#አገር

#ከእህቴ ጋር በቪድዮ መጣን#eyoha_media #abtube #yetbi_tube_የተንቢ#nahi

Пікірлер: 74

  • @Tgkutabertube
    @TgkutabertubeАй бұрын

    *ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከእህቴ ጋር መጥተናል❤*

  • @user-yr6ti8sf9i

    @user-yr6ti8sf9i

    Ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅየ አላህ ሂድያ ይስጥልሽ መላ ቤተሠቦችሽን 🎉🎉 እህቴ ታማብኛለች በዱዓ አስቡኝ እህት የእናት ምትክ ብዙ ነገር ነች በተለያ ታላቅ እህት😢😢😢😢😢

  • @uaekalba3062

    @uaekalba3062

    Ай бұрын

    እህቴ አላህ ቀጠተኝዉ መገዱ ይምረሀት ያርብብብብብ

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3roАй бұрын

    እህቷን መሳይ. እኔም ታናሽ እህት አለችኝ አልሀምዱሊላ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vkАй бұрын

    በርቺ ሙዚቃ አታርጊ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2qlАй бұрын

    እዉነትነዉ የእኔዉዲ አገራቺንም ሠላም የለ ሲ ጀመራ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8pАй бұрын

    ቲጂዬ የሙዚቃ ማጀቢያ አታድርጊ ለእህትሽ አላህ ሂድያ ይስጣት የኔምወንድምከፍሮል አላህ ሂድያ ይስጣቸው😢

  • @foursisters3582

    @foursisters3582

    Ай бұрын

    በምን ምክነያት ከእምነቱ ውጣ😢

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638Ай бұрын

    ልጂሺ የታል ባለፈ አብሮሺ የነበረው

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872Ай бұрын

    ቲጅዬ እህትሽጋ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል አብሽሪልኝ እህቴ በርችልን🥰🥰

  • @user-bb1gm9sm9q
    @user-bb1gm9sm9qАй бұрын

    አላሕ ይምራልን ወደ ኢሰላም የኔም አሕቶቸ ከፍርዎል እሕትሺ ትመሳሰላላቹሕ በቅርብ ላኢላሐኢለላሕ ሙሐመድ እርሱላሕ ብላ እምመጣ ያድርጋት የኔም እሕቶች ሙርተድ ሑነዎል ሒድያ በአላሕ እጂ ነው

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Ай бұрын

    የሌሎችእምነችተከታይ እየሠለሙ የኛዎቹ በምንምክንያትነው የሚሄዱት አላሁመሥተአን

  • @hayatteshome573

    @hayatteshome573

    Ай бұрын

    ​እኔ እስከማቀው በትዳር ነው ቁሞ መቅረት ይሻል ነበር?እናም በፔንጤም ምላስ?​@@hshhehsge7113

  • @user-bb1gm9sm9q

    @user-bb1gm9sm9q

    Ай бұрын

    @@hshhehsge7113 ይሕ የሐራም ፍቅር ነው የማሰቀይራቸው አላሕ ይመልሳቸው ዱ አድርጊ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8pАй бұрын

    😂ልገምት ቲጂ ታላቅነሽ መቅድ ታናሽ ናት

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zcАй бұрын

    ማሻአላህ ትመሳሰላለቹ አላህዬ ሂደያ ይስጣትና የስደስትሽ❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wdАй бұрын

    ቲጅየ ሙዚቃ አታዳምጭ ቁርአን ቅሪ ሀድስ አዳምጭ አላህ ያግዝሽ አላሀ ለቤተሰቦችሽ ሂድያ ይስጥልሽ

  • @halimo1255
    @halimo1255Ай бұрын

    ማአሻሀ አላህ ስትመሳስሉ ደሞ ❤❤❤❤

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wkАй бұрын

    ማሻአላህ ሂጃብ አልብሰሽ ማምጣትሽ አላህ ሂድያ ይስጣት አላህ የወደደዉን ይመራል

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367Ай бұрын

    ቲጂየ እንኳን ደህና ገባሽ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6fАй бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህይጠብቃችሁ እኔእራሡ ቤተሠቦችሽ ልጠይቅሽነበር ወላሂብዙግዜ ሳስብነበር የኔቆጆ❤❤

  • @user-xp5sp4wl9n
    @user-xp5sp4wl9nАй бұрын

    ❤ ማሽላ ተባረከላ ቆንጅዬ ናት

  • @zenatali7913
    @zenatali7913Ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅየ

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438Ай бұрын

    ትጅዬ አንቺን ሳይ እህቴን እንዳየሁ ነው እምሰማኝ እህቴን ነው እምትመስይሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290Ай бұрын

    ክክክክክክክለናተብየነውየምሰራውአልሽይትህጀልሳቅ

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438Ай бұрын

    ትጅዬ እንካን ደህና መጣሽ ትመሳሰላላቺሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sd2xj4oo3l
    @user-sd2xj4oo3lАй бұрын

    እሳናት ትልቅ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259Ай бұрын

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @hayat227
    @hayat227Ай бұрын

    በጣም ይመሣሠላል

  • @user-qq5uz3oy7m
    @user-qq5uz3oy7mАй бұрын

    አብሽሪ ቲጅዬ የኔ ጀግና 🌷🌷🌷🌷🌷☘️☘️☘️☘️💋💋💋💋

  • @user-jj7ye2xz8c
    @user-jj7ye2xz8cАй бұрын

    ሰላም አችሁ ይብዛ አላህ እስልምናን ይወፍቅት❤❤🌹

  • @FfFatimah
    @FfFatimahАй бұрын

    አብሽሩ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6tАй бұрын

    አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉

  • @rabiayoussef9243
    @rabiayoussef9243Ай бұрын

    መቅዲ ስላየሁሺ ደሥብሎኛል❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259Ай бұрын

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905Ай бұрын

    ትመሳሰላላችሁ በጣም ታናሽሽ ናት

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1pАй бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6mlАй бұрын

    ታላቅሽ ነች

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5rАй бұрын

    ቅድስ ትልቅ ነት

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa8590Ай бұрын

    ኮቢ ትመሳስላላችሁ

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTubeАй бұрын

    ሠላምሽ ይብዛ እህቴ ረዢምነው ብለሽ እንደታልፊ አንቢቢ ሁሌም እከታትልሻለሁ አንዳንዴጂ ብዙም ኮሜንት አልፀፊም በጉጉትነው የምጠብቅሽ እንቅጯን ስለመተወሪ በጣም ትመችኛለሽ እናም እህቴዋ ከዚህ በፊትም ለወራ ብዬ ትተዋለች ብዬ አለፉኩ ግን ዛሬም ደገምሽ ሙዚቃን አትጠቀም 1ሀራም ነው 2አያምርብሸም 3የልጆች እናት ነሽና መቼም ልጆችሽ ቃሪ ሀፊዝ ኣሊም እንድሆኑ እንጂ ዘፈን እንድሆኑ አትመኚም አይደል እሱ ከሆና ያ መልካም ነገርም የምማሩም ከንችነው ያ ጥሩ ቦታ የምደርሱም አሁን ከአንች አስደደግ ነው የምጀምረው አስደደጋቸው አሰምርሽ በጥሩ ነገር ከዘዝሽ ጥሩ ነገርን ሰትሰሪ እያዩሽነው የምስተከከሉት ስለዚህ እባክሽ እኔ የምወድሽ እህትሽ ነኝ ስለምወድሽም ነው ስህተት ከያሁብሽ ዝም የማልል እና እበክሽን ሙዚቃ አትጠቀሚ ሙዚቃን በምትጠቀሚበት ቦታ ብዙዙዙዙ ደስስስስ የምል ድምፅ ያለቸው ቃሪዕዎች አሉ በኛሱ ብተረጊ ስያምሪብሽ ይሻላል ከሙዚቃ ሌላ እኔ ፍትፈታሽን ጠብቂ ስገባ ሙዚቃ ስኖር እወጣለሁኝ አልወደውም !!!

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3gАй бұрын

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህሌን

  • @هبركعحهد
    @هبركعحهد15 күн бұрын

    Masall

  • @omkaled812
    @omkaled812Ай бұрын

    ቁርጥ አንቺን ትመሥላለች ማሻ አላህ ሙስሊም ነው የምመሥለው

  • @foursisters3582
    @foursisters3582Ай бұрын

    ❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920Ай бұрын

    ትመሳሰላላቹ 🥰🥰

  • @ensratube
    @ensratubeАй бұрын

    ታላቅማ አንቺ ነሽ ቲጂዬ😂😂😂😂

  • @narditube4378
    @narditube4378Ай бұрын

    ሰውናትሽ እንጅ ፊታችሁ አንቺ ነሽ ታነሽ የምትመስይው ቲጂ ከተሰሰትኩም መሩኝ ሴትኮ የእድሜ ነገር 😂😂

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    😂

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    Ай бұрын

    😂

  • @amynaA-tc6py

    @amynaA-tc6py

    Ай бұрын

    ያመናል

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sdАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-mt5ot1bn6v
    @user-mt5ot1bn6vАй бұрын

    እህት የትአገረነሺ ፈልጊሺነዉ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *ወሎ*

  • @yarab4997
    @yarab4997Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2qlАй бұрын

    ሳይሺ የአጉቴን ልጂ ትመሠሊኛ ለሺ ፣ማሬ ወሎ የት ነሺ እማ

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    Ай бұрын

    ኩታበር ናት

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5zАй бұрын

    በርችልን እህታችን ደምሩኝቤተሰብ በቅንነት❤

  • @user-ru3qc6gj6h
    @user-ru3qc6gj6hАй бұрын

    አቺ ትልቅነሸ

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5dАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Smerh-hv4uj
    @Smerh-hv4ujАй бұрын

    በርቱ

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262Ай бұрын

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9iАй бұрын

    አንድ ናችሁ በመልክ ታላቅሽ ናት

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wkАй бұрын

    ማሻአላህ በጣም ትመሳሰላለቹ ሁ 👍

  • @Fatumamasha-js1vq
    @Fatumamasha-js1vqАй бұрын

    ደምሩኝ ቤተሰብ

  • @user-lp4xl2kj1s
    @user-lp4xl2kj1sАй бұрын

    የሙስሊም ወንድ እንዳታገቢ በያት የሙስሊም ወንድ ማግባት ማለት መሀፀን ማከራየት ነው በፈለገው ሰዓት ሌላ ሚስት ይደርብብሻል

  • @wiloAwllo

    @wiloAwllo

    Ай бұрын

    እር እባክህ ለዴተ አይነቱ ነው እዳታባ የሚባለው ጠባብ አስተሳሰብ

  • @هبركعحهد
    @هبركعحهد15 күн бұрын

    Masall

  • @user-sd2xj4oo3l
    @user-sd2xj4oo3lАй бұрын

    እሳናት ትልቅ

  • @user-sd2xj4oo3l
    @user-sd2xj4oo3lАй бұрын

    እሳናት ትልቅ

  • @user-sd2xj4oo3l
    @user-sd2xj4oo3lАй бұрын

    እሳናት ትልቅ

Келесі