📌ነገሮች በሰላም እንዲያልቁ ነው የምፈልገው በቀል ለማንም አይጠቅምም...‼️

አሁንም ነገሮች በሰላም እንዲያልቁ ነው የምፈልገው …
ክርስቲያን ዛሬም በመጨረሻው ክፍል ስለአለው ሁኔታ ስለፍርድ ቤት ውሳኔ ይገልፅልናል ……

Пікірлер: 675

  • @ajebushhabtewold6071
    @ajebushhabtewold6071 Жыл бұрын

    ሰው ሁሉ ግን ለምንድነው የሱን እውነት መስማት ሳይፈልግ ሊወቅሰው ብቻ የፈለገው? እሷ ጎን ሙሆን እኮ እንዲለያዩ ማበረታታት ብቻ መሆን የለበትም እሳን እየረዱ እንድትረጋጋ የትዳሯን ችግር እንድትፈታ መምከር እና ማገዝ ይቻል ነበር።

  • @lifeat2401

    @lifeat2401

    Жыл бұрын

    እሱን የሚወቅሱት ቤቲ እና አጋሮቾ ብቻ ናቸው ሌላው ከአባትየው እውነትን ለመስማት እየፈለጉ ነው እየሰማን ነው ልጁ የተረጋጋ ነው ውሸት አያዉራም

  • @saronabi1387

    @saronabi1387

    Жыл бұрын

    እኔ ከስተቴ ተምሬ ይቅርታውን ተምሬያለው ጥፋቱ የሱ ብቻ እንዳልነበር ነው የተረዳውት .በተረፈ ፈጣሪ በፈቀደው ከእውነት ይቅር ተባብለው ልጃቸውን አብረው ቢያሳድጉ ሶስተኛ ወገን ልጅቷን አባት ወይም እናት ባያሳይዋት እመኛለው.

  • @workabekele5370

    @workabekele5370

    Жыл бұрын

    ወዳጀ ሲጀመር በኛ አይፈረድም . እንዴ ንግግሯ እንዴት እንደሚያሳምን. ብቻ ቁሞ መኼዱ ጌታ ረድቶት ነዉ እንጅ የልጅ አባቷን አመት በሙሉ ስሙን ማጥፋት . አቤቱ ይቅር በለን 🙏🙏

  • @brukyohana9185

    @brukyohana9185

    Жыл бұрын

    Jp 😊

  • @amytk6095

    @amytk6095

    Жыл бұрын

    የመሀበረሰባችን ችግር ነው ሁሉንም ወንዶች በዳይ ስለምናደርግ የሱ እውነት አይመስለንም።

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Жыл бұрын

    ክርስቲያን አንደበተ ጨዋ በጣም የልጅ አዋቂ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሕይወትህን መድኃኒያለም ያስተካክልልህ የሷንም እንደዚሁ ሁለታችሁ ተባረኩ::

  • @kokobtemelso5204

    @kokobtemelso5204

    Жыл бұрын

    Asazenkegn yene geta betty keserech anten yemsle sew lose aregecheh

  • @saronabi1387

    @saronabi1387

    Жыл бұрын

    አሜን ቅዱስ ቃሉ እንደሚያዘን ይቅር ተባብለው ልጃቸውን ቢያስደስቷት ምኞቴ ነው

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Жыл бұрын

    ክርስቲያን ሰርዓት ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ የዓመቱ ምርጥ ሰው ብለንሃል 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 Жыл бұрын

    You are such a humble and gentle man, the way you explained everything is👌 ማርያምን እንዳንተ አይነት የተማረ ቆንጆ አሳቢ ባል እንደዚ መበደል አልነበረብህም, ለነገሩ ጤነኛ አትመስለኝም, እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን, እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ይባላል ተስፍ እንዳትቆርጥ በሴት ጉዳይ

  • @Nicepeopledowell
    @Nicepeopledowell Жыл бұрын

    የሚገርም ሰው ነው !!! አስተዋይነቱ እና ብስለቱ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ካልታሰበ አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉውን ሁሉ ያርቅላችሁ 🙏🙏🙏👍👍

  • @haymanot3974

    @haymanot3974

    Жыл бұрын

    Amen yen enat

  • @ummuarkantube2906

    @ummuarkantube2906

    Жыл бұрын

    Sebliye

  • @mulumekonnen9089

    @mulumekonnen9089

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Жыл бұрын

    እስቲ በሁለቱም ውስጥ ያላለቀ ፍቅር ኖሮ ትዳራቸው እንደገና ቢቀጥል ቢታደስ የምትሉ በላክ ምንተስኖት ጌታ

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    አወ ደስ ይለኛል በተለይ እሱ ትዳሩን ልጁን ቤቱን የሚወድ ነዉ ግን ሃይማኖቷ ??ቀይራለች እኮ

  • @meskeremeryimesgen3792

    @meskeremeryimesgen3792

    Жыл бұрын

    Ere yikrbet

  • @hannaastatke6775

    @hannaastatke6775

    Жыл бұрын

    ​@@user-fz9ie5ih8m ፍቅር ካለ ሀይማኖት ችግር አይፈጥርም ሊያውም ሁለቱም ክርስቲያን ሆነው Christianity is the followers of Jesus Christ

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    @@hannaastatke6775 ቢሆንሞ ሶርዓተ አምልኮታችን ልዮነት አለ ከባድ ነዉ ልጄነ የኔን ሃይማኖት የኔን እያሉ ደግሞ ሆ

  • @LanguageEnglish-fu4yd

    @LanguageEnglish-fu4yd

    Жыл бұрын

    ኣረ ምን በወጣው ይቺ ኣውቆ ኣበድ ናት ዘልዛላ ነገር

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    I am really amazed by your exclusive interview. Your personality is equally stunning. God bless your parents for raising such a humble guy.

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Жыл бұрын

    በጣም ድንቅና ጨዋ ሰው ነህ ገና ልጅ ነህ በፍፁም ተስፋ መቁረጥ የለብህም ብስለትህ አስተዋይነትህ በጣም ነው የሚደንቀው አንተን የወለደች እናትህ ትባረክ በጭንቅላትህ እንዴት እንደቀናሁብህ አንድ የተናደደ ያሰበው እንዳሰበው ያልሆነለት ትዳሩን ለማስተካከል ለፍቶ ልፋቱ ከንቱ እንደሆነበት ሰው ሳትሆን ህመምህን ቻል አድርገኸው እሷንም ልጅህንም እነዛ ታሪኩን እያወቁ ሊጎዱህ የተነሱትንም ሰዎች ለበቀል ሳይሆን ካንተ እንዲማሩ አድርገህ በጨዋ ደንብ ማስረዳትህ እኔ በጣም ደንቆኛል አስተምሮኛል ስለዚህ አንተ የዘመናችን ጀግና ነህ ከዚህ በላይ ጀግንነት የለም ቤቲና ጀሌዎችሽን ግን ልብ ይስጣችሁ ይቅርይበላችሁ

  • @selamethiopia4056

    @selamethiopia4056

    Жыл бұрын

    ትክክል ብለሻል 👍እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠመው

  • @gediongebeyehu4869

    @gediongebeyehu4869

    Жыл бұрын

    አሜን ሰላሙን ይግጠመው።

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Жыл бұрын

    ኪዲ እናመሰግናለን ። የክርስቲያን ሂወት ለሁሉም ሀበሻ የዋህ ባሎች ትምህርት ይሆናል። ወንድሜ ለልጅህ ብለህ የከፈልውንም አደንቃለሁ በርታ እውነት ካንተ ጋር ነው ። ሁላችንም ከጎንህ ነን

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Жыл бұрын

    I like how he thinks, positive minded gentelman👍🏽

  • @frie5868
    @frie5868 Жыл бұрын

    ምንም ባልገባን ባላወቅነዉ እሧን ብቻ ሠምተን ስንቱን ዘባረቅን ወቅቱ የፆም ወቅት ነዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hassetbezabih5211

    @hassetbezabih5211

    Жыл бұрын

    Amen

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏ልጁ አስተዋይ ነው

  • @woinshetchanyalaw3085
    @woinshetchanyalaw3085 Жыл бұрын

    እሰይ እንኳን ልጁን ከሷ እኩል እንዲንከባከብ ተወሰነለት

  • @yemariam9660

    @yemariam9660

    Жыл бұрын

    Thanks God! the baby will have time with her father.

  • @hey_MekedsAbebe12

    @hey_MekedsAbebe12

    Жыл бұрын

    ችግሩ ቤቲ ጨቅጫቃ ናት እውነት ከባድ ነው ከንደዝች አይነት ጋ መኖር ይመስለኛል ሁሉንም ቲክቶክ የለቀቀችውን እዩት ለባሏ አዘንኩለት ከተሰማሙ እመቤቴ ትርዳቸው ለልጃቸው ሲሉ ቢጠቃለሉ አብረው ቢኖሩ በጣም ጥሩ ነው

  • @fanta7262

    @fanta7262

    Жыл бұрын

    ይህ እንደሚሆን ( አባት ከእናትጋር በእኩል መንከባከብ እንደሚችል) ያልገባው ካለ ገና ነገሮች ያልቡለት ሰው ነው ማለት ነው::

  • @hiwetgebreyohannes2458

    @hiwetgebreyohannes2458

    Жыл бұрын

    ገና ምን አያቹ ለስዋ ይሰጣታል ለዚህ ሰውየ የህፃን ጭንቅላት እንዃን ሊያሳድግ ሊሰጠው አንድ ስአት ሊይዝ የማይችል ጥገኛ በሳምንት 1 ሰአት ቢፈቀድለት ታያለሽ ይህ ደደብ ሚስቱ መያዝ ያቃተው ልጅ ማሳደግ አይችልም

  • @hiwetgebreyohannes2458

    @hiwetgebreyohannes2458

    Жыл бұрын

    ምን ታቂያለሽ ገጣጣ ጥርሳም ሰነፍ ሴት ለሱ አንቺ ነሽ የምትገቢው አግቢው አሮጊት

  • @nedsile7918
    @nedsile7918 Жыл бұрын

    I don’t have any words to express him! Just God bless him .he doesn’t have any bad words when he comes to interview .he is a real man!!

  • @gedag5658
    @gedag5658 Жыл бұрын

    ክርስቲያን መልካም ህይወት ይግጠምህ በህይወት ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ። አግባ ውለድ እግዚአብሔር በመልካም ሴት በእጥፍ ይካስህ። ቤቲ አግብቷል ብላን ነበር ወጥቶ የማይናገር መስሏት። እውነቱን ሁሉ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ስላስረዳኸን ክበርልን🙏 ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ🙏

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Жыл бұрын

    ወንድማችን ጎበዝ ጀግና ሀይማኖቱን አክባሪ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገህ እናት አባትህ ምን አይነት የተባረኩ ናቸው ልጂን በዚህ ልክ ማሳደግ መታደልም ነው አብሽር ቤቲ ተብየዋ ግን አስተዳልደግሽም ሁኔታሽም ጋጠወጥ ነው ለትዳር ቀርቶ ላዳር አትሆኝም ነገሮችን መጠቀም እና አሜሪካን ለመግባት ነው ያገባሽው ይቅናሽ የዘራሽውን ፍሬውን ያብዛልሽ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Жыл бұрын

    አይዞህ የኔ አስታዋይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቤቲ እንኳን ትዳሮን እምነቶንስ ክዳ የል ሁሎም ለበጎ ነው አይዞህ ወንድማለም❤

  • @chrhiw6757

    @chrhiw6757

    Жыл бұрын

    ❤❤❤🇪🇷🇪🇷 tkklll new

  • @user-tk3rk3yi5d

    @user-tk3rk3yi5d

    Жыл бұрын

    እምነትዋንም የካደችው አሁን ጎዳና ከውጣች በዋል

  • @hadram2885
    @hadram2885 Жыл бұрын

    I really admire his calmness and his strength. May God help this family.

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Жыл бұрын

    ቅቤ ራሱ እንዳንተ አይረጋም አቦ እግዚአብሔር ልጅህን ይጠብቅልህ ይሄን ቅን ልብህን አይቀይርብህ የሰላም አምላክ ሰላሙን ያውርድላቹ ልጃችሁን አብራቹ እንድታሳድጉ ፈጣሪ ይርዳቹ።

  • @hannaadal2531
    @hannaadal2531 Жыл бұрын

    ተባረክ ንፁሕ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በአዲስ ህይወትህ ተስተካክሎ ልጅህ ድጋ አብረሀት ለማየት ያብቃን !መልካም እድል መለካም ሁሉ ይግጠምህ ከመላዉ ቤተሰብህ❤🙏

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኪድ በጣም ክርስቲያን እግዚአብሔር ካንተ ከቤተሰብህ ጋር ይሁን ሰላሙን ይመልስ እግዚአብሔር

  • @ylsamson6745
    @ylsamson6745 Жыл бұрын

    You have good heart Christine, God bless you my bro 🙏

  • @woro2000
    @woro2000 Жыл бұрын

    He doesn’t want to hurt her. I don’t think people understand how patient he is. He knows she is not stable and doesn’t want to push her I can see that clearly. May God protect him.

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    Жыл бұрын

    Shockingly I saw that too I hope I am not wrong.

  • @EM-gq9ix

    @EM-gq9ix

    Жыл бұрын

    Exactly 🙌

  • @yemessratchschwartz9893

    @yemessratchschwartz9893

    Жыл бұрын

    Bravo! You hit the nail on the head! Yes Christian is a good man. He absolutely wants the best for Betty, as the mother of his child. He is a true Christian man who sees that she does have problems and he is nothing but compassionate towards her!

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Жыл бұрын

    አቤት ቅንነት አቤት ትዕግሥት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በግሌ ብዙ ነገር ተምሬብሃለሁ🙌

  • @Zelalem12t
    @Zelalem12t Жыл бұрын

    በእውነት ምንም ምለው የለም ብቻ እግዚአብሔር ለቤቲ ልቦና ይስጣት! አንተንም ከዚህ ክርክር ይገላግልህ!

  • @dishtaginayoutube9915

    @dishtaginayoutube9915

    Жыл бұрын

    ቤቲንም ከጣሏት እጅ ለመከራ አሳልፈው ከስጧት እጅ አስጥሎ እግዚአብሄር ለትልቅ ደረጃ ያብቃት የሱስ ክርክር ነው እሷግን በሜዳ ተጥላ በአንደበት ርእቱነት የምታምኑ በጨለማ ያላችሁትንም እግዚአብሄር ምህረትን ይስጣችሁ አብይ የገደላችሁ እኮ ርእተ አንደበት ይዞ ነው ምህረት ይብዛላችሁ ኢትዮጵያኖች አንተንም ይቅር ይበልህ በፈራጅነትህ

  • @almazt5518
    @almazt5518 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ክርስቲያን ልጅህንም ከእቅፍህ ያድርግልህ ሰላሙን ያውርድልህ የወደፊት ህይወትህን ለአንተ የሆነውን የተባረከ ትዳር ይስጥህ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ኪዲዬ ለአንቺም የተጐዳን ሰው ጐን ሆነሽ እውነትን ስለአወጣሽ ከልቤ አድናቂሽ ነኝ ከተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ያወጣሽኝ በክርስቲያን ፈርጄ ነበር አሁን ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ።

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi Жыл бұрын

    Kid YEE I REALLY Appreciate you and Christian God bee with you pressing with your Deavos

  • @egeg9373
    @egeg9373 Жыл бұрын

    Christian let me give you advice the first thing you have to do just focus on the solution think how to solve it. The damage already happened don’t be stressed just move on be strong . You need to be a good dad and model for your daughter one day ur daughter she will understand everything and she will appreciate you and proud of you. good luck .

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d Жыл бұрын

    እኔ አግብቼ ያመጣውት ባል ሰላም ዋይ ሳይለኝ ወረቀቱን ይዞ ጠፋ የት እንደሄደ አላውቅም ከኢትዮጵያ ማምጣት ከባድ ነው አታምጡ በስጋዋደሙ በቤተክርስቲያን አግብቶኝ አገልጋይ ነው የከዳኝ በሰባት ወሩ ጠፋ ተጠንቀቁ

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    Жыл бұрын

    Degaregesh abrosh Anchi gar ande ager yalewen meyawekiew system west yegebawen tetachu nekachu Dollar zerzerachu ke Ethiopia tidar, Bale, mist Letegezu ayechaleme fikir ayegezame!!!!

  • @sara1985.

    @sara1985.

    Жыл бұрын

    እህቴ ብዙዎች የ ቤተክርሥቲያን ወንዶች አታላዬች ናቸው አይዙሸ ላቺ ያለው አለ

  • @tsegayetadesse832

    @tsegayetadesse832

    Жыл бұрын

    እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝና ስንት ታማኝ ወንድ አለ መሰለሽ እኛንም አትደምሪን፡፡ እንጃ ምናልባት ያልበሰለና የበሰለዉን ወንድ ካለመምረጥ ይመስለኛል፡፡ አኔ በበኩሌ አላደርገዉም፡፡

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    ​@@shkorinabowey7958በሰላም ነዉ ከሰዉየዉ በላይ አደማሃት የሰዉ ልጅ የሚገናኝበት አይታወቅም እንዴ

  • @Greatest307

    @Greatest307

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Жыл бұрын

    ወንድማችን የምር ጨዋ አደበተ ርቱ ነው ቤቲ ፍርሃትና አለመረጋጋት ነው እዚ ውስጥ የከተታት ጌታ ሰላሙን ያውርድላቹ

  • @yeneMB

    @yeneMB

    Жыл бұрын

    Erre wuneteim yekese liji yeminagerati neger yetemeretechi wuhi

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 Жыл бұрын

    Congratulations Chris thank God . Don’t worry God watching. Everything

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 Жыл бұрын

    May God bless you young man. You are very gentle and handsome. Be blessed. There is more in this life, don't be discouraged. God is good.

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Жыл бұрын

    መልካም ሰው ይስጥህ ክርስቲያን ኪዲ እናመሰግናለን 🙏ተንኮል መልሶ ራስን ይጎዳል እራሷን ይጎዳታል ተንኮል ሀሜት ወሬ ስራ አይሆንም 🙏 ኪዲ ግን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ልምድሽ የዮቱዮበር አይመስልም በእውነት ጎበዝ ነሽ ❤️👏👏👏

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    አደበተ እርቱ ጎበዝልጅ ነህ መልካሙን ይግጠምህ ለቤቲ ልብ ይስጥሽ ኪድ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @sbl5435
    @sbl5435 Жыл бұрын

    በጣም ነው ወዶቹ የሚፈሩት ከኢትዮጵያ . ማግባት ከመጡ በኃላ ጥለዋቸው ይሂዳሉ በጣም ያስሳዝናል ግን እድሉን ያላገኙ መልካም ሴቶች ብዙ አሉ እግዚአብሔር የባረካቸው . ይሄን ሳዩ እራሱ ምን እንደሚያስቡ ሳስብ ትዳርን በሩቁ ነው የሚሉት እኔ በተለያዩ ወንድችን ፍራቻ ስለማቅ ነው እናም እትፍሩ ለማለት ነው አለመገጣጠም ነው ሞልተዋል እግዚአብሔር የባረካቸው ።

  • @amenyihun2418

    @amenyihun2418

    Жыл бұрын

    ጥላው የምትሄደው አበሻ እንደድሮው አስተዳደር ሊገዛት ሲፈልግ መብቷን ስትጠይቅ ነው አለመግባባቱ የሚፈጠረው እንጂ ከአዲስ አበባ የሚመጡት ሴቶች መጥፎ ሆነው አይደለም።

  • @amenyihun2418

    @amenyihun2418

    Жыл бұрын

    ኪዲ የምትባይ ሴት እሱ ቤትን ይወዳታል፣ ትዳሩንም ይፈልገዋል አንቺ ግን ለማለያየት ታጥቀሽ ተነስተሻል፣ በዚህ አጋጣሚ በካናዳ መንግሥትና በዩቲይብ ዘንድሮ ባጀትሽን ዘጋሽ፣ እሷ ግን እንኳን ልትቅርብና ልታነጋግርሽ ይቅርና ልታይሽ አትፈልግም፣ እፈሪ፣ ምን እየሰራሽ እያየችሽ ነው አንቺ ጋ የምትቀርበው?? ለአንቺ ለዩቲዩብ ሽቀላ?? የበላሽው ይበቃሻል ባለጌ

  • @Heavennebiyu

    @Heavennebiyu

    Жыл бұрын

    @@amenyihun2418 yeyehaw ( yayeshiw) be ayinish Ale ?????

  • @sbl5435

    @sbl5435

    Жыл бұрын

    ​@@amenyihun2418 እኔ የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት . ደሞ ከኢትዮጵያ ነው ያልኩት . ለመግባባት መማከር መፍትዬ ነው ኢትዮጵያም እየተጋጩም ቢሆን ስንት ህይወታቸው እንዲቀጥል የሚሞክሩ ስንት አሉ እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል . ለሚመለከታቸው ነው አስተያየቱ ከይቅርታ ጋር

  • @marthabirhanu696

    @marthabirhanu696

    Жыл бұрын

    @@amenyihun2418 እንዴ ከአዲስ አበባ ብቻ ነው እንዴ ሰው አግብቶ አሜሪካ የሚሄደው

  • @mulubekele6986
    @mulubekele6986 Жыл бұрын

    Thank you kidi for all you doing great work 👍

  • @NoorNoor-mp4ox
    @NoorNoor-mp4ox Жыл бұрын

    በጣም የሚደነቅ ሰው የተረጋጋ. ሰላሙን ይግጠምህ መጀመሪያም ምርጫህ ስተት ይመስላል

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሰብከውን መልካም ነገሮች በሙሉ ያሳካልህ በእውነት ስነምግባርህ እጅግ በጣም ያሥደሥታል እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ኪዲሾ አንቺ መልካም ሴት🙏

  • @selamawitmamo8296
    @selamawitmamo8296 Жыл бұрын

    ከሞላ ጎደል ተከታተልኳቹ በጣም ጥሩ የተረጋጋህ ስነ ስርዓት ያለህ ልጅ ነህ በርታ። ሌላው ሀበሻ ለማግባት እቸገራለሁ ያልከው ከደረሰብህ ነገር አንፃር እንደሆነ እረዳለሁ ነገር ግን ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ስንት የተባረከ አስተዋይ ባለሙያ ትዳሩን የሚያከብር ፈጣሪ ን የሚፈራ ሴት አለ እና አትፍራ። መንገድህን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው ሌላው የሌላ ሀገር ዜጋ ማግኘትም ማግባትም ቀላል ሊሆን ይችላል ግን እንደአንተ ላለ ሀይማኖቱን ባህሉን እምነቱን ለሚወድ ሰው አሁንም የበለጠ ችግር ሊሆን ይችላል በተለይ ከሀይማኖት ከአለባበስ፣አመጋገብ ...ብዙ ችግሮች ይኖራሉ እና ያው ማስተዋል አለብህ በተረፈ እግዚአብሔር ለልጃችሁ ሲል ሰላማችሁን ይመልስላችሁ እላለዉ።

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፅናት ይስጥህ አንደበትህ የተባረከ ነው ስትሰማ ቤቲ እባክሽ ሰከን እረጋ በይ እንደዚ የተባረከ ባል አለሽ ተመለሽ ወደ ልቦናሽ እባክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kwii828
    @Kwii828 Жыл бұрын

    በውነት በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ያለህ ነህ እግዚአብሄር የተባረከውን ያንተ የሆንውን ይስጥህ ቀሪውን ዘመንህ የፍቅር የስላም የጤነት ያርግልህ እሳም ልባና ይስጣት

  • @hannasolomon
    @hannasolomon Жыл бұрын

    Kidi you are amazing and you opened our eyes you are very professional and smart

  • @muluyenebrit2061
    @muluyenebrit2061 Жыл бұрын

    Actually it's too early to ask such question ,however he is very humble person. Keep it up

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Жыл бұрын

    ሃብት እና ንብረት ክቤተሰብ ይወረሳል መልካም ትዳር እና ልጅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት ሁሉም ሰው ትዳር ከመመስረቱ በፊት አምላኩን በፀሎት መጠየቅ አለበት በተረፈ ወንድሜ ኢትዮጵያ ሂደህ ስላገባሃት ወይም ከሌላ ቦታ አይደለም አምላክ ሌያስተምርህ ያሰበው ነገር ስላለ ነው እናም ምን ልልህ ፈልጌ ነው ሁሉም ሴት ወይም ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ይልቁንም አብዝተህ ፀልዬ ትዳራችሁ መልሶ እንዴስተካከል ይሁለታችሁ አንድላይ መሆን ለልዳችሁ አስፈላጌ ነው ይህንን ስልህ ትዳርክን ለማትረፉ የሄድክበትን እርቀት አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-nb1vz6bt2y

    @user-nb1vz6bt2y

    Жыл бұрын

    የኔ ሃሳብ የፃፍሽው ተባረኪ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶ ለናንተም ለልጃችሁም ሰላምን ፍቅርን መፍትሄውን ይስጣችው😢😢😢😢 ፍቺ ለልጆች እጅግ በጣም ጓጂ ነው በምንም መልኩ ቢሆንም . አሁንም እግዛብሄር በነሱ መሀል ጠቡ እንዳይበርድ ክብሪት የሚጭሩትንና የሚያጋግሉትን ይያዝላቸው ። አሁንም ምኞቴና ፀሎቴ እግዛብሄር ረድቷቸው ሁሉን ነገር በይቅርታትተው ሁለቱም አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ላጠፉት ጥፋት ይቅርታ ተጠያይቀው ለጥፋታቸው በ እግዛብሔር ፊት ንሰሀ ገብተው ልጃቸውን አብረው በፍቅር እንዲያሳድጉ ነው ከሁሉም በላይ ፈጣሪያችን እግዛብሔር ፍቺን እጠላለው ብሏል እንኳን ልጅ ከተዋለድነው ከጠላታችው እንኳን ከልብ ይቅር ተባባሉም ብሎናል ።❤❤❤

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ትግስትህ በጣም ገርሞኛል ቤትየ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ኣስተካክሎ ኣብራችሁ እንድትኖሩ የሰላም ኣምላክ ሰላምን ይስጣችሁ ኪድየ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @fanaethiopia6465
    @fanaethiopia6465 Жыл бұрын

    ኪዲ ይሄን ኢንተርቪዉ ጀምረሽ እስካሁን በጉጉት ነዉ ማየዉ። የገረመኝ የክርስቲያን አንድ መጥፎ ነገር አልተናገረም:ትግስቱን ተመኘዉ።በርታ ወንድሜ ቤቲም ተስተካክላ ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @leiladavid.2632

    @leiladavid.2632

    Жыл бұрын

    @fana Ethiopia ወይዘሮ ቅድሰት ነገር ላይ ቤንዚን መጨመር አንጂ ማብርድ በጭራሸ አታቅም አኔ አንኳን የሰጠሁትን አሰተያየት ዲሊት አርገዋለች አቶ ክርሰቲያን ጥበበኛ ነዉ ቤቲ ደግሞ በኢሞሸን ነዉ የምታወራዉ ቤቲ ገና ብዙ ይቀራታል ወይዘሮ ቅድሰት ግን ሴት ልጅ ካለሸ ሴት ነሸ ሎጂክ አዉሪ ነገር አትጎርጉሪ ሰዉ ዋሸቶ ያሰታርቃል አንጂ አያጣላም ❗️❗️👈🏼

  • @fanaethiopia6465

    @fanaethiopia6465

    Жыл бұрын

    @@leiladavid.2632 ሁለቱንም ሳይድ በደንብ ተከታትሽ ከሆነ:እንደዚህ አትይም ነበር።ኪዲ በጣም አስተዋይ ሰዉ ነች:መጀመሪያ ይሄ ጉዳይ ሲጀመር ለሷ ድረሱላት ነበር ያለችዉ።ቤቲ በወሊድ ምክኒያት አብሮ የመጣ የአይምሮ መታወከ ደርሶባት ሊሆን የሚል ግምት አለኝ።በጣም ሊረዷት ከሞከሩ ሰዎች አንዷ ነበርኩ መኖሪያ ክፍል አለኝ ነይ እኔ ጋር እኔም እናት ነኝ ብዬ ተመላልሼ ለምኛት ነበር ቤቲ አቴንሽኑ በጣም ተስማምቷት ነዉ ሌላ አይደለም። ዝም ብለሽ ይሄን ሰዉላይ አትፍረጂ።

  • @nigestitedros8845
    @nigestitedros8845 Жыл бұрын

    Christian GoD Bless you my brother 🙏 🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ferehiwotghiwot8197
    @ferehiwotghiwot8197 Жыл бұрын

    አምላክ ፀናቱን ይስጥህ

  • @marthabirhanu696

    @marthabirhanu696

    Жыл бұрын

    በጣም እስዋ ምንችክ ያለች መንቻካ ናት መቼም አትፍታውም በሰከነና በተረጋጋ መንገድ ካልተከታተላት ህይወቱን ከዚህ የባሰ ነው የምታመሰቃቅለው

  • @ekram0007
    @ekram0007 Жыл бұрын

    ክርስቲያን ወንድሜ ስላወቅንህ እጅግ በጣም ደስ ይለናል። የዩቲዩብ ቻናል ከፍተህ በዚህ ደስየሚል እርጋታህ መፅሀፍ ብትተርክ ተረት ሁላ ብታወራ አዳምጥሃለሁ። የተረጋጋው ፐርሰናሊቲህ ይጋባል 😊 መልካሙን ሁላ እንመኛለን ለቤቲም ጤንነቷን መልሶ ልጃችሁን በጆይንት ከስተዲ በሰላም ስታሳድጉ ማየት እመኛለሁ !

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Жыл бұрын

    ዬተባለው አይነት ወንድ አድለም ያስታውቃል ባህላዊ ወንድ ነው እሷ ዬምትፈልገው ፊመስ መሆንን ነው እርግጠኛ ነኝ ቆይቶ ሚቆጫትን ነገር ነው እያድርግች ያለችው ይህ ባል ልታይ ልታይነቷን ስላልውድላት ብቻ ነው ይህን ሁሉ ያድርገችው

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Жыл бұрын

    Wow, Kidi❤ you are really amazing. Very nice closing remarks. You really are smart.

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 Жыл бұрын

    Thanks Kidi U did great! . Ur are standing with truth. Christian wish u the best u are angels not human being. U are always postive❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Жыл бұрын

    Good luck Cristian God bless you and your family Thanks kidye 🙏💖💚💛❤

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 Жыл бұрын

    በጣም ጨዋ አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኪድ እናመሰግናለን በጣም

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын

    ይህ ልጅ ውስጤን አመመኘ 😢😢

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Жыл бұрын

    ኪዲ ክክርስቲያጋር ሁኘ እያመስገንኩሽ ስል ወ/ሮ ስላም ቢዝንስ የውሽት የሲንግል ማ ማ የውሽት state fund ገንዘብ መቀበያ የbaby ህይወት ሣታስብ የውሽት ትርክት 29 አመት ልጅ አለኝ የውሽት ትርክት እግዚአብሔር እንኳን ህፃኖ ሳትደፈር ጌታ ደርስላት እኔ ብሆን ለቤቴ እንደገና እድጠስጥ አልስማማም ነበር

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Жыл бұрын

    ኪዲ Thank you so much God bless you from my heart እውነታውን ለማወቅ ያረግሽው እኛንም ሳናቅ ከመፍረድ እንድንማር እርግሽናል ክርስትያን you are a good man intelligent smart keep going I hope you have a good one thank you for all❤

  • @smartcityfool
    @smartcityfool Жыл бұрын

    He seems a good man. Wishing him and his daughter the best of everything. Thank you Kidi.

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ቤቲዬም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ነገሌላ ቀንነዉ አይዞህ በርታ ፅና አይዞህ !!!!

  • @hayat7thto661
    @hayat7thto661 Жыл бұрын

    Think your future bright brother stay strong , the only best thing keep praying please, everything will be change. I am respacte u much more. U are amazing brother. Thanks alot kid keep it up

  • @selamawittilahun1611
    @selamawittilahun1611 Жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እመብርሀን የተባረከችዋን ፈጣሪን የምትፈራዋን ትሰጥሀለች ሁሉም ሰው አንድ አደለም ራስህን ጠብቅ ክፉ ከሚያቡብህ ሁሉ ለኛም ጥሩ ትምህርት ሰጠከናል በአንድ ሰው ሀሳብ ብቻ ሰምተን ሰው ላይ እንዳንፈርድ እግዚአብሄር ከታሰበብህ ክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 Жыл бұрын

    He is so matured! pls Betty take time and revise the situation to solve the problem!&

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u Жыл бұрын

    ታድለህ መረጋጋትህ ። ሰርአትህ😣 አግዚአብሄር ሰላሙን ያብዛላችሁ ዳኛው እሱ ነው🙏

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 Жыл бұрын

    ኪዲዬ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ስወድሽ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Жыл бұрын

    Kidim betam teru sera new yeserashw eytesedebish betgist Egziabehar yebarkishe 🙏🏽✊🏾❤️👍

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 Жыл бұрын

    እውነት ጎበዝ ነው ንግግሩ በሰልፍ ሚስቶች ይመጡልሃል ታያለህ ቀለበት ላርግልሽ ሳይሆን ምትለው እናርግልህ የሚሉ ሴቶች ይደረደራሉ🙏

  • @adenmandefro1617
    @adenmandefro1617 Жыл бұрын

    አንች ሲት ምን አለበት ቢትን ብትተያት ,አንች እኮ እግዚአብሔር የማትፈሪ ሲት ነሽ

  • @frehiwot7256

    @frehiwot7256

    Жыл бұрын

    ምነው የሱን እውነት መስማት አመመሽ? የኪዲስ ጥፋት ምንድን ነው?

  • @bisratab172
    @bisratab172 Жыл бұрын

    kidi, you did great for giving him the chance to clear his name. endezih yetebedelu sewoch tedebikew yikeralu.

  • @frie5868
    @frie5868 Жыл бұрын

    እዉነት አሸነፈች።

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጨዋ ነህ ቁጥብ ትዳርህን እግዚአብሔር ይጠግን ልጅህም ትደግ❤

  • @kindalemfekade9878
    @kindalemfekade9878 Жыл бұрын

    what a great interview!! I love watching your videos Kidi. Keep up the Good work!! I hope to see more contents in different Providences in Canada and across the states in the US, more like Habesha Life in North America.

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын

    አብረው ይኑሩ ባይነኝ እኔ ፀሎት ስግደት አድርግ በሱባኤ ጠይቅ ችግራችሁን ክፉአጋንንት የሰው መተትም ይሆናል ለወር ያህል ማርያምን ሱባኤ ይዘህ ብፀልይ ብትሰግድ መልሱን ታገኘዋለህ የእውነት የተረጋጋ ሰውነህ

  • @leiladavid.2632

    @leiladavid.2632

    Жыл бұрын

    ቅን ሰዉ ❤️🙏🏻

  • @user-nb1vz6bt2y

    @user-nb1vz6bt2y

    Жыл бұрын

    @@leiladavid.2632 አመሰግናለሁ ሊሊዬ

  • @leiladavid.2632

    @leiladavid.2632

    Жыл бұрын

    @@user-nb1vz6bt2y ❤️🙏🏻

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Жыл бұрын

    ከኢትዬጵያ ሌላ አግብተህ ዳግም እንገናኛለን ማለት ምን ማለት ነው? ሌላ እንዲያገባ እያበረታታሽው ነው? መድረኩን ስላገኘሽ እኮ የፈለግሽውን መናገር የለብሽም። እንዲታረቁና ልጃቸውን አብረው እንዲያሳድጉ መምከር ነበረብሽ። ክርስቲያን በጣም አስተዋይ ሰው ነህ። ይህ ጊዜ ያልፋል ቤቲ ወደልብዋ ትመለሳለች። ሁለታችሁም የጥሞና ጊዜ ያስፈልጋችሁዋል። በይቅርታ ተቀብለህ ከልጅህና ሚስትህ ጋር በሰላም እንደምትኖር ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @tgcot431
    @tgcot431 Жыл бұрын

    Thank you kidi for giving this chance to speak out his reality for our brother 🙏 ❤️

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Жыл бұрын

    በአሁኑ ሰዓት ትዳር ያለውም የሌለውም ወንድ ፈጣሪ እንደ ቤቲ አይነት ተንኮለኛ፣ክፉ፣ምቀኛና የተረገመች አይነት ሰይጣን ሴት እንዳያጋጥመን መፀለይ ነው።ቤቲ የምትባል እርኩስን መንገድ ላይ እንኳን ብናያት እንደ ሰይጣን በስምዓም፣ወልድ፣በመንፈስ ቅዱስ እያልን መሸሽ አለብን።

  • @edenabel22769

    @edenabel22769

    Жыл бұрын

    😅😂😂😂

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Жыл бұрын

    ክርስቲያን ኪዲ እንደዚህ ወተህ እንድትናገርና ስላደረገችህ አንተም በየኢነተርቪዋ የበለጠ ተረጋጋተህ ፈገግ ብለህ ነፃ ሆነህ ሀሳብህን ስትገልፅ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሁኔታዎች ተለውጠው ደሞ ጥሩነገር እንደምንሰማ ሙሉ አምነት አለኝ ወገኖቼ ቸር ያሰማን ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ተበረኩ እግዚአብሔር በነገሮቻችሁ ጣልቃ ይግባ መልካም ጊዜ

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Жыл бұрын

    ኪዱ በጣም ቁም ነገረኛነሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ከነሞላዉ ቤተሰብሽ ሰላምን ተመኘሁልሽ 🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ ኦርቶዶክስ ነኝ ስትይ ነበር ሰባቱንም ሳምንት የነሱን ሚስጥር በማውጠጣት ተጠምደሽ መክረምሽ አምላክ ይፍረድብሽ ያጋባሽ ይመስል መሃከላቸው ገብተሽ የምታፈታፍችው በስመአብ

  • @ll8432
    @ll8432 Жыл бұрын

    Kidi you are the best journalist asking the right question .

  • @alemalem9264

    @alemalem9264

    Жыл бұрын

    Derama eyes eyeseru newe yemimesle kalate masamere Sayhon tegbre new yemiasflgewe yewchi cewa yebte kega stochi nachewe

  • @helenwassie8995
    @helenwassie8995 Жыл бұрын

    እኔ እስካሁን ዝም ያልኩት ይሔን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ድረስ ላዳምጥ ብዬ ነው ልነግርህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ወንድሜ እሷ ወዳ አደለም እንዲህ የምትሆነው እስቲ ንግግሯን ትኩረት ስጡት ተይዛለች የእናንተን ህይወት የበጠበጠው የሰው እጅ ነው እኔ ግን ምንም ቢሆን የልጅህ እናት ናትና እርዳት አስረህም ቢሆን ፀበል ውሰዳት እመነኝ ትድናለች እሷኮ አንተን ብቻ አይደለም የበደለችው ፈጣሪዋንም ክዳለች ብዙ ሰዎች አሉ የሰው ደስታ ሰላም ፍቅር የማያስደስታቸው ምቀኞች እና በእነሱ ህይወቷ ተይዟል

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Жыл бұрын

    ልጁን ሳየው ቤቲ እንደምታወራው እይነት ሰው እልሆን እለኝ እውነቱን እግዚእብሔር ይወቀው:: በጨዋነት የሚያወራ የሚግባባ በጥሩ ስብህና ያደገ ሰው ነው የሚመስለኝ::

  • @hiwotz5622
    @hiwotz5622 Жыл бұрын

    ክርስቲያን ከሰማሁት ተነስቼ በጣም ጥሩ ስነምግባር ያለህ ሰው ነህ አንተ ካለክ ጉጉት እና ምኞት እሶን ለመቅረፅ በምትችለው ሁሉ ታግለሀል ነገር ግን ሁሉም ሰው የራሱብ ፍላጎት እና ምኞት አለው ጊዜ ሰጥሀት ቢሆን እና ህልሞን እንድትኖር ፍላጎትህን ሳይሆን ፍላጎቶን ብትረዳ የነበረው ጥሩ ነበር ትልቁ ችግራችን የሰዋችን ፍላጎት አለመቀበል ነው እንዲሁም በፍቅር ህይወት የዛን ሰው የፍቅር ቆንቆ ( love language)አለማወቅ ለአለመግባባት ያደርሰናል መቼም ከዚህ ሁሉ በሆላ ቀጣዩ ህይወትህ ያማረ እንዲሆን እመኝልሀለሁ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Жыл бұрын

    ኪድዬ በጣም እናመሰግናለን ክርስቲያን እራሱን እንዲገልፅእድል ስለሰጠሽው:ቤትዬም ጌታ ይድረስልሽ አሜሪካ በዚህ መልኩ አይገባሽምና ተረጋጊ እህቴ::

  • @sarontewelde4500
    @sarontewelde4500 Жыл бұрын

    Ajoka hawey this is not the end of your life you Will have many beautiful time don't give up stay strong every thing will be ok your eritrean sister

  • @TirhasTekle19
    @TirhasTekle19 Жыл бұрын

    God bless you and all your family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Жыл бұрын

    ችግሩ ከኢትዮጵያ ማግባት ሳይሆን ሳይተዋወቁ መጋባቱ ነው። ስንት ጨዋ ልጆች አሉ? ተሳስተሃል ክርስቲያን ሐበሻ ማግባት ስህተት ኖሮት ሳይሆን ችግሩ በደንብ ያላወቅካትን እና ከቀረብካት በኋላም ባሕሪዋን መገምገም አቅቶህ ነው፤ ወደፊትም በትዳር ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን በተፈጠረው ስህተት ተማርበት፤ ይሄንን የምልህ ከኖርኩት የ25 ዓመት ትዳር ተነስቼ ነው፣ ትዳር ሕይወት ነውና እግዚአብሔር የተቀደሰ ትዳር ይስጥህ።

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Жыл бұрын

    አይዞህ ሁሉንም ነገር ለመልካም ነዉ ነገ ጥሩ ይሆናል የቀጣይ ህይወትህ እግዛብሄር የተሳካ ያርግልህ አቶ ክርስቲያን ኪዲ ደሞ በጣም ነው እምወድሽ❤

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp Жыл бұрын

    God be with you 😊

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Жыл бұрын

    This guy has a good head on his shoulder. I'm impressed by your humility chrstian . You get straight to your point when you speaking. My habesha people please don't judge too quickly. Every story has two sides. You need to hear both side before trying to judge. I think we learned a lot from the video. Shout out for Kidi 👏. Good work. What i understand from the whole story betty is emotionally immature. "ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው" ይላል የሀገሬ ሰው።

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Жыл бұрын

    በህይወቱ ትልቅ ስህተት ያደረገው በቀይ ቬሎ ልታገባው ስትመጣ ነው ይሄ የራሴ ግምት ነው አንተ በጣም የነቃህ ቅመም የሆንክ ወጣት ነህ ከኢትዮጵያ ማምጣቱን እርሳው እንዳንተው እዛው ያለች የነቃች ቅመም የሆነች ልጅ አግባ ስታገባ ግን በቀይ ቬሎ ከመጣች እሩጥ 😄አይዞህ በርታ ልጅህን ተንከባከብ

  • @JonathanSarah1234

    @JonathanSarah1234

    Жыл бұрын

    😂

  • @MaruBelete-ep7bz

    @MaruBelete-ep7bz

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @Luna23official

    @Luna23official

    Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkk ቀይ ቬሎ

  • @sinaabadi3321

    @sinaabadi3321

    Жыл бұрын

    የጥንቁልና መንፈስ

  • @nardostessema3590

    @nardostessema3590

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Жыл бұрын

    እውይ እውይ ኸረ ኪዲ እባክሽ እነዚህ ሰዎች በህግ ጥሩ እየሄዱበት ነው ። ስለዚህ አንቺ የቪው ማግኛ እንዲሆንሽ ስራ አደረግሺው ሌላ ስራ አጣሽ አይደል እባክሺን ከእነዚህ ሰዎች ህይወት ውጪ ሌላ ስራ ፈልጊ

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 Жыл бұрын

    Wow! Wendme libekin sew neh E/r beneger hulu yirdah, yemtkasbet zemen yihunilik kenebetesebik❤

  • @mahaletmengistu8313
    @mahaletmengistu8313 Жыл бұрын

    ኪዲዬ ተባረኪ ምርጥ ልጅ ነሽ

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Жыл бұрын

    እዳተ አይነቱ ቢሳሉም አትገኝም አተ ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @nona1628
    @nona1628 Жыл бұрын

    የካሳ ትዳር ይሰጥካል በርታ ጠላት ለምን ደስስ ይበለዉ ጥሩ ጊዜ አለህ ህይወት ይቀጥላልሆሆ ሞኝ እዳትሆንን

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Жыл бұрын

    በስማም ትትና ❤❤❤ ስነስራትህ እራሱ በቂ ነው

  • @megabitferede-db8em
    @megabitferede-db8em Жыл бұрын

    መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ

Келесі