🔴አልጋ አሰረች ቆንጆ ባል አግብቼ ትላለች የመዳም ቅመም🤣👆

Ойын-сауық

Edited by YouCut:youcutapp.page.link/BestEditor

Пікірлер: 402

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen366110 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/fHyL0cuhobbQpc4.htmlsi=XRfTEhTXqwp5ENqW🥰🙏

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ኧረ ጀምየ ተው እህቶችህ አብደን ልናልቅ ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    10 ай бұрын

    ጀም ወላሂ ለምን እንደሁ ባላውቅም ስትስቅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Yelman-nt4qc

    @Yelman-nt4qc

    10 ай бұрын

    ዳርካትዳርካትዳርቃት

  • @user-it7ox3wg8z

    @user-it7ox3wg8z

    10 ай бұрын

    🤔🤔🤔🤔🙆🙆🤭🤭🤷‍♀️🤣🤣🤣🤣

  • @abcdefg1234
    @abcdefg123410 ай бұрын

    የኔ ከርታቶች አንድ ቀን ያልፍልናል እንሻ አላህ አብሽሩ😂😂😂😂

  • @user-ss2dg6gb1e

    @user-ss2dg6gb1e

    10 ай бұрын

    የኔ ዉዶች አይ ሥደትአይኑ ይጥፋ አይዞን ያልፋልናል የመዳም ቅመሞች እኔም አደኛይቱ የመዳም ቅመምነኝ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-er6xl3fh4p

    @user-er6xl3fh4p

    10 ай бұрын

    እንሻነላህ አላህ ያሥሣልፍልን😢😢😢

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወየው አየ ስደት የስራህን ሴቱ በማዳም ቤት ስትዲዮ ከፈተኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ut4yd9ic1q

    @user-ut4yd9ic1q

    10 ай бұрын

    አይይእሕቶቸአይዟችሑያልፍልአብሽሩኢሻአላሕ

  • @sartt4348

    @sartt4348

    10 ай бұрын

    😂😂😂😅😅😅ምርርር ብሎናል ወላ ስደት እኔም አንዷ የመዳም ቅመም ነኝ😢😊😅😅

  • @user-pc5cv3vk5t
    @user-pc5cv3vk5t10 ай бұрын

    የሆደን ነው የተናገርችው ማሳቅ ሳይሆን አስለቀሰችኝ😢😢😢

  • @imanimqn9281
    @imanimqn928110 ай бұрын

    ወይ ዘድሮ 🤣 አይመጣ የለም ገና ብዙ እናያለን

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e10 ай бұрын

    ባል አለ መስሎሻል ባል ሳይሆን አባል ነዉ ያለዉ ይመችሺ 😂😂😂😂😂

  • @user-rl7ew4qi5w

    @user-rl7ew4qi5w

    10 ай бұрын

    እውነትሽ የጋራ ባል ነው ባሁን ስአት

  • @fatuma234Endris

    @fatuma234Endris

    10 ай бұрын

    የጋራያ በለፋሽበትገንዘብሽብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉምየአላህውሣኔነው

  • @user-bf6ef1jk8u

    @user-bf6ef1jk8u

    10 ай бұрын

    አለ ብቻ አንችእ ጀግና ሚስት ሁኒ

  • @user-rl7ew4qi5w

    @user-rl7ew4qi5w

    10 ай бұрын

    @@user-bf6ef1jk8u ማውለቅ ነውጂ የምን ጀግና

  • @user-zy8bt6tm2e

    @user-zy8bt6tm2e

    10 ай бұрын

    @@user-bf6ef1jk8u ትክክል ነሺ የለም አልልም አለ ግን ጎበዝ ናቸዉ የምንላቸዉ ስወች ዛሬ. ለችግሬ ካልደረስሺ ምኑን ሚስቴነሺ ይልሻል የሱ ወንድሞች ያጎት ልጆች በባህር የሄዱግዜ. እኛ ገና አማቾቸናቸዉ ብለን መቸገር አለብንዴ !?

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia795210 ай бұрын

    የኔ የዋህ የሁላችንም ምኞት ነው የሚገልጠው ሙዚቃው😢😢ሰላም ለሀገሬ🇪🇹😢

  • @Cvs-ft4qg

    @Cvs-ft4qg

    10 ай бұрын

    😢ውይ አጀቴን በላይው😢😢

  • @HubiSeid-ud2yp

    @HubiSeid-ud2yp

    10 ай бұрын

    ወይኔ አሳቀችኝ እኔ የኢትጵያን ባል ገና አላየችው አረቧ እዝህ ስትሞናሞን አይታ እሷም ህዳ ልትሞናሞን እእእእእ በችግር ያሞናሙናታል

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    10 ай бұрын

    ​@@HubiSeid-ud2yp😂😂😂

  • @HubiSeid-ud2yp

    @HubiSeid-ud2yp

    10 ай бұрын

    @@zedahmed9371 የዛሬ ባል ደባል መሆኑን አላወቀችም

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    10 ай бұрын

    @@HubiSeid-ud2yp ከባድ ነው አሏህ ጥሩዉን ይወፍቀን በስደት ተጠብሰን ትዳር ደግሞ ካልተመቸን 😢😢

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m10 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያልፍ፣ይሆን፣ይሄ፣የብችነት፣ኑሮ፣አብሽሩ፣እህቶቼ፣፣የሁላችንንም፣ምኞትነው፣አብሽሪ፣የኔናት።

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    10 ай бұрын

    ያልፊልየኔዉድ አብሽሪ ይሄምያልፋልእሚለዉቃል መፀናኛችንነዉ ከይዞን

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    10 ай бұрын

    ይሻአላህ፣ያረብ።

  • @AsAs-xr3jj
    @AsAs-xr3jj10 ай бұрын

    አይይይይይ😅😅😅😅😅😅 የመዳም ቅመሙች ተጀመረ በሁዳችን የታፈነው ሁሉ 😢😢😢😢😢 እወነቱን ነው አሁንስ አላህ ኸይሩን ያምጣው ❤❤❤❤

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    10 ай бұрын

    ሳቅና 😂 ለቅሶውን አደበላለቁብንኮ 😢

  • @AsAs-xr3jj

    @AsAs-xr3jj

    10 ай бұрын

    @@user-ej3yq3eu8p በጣም ክክክክ 🍬🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹😎😎😎😎

  • @user-hc4tk1um8y
    @user-hc4tk1um8y10 ай бұрын

    ኧረ ጀማል የቲክቶክ. እብዶች አታምጣብን. ።አዕመሯቸውን ቲክቶክ ዠተቆጣጠጠረውን 😊

  • @NUrit242

    @NUrit242

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim123810 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤ እኔም ከ10 አመት የአረብ አገር ስደት በዋላ ...ከአገሬ ወጥቼ አሜሪካ አግብቻለው የማይሳካ ነገር የለም የመዳም ቅመሞች

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    10 ай бұрын

    እኔም እንደዛው አልሃምዱሊላህ

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    10 ай бұрын

    እደትአሜሪካ ሄዳችሁ

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    10 ай бұрын

    @@user-dh9gu8lh7p ነሲብ እርስቅ እና ጠለፈኝ ባልየው 😁😁😁

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    10 ай бұрын

    @@user-dh9gu8lh7p እመዳምየ ጋር

  • @user-ep3ku9ly3f

    @user-ep3ku9ly3f

    10 ай бұрын

    እደሱ እያላችው ይችን አጭር ግዜ ማስለፍነው

  • @zaeynbibrhem3281
    @zaeynbibrhem328110 ай бұрын

    አይ ጄማል የማታመጣዉ የለህ አሳዛኝ ናቸዉ ሚስኪን ሁለቱም ልጆች አይ ስዴት አላህ ለሀገራችን ያብቃን አብሽሩ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a7910 ай бұрын

    ብር ላኪ ላኪ አትበሉኝ 😂😂😂 እኮ አትበሉኝ

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube728710 ай бұрын

    😂😂😂 ለማዳም የተዘፈነው ተመቸኝ 😂😂

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y10 ай бұрын

    ስለ መዳም የዘፈነችው ተመችቶኛል😊 የሀበሻ ወንድ ተንቀሳቃሺ ሃውልት ነው 👌 ለማያስተዳድር ባል አለኝታ ከማድረግ ሰርቶ ማደር ትልቅ እድል ነው

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 የምር የልጆቹ ዘፈን ተመቸኝ በተለይ ለማዳም የተገጠመው😢😢😢😢

  • @zuzukmem6960

    @zuzukmem6960

    10 ай бұрын

    ተቀሳቃሽ ሀውልት🤣🤣🤣🤣

  • @sartt4348

    @sartt4348

    10 ай бұрын

    ​@@zuzukmem6960😂😂😢😅

  • @user-mi2bx3xd8q
    @user-mi2bx3xd8q10 ай бұрын

    😢😢መገን ዘድሮ ገና ሌላ እናያለን ህይወትይቀጥላል 🤣መዳም የስራሽን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zu9wh3ce2d
    @user-zu9wh3ce2d10 ай бұрын

    😂😂😂😂አይዞንየመዳምቅመሞች አንድቀንያልፍል፡እኛም፡እንደነሱእናቅፍለን አብሽሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለእናንተነው፡እኔየለሁበትም

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr8 ай бұрын

    እውነት አይዞሽ ትገናኛለሽ ❤በጣምእንወዳሀለን እስከቤተሰብህ አንተንም በጣምያምራል የናንተም ማሻአላህ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed223310 ай бұрын

    ስደት. መምህሬ. አቂዳይን. የተማርኩበት. ቁራአን. ይወኩበት. ቤተሠብ. የለወጥኩበት. ስደት. መምህሬ. እኔ. ስደትን. አልጠላም. በሠላም. መጥተን. እደተለወጥኩኛ. በሠላም. ለሀገሬ. ይብቂኛ

  • @fatum164
    @fatum16410 ай бұрын

    የኔ እህት😥😥አይዞን ወላሂ ይቺ ልጅ በጣም ነው ደስ የምትለኝ😂😍😍

  • @marifazw7969
    @marifazw796910 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢አይዞን እህቶቸ ኢሸአላ እኛም በአገራችን የምናርፍበት ቀን ይመጣል አብሽሩ

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr830310 ай бұрын

    አይዞን ሁሉም ዪልፍና እደፈጣሪ ፈቃድ የምናሰበው መልካሙን ሁሉ እናገኛለን🎉

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg10 ай бұрын

    ለመዳም ተዘፈነላት ባረበኛ ቢሆን እጋብዛትነበር ለኔዋ😅😅

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ጋብዣት እዛው ታስተርጉመው

  • @toyba5876
    @toyba587610 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ 😂😂😂 አብሽሩ እህቶቼ ለኛም ቀን ይወጣል ኢንሻ አላህ ብቻ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ 😢😢😢

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t10 ай бұрын

    የኔው አብሽሪ ያልፋል በሥደት አለም ያላችሁ እህት ወንደሞች አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር

  • @RukiyaAhmed-tx1eh
    @RukiyaAhmed-tx1eh10 ай бұрын

    አብሽሪ ያልፍል የሰው አገር የሰው ነው የንየ ከርታታ አብሽር አላህ ላገርሽ ያብቃሽ ምኞትሽን ያሳካልሽ😥😥😥😥😥

  • @user-mr8xx9wg2i
    @user-mr8xx9wg2i10 ай бұрын

    አይስደት ወላሂ አይገባቸው ሀገር ያሉት ማነው እደኔ የመረርው ስደት ብቻ አልሃምዱሊላህ ዋናው ደህና እንሁን ማነው የሠለቸው ስደት😭

  • @osmantube514

    @osmantube514

    10 ай бұрын

    አብሽሪ ውዷየ ሁላችንም ምርርር ብሎናል ብቻ አልሀምዱሊላህ ያልፋል ኢንሻአላህ

  • @user-ot5pr1tz8v

    @user-ot5pr1tz8v

    10 ай бұрын

    እኔ አብሺሪልኝ ማማዪ

  • @HubiSeid-ud2yp
    @HubiSeid-ud2yp10 ай бұрын

    kkkkkkkkkkk ኧረ ትደርሽበታለሽ ደሞ አልጋ ለሚሰብር ለኢትጵያ ባል መቸም ሰርቶ አያሳድርም

  • @taibah5903

    @taibah5903

    10 ай бұрын

    የተመታኮመት😅

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew46499 ай бұрын

    ወይ ስደት ኧር ያች ጥሩ ናት ጨምራ ስሪ ማለቷ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr10 ай бұрын

    ወይኔ ጉዴ አይሰማ የለም ሀቂቃ በሳቅ የለሁም ሃሃሃሃሃሃ

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx10 ай бұрын

    እህህህ አይስደት ይብላኝ እልህ ኢሻአላህ ያልፋል አብሽሩ እህቶች😢😢😢😢

  • @mohila123e7
    @mohila123e710 ай бұрын

    አይዞሺ ሁሉም ያልፋል

  • @zmzmsaid3522
    @zmzmsaid352210 ай бұрын

    የኔ እህት አይን ያልፍልናል አደቀን ሀሆደገባሽ ሁልየ በተስፋ ዉይስደት ስናሳዝ

  • @HubiSeid-ud2yp
    @HubiSeid-ud2yp10 ай бұрын

    ውይይይይይይ መዳም ብሰማ አንድ ቀን ሞል ወስዳ ታዝናናሻለች

  • @hayattube8821
    @hayattube882110 ай бұрын

    አንች ሀልጋ አሰርተሽ ልታስተኝው ነው እረ እህቴ ልብ ግዥ ነውር ነው ሴት አልጋ አሰርታ ወንድን አታስተኛም የሚተኛም ውድ ካለ በሄወት እንደለለ ይቁጠረው

  • @lubabageto6117

    @lubabageto6117

    10 ай бұрын

    ምቺግሪ አለዉ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m10 ай бұрын

    ትክክል አላህበሰላም ያስገባን❤አህንጀሚ😂😂😂😂😂😂

  • @lubabaseid586
    @lubabaseid58610 ай бұрын

    የኔሚሥኪ. እንሻአላህ. ያልፈልና. ተስፍአለ

  • @user-py6cx3bn1f
    @user-py6cx3bn1f10 ай бұрын

    ኢንሻ አላህ ሁሉም ይሆናል

  • @AyatMensur
    @AyatMensur10 ай бұрын

    የመዳም አሪፍ ግጥም ገጠምሽላት የዚኛው ተምችቶኛል

  • @user-eh8yk8cn5h
    @user-eh8yk8cn5h10 ай бұрын

    አይዞሽ ዉድዬ እገባለን እንሸአላ❤❤❤❤❤

  • @user-sd2wm1dg1c
    @user-sd2wm1dg1c10 ай бұрын

    ወይኔ ጀማል 😂😂😂😂😂 እኔ ቲክቱኪ የለኝም አለጠቀምመ በይ አንተ በዚህ እያምጣህ ታሰቀኝአለህ😂😂😂😂

  • @emamseid8991
    @emamseid899110 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ

  • @user-ss9jg2vo3q
    @user-ss9jg2vo3q10 ай бұрын

    ኢንሻአላህአይዞን የመዳም ቅመሞች አንድ ቀን ያልፍናል

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf10 ай бұрын

    😢😢አይዞሽ😅😅 የፀጉር ነገርስ ለካ ዞማ የሚሆኑት

  • @marimah1640
    @marimah164010 ай бұрын

    አቆየኝ ያአላህ ከጤናጋር ከማገኘት ጋር ያረቢ አይመጣ የለም

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js10 ай бұрын

    ክክክክክ ሁሉም ያስቃሉ ይርፀጉሩ ነገር ግን እኔ እንደት የራሳቸው ያልሆነ ፀጉር የራሳቸው ይመስላል እል ነበር ጉድ ። ገና ዛሬ አየሁት አደራረጉን ።

  • @user-ot5pr1tz8v
    @user-ot5pr1tz8v10 ай бұрын

    ክክክክክ የኔ ሚስኪኖች ትክክል ያች ደሞዝ ያለችዉ 😂😂😂

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy10 ай бұрын

    አይ ጀማል አተነህ የምታስቀኝ የማታሳየኝ ጉድየለ😂😂😂

  • @user-ei7hi8ek1e
    @user-ei7hi8ek1e10 ай бұрын

    ቦታ ስታጣ ወር ወርይዉ አድን🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያረብ አርቲ ተማጓፈፍ ጠብቀኝ

  • @Foz-cy4nm
    @Foz-cy4nm10 ай бұрын

    አይጀማል ምራት እኮ ነው የሰደት ኑሮ😂😂😂

  • @user-kj2zd8ue6q
    @user-kj2zd8ue6q10 ай бұрын

    እውነቶነው ስደት መረረን እኮ😢😢😂😂😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @hfem3901

    @hfem3901

    10 ай бұрын

    አወ በቃ 😢😢😢

  • @user-kj2zd8ue6q

    @user-kj2zd8ue6q

    10 ай бұрын

    @@hfem3901 አይዞን ያልፋል

  • @user-lw1nz7zz5q
    @user-lw1nz7zz5q10 ай бұрын

    አይይይይይይ የኔ ከርታታ አዘኩኝ ለኛ ለመዳም ቅመሞች

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed597110 ай бұрын

    አይ ዜማ ክክክክክ የግጥሙ ነገርሥ

  • @Nurit-rs1dj
    @Nurit-rs1dj10 ай бұрын

    አዪዙሺ ስደትኛዋ እህቲ❤❤❤❤❤

  • @user-if7cc4pb3e
    @user-if7cc4pb3e10 ай бұрын

    ወይኔ ሴቱ ጨለለኮ ያረብ እደተከበርኮ በሰላም ላገሬ አብቃኝአላህየ

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv10 ай бұрын

    አይዞሽ እማየ ሁሉም ያልፋል በሰላም ከባልሽም ከቤተሰብሽም ያጋናኝሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    10 ай бұрын

    Kkkkkkkባል የት አላት ገና ወደፊት ምርጥ ባል አግብቸ እያለች

  • @madina3096
    @madina309610 ай бұрын

    ይቺልጅ ትመቸኛለች ወላሂ😂 ግን በኮንፊደንሷ ትምርት ወስጀባታለሁ❤

  • @user-ss2dg6gb1e

    @user-ss2dg6gb1e

    10 ай бұрын

    እኔም በጣም❤❤

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n10 ай бұрын

    አረ ወይኔ ዘዲሮ ከ🤣🤣🤣😭🤣 ወላሂ ላአዚም ደብሮኝ ነበር ፈታ ነዉ ያልኩት የኔ እናት አብሽሪ ወየዉ ጀማል አረ ዛሬ ዘና ነዉ ያደረከኝ

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude554910 ай бұрын

    Tigst hojike nyadhu 🤣🤣🤣🤣🤣👈♥️♥️♥️♥️

  • @adamia3883
    @adamia388310 ай бұрын

    Ayzoshe egzabher kanchi ga yehun ❤🙏

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n10 ай бұрын

    የኔ ማሮች አይዞቹሁ ፈጣሪ አለ በረቱ ❤❤😂😂❤❤❤

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn10 ай бұрын

    ወላሂ አያስቅም የኔ እህት አብሺሪ ያልፍልናል

  • @ssas5583
    @ssas558310 ай бұрын

    እኔማ በፁጉር መቀጠል ሆድን አመመኝ

  • @zewda-ayalwu3wj8vo8e
    @zewda-ayalwu3wj8vo8e10 ай бұрын

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl10 ай бұрын

    ሀሀሀ ልጂቱ በሳቅገዴለችኝ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy10 ай бұрын

    እረ አትጨማለቁብን በናተ የተነሳም 😂😂 ጂላጂሎች 😂😂😂

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m10 ай бұрын

    ክክክክክ ወይዘድሮ ስቱ ገልቱ ተጨወተብን ጀም ሳቅህ ገዴለኛ ክክክክ

  • @imubilal6947
    @imubilal694710 ай бұрын

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁልኝ ወይኒ ሚሥከን ምረጥ ሙዚቃ 😂😂 አንድ ቀን ይሣካል ደብሮኝ ነበር በሳቅ ወይኒ በጦርነት የተጨነቀ አእምሮ ወይኒ ፀጉር

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri835010 ай бұрын

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አብሺሮ ያወገኔ አላህ ያፈርጀን ያረብ ያረብ ያረብ

  • @hfem3901
    @hfem390110 ай бұрын

    😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ ያልፍል 😍😍😍😍

  • @zaharaayalew
    @zaharaayalew10 ай бұрын

    ያረቢ ጌታየ

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj10 ай бұрын

    እዉነቶንነዉ ኤጪጪ ስደት መርርን

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a7910 ай бұрын

    እረ ሴቶች ባል ባል አትበሉ ባል የለም ሸቅይ መርሽ ቅመም😂❤

  • @mathinamathina7506

    @mathinamathina7506

    10 ай бұрын

    ክክክ አታስቂኝ

  • @taibah5903

    @taibah5903

    10 ай бұрын

    ክክክበልበተሞልቷል😅

  • @user-gc9nu5ew7z
    @user-gc9nu5ew7z10 ай бұрын

    የኔ ከርታታ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😢😅

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar14610 ай бұрын

    Yee Kartatochii Ayizonii Yalifalii Anii Kanii❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😅😅

  • @user-kt3he4cq2m
    @user-kt3he4cq2m8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢አይ ኧረ ያየነውየማቀዉ

  • @youtube4525
    @youtube452510 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂የፀጉሩን ነገር

  • @amenat2362
    @amenat236210 ай бұрын

    እዉነት ለመናገር ልጂቱ በጤናዎ አይደለም የሚያሳኪማትሰዉ አታነዉ እጂ ታማሚተመስለኛለች

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr8 ай бұрын

    ጀምስ ይመችህ

  • @toibahussain2478
    @toibahussain247810 ай бұрын

    እፎፎፎ አይሥደት😭😭😭😭😭😭ወላሂ አሣዘነቺኝ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima431910 ай бұрын

    ግጥምና ዜማ እኔነኝ የሰጠዋት😂😂😂😂 😂።

  • @Tube-zk4yh

    @Tube-zk4yh

    10 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮክክክክክክክክክክክ ሚስኪን ነፈር አይዞሽ ክክክክ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw605710 ай бұрын

    ወይጉድድድድድ የጸጉሩ ነገር

  • @ifj8189
    @ifj818910 ай бұрын

    ፀጉሮ እንኮ ደግ አርጋሻል

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd110 ай бұрын

    ጀማል እደትነህ. ታው የመዳምቅመሞችወድአታፍቀሩክክክክክ

  • @123enku
    @123enku10 ай бұрын

    እኮ ባለ ጽጉሮ ልክ ናት ምክር ያሉትን ስሞክር የባሰ ይነቃቀላል

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk10 ай бұрын

    ወይኔ ይችልጅ በሳቅልገለኝነው😅😅😅😅😅😅የፀጉሯነገር

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu10 ай бұрын

    😥😥Yana wedote ayezoke adekane yalifali yarabe🤲🤲🙏🙏

  • @sikosilo1951
    @sikosilo195110 ай бұрын

    አይይይ ሚስኪን

  • @karemaam3456
    @karemaam345610 ай бұрын

    አይ የኛ ነገር ተከድኖ ይብሠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saradamisee1972
    @saradamisee197210 ай бұрын

    Wayii tigisiti 😂😂😂😂

  • @halemahalema523
    @halemahalema52310 ай бұрын

    አይጀማልየመዳምንቀመም ለማዝናናት ቁመህነው ያለህው

  • @jesusjesus2326
    @jesusjesus232610 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አይዞሽ የኔ ማር 😍😍😍😍😍😍😍

  • @SadaWolw
    @SadaWolw10 ай бұрын

    እሪከረዱን ሠብረሻል😂😂

  • @zahrhm9524
    @zahrhm952410 ай бұрын

    እደዉ እኛ የቻልነዉን የቻለ አለ ያጀመአ ያረብ ድክም አለኝ ድክም አለ ሰዉየዉ 😢

  • @monaleshm1218
    @monaleshm121810 ай бұрын

    😁😁😁😁አይዞሽልኝታገቢለሽ😁😁

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan828310 ай бұрын

    ጉድ ነው

  • @user-ei7hi8ek1e
    @user-ei7hi8ek1e10 ай бұрын

    የሁለቱም የመዳም ቅመሞችን ይገልጠናል😂😂😂😂 መዳም ከለለች ድርሀም የለም ድርሀም ሲኖረን ወደሀገራችን ሂደን የፊይታኑሮ እንኖራለን ኢሻአላህ በአላህ ፍቃድ

  • @hayathussen920
    @hayathussen92010 ай бұрын

    አረ ጀማል ስለ ኢንተርኔት ብላችሁ ድምፅ አሠሙልን

  • @halemahalema523
    @halemahalema52310 ай бұрын

    ወይጉድ

  • @amenabb
    @amenabb10 ай бұрын

    😄😄😄እረአብድዝድሮፍታነውገንአዳንዲ አሳቅችኝእኮ። አላጋገዘች😄😄😄

  • @user-lq7ux4cb1j
    @user-lq7ux4cb1j10 ай бұрын

    ሚሥኪን ነፈር አለ አረብ❤❤❤😅😅😅

Келесі