አልጋ ሲሉት ዓመድ ሙሉ ታሪክ በየሻው ተሰማ ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ alega silut amed best amharic tereka on chagni media 2021

Ойын-сауық

#አልጋሲሉትዓመድ#ethiopiaaudiobook
የቻግኒ ሚዲያ ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
/ @chagnimediaoffical

Пікірлер: 11

  • @tizitaasmelash9196
    @tizitaasmelash91964 ай бұрын

    ለዚህ ፁሁፍ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ተባረክ እጅህንና ብዕር ህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiafirst7076
    @ethiopiafirst70762 жыл бұрын

    "አባቴ የኢትዮጵያ ስም ከተጠራበት ከነበልባል ውስጥም ቢገፈትሩት ልውጣ አይልም" በጣም ትክክለኛ አባባል እንዲህ የሚያስበውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @chagnimediaoffical

    @chagnimediaoffical

    2 жыл бұрын

    thank you !...amen enashenefalen!

  • @mekdesdamta5994

    @mekdesdamta5994

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ታሪክ እና አተራረክ ነው

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ጸሐፍት የሻዉ ተሰማ ወ ኮተቤዉን ይህንን ወግ ሥለከተበልን እጅግ አድርጌ ላመሠግነው እወዳለሁ፤ በማሥከተል ይህንን ግሩም ወግ እንካቹ በጭልፋ ቅመሡ ብሎ ብፌዉ ላይ ላቀረበልን የምወደው ወንድሜ አማኑ ትልቅ ክብር አለኝ ፤ ለመጀመሪያ ግዜ ለየት ባለ የአተራረክ ዘዬ ሥላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፤ በዚህ ትረካ ላይም እንደኔ መሥፈርት ለ ካራክተርህ ፈጽሞ ታማኝ ነበርኽ ፤ እየጣፈጠኝ ! ባላለቀ ባላለቀብኝ እያልኩኝ ያደመጥኩት ልክ እንደ ቡን ( ቡና) ጥዑም የሆነ ወግ ነው፤ ደግሜ እራሱ ለማድመጥ አቅጃለኹ ..... እዋይይይ በጣም ወድጄዋለኹ

  • @shalomali6157
    @shalomali61578 ай бұрын

    Absolutely beautiful 😍❤️

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi2252 жыл бұрын

    አሪፍ ትረካ፣ በጣም ተወዳጅ

  • @ayenewayu5551
    @ayenewayu5551 Жыл бұрын

    ዋው

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын

    ተልሚድየትገባ አማንየ ተቋረጠእንዴ

  • @Ethionewsdaliy
    @Ethionewsdaliy11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @redinahaile166
    @redinahaile1662 жыл бұрын

    Manen agebeto yehone?

Келесі