Ethiopia 👉"አያቱ ኢንተርስት ያላደረገችው ፊልም ሰሪ ለኔ ፊልም ሰሪ አይደለም" ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ..ጥበብና_ ትውልድ_ ክፍል ፩

#Ethiopia #Legendary #Ethiopian #Filmmaker #Haile #Gerima
👉"ፖለቲካ ስንገባ የኔን ዳዊት ካልደገምክ እገልሃለው እልሃለው " ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ
👇👇👇
ማሳሰብያ ለማለዳ ቤተሰቦች ይኽ ቃለመጠይቅ የተደረገው ከአራት ዓመት በፊት ነው ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ምንአልባት አኹን እያለ የሚያወራው ካለ ዛሬን ማለቱ እንዳልሆነ በአክብሮት ማሳወቅ እንወዳለን።በተጨማሪም ይኽ ኢንተርቪው አሁን ያለበትን ማዕረግ፣ የኽይወት ፍልስፍና ፣የፖለቲካ እምነት፣ አስተሳሰብ ፣...ላይወክል ይችል ይሆናል ።

Пікірлер: 20

  • @dawitstar6325
    @dawitstar632510 ай бұрын

    Legend,he lives in usa but speaks Amharaic without any English words respect ✊

  • @tfisseha
    @tfisseha3 ай бұрын

    The great Germa absolutely incredible man 👏👏👏👏🥂🥂agree 💯🇪🇹🇪🇹

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone8 ай бұрын

    የሚገሪም የሞያ ሰው ኩሩ ኢትዮጽያዊ እኔ የትምሪት ሚኒስቴሪ የኚህን ሰው በሥራተ ትምህሪት ብያካትት ባይ ነኝ እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @RasJimi418
    @RasJimi4184 ай бұрын

    ሞገስ፣ እሳቤ፣ ሃቀኝነትና ንጥር ያለ አገላለፅ!!

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete15165 ай бұрын

    በጣም የሚገርም አሰተዋጽኦ ያደረጉ ፕሮፌሰር በአሜሪካን ትልቅ ትምሕርታዊ ፊልም የሰሩ ግን ብዙ ተከታይ ሳይኖራቸው የቀሩ ናቸው እባካችሁ ሚዲያዎች አቅሩባቸው

  • @mega8101
    @mega81018 ай бұрын

    Great mind!

  • @zhighestzvibe2198
    @zhighestzvibe21982 жыл бұрын

    Ejig tilik sew!!! Enamesegnalen!!!

  • @hardsg
    @hardsg2 жыл бұрын

    Very good point i have the same point and have always advocated that the history should be written by natives but also write the truth.

  • @abemstar9381
    @abemstar9381 Жыл бұрын

    i respect our timeless legend .

  • @dajak2290
    @dajak2290 Жыл бұрын

    Wow telek sew thank you

  • @teta8527
    @teta85278 ай бұрын

    Professor Gerima is very respectful in his profession as well as his age, just call him Antu when u ask him a question. Culture starts from your self. Even he let u to call him Ante that is not right. plz use a word ANTU.

  • @YeAhaduTub
    @YeAhaduTub Жыл бұрын

    ድንቅ ነው 🙏🙏 ንግግሮቹ አሁን ላይ እንደ አዲስ መደመጡ ይገርማል 🥰🥰

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Жыл бұрын

    እውነት እውነት ነው

  • @ananiaabebe5458
    @ananiaabebe54582 жыл бұрын

    respect

  • @user-ri8xx7sj6y
    @user-ri8xx7sj6y8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅

  • @eyob_pictures
    @eyob_pictures2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @christians4759
    @christians4759 Жыл бұрын

    ሰዉ እንሁን

  • @meklitabebe8662
    @meklitabebe8662 Жыл бұрын

    God bless you gash haile❤❤

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 Жыл бұрын

    Yih nw muhur

  • @broreal
    @broreal2 жыл бұрын

    But as we speak Adwa was just occupied by Eritreans,

Келесі