ገና እንዘምራለን | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

Пікірлер: 54

  • @felegebirhansundayschool1909
    @felegebirhansundayschool19096 ай бұрын

    ለኛ ሰንበት ተማሪዎችም ሆነ ለሁሉም ምዕመን "ሥራችን ነውና ለአምላክ ምሥጋና ገና እንዘምራለን" ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!🙏

  • @natnaelteshome2980

    @natnaelteshome2980

    6 ай бұрын

    ??

  • @jjjhh4655

    @jjjhh4655

    Ай бұрын

    ጥያቄ ሆነብሽ ወይም ሆነብክ ለኦርቶዶክስ ምዕመን ማለት ነው ተመለሰልሽ/ክ❤❤❤❤❤❤

  • @FasilTe
    @FasilTe2 ай бұрын

    ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16636 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል ገና አረ ገና ገና እንዘምራለን እንደ መላእክትቱ ብርሀንን ለብሰን 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @ethiodr4962
    @ethiodr49626 ай бұрын

    "ሥራችን ነውና ለአምላክ ምሥጋና " "ገና እንዘምራለን" ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!🙏🙏🙏

  • @zelalemalemayehu219
    @zelalemalemayehu2196 ай бұрын

    ዝማሬውን ባውቀውም ሊቀ መዘምራን ይልማ እንደዘመሩት አላውቅም ነበር። ድንቅ ዝማሬ ነው ለሊቀ መዘምራን ይህንንም ዝማሬ ላሰሙንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በአእላፍ ዝማሬ ተገናኝተን ዝማሬውን በተመስጦ ለመዘመር ያብቃን

  • @martakebede5165
    @martakebede51656 ай бұрын

    የእግዚያብሄር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ግዜዉ ቢገፋም አንድ ሀሳብ ነበረኝ አሁን ቦሌ መድሀኒአለም ከሆነ በኋላ ብዙ ሰዉ ከርቀቱ የተነሳ ለመቅረት እየተገደደ ነዉ ዝማሬዉን በተስፋ ያጠኑ ሲሆን ቢቻል ለማይሄዱ ምዕመናን በዛዉ ስነ ስርአት መሰረት መሀረነ አብ ፀሎቱም የጌታ ልደት ዝማሬዉን በየአጥቢያቸዉ ቢዘጋጅ የሚል ሀሳብ ለመስጠት ነዉ ቸርነቱ ብዙ የሆነ አምላክ ያድርሰን አሜን

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g6 ай бұрын

    ገና እዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሀንን ለብሰን በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን✝️🙏🙏🙏

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ገና እንዘምራለን ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብረሐንን ለብሰን ገና እንዘምራለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-wt8sr9lc6n
    @user-wt8sr9lc6n6 ай бұрын

    ልልልልልልልል🙏🙏🙏 ገና እዘምራለን እደመላእክቱ ብርሀንን ለብሰን!!!!

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe97246 ай бұрын

    "ስራችን ነውና ለአምላክ ምስጋና ገና እንዘምራለን"

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነቱ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው!እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሁሉም የቤተክርስቲያናችን ዝማሬዎች በዚህ መልክ ቢሰሩ እንዴት መልካም ነበር!

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79766 ай бұрын

    ገና እንዘምራለን ገና እንዘምራለን ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሀንን ለብሰን

  • @wisdom4213
    @wisdom42135 ай бұрын

    🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu74066 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌸🌸

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam41705 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mistregirma8881
    @mistregirma88816 ай бұрын

    Yhen zmare behbret aelafat honen asbachutal tahsas 27 snzemrew😊 zmare melaektn yasemaln🙏

  • @efudtube
    @efudtube6 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @bertukansefere
    @bertukansefere6 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37556 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sissayneshnibretie
    @sissayneshnibretie6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ ደሞ ❤❤❤❤ለማሪያም ለማሪያም እንዘምራለን ለዘለዓለም ❤❤ይዘመርልን

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79766 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d6 ай бұрын

    እልልል🌻ልልል🕊ልልልል 🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay59656 ай бұрын

    Zemare melakte yasemalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @resd4228
    @resd42286 ай бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @amanuelbiruu-wj2bg
    @amanuelbiruu-wj2bgАй бұрын

    ገና እንዘምራለን።

  • @handle123-wt1me
    @handle123-wt1me5 ай бұрын

    Amen

  • @ZemariSamuelKebede-Z-mkha
    @ZemariSamuelKebede-Z-mkha6 ай бұрын

  • @___-mx7cb
    @___-mx7cb5 ай бұрын

    እባካቹ የቴሌግራም ቻናሉን ባትዘጉት እና ከዚ ቡሀላም የተለያዩ መረጃዎችን እና መዝሙሮች ቢለቀቁ እባካቹ 🙏 በተረፈ መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን ❤

  • @temesgengebremedhin1193
    @temesgengebremedhin11936 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @hannanebiye7662
    @hannanebiye76626 ай бұрын

    አዲስ ለተቀላቀልን ሠዎች መዝሙሮቹን ለመከታተል እንድንችል የመዝሙሩ ቁጥር ቢፃፍበት ጥሩ፡ ነው። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን፡ ይቀበልላችሁ።

  • @user-qo8rw6xx2l
    @user-qo8rw6xx2lАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beilngashow6496
    @beilngashow64966 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GezahgnSisay-hn7kw
    @GezahgnSisay-hn7kw3 ай бұрын

    ስኳርበሽታ

  • @haimanottesfaye5345
    @haimanottesfaye53456 ай бұрын

    Please telegram privvacy setting astekaklut ye ቻለንጁ photo download ayaregem

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem97676 ай бұрын

    የመዝሙር ጥናቱ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን በፅሁፍም ቢዘጋጅ የበለጠ ይሆናል

  • @meronasfaw7911
    @meronasfaw79116 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess46716 ай бұрын

    እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa41486 ай бұрын

    Amen 🙏🏻 ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehutadesse5568
    @alemayehutadesse55686 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jenivajeniva435
    @jenivajeniva4356 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi63336 ай бұрын

    ❤🙏

  • @hermelatewodros-mx8tp
    @hermelatewodros-mx8tp6 ай бұрын

    🥰🥰🥰🙏

  • @tigistfenta2003
    @tigistfenta20036 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @rigbek
    @rigbek6 ай бұрын

    Description ላይግጥሙን ብትጽፉልን screen shot ኣድርገን ተሎ ለመፃፍ ያስችለናል to save internate data charging

  • @hirutbuser6208
    @hirutbuser62086 ай бұрын

    ገና እንዘምራለን

  • @EyuelYeGebrielLij19
    @EyuelYeGebrielLij196 ай бұрын

    🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusalemNolawit23
    @EyerusalemNolawit236 ай бұрын

    Endet new join yemnhonew

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79766 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tihtina3839
    @tihtina38396 ай бұрын

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou23776 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-uy8ln1cl6q
    @user-uy8ln1cl6q6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Келесі