አገልጋይ ዮናታን ይቅርታ ጠይቀዋል_ቄስ ግርማ ዘውዴ?

አገልጋይ ዮናታን ይቅርታ ጠይቀዋል_ቄስ ግርማ ዘውዴ #pastor_kassahun_lemmaPastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 1 400

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Жыл бұрын

    ካስዬ ይህን ሰውዬ ለምን አቀረብከው ?????????

  • @eliashailu3512
    @eliashailu3512 Жыл бұрын

    ሰዉየው እመነኝ ሃይማኖተኛ የፓለቲካ ሠው እንጂ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ እ/ር አልነካውም ሽታውም አላገኘውም

  • @gidetesfay5627
    @gidetesfay5627 Жыл бұрын

    ይህ ሰወየ በስቲፋኖስ ዘመንም ቢኖር አስቲፋኖስ ይቕርታ ይጠይቅ በሰላም አንኑር ባላ ነበር።

  • @habtamutamiru7641
    @habtamutamiru7641 Жыл бұрын

    አቶ ግርማ ጌታን ይቀበሉ

  • @meronassefa4546
    @meronassefa4546 Жыл бұрын

    ቄስ ብሎ ዝም ነው ያለን😬🤔🤔

  • @mirkanesaguye936
    @mirkanesaguye936 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳል Yoni የጀመሬዉ እውነተኛ አገልሎት ነገ ፍሬ ያፌራል ይሄ ቀስ ተብዬ ግን ሞት ፌርቶ የወንገል እውነት ስደበቅ እየሱስን የጋሬዱ የትኛውም መጽሐፍት የጣኦት ናቸው isu gini sufuni indelebese ketema wusixi tedelaqiqi belewu እውነተኛ የሆነ ወንገል ስሰበክ ወጀበ አለ ግን በወጀቡ ውስጥ እግዚአብሔር መንገድ አለው

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 Жыл бұрын

    ቄስ ግርማ ስለእዉነት ለሰጡት አስተያዬት ሊመሰገኑ ይገባዎታል፡፡ የሚያደርጉትን ለማያዉቁትም ልብ ይስጣቸዉ፡፡ ጠያቂዉም ስትጠይቅ ሳይድ ሳትይዝ መሆን ነዉ ያለበት እንጂ ለአንዱ ወገን ብቻ በማዳላት አይደለም አንተ ብታዳላም ከሰዉ ፍርድ በላይ የሚፈርድ አምላክ በመካከል ስላለ ሊፈርድ ይችላል፡፡

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Жыл бұрын

    እየሱስ ጌታ ነዉ ። እርስዎ ከእውነት ጋር ቢወግኑ ፍፃሜዎትን ያሳምራሉ። እግዚአብሔር የሰዉ ችግር የለበትም አንተ ወንጌልን ባትሰብክ ወዮልህ የዛሬ ኦርቶዶክሶች ጌታን ያገኛሉ እያገኙም ነዉ ነገ በወንጌል ስም ይታዘቡሀል ።አምላክህን ፍራ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    ወደዳችሁም ጠላችሁም ዮኒ ይቀጥላል ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ የለም።

  • @ayehutesera5820
    @ayehutesera5820 Жыл бұрын

    ቄሴ በጣም ሚዛናዊ አባት ናቸው እናመሰግናለን። ጋዜጠኛው ግን የዮናታን ጠበቃ ትመስላለህ። ቄሴ እንዳሉት ከእውነት ጋር ቁም።

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Жыл бұрын

    “ጥል ክርክርን ታስነሣለች፤ ፍቅር ግን ኃጢአትን ሁሉ ትከድናለች።”

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Жыл бұрын

    “አቤቱ፥ ለአፌ ጠባቂ አኑር፥ የከንፈሮቼንም መዝጊያ ጠብቅ።”

  • @temesgenbirega5350
    @temesgenbirega5350 Жыл бұрын

    ለ ወንጌል መሰናክል ከመሆን ጌታ ይጠብቀን 🙏

  • @ruthmulugeta6926
    @ruthmulugeta6926 Жыл бұрын

    ከአስመሳይነት እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው ፍርድም የእግዚአብሔር ነው እኛን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እንፅልይ እግዚአብሔር መልስ አለው።

  • @haven8615
    @haven8615 Жыл бұрын

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው የምትናገረው በደንብ አስረዳቸው

  • @meseretassefa1902
    @meseretassefa1902 Жыл бұрын

    አረረረረ ጉድ ፈላ ቄስ ወዴት ወዴት ለእያንዳንዱ ንግግርህ በመጨረሻ ቀን ዋጋ ትከፍላለህ በእግዚአብሔር ነገር ላይ አትዘብት አትታበይ ወንድማችን የተሸፈነውን እውነት ገለጠ አሁንም ይብዛለት ጌታ በብዙ ፀጋ ለዓለም ሁሉ ይግለጠዉ ዮንዬ እንወድሃለን

  • @zelalemseyoum7902
    @zelalemseyoum7902 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሚዛናዊ ሰው ይመቸኛል።

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Жыл бұрын

    “ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?”

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Жыл бұрын

    ተዋጊው እግዚአብሔር ነው

Келесі