Ethiopian christian sibket preaching 2020.Pastor Tedla Sima teaching part 2 .ለዲያቢሎስ ዕድል ፈንታ አትስጡት:

#Pastor_Tedla_Sima .ethiopian christian sibket preaching 2020 .
ስለ መንፈሳዊ ውጊያ ስናስብ ውጊያችን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ድል ከተመታ ጠላት ጋር መሆኑን መዘንጋት የለብንም፡፡ ስለ ጌታ ኢየሱስ ድል መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፡- “አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ድል በመንሳት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው” (ቆላ 2:15)፡፡ “እርሱም (ክርስቶስ) መላእክት፣ ሥልጣናት፣ ኃይላትም ከተገዙለት በኋላ ወደ ሰማይ ሄዶ በእግዚአብሔር ቀኝ አለ” (1ኛ ጴጥ 3:22)፡፡ሰይጣንን በተመለከተ በክርስቲያኖች ዘንድ ሁለት ዓይነት የተሳሳተ ጽንፈኛ (Extreme)አስተሳሰብ ሲንጸባረቅ ይስተዋላል::......................
mezmur,new ethiopian orthodox church mezmur,new ethiopian orthodox tewahedo begena mezmur 2020,new ethiopian orthodox tewahedo sibket 2020
New Ethiopian Orthodox Church Mezmur by ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ "ኢትዮጵያዊው ፃድቅ" New Ethiopian Orthodox Church Mezmur by ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ "ኢትዮጵያዊው ፃድቅ" New Ethiopian orthodox Church Mezmur Yewedekuten Yanesal
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (Religion) - Mahlet the Tinte seklet from Bole Medhanealem church in Addis Ababa, Ethiopia learn about the ethiopian orthodox tewahedo church.
why is there a disinterest of ethiopian americans to the orthodox tewahedo church?..
documentary about the ethiopian orthodox tewahedo church and the youth.
new ethiopian orthodox tewahedo preaching by memhir zebene lema (hail mary). in this documentary video all the sacrifices and challenges the ethiopian orthodox church faced has been briefly discussed including the untold history of yodit gudit and ahmad ibn ibrahim al-ghazi who burned many church buildings and historical documents.
the purpose of this video is to give a brief history about the ethiopian orthodox tewahedo church beginning from the history of noah in the book of genesis 6:10 where noah’s three sons namely shem ham and japheth were included. ephraim isaac discussed his book about the history of the ethiopian orthodox tawahido church and also that of christianity as a whole in ethiopia.

Пікірлер: 77

  • @IsraeliPanther
    @IsraeliPanther2 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክ ከምታስበው በለይ ተለውጨበታለው በቃ አንድ ነብስ አድነሃል ሃሌ ሉያ ደስ ብሎኛል

  • @mossestube29

    @mossestube29

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKqk19ulY6-2g9LX.html

  • @martellaverde7510
    @martellaverde751027 күн бұрын

    ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ በጣም ልቤ ውስጥ ነውየገባው በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልኝ አሜን ተባረክልኝ በጰሎትህ አትርሳኝ

  • @BaytuHordofa
    @BaytuHordofa24 күн бұрын

    ኢግዛብሔር ይበርክ አባቴ ትምህርትህ በቅርብ መስማት ብጀምርም በጣም ታባሪከ አለው የሰማይ አባቴይበረክህ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshdesalegn4611
    @bizuneshdesalegn461128 күн бұрын

    ፓስተርዬ ስለአንተ የእግዚዓብሄር ስም ይባረክ። አሜን🙏🙏🙏

  • @user-yv4qn4ni4i
    @user-yv4qn4ni4i29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ ትምህርቶችህ በጣም በጣም ያናፃሉ❤

  • @user-zj7xz8pf1u
    @user-zj7xz8pf1u3 ай бұрын

    በጣም የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላብህ ድንቅ አስተማሪ ነህ !!! በአስተሞርት ብዙ ተምርያለሁ ተባረክ

  • @LuckyCardinal-me8ew
    @LuckyCardinal-me8ew24 күн бұрын

    አሜን በጌታ በእየሱስ ሰም ተባረክ በጣም ተጠቅሚያለው

  • @Zahra-ix2bt
    @Zahra-ix2bt23 күн бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር በቡዙ ፀጋ በርክት ቡዙ ኃይል ይባርክው ተባርክ 💓❣️✅

  • @ayo19874
    @ayo1987429 күн бұрын

    ተባርክ ፓስተር🙌🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏አሜን !!!!

  • @mesi557
    @mesi55718 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ👏💓💓📖✅

  • @Gannath-dm3zh
    @Gannath-dm3zhАй бұрын

    ጌታ ይበርክ ዛመን ሕይወት አገልግሎት ዬታበራካ ይሁን በጣም ተናክችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi55718 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤✝️👏👏

  • @biruktam7817
    @biruktam7817 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ 🙏❣️

  • @sosnagirma1253
    @sosnagirma125310 ай бұрын

    ጌታየሱስ ይባርክህ ትምህርቶችህ ሁሉ ህይወት ያለውና እውነት የተሞላበት ነው ጨምሮ ይባርክህ።

  • @user-nq4tc5oy2l
    @user-nq4tc5oy2lАй бұрын

    Ameen❤❤❤ameeen

  • @user-tl4ju9bq9v
    @user-tl4ju9bq9v29 күн бұрын

    ጌታ ይባርክህ ዛሬ እኔን ብቻ የተመለከተ ነበረ በብዙ አግኝቶኛል በርታ

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay45352 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 Жыл бұрын

    Endegena eyadamteku new tebarek ye E/r sew

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste5 ай бұрын

    Amen ❤🙏

  • @LaLu-pf8qx
    @LaLu-pf8qx4 ай бұрын

    Eshii❤❤

  • @user-qj4sh3vk7f
    @user-qj4sh3vk7fАй бұрын

    💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @hattahatta1921
    @hattahatta19212 жыл бұрын

    wowowowowowowowowowowowowo ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጌታዬ ስም ተባርኮ

  • @user-hx3vz9wr7d
    @user-hx3vz9wr7d25 күн бұрын

    AMen❤❤AMen

  • @janetwalden7233
    @janetwalden723328 күн бұрын

    ተባረክ❤

  • @user-ey9ri6dw9l
    @user-ey9ri6dw9l24 күн бұрын

    Yes ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DaKa-mj9xq
    @DaKa-mj9xq13 күн бұрын

    Tabariki pasite

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ በጣም እራሴን እንዳይ አድርጎታል ዘመንህ ይባረክ

  • @jazy2me678
    @jazy2me678 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @TesfayeSiyum-mh2pm
    @TesfayeSiyum-mh2pm9 ай бұрын

    Tebarek

  • @asnabalai6447
    @asnabalai64472 жыл бұрын

    ገታ ይባረክ

  • @debritu1608
    @debritu16083 жыл бұрын

    ዋው እውነት ነው

  • @AlemayehuTariku-lv6qn
    @AlemayehuTariku-lv6qn Жыл бұрын

    God bless you!!!!

  • @elsanana8198
    @elsanana81982 жыл бұрын

    Amen 👐👏✊🙇🙏🙌🛐

  • @frehgoss8761
    @frehgoss87612 жыл бұрын

    It is good teaching, may the Lord bless you

  • @TigistFagray
    @TigistFagrayАй бұрын

    Amen Amen🤦🤦🤦🤦🤦🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋

  • @hei7956
    @hei79562 жыл бұрын

    Betam astemari melkt new Tebarek Pastor🙌🏾

  • @jesusislord6649
    @jesusislord66492 жыл бұрын

    Tebark wendm kip it up

  • @powerbetcell1413
    @powerbetcell14133 жыл бұрын

    Geta yibarikhi iwunati nwo

  • @solomonyiheyis7030
    @solomonyiheyis70303 жыл бұрын

    Denk hywetn yemkyer temhrt Zemnh yebarek !!

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew29082 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ! ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay45352 жыл бұрын

    Amazing message Blessings

  • @nice7303
    @nice73033 жыл бұрын

    አሜዚግ የእግዚያብሔር ቃል ሃሌ ሉያ ዘመንህ ይለምልም ፓስተርየ

  • @misterelemma7141
    @misterelemma71412 жыл бұрын

    Ergata yalwe temhert wed west yemgeba GETA ABZTO YEBARKO

  • @selam8844
    @selam88443 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya97012 жыл бұрын

    Betam leyu temherte new,geta yebarkehre

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu27433 жыл бұрын

    Amen God bless more more

  • @setugebreegziabher3083
    @setugebreegziabher30833 жыл бұрын

    Egziabher yimesigeni betam desi yemili timihirit

  • @mossestube29

    @mossestube29

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKqk19ulY6-2g9Ko.html

  • @blenergitu2580
    @blenergitu25803 жыл бұрын

    ፈጣሪ ዘመንህን የባርክ ጌታ ባተ ብዙ ነው ያስተማረን

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow25823 жыл бұрын

    በእውነት. ውድማቸን. ዘበንህ. ያባርክ. ተባርክ ያጌት. ፀጋው. ያበዛልህ

  • @brhane5114
    @brhane51142 жыл бұрын

    ጌታ አብስቶ ይባርክ ደስ የምል ትምህርት ነው

  • @jenberasma801
    @jenberasma8013 жыл бұрын

    God bless you and your familys

  • @bizuworkzewdu5146
    @bizuworkzewdu51462 жыл бұрын

    god bless you it is amazing preaching.

  • @mossestube29

    @mossestube29

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKqk19ulY6-2g9K3.html

  • @mekonentekle297
    @mekonentekle2973 жыл бұрын

    ተባረክ ፓሰተረ ድንቅ መልክት ነው

  • @cherneteshetie522
    @cherneteshetie5223 жыл бұрын

    be blessed

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy76143 жыл бұрын

    ደስ የምል ትምህርት ነው ጌታ ይባርክ

  • @tarzuisrael8543
    @tarzuisrael85432 жыл бұрын

    Stay blessed...it is absolute true massage and teaching.go for it.

  • @jesusislord3691
    @jesusislord36913 жыл бұрын

    Tebarek betam konjo timhirt new

  • @menale5109
    @menale51093 жыл бұрын

    Wow. Stay Blessed!

  • @yetikingskid8864
    @yetikingskid88643 жыл бұрын

    Thanks Pester this is a big blessed Message.

  • @asratkassa5404

    @asratkassa5404

    3 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @myyoungjourneytube879
    @myyoungjourneytube8793 жыл бұрын

    Wandema bless you

  • @kitunguri
    @kitunguri3 жыл бұрын

    May God bless you. What a teachings.

  • @mossestube29

    @mossestube29

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKqk19ulY6-2g9LX.html

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu26353 жыл бұрын

    Amen amen Be blessed pastor

  • @mossestube29

    @mossestube29

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKqk19ulY6-2g9Ko.html

  • @tezu111
    @tezu1113 жыл бұрын

    GOD Bless you

  • @mossestube29

    @mossestube29

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKqk19ulY6-2g9K2.html

  • @etytube4060
    @etytube40603 жыл бұрын

    Bless you pastor!

  • @alemwold5150

    @alemwold5150

    3 жыл бұрын

    God Bless you!

  • @user-mb5lg4hs8b
    @user-mb5lg4hs8b3 жыл бұрын

    amen wendma tebarek

  • @tezerashgubuka5929

    @tezerashgubuka5929

    3 жыл бұрын

    ጌታ ይባሪክህ ተባራክ

  • @batibatibatibati2985

    @batibatibatibati2985

    3 жыл бұрын

    Amen bebzu tbarkh

  • @mossestube29

    @mossestube29

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jKqk19ulY6-2g9K2.html

Келесі