው ታማኞች እንዲሆኑ ወደ ጸሎት የሚመራ መልዕክ ያለው ዝማሬ ነው ተባረክልን በዘመርከው እውነት መኖር ይሁንልህ 🙏🙏🙏

  • @AkliluDana-fh2lu
    @AkliluDana-fh2lu4 ай бұрын

    የተባረክህ ወንድሜ ዘማር ዳሬ በብዙ ተባርኪያለሁ እንድህ ዓይነት መዛሙሮች ብባዙልን እንታናፀለን!!ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!ብሩክህ ነህ ደሬ

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd87034 ай бұрын

    አሜን 😭😭 ፀጋ ይብዛልን 🙏🙏

  • @KENNOKELBESSAGERGARA
    @KENNOKELBESSAGERGARA2 ай бұрын

    Eebbifamii obboleessakoo tebarek wendimme,bless you my brother

  • @Emuhalem
    @Emuhalem4 ай бұрын

    ዋዉ ድንቅ ዝማሬ ድንቅ መልዕክት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በዚህ ዘመን የለን አገልጋዮች የማንቂያ ደዉል ነዉ መንቃት ይሁንልን በተለይ የዘመኑ ነብያቶች መመለስ ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @shalompictures2050
    @shalompictures20505 ай бұрын

    ደሩ አንተ የተባረክ ነህ ይህ የጊዜው መልክት ነው ላስተዋለው

  • @LidiyaDefar
    @LidiyaDefar2 ай бұрын

    ጌታ ሆይ አግዘኝ ጌታ ሆይ ምከረኝ ጌታ ሆይ ፀጋ ይብዛልኝ።

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye26775 ай бұрын

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ ጸጋ ይብዛልን!! በጸጋ ላይ መንጠለጠል ይሁንልን

  • @user-zb5be5oe3s
    @user-zb5be5oe3s5 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ መልእክት 🥲

  • @user-cq6dh1pn4x
    @user-cq6dh1pn4x4 ай бұрын

    ደሩ ዘመንህ ይባረክ ይህ ነው የቤተክርስቲያን ትክክለኛ የወቅቱ መልክት

  • @abenezerseifu9987
    @abenezerseifu99872 ай бұрын

    important message for ministry God bless you

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy5 ай бұрын

    ደሬዋ ፀጋ ይብዛልህ!❤🙏

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD5 ай бұрын

    🔖Ow! What a Powerfull Message! Bless u All! 👌Lyrics+Spirit+Music+Harmony❤ ታማኝ አድረገህ ቆጥረህ ታላቅ እድል ሰተህ በቤትህ ስትሾመኝ ደርሶ እንዳይቀልብኝ በእምቦ ሽቶ ቢፈልገዉ ሊያገኘዉ እንዳልቻለዉ አቃልዬ ጥዬዉ እንዳልል ወየዉ ወየዉ (×2)

  • @betsegawtube
    @betsegawtube5 ай бұрын

    wow ምን አይነት ፀሎት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cg9hb2rp5f
    @user-cg9hb2rp5f3 ай бұрын

    geta zemanehin babetu yascariseh tebarek😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Smashville3
    @Smashville34 ай бұрын

    ታማኝ አርገህ ቆጥረ ታላቅ እድል ሰጥተህ በቤትህ ስትሾመኝ 😔 ደረሶ እ ን ዳ ይ ቀ ልብኝ ❤❤* አሜን 😢🥺😢 ❤ ድምፅ ከእግዚአብሔር ወጣ የግል ብቻ ሳይሆን ለአገርም ነው የተቀበልከው 🇪🇹 ❤❤ የንሰሀ የፀሎት የማትረፊያ የጌታን ፊት በጥሞናና በስግደት በእንባ የምንፈልግበት የልብ ዝማሬ ......እግዚአብሔር ይርዳን ...ደርዬ. ክፉ አይንካህ ለምልም .....!🎈

  • @derejemaseboofficial2767

    @derejemaseboofficial2767

    4 ай бұрын

    Amen ❤️🙏

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh8694 ай бұрын

    ከነፍሴ ነው የተባረኩበት❤ ደሬ መንፈስ የሞላብሕ ወንድሜ መዘምራኖች፣በገና ደርዳሪዎች በብዙ ተባረኩልኝ !🎉❤

  • @SofonyasofkelaWefu
    @SofonyasofkelaWefu4 ай бұрын

    አገልግዬ የተጣልኩ እንዳልሆን ጌታ ሆይ አደራ መንፈስህ አይለየኝ ❤❤❤😭😭

  • @ashenafichemesa5206
    @ashenafichemesa52064 ай бұрын

    አቤቱ በምህረት አስበን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40574 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስደው ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏🙌👏

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale77714 ай бұрын

    Gospel Singer Dereje Masebo Egziabher Yibarkih .... Dink Melkt Yalew Mezmur

  • @user-yp9pv2wp5o
    @user-yp9pv2wp5o4 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ አልቻልኩም ጌታ ሆይ እርዳኝ እንዳልል ወየው ወየው በፍፁም እንዳይቀልብኝ የኔ አምላክ...ደርዬ እንኳንም ለዚህ ዘመን ኖርክ ተባረክ ወንድሜ አልጠገብ አልኩ ብሰማው ብሰማው ኡፍፍፍ ምን አይነት መታደል ነው በዚህ መንፈስ ውስጥ መኖር❤❤

  • @hannahmekonnen-9717
    @hannahmekonnen-97174 ай бұрын

    ታማኝ አርገህ ቆጥረህ ታላቅ ዕድል ሰተህ በቤትህ ስትሾመኝ ደርሶ እንዳይቀልብኝ በእንባ ሽቶ ቢፈልገው ሊያገኘው እንዳልቻለው አቃልዬ ጥዬ እንዳልል ወየው ወየው ኡኡኡኡ ምን አይነት መዝሙር ነው 😭😭😭አባ አገልግዬ የተጣልኩ እንዳልሆን ፀጋህ ያግዘኝ 😭😭😭😭ደርዬ ዘመኑን የጠበቀ አስፈላጊ ወሳኝ መልክት ያለበት መዝሙር ነው ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብም ያልኩት መዝሙር ተባረክልኝ እንደዘመርከው በዘመንህ ሁሉ ለጌታ ብቻ መኖር ይሁንልህ ለምልምልኝ

  • @BetelhemMasebo
    @BetelhemMasebo5 ай бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ደርዬ 🙏

  • @dune459
    @dune4592 ай бұрын

    Wow brother dereje mesebo u are blessed

  • @mezemirmjava3560
    @mezemirmjava35604 ай бұрын

    Amazing spirit filled song man of God dere. Blessings!

  • @misgelewi5793
    @misgelewi57934 ай бұрын

    ከዛሬ 10 አመት በፊት ሀዋሳ ኢቫን የሀይስኩል ተማሪዎች በነበርንበት ወቅት በፕሮግራማችን ላይ ተገኝተህ እንደዘመርከው አስታውሳለሁ ቀጣይ ለምንሰማራበት የአገልግሎት ዘመናችን ስንቅ የሆነ መልዕክት ነበር። በዚህ መልኩ ደግሞ ዝማሬውን ሰርተህ ስላቀረብክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ✋ እንዴት ማገልገል እንዳለብኝ እንዴት መራመድ እንዳለብኝ ..................................

  • @J4F758
    @J4F7585 ай бұрын

    ዴሬና ጽንኤል መልዕክቱ ድንቅ ነው

  • @user-nr9ms4nn9t
    @user-nr9ms4nn9t4 ай бұрын

    የጊዜው መዝሙር ነው ለኔ ተባረክ አባቴ❤❤❤

  • @NafarraSA
    @NafarraSA5 ай бұрын

    አቃልዬ ጥየው እንዳልል ወየው ወየው! ❤❤❤❤❤ ለፀጋው ክብር ይሁን!

  • @matiey9620
    @matiey96204 ай бұрын

    ዋው ይደንቃል የጌታ ፀጋ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb38394 ай бұрын

    Amezing Song My God Bless You Singer Dereje 💯❤❤❤

  • @sarabegeta8541
    @sarabegeta85414 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @bamlaktadesse8252
    @bamlaktadesse82524 ай бұрын

    Wow what a message😢😢... God blesse you

  • @kirubelabiy3572
    @kirubelabiy35723 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት 🥺

  • @samzhabesha
    @samzhabesha4 ай бұрын

    Woooooo hallelujah! I was in this programme.im so blessed by the worship💙

  • @biniyamgirmaofficial3682
    @biniyamgirmaofficial36825 ай бұрын

    ደርዬ ተባረክ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ህብረት በጥልቀት ተመልክተን በዚህ ዘመን እንድንኖር ሁለንተናችንን የሚያነቃ መዝሙር ነው🙏

  • @mehariwyemaren7559

    @mehariwyemaren7559

    5 ай бұрын

    Ewnet nw Tebrkelg ⭐✅⭐🙏🏿🇮🇱⭐

  • @kibebubekele9636
    @kibebubekele96365 ай бұрын

    The message of the time is blessed, God help us 🙏🙏 Nice to see you Nardi❤❤

  • @tsigereda2614
    @tsigereda26145 ай бұрын

    የተወደድክ ወንድማችን ደሬ, may the LORD God Almighty bless you and keep you under His mighty wings! You are one of the Remnants of Jesus in this generation where the Body of Christ is in need of such songs, ministers, ....

  • @lifelineworship5809
    @lifelineworship58095 ай бұрын

    አዎ ፀጋ ይብዛልኝ ደርሶ እንዳይቀልብኝ! Dere tebark!!!

  • @firewtirunehofficial4726
    @firewtirunehofficial47264 ай бұрын

    የተወደድክ ደርዬ ተባረክ🙌

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial4 ай бұрын

    Deruyee you're blessed

  • @hewangirma7684
    @hewangirma76845 ай бұрын

    Geata hoy stega abizalin,,,,,, powerful message,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Protestantmezmur93r
    @Protestantmezmur93r5 ай бұрын

    ምን አይነት ድንቅ የንሰሀ መዝሙር ነው ድሬ ድንቅ ሰው ተባረክ😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardostessema843
    @nardostessema8435 ай бұрын

    What a timely song !🙏

  • @hirutlegese1648
    @hirutlegese16484 ай бұрын

    እየጠበኩ ነበር ተባረክልኝ❤❤

  • @alphatech01
    @alphatech015 ай бұрын

    1ቆሮ 9 24 በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ። 25 የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን። 26 ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤ 27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ። ተባረክ ወንድሜ 😇

  • @bereketmengistu1092
    @bereketmengistu10924 ай бұрын

    ጌታ ፀጋህ ያግዘን

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma5 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emnetsintayehuofficial2121
    @emnetsintayehuofficial21213 ай бұрын

    Tebark dere

  • @birukephrem
    @birukephrem5 ай бұрын

    አሜን። ጌታ ይርዳኝ።

  • @kalkidanmohammed-rx4dm
    @kalkidanmohammed-rx4dm4 ай бұрын

    Ewnet wendime ene tenekchalew beka geta enkuan setek yihen zimare enkuan azemerek kibru lesu yihun.......bebegu serg be dil yagenagnen amen🙏🙌

  • @Alba77tross
    @Alba77tross4 ай бұрын

    Amen 🔥🔥

  • @asheawaje7700
    @asheawaje77005 ай бұрын

    ደሩ የጊዜው መልዕክት ነው ለሚሰማው

  • @amannuel3527
    @amannuel35275 ай бұрын

    ተባረክ ከዚህም በላይ ይጠቀምብህ❤

  • @eliltaamanuel
    @eliltaamanuel4 ай бұрын

    ትክክለኛ ጸሎት ነው ..........

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa11504 ай бұрын

    Ewnet new ersachenen mayet yehunlen 🙏🏽

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan57355 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 ለሰሚውም ጌታ ይርዳን😭🙏

  • @FunnyAirplaneWindow-mh3vx
    @FunnyAirplaneWindow-mh3vx4 ай бұрын

    Bezhi zemen edhi aynet mezmor dinki new bewn zemeng tlemlm ❤❤❤❤

  • @tekaligntitos7293
    @tekaligntitos72935 ай бұрын

    የጊዜው መልዕክት❤😍

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan32145 ай бұрын

    Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Dereje Masebo I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ፀጋ ይብዛልኝ | Dereje Masebo | Tsegah Yibezalegne New Song 2024 Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @user-lw3nh3fm9s
    @user-lw3nh3fm9s4 ай бұрын

    ኢየሱሱሱሱሱሱ😢😢😢😢😢😢

  • @elsabethwube9984
    @elsabethwube99844 ай бұрын

    Wow amazing song hallelujah. God bless you

  • @user-qv3fq1se2x
    @user-qv3fq1se2x3 ай бұрын

    Teberak Dare

  • @user-mg6cn3df5r
    @user-mg6cn3df5r5 ай бұрын

    Amen

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo4895 ай бұрын

    ጌታ ይባርክ❤❤

  • @AlazarALemushalom-hz4gq
    @AlazarALemushalom-hz4gq3 ай бұрын

    ትሁቱ ደሬ

  • @HassetAbebeHassu
    @HassetAbebeHassu4 ай бұрын

    Wow blessed ❤

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch10264 ай бұрын

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay67205 ай бұрын

    God Bless you Brother Dereje . This is a very powerful and much needed song for all of us . Lord give us listening Ears .

  • @ebenezerkumela8993
    @ebenezerkumela89935 ай бұрын

    Dear brother, you are already our blessing.i'm so happy to see you again with a song like this..God bless u more and more keep shining !❤❤❤

  • @jerusalem551
    @jerusalem5514 ай бұрын

    Bekrstos yeysuse dem teswr Amen amen amen

  • @user-yp2km8ic2d
    @user-yp2km8ic2d4 ай бұрын

    😢😢😢 WOW ❤❤❤

  • @FaithTsegaye
    @FaithTsegaye4 ай бұрын

    Such a blessing song. The lyrics are so deep. God bless you abundantly!

  • @edentamirat4964
    @edentamirat49644 ай бұрын

    Geta Eyesus zemenkn yebarek❤

  • @semonlu
    @semonlu5 ай бұрын

    Tebarek my dear brother! 🙏🥰🙏

  • @derejemaseboofficial2767

    @derejemaseboofficial2767

    4 ай бұрын

    Eduyee amen ❤️🙏

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo78953 ай бұрын

    Ameeen Ameeen Geta Yebarki Zamani Yebarki😢😢😢❤❤

  • @israelgersam8774
    @israelgersam87744 ай бұрын

    Dere betam yetebarekubet concert neber gena bezu bereket entebkalen... Keep up with Genuine Spirite.

  • @kennabayissa4913
    @kennabayissa49134 ай бұрын

    Dere, may the Lord almighty bless you richly our brother! 5:52

  • @MerhunDaniel
    @MerhunDaniel4 ай бұрын

    tebareku. tsegawun yabzalachu geta

  • @yafetsolomonofficial5094
    @yafetsolomonofficial50945 ай бұрын

    Derye powerful 😢 Amen

  • @deborhaaleto1216
    @deborhaaleto12164 ай бұрын

    It is Amazing song . May God bless you more

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy5 ай бұрын

    Amen amen geta yibarikih

  • @alemphilosphere-12
    @alemphilosphere-124 ай бұрын

    Geta zemenhin yibarkew dere i'm blessed bekal meglets yakital ymr❤🙏

  • @ewenetjininu5491
    @ewenetjininu54913 ай бұрын

    Amen LORD Jesus Christ

Келесі