Ethiopia: ልዩ ቃለ መጠይቅ - ከእህተ ማርያም ልጆች ጋር የተደረገ ቆይታ

Ethiopia: ልዩ ቃለ መጠይቅ - ከእህተ ማርያም ልጆች ጋር የተደረገ ቆይታ
on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected.
Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
#Ethiopia #Ethiopianews
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 452

  • @nurobezedetv3008
    @nurobezedetv30084 жыл бұрын

    #ውድ ቤተሰቦቻችን የኑሮ በዘዴ ልዩ ልዩ ቪዲዮች ሲለቀቅ ፈጥኖ ይደርሳችሁ ዘንዳ ሰብስክራይብ በማድረግ #የደወል ምልክቷን ይጫኗት!

  • @ደሴ

    @ደሴ

    4 жыл бұрын

    እሽ

  • @mazamaza1967

    @mazamaza1967

    4 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ልጆቹ አስለቅሰውኛል ያባት እዳ ለልጅ ይባላል ያለሃይጣታቸው ቀጣቻቸው በጣም ሆን የበሉኚ ደሞ ከምትወዱት ምግብ ብሎ ሲጠይቃቸው በርገርና ቺብስ እኔ ልሳቀቅ እንደ ለንደን ኢትዮ ሁሌ በርገር ከየት ይመጣል ተመክረው እንጂ በርገጥኝነት የልጆቹ ምርጫ እዛው የተወለዱበትን ነው እቺ የሴይጣን ቁራጭ መቼም ተመችታኝ አታውቅም መተተኛ የልጅ እናት ነኝ ስለልጆቹ ፍትህ እንደሷ ሳይሆን

  • @danielzKebena

    @danielzKebena

    4 жыл бұрын

    You should learn journalistic ethics first before you beg for viewers!

  • @user-tm9kw1uv3b

    @user-tm9kw1uv3b

    4 жыл бұрын

    @@mazamaza1967 ልጆቿንምን አበላሸትቻቸው ደግሞስ ሴይጧኗ የምትቀመጥበት ወንበር የት ገባ ደግሞስ ጋዘጠኛው እህተ ማሪያም ይላታል የሚገርም ነው ስንዱ ብለህ ጥራት ለሷ ክብር ሰተህ የምትጠራት ምን ስለሆነች ነው አንተ እራስ የሷ ተከታይ ትመስላለሀ

  • @user-nc9ki1hp9l

    @user-nc9ki1hp9l

    4 жыл бұрын

    ይች ደንቆሮ ልጆቿንም ደንቆሮ ልታደርጋቸው ነው ታለ ትምህርት ልታስቀራቸው ነው?????

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43734 жыл бұрын

    በጥሩ ስነምግባር እንዳሳደገቻቸው ከንግግራቸው ያስታውቃል!!!! በጣም የሚያሳዝን ቤተሰብ ነው!!!! እግዚአብሔር ይድረስላቸው!!!

  • @haimanotgellaw2650

    @haimanotgellaw2650

    4 жыл бұрын

    አንተ ማነህ እና ነው በሰው ላይ የምትፈርድ እስቲ መጀመረያ ለራሳችሁ ዳኑ

  • @tesfanesheshtu3449
    @tesfanesheshtu34494 жыл бұрын

    ስያሳዝኑ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅርበላቸው።የተነገራቸውን ነው የሚናገሩት ።

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r4 жыл бұрын

    የኔ ሚስኪኖች ልጆቹ ብስሎች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው አሳዘኑኝ በጌታ 😢😢😢😢😢😭

  • @alemneshkasa2690

    @alemneshkasa2690

    4 жыл бұрын

    Ufffffff😭😭😭 Enem Asazenwg

  • @merrysalam391
    @merrysalam3914 жыл бұрын

    እባካችሁ ህፃናቱን ተዋቸው እኔን ይሄ እንባ አይቀርም ይፋረዳል ውይይይይይይይይ ኸረ ተዉ ፍርድ አለ በሰማይ የልጆቹ ብስለት እና ጥንካሬ የሚገርም ነው አይዟችሁ።

  • @alemtesfaye3912

    @alemtesfaye3912

    4 жыл бұрын

    Awo lejohe men yakalwe I gust feel sad

  • @user-vu5gp2qe8c

    @user-vu5gp2qe8c

    4 жыл бұрын

    ፈልገዉ እኮ ነዉ ቤታቸዉ ጠርተዉ የተናገሩት ማን አስገደዳቸዉ ደሞ የፈለጉትን ነዉ የተናገሩት

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Жыл бұрын

    ዋው " እግዚአብሔር የፈቀደውን! " ምርጥ መልስ።

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele97974 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እነኝህ ልጆች እንዴት እንደተመረዙ በጣም ነው የሚያሳዝነው ጭራሽ እናቱን እኔ አላውቃትም ብሎ አረፈው እንዴት እንደሚዘበራርቅ ልብ ብላችሁ አዳምጡት ከዚህ በፊት እሷ ስትናገር ትልቁ ልጄ በእኔ ሃሳብ ስለማይስማማ እኔጋ የለም ነበር ያለችው ልጁ ደግሞ ከእናቴ ጋር ተስማምቼ አለ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይሁናቸው ለማንኛውም እውነቱ እየወጣ ስለሆነ ብዙ እንሰማለን የሚገርመው እሱም እመቤታችን ተገልጻልኛለች ብሎ አረፈው እናቱ ስትሰራ የኖረችውን ግፍ እንደ ጥሩ ነገር ቆጥሮ ሌላውን ጥፋተኛ ሊያደርግ ሲሞክር ምን ያህል በመጥፎ መንፈስ እንደ መረዘቻቸው ያስታውቃል

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43734 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን 4 ልጆችዋን ከተወለዱበት አውሮፖ ወደኢትዮጵያ አምጥታ ከአለማዊ ትምህርት ይልቅ መንፈሳዊ ትምህርት እንዲማሩ ማድረግ ዋ እጅግ የሚገርም ነው!!! እግዚአብሄር ወደትክክለኛው መንገድ መልሷት አባት አልባ የሆኑትን ልጆችዋን ለማሳደግ ያብቃት !!!! አሜን !!!

  • @user-dl5lb4cq8l
    @user-dl5lb4cq8l4 жыл бұрын

    ልጆቹ በእውነት በጣም ያሳዝናሉ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም አሁንም በሉ ተብለው የተመከሩትን ነው የሚናገሩት

  • @selamethioselamethio3168

    @selamethioselamethio3168

    4 жыл бұрын

    አኔም የኔ ዉድ አህቴ

  • @adhanomtekle6216

    @adhanomtekle6216

    4 жыл бұрын

    ካንቺ አእምሮ የነሱ ይበልጣል

  • @user-dl5lb4cq8l

    @user-dl5lb4cq8l

    4 жыл бұрын

    @@adhanomtekle6216 ይብለጡኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጨምርላቸው ምነው አንተ ግን የስንዱ ጀሌ ነኝ አልክሳ👎👎👎👎👎😏😏😏😏

  • @safiyasafiya9987
    @safiyasafiya99874 жыл бұрын

    ልጆቹ ሲያሳዝኑ እፍፍፍፍፍ

  • @gada5742

    @gada5742

    4 жыл бұрын

    እህቴ 15ደምሬሻለው በቅንነት ዘደኔም ጎራበይ

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew32224 жыл бұрын

    እንተ ንፁህ የጌታ የደሙ ዋጋ ናችሁ በፍፁም አትሳቱ ከእናታችሁ ጋር በአንዲት አርቶዶክሳዊት እምነት በመግባት ይህንን ውዳሴ ለመሲሁ ለማቅረብ ጌታ ያግዛችሁ እግዚያብሔር ይቅር ይላል

  • @user-lf6xe7ge8i

    @user-lf6xe7ge8i

    4 жыл бұрын

    Knachi enesum ybeltalu anchi orthodox yemilew sem slemensh new enji ye egziabhier tezazu ena hugu endematakebri ergteja nej. Leboch asmesayoch.

  • @tigisttasew3222

    @tigisttasew3222

    4 жыл бұрын

    ስድበን ከወዴት ከክርስቶስ ወይስ ከወላዲተ ከምላክ እውቅናሽና አስተውሎሽ የቱን ያህል እንደሆነ መልሱን ለአንችው ስለ ሀፃናቱ እንጂ ያንችንማ ጉዳይ ጌታ ዋጋ ይሰጠዋል በህጉ የጠበቀኘ ስሙ ይባረክ አሜን,

  • @yetangutmister6439
    @yetangutmister64394 жыл бұрын

    My heart goes out to this children. I could have take care of all of you if I were closer by. May the almighty God protect you all. I pray that your mom will get released soon. Amen

  • @shebawian5074
    @shebawian50744 жыл бұрын

    ልጅ የቤተሰብ ውጤት ነው ።። እያዩና እየተነገራቸው ስላደጉ ምን ማድረግ ይቻላል ? እ/ር ለእናታቸውም ለልጆቹም ልቦናና ማስተዋልን ይስጣቸው ፡።

  • @Truth-12

    @Truth-12

    4 жыл бұрын

    Min endehonu felgesh? Balege honew endeyadegu neber yefekgeshew? Esti enesu yemidegmutn tselot digemiew? Wore bicha... mit’germu nachew

  • @tekuameworksergut8984
    @tekuameworksergut89844 жыл бұрын

    ወይኔ ውስጤን ነካችሁኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @teejaay585
    @teejaay5854 жыл бұрын

    እግዛብሄር ያሳድጋቹህ እናታቹህም ካለባት መንፍሥ ነጻ ትሁን ይማራት

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie71564 жыл бұрын

    ተሹ እነዚህ ልጆች አንጀቴን በሉኝ እውነት ልዑል ልዕልት እያለች ሰይማቸዋለች አይይይ እንደው ለልጆቹስ እግዚአብሔር ይድረስላቸው።

  • @tenad7309
    @tenad73094 жыл бұрын

    የ15 ዓመት ልጅ ከራሱ አልፎ ለታናናሾቹ የሚያስብበት እድሜ አደለም:: ግን አባት ወይም እናት ልጆች አጠገብ ከሌሉ ልጆች እንደ አዋቂ ያለእድሜያቸው ሀላፊነት ይሸከማሉ:: ያሳዝናሉ!!!! ፈጣሪ ይርዳቸው ያሳድጋቸው🙏🏾

  • @habtemariamaskale1830
    @habtemariamaskale18304 жыл бұрын

    ልጆችን እንዲህ ዓይነት ጥያቄ መጠየ አዕምሯቸውን እንደሚጐዳቸው እታውቁም ወደፊት እንድ ነገር ቢፈረድ እንኳን እንደሚሳቁ ነው እንዲህ እእምሮን የሚፈትን ጥያቄ ባትጠይቁ መልካም ነው እናታቸው መጥፎ ብትሆን እንኳን ለእንተ ክፉ ናት እይልህም ሕሊና ይኑራችሁ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino74134 жыл бұрын

    ትምህርት ቢማሩ ምን አለበት በጣም የሚሳዝነው ጠያቂው አለማዊ ትምህርት ምን ማለት ነው ?

  • @tsehayabay5045
    @tsehayabay50454 жыл бұрын

    ለሚቀጥለው አመት ግን ትቤት መግባት አለባችሁ እናታችሁን እግዝአብሄር ያሥፍታላችሁ ይከብዳል ሁለቱንም ማጣት

  • @fasikamisganaw2687

    @fasikamisganaw2687

    4 жыл бұрын

    Awo begedetam behoen mengest melak alebet weda temeheret bete

  • @aweaman1497
    @aweaman14974 жыл бұрын

    ጌታ ዝቅ ብሎ ከመጣ እሱዋ ምነው ጣራ ላይ ወጣች ለሰው ምትራራ ከሆነ አቅመ ዳካማ አማችዋን ከገዛ ቤታቸው ለምን ታባራላች

  • @tenuhailu9570

    @tenuhailu9570

    4 жыл бұрын

    እኮ ራሷን የማርያም እህት ብላ ቁጭ!

  • @saranigatu6037
    @saranigatu60374 жыл бұрын

    ልጆቹ አሳዘኑኝ ከእናት መራቅ ምን ያክል ይከብዳል ግን እግዚአብሔር ይማርሽ ትእግስት ለእነዚህ እንቦቀቅላውችም በእውነተኛ መንፈስ ቅዱስን ይምራችሁ

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b4 жыл бұрын

    የልብሶችዎ ብዛት ምን ጉድ ነው ልጆችዎ በጣም ያሳዝናሉ እዚህ ጣጣ ውሰጥ የከተተቻቸው።

  • @nomore8101
    @nomore81014 жыл бұрын

    ውይይይይይ ልጆቹ ያሳዝናሉ ዲያብሎስን እግዚአብሔር ይገስፅላቸው ውይ እቺ እርኩስ ሴትዮ አሳዘኑኝ እመብርሃን ልባቸውን ታፅዳላቸው እናትህ ብዙ ሰው ገደለች እንደ ሰውኝ ታሳዝናላችሁ እናታችሁ ግን ኦርቶዶክስን አዋርዳ የጣለች ነች ጨካኝ ነች ለሷ የሚራራ ልብ የለንም ።

  • @nomore8101

    @nomore8101

    4 жыл бұрын

    Please guise return to england don't disturbed Ethiopian peoples

  • @hanna8382

    @hanna8382

    4 жыл бұрын

    በክላቸዋለች

  • @hiwotgetachew5575
    @hiwotgetachew55754 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ነግስተ ነግስት እህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከሷ ጋ ነዉ አታሸንፏትም በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ

  • @medhanitbekel9465

    @medhanitbekel9465

    4 жыл бұрын

    ነፍሰ ገዳይ ተባባሪ ስታስጠይ ወደራስሽ ተመለሽ

  • @user-me5qj7jm2p

    @user-me5qj7jm2p

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emmandahailusherar2623

    @emmandahailusherar2623

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወደ እውነት መንገድ እንድትመለሱ። በዚህ ዘመን እንዴት ሰው አያስተውልም???

  • @medhanitbekel9465

    @medhanitbekel9465

    4 жыл бұрын

    በሳቅ

  • @user-vr7qv1jx9m

    @user-vr7qv1jx9m

    4 жыл бұрын

    ክክክክ ምስኪን እግዚአብሔር በስሜ ይመጣሉ ከአስመሳይ ነብያት ተጠበቁ ብሏል እናንተም ሐሠተኞች ናችሁ ፈጣሪ ፍጡሩን አይጥልም የጁ ስራ ናችሁ እና ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ።

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye55614 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመ አምላክ አለሁ ትበላችሁ ለይኩን💚💛❤️

  • @mimidemese2389
    @mimidemese23894 жыл бұрын

    አይዛችሁ እናንተን የበደለቻችሁ እናታችሁ ናት የሚገርመው የሳ መንፈስ ወደ ልጆቹ እያለፈ ነው

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    @hiwetendewazayasaznal1295

    4 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል 😭 እድላቸውንም ዘመናቸውንም እየተጫወተችበት ነው ይህች እብድ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou59964 жыл бұрын

    አይዞአቹሁ እግዚአብሔር የሚጥል አምላክ አይደለም እናንተ ብላቴናዎች ክምር አስለቀሳቹሁኝ ስለ እናታቹሁ ስለ አባታችሁ የምለው ባይኖረኝም የ ሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በ ነገር ሁሉ ይደግፋቹሁ

  • @Tirihaz

    @Tirihaz

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @Tirihaz

    @Tirihaz

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g4 жыл бұрын

    ውይ ልጆቹ ሲያሳዝኑ😢😭

  • @user-nu4dk2er4s
    @user-nu4dk2er4s4 жыл бұрын

    ለእናታቹ ልቦና ይስጣት

  • @alebatse6865
    @alebatse68654 жыл бұрын

    ልጆቹም ያስጠኑዋቸውን በሉ የተባሉትን ነው ሚሉት

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b4 жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ የድላው ማአት ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ወደኡነቱ ሀይማኖት ይመልሳቹ አሜን።

  • @abebechakalu6421
    @abebechakalu64212 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እውነቱን ግለፅላቸው ይህን እርኩስ መንፈስ አስወግድላቸው

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow60254 жыл бұрын

    እግዚያብሄር አምላክ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይግለጽላቹ ይሄ እርኩስ መንፈስ እንደዚህ. እሚያረጋቹ እፍ ምስኪን ሲያሳዝናሉ. ልጆቹ 😥😥😥

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye38964 жыл бұрын

    ከመጥፎ እናት ተፈጠራችን ያሳዝናል

  • @RamahRuamah
    @RamahRuamah4 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ከናተጋ ይሁን አይዞችሁ የኔ ውዶች

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 жыл бұрын

    አይዞቹ ዉዴቾ በርቱ እማምላክ አለች አንድ ቀን እዉነት ይወጣል በፀሎትበርቱ

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn39824 жыл бұрын

    አቤት ልዦቻንም አሰልጥናቸዋለች እባካችሁ አሁን የልዦች መጠየቅ ምን ይጠቀማል የተነገራቸውን ነው የመለሱልህ ለናታቸው ልብ ይስጣት

  • @hmhm9241

    @hmhm9241

    4 жыл бұрын

    tikikil

  • @user-jb2wx5sw1r

    @user-jb2wx5sw1r

    4 жыл бұрын

    ልጆቿን እንኳን ለእግዚአብሄር የሰጠች ትልቅ ሰው ናት... ሌላው ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ልንማርባት ይገባል... ለኛ ልብ ይስጠን

  • @sofimehamed5369
    @sofimehamed53694 жыл бұрын

    ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ😥😥

  • @alemneshkasa2690

    @alemneshkasa2690

    4 жыл бұрын

    Awen uffffffff

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed40164 жыл бұрын

    ለእናታቹ.ማራም.አላከቻትም.አስተኛ .ነች .ጥፋታን.አምና.ይቅርታ.ትጠይቅ.ከልጆቻጋር.ትቀላቀል.ልጆች.በጣም.ያሳዝናሉ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo74834 жыл бұрын

    ልጆቹም ወደ ትክክለኛ መንገድ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያሲዛቸው መልካም ነበር እናታቸው ባትታሠር ኖሮ ቀስ በቀስታ ለሴጣኗ ትገብራቸው ነበር አምላክ ይጠብቃቸው

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym29324 жыл бұрын

    ክፉ ጨካኝ እናትህ ናት የገዳይ ፍትህ የለውም ሀብቱ

  • @fatumajemal7570
    @fatumajemal75704 жыл бұрын

    ይህን ድራማ እንድትስራ ስንት ተከፈለህ ህሊና ይኑርህ ወንጀለኛ መቀጣት አለብት

  • @nzd6057
    @nzd60574 жыл бұрын

    Your Mom would be very proud of you, when she hears this interview, you all are blessed kid. Keep praying GOD has a solution to your Mother.

  • @ashman720

    @ashman720

    4 жыл бұрын

    Shush

  • @ashman720

    @ashman720

    4 жыл бұрын

    Fuck you

  • @osmanendris5079
    @osmanendris50794 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ልጆቹንም ዋሾ አድርጋቸዋለች ክፉ ነች ክፉ

  • @slmena9603
    @slmena96034 жыл бұрын

    ልጆቻዋን ለናታችሁ ፀልዩላት በላቸው እሳ ወዳ አደለም በላቸው እነሱ ገና አምሮዎቸው ብሩ ሰለሆነ እነሱም ክፈ መንፈስ እዳይጨፈርባቸው።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy13924 жыл бұрын

    ልጆቹን እግዚአብሔር ይፍታቸው።እሷንም ጌታ ይፈውሳት። ልጆች አስተውሉ እናታችሁ ስታለች ከቤት የተገኘው የህጻናት አጽም ምንድነው? እናት ህይወታችሁን አስተካክሉ ትምህርታችሁንም ቀጥሉ ልጆች እናት እናት ናት ብትስትም ግን እንድትመለስ ያስፈልጋል።

  • @elk5824
    @elk58244 жыл бұрын

    እግዚአቢሔር ምሳኹም ይኹን ብሩኻት ደቀይ ኣዴኹም ብሰላም የውጽኣልኩም ወላዲት ኣምላኽ ትርዳእኩም

  • @ayinalemtaddese8780
    @ayinalemtaddese87804 жыл бұрын

    ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ጌታ ይታደጋቸው

  • @user-lx9qs2eh3r
    @user-lx9qs2eh3r4 жыл бұрын

    ወይኔ ልጆቹ ሲያሳዝኑ

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil61254 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ አይዛችዉ

  • @enatalme1036
    @enatalme10364 жыл бұрын

    Hi our family God is so great he show you for all of them good way I wise thanks

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw36584 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ምን አለበት እስቲ ልጆቿን ብታሳድግ እርፍ ብላ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ

  • @agerituageritu8226
    @agerituageritu82262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @keaman2432
    @keaman24324 жыл бұрын

    እግዝአብሄር ይማራችሁ ልጆቹም ተበላሽተዋል ይህቺ አሪኦስ

  • @samraabarra3940
    @samraabarra39404 жыл бұрын

    ሲቀጥል የቀለም ትምርት ቢማሩ መልካም ነው መጽሃፍ ቅዱስ አትማሩ አይልም

  • @abebe7532
    @abebe75324 жыл бұрын

    echi wusha !! yelijochun Hiywet abelashech !!! betam yasazinalu !!!

  • @user-me5jx2uc3v
    @user-me5jx2uc3v4 сағат бұрын

    እናንተ ንፁህ ህፃናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g4 жыл бұрын

    ውይ ልጆቹ ሢያሣዝኑ እግዚአብሔር ልቦናቼውን መልሥላቼው አያቁም እሧን ተከትለዋልኮ

  • @sarasarah4679

    @sarasarah4679

    4 жыл бұрын

    ልክ ነሽ እህቴ ልጃቹ ምንም አያውቁም በጣም ያሳዝናሉ

  • @user-xu1bn8ld1c
    @user-xu1bn8ld1c4 жыл бұрын

    ልጁም ተገልጣልኛለች አለ እርፍ ድቅድቅ አርገው ተመክርዋል እኔ ግርም እሚለኝ ልጆቻን እኳን ትምርት ቤት ያስቀርች አይ አለመታደል ጉድ ነው ዝድሮ

  • @ezgharyagoitom8977

    @ezgharyagoitom8977

    4 жыл бұрын

    Bate Etopia kkkkkkkkk unet eniem geremegb eko

  • @osternbelte2045

    @osternbelte2045

    4 жыл бұрын

    Bateya betam asakeshegn enat

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 жыл бұрын

    የኔ እናት ኡፍፍ ሲያሳዝኑ አንድ ያርጋቹ

  • @user-md3ug3yz7c
    @user-md3ug3yz7c4 жыл бұрын

    በናትክ ምከራት እናትክ መፈስ ነዉ የሚጫወት ባት እርግጠኛ ኦኜ እምነግ ርክማራም ብትታይት ኖሮ እስካ ሁን ታስፈታት ነበር

  • @user-dz5vx2zm7q
    @user-dz5vx2zm7q4 жыл бұрын

    አይዟችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሠወች አትፍረዱ ይፈረድባችኋል

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC12344 жыл бұрын

    Lijochu so sweet Egzabhare yerdachew

  • @abebasisay9273
    @abebasisay92734 жыл бұрын

    ይህን ጉዳይ የህፃናት መብት ይመልከተው

  • @abebasisay9273

    @abebasisay9273

    4 жыл бұрын

    እንተ በጣም ነው ያናደድከኛ ባለጌ ልጆቹ ምን ያድርጉህ

  • @tizitaayele159

    @tizitaayele159

    4 жыл бұрын

    Nesha gebu

  • @ymareyamneg4848
    @ymareyamneg48484 жыл бұрын

    አይይ አምላኬ ሆይ ለነዚህ ህፃናቱ አስለቀሱኝ እዳው ትምህርታቸውንም አስቁማለችም ምናይነት ጨካኝ ሴት ናት

  • @user-jb2wx5sw1r

    @user-jb2wx5sw1r

    4 жыл бұрын

    ልጆቿን እንኳን ለእግዚአብሄር የሰጠች ትልቅ ሰው ናት... ሌላው ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ልንማርባት ይገባል... ለኛ ልብ ይስጠን

  • @asegedechkifetew1519

    @asegedechkifetew1519

    2 жыл бұрын

    O

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb28484 жыл бұрын

    ውይ ሲያሳዝኑ

  • @azaniaenoro2964
    @azaniaenoro29644 жыл бұрын

    I love it

  • @Han.2431
    @Han.24314 жыл бұрын

    ለልጆቹ ሲባል ብትፈታ ደስ ይለኛል።

  • @MimiMimi-sj6bq
    @MimiMimi-sj6bq4 жыл бұрын

    ስንት የመጠየቅ እያለ ትርኪምርኪ ጥያቄ ይጠይቃል

  • @user-tm9kw1uv3b

    @user-tm9kw1uv3b

    4 жыл бұрын

    እሱ እራሱ የሰይጧኗ ተከታይ ይመስላል እተማሪያም እሳቸው እያላት ያወራል ክክክክክ

  • @user-df6pb3su3c
    @user-df6pb3su3c4 жыл бұрын

    የእውነት አሳዘናችሁኝ አሁን ምንም በማታቁት ነገር መከራ ላይ ናችሁ ኡፍ እኔስ እግዚአብሔር አምላክ እንድው ወደ ልቦናችሁ ይመለስላችሁ እናታችሁን በተለይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ

  • @fifififi8632
    @fifififi86324 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ልጅቹ ያሳዝናሉ

  • @user-qq9yq9ee4f
    @user-qq9yq9ee4f4 жыл бұрын

    ልጆቹ ያሳዝናሉ ቢሆንም ግን በብዙ ሀይማኖቶች ላይ ድንጋይ ወርውራለች የእጇን ማግኘት አለባት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32864 жыл бұрын

    መቼም ምንም ቢሆን ልጆቹ በጣም ንው አንጅት የሚበሉት ምን አለበት እሱዋን አስተምርው ወይንም መክርው ለለጆች ሲሉ ይልቀቁዋት

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo88014 жыл бұрын

    በለው ልጆቹንም በክላቸዋለች ይገርማል ወይኔ ያማል ይሄስ እግዛብሄር ይርዳችሁ ልጆች መንግስት ልጆቹን ይዞ ትምህርት ቤት ማስገባት አለበት በተረፈ ማንም እናቱን መጥፎነች የሚል የለም ሌላው እናት መቺም ቢሆን ለልጆቹዋ ክፉ አይደለችም በተረፈ እግዛብሄር ይርዳችሁ

  • @abikidus6827
    @abikidus68274 жыл бұрын

    አምላኬ አምላኬ ልጆቹም ተመርዘዋል

  • @azebfeleke6177
    @azebfeleke61774 жыл бұрын

    ያልታደላችሁ እግዚአብሔር ይይልሽ

  • @dawitbekalu5055
    @dawitbekalu50554 жыл бұрын

    የምታሰማን ወቅታዊ መርጃ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z4 жыл бұрын

    ይቺ ሴትዮ የልጆቹንም ሕይወት ጭምር ነው ያበላሸችው ጌታ ይገስፃት አቦ ልጆቹ ያሳዝናሉ

  • @meron7563
    @meron75634 жыл бұрын

    yeseytan lijochi seytanochi ereeee wediyaaa yayt mskr dnbit

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm4 жыл бұрын

    እናንተን የበደለቻችሁ እናታችሁ ናት

  • @helensemere4807
    @helensemere48074 жыл бұрын

    ጠያቂው የሆነ ኣቃጣሪ ነገር ነው

  • @abdulrahmanbulo333
    @abdulrahmanbulo3333 жыл бұрын

    May Allah help these family

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q4 жыл бұрын

    እህተ ማርያም አትበሉ እባካችሁ

  • @user-vr7qv1jx9m
    @user-vr7qv1jx9m4 жыл бұрын

    የ13 አመት ልጅ እንዲህ ሲናገር መስማት አስገረመኝ ስንት ቀን ቢመክሩት ነው በስላሴዎች ስም።ደሞ ተገለጠችልኝ አላለም እግዚኦ መሀረነ ።ቢያሳዝኑም ግን በጣም አስቀውኛል ስንት ሰው እንደገደለች ገና ብዙ ቅጣት አለባት ሰው ባይቀጣት አምላክ ይቀጣታል።

  • @zamtaarega9996
    @zamtaarega99964 жыл бұрын

    Ljochu betam yasazinalu atachenankachew

  • @abebasisay9273
    @abebasisay92734 жыл бұрын

    አንተ ጋዜጠኛ 18 አመት በታች ይሆኑ ልጆችን መጠየቅ አይቻልም

  • @user-jb2wx5sw1r

    @user-jb2wx5sw1r

    4 жыл бұрын

    Lemin yehodachewen yenageru yewtalachewe

  • @user-tm9kw1uv3b

    @user-tm9kw1uv3b

    4 жыл бұрын

    @@user-jb2wx5sw1r አይ የፀበሉ ቦታ እንዲሁ በከቱ ክክክክክክክክክክክ

  • @ownerowner8053

    @ownerowner8053

    4 жыл бұрын

    This is Ethiopia

  • @user-tm9kw1uv3b

    @user-tm9kw1uv3b

    4 жыл бұрын

    @@ownerowner8053 kkkkkkkkkkkk

  • @user-jb2wx5sw1r

    @user-jb2wx5sw1r

    4 жыл бұрын

    @@ownerowner8053 ኢትዮጵያ ሁልጊዜ የልጆችን የመናገር መብት እንደከለከለች መቀጠል አለባት?? ከድሮ ትንሽ እንኳን አልሰለጠንም እንዴ??

  • @alemgobeze
    @alemgobeze3 ай бұрын

    Legocwo gobezoche tebarekwe

  • @senaittekle5076
    @senaittekle50764 жыл бұрын

    እናታቹ እህተ ማርያም የድንግል ማርያም መልእክተኛ ስለ ሆነች ፈተና ነው

  • @melkamum

    @melkamum

    2 жыл бұрын

    ልጆቹ በሚገርም ሁኔታ በሳል ናቸው፣ስለ መልዕክተኛነቷ ግን ደጋግሞ ማሰላሰልን ይጠይቃል!

  • @hanantube4346
    @hanantube43464 жыл бұрын

    ማንም ቢሆን ሰለእንቱ ክፉ ማዉራት አይፈልግም

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye74734 жыл бұрын

    Enezih lijoch htsanat nachew mn aderegu egzabiher lbona ystachu

  • @martayourhome2191
    @martayourhome21914 жыл бұрын

    ልጆቹ እናታቸው ታስፈልጋቸዋለች በዋስ መፍታት አይቻልም አባት ሞቶብናል እናታችን ታስራለች ሲል በጣም አሳዘነኝ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ እንጂ እኮ አንተም ራስህ ለዚህ አላፊነት ትንሽ ነህ እኮ ጥሩ በሃይማኖት ውስጥ ስለኖራችሁ ምንም አትሆኑም እናት አባት ያስፈልጋል ግን ከሌለም አምላክ አይጥላችሁም እናት አባት አጠገብ ቢኖርም እኮ ወላጅ ሞግዚትነት ለምልክት ነዉ እንጂ የሁላችንም አባት እግዚአብሔር ነዉ የሁሉም እናት ድንግል ናት እሷ አለው ትበላችሁ እናታችሁን ታስፈታላችሁ አሜን

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw89534 жыл бұрын

    የቲጂዬ ያሁሉ ጥበብ የት ገባ ለኔ ከሰጣችሁኝ ኖሮ መሮኛል ተተኪዋ ንግስት ልሁን ስወዳችሁ

  • @gannamohamed4016

    @gannamohamed4016

    4 жыл бұрын

    የቅርብሽ.የሳ.እርኩስ.መንፈስ .ይጋባብሺል.ክክክክክክ

  • @ayehutgashaw8953

    @ayehutgashaw8953

    4 жыл бұрын

    @@gannamohamed4016 እሺ ካልሽ የኔውድ

  • @gannamohamed4016

    @gannamohamed4016

    4 жыл бұрын

    @@ayehutgashaw8953 የኔ.እህት.በትክክለኝው.መንገዱ.የሚጣፍጥ.ኑሮ.ይስጥሽ.የምያለብስ.የሚያስደስተውን.ይስጥሽ.እሳ.በአስት.የሰበሰበችው.ነው.ላንችኑራሽን.ይሚቀይር.ያምጥልሽ.ለኝም.ለስደተኞችም

  • @ayehutgashaw8953

    @ayehutgashaw8953

    4 жыл бұрын

    @@gannamohamed4016 አሜን የኔቆንጆ ለሁላችን

  • @ownerowner8053
    @ownerowner80534 жыл бұрын

    They're very innocent OMG

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon146617 күн бұрын

    እረየእኔእናቶች ደሥሲሉልጅወቹ

  • @yosefermias184
    @yosefermias1844 жыл бұрын

    ውይ የዘንድሮ ጋዜጤኛ!! የሆነ ቤተ ሰብ ነገር ነው የሚመስለው!!!

  • @zerthunarega4423
    @zerthunarega44232 жыл бұрын

    mareyam yeker tebaleshi

  • @hayatabudo8729
    @hayatabudo87294 жыл бұрын

    bewenat yaselakesale fetehe. lenaye lejoche

  • @achamyalish9593
    @achamyalish95933 жыл бұрын

    ውይይይ እነዚህ ምንም የማያውቁ ልጆች መጥፍታቸው ያሳዝነኛል

  • @hayataynalem5173
    @hayataynalem51734 жыл бұрын

    😂😂😂😂ፍትህ ለህፃናት እግዞኦ

Келесі