Ethiopia: "ፒያሳ ስገባ አሁን መርካቶ ነኝ ፒያሳ ነኝ እላለሁ: እናንተ ወጣቶች አንድ ነገር አድርጉ"

Ойын-сауық

ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
ስለአዲስ አበባ ባለቤት አልባነት በቁጭት ያደረጉት ንግግር

Пікірлер: 134

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h5 жыл бұрын

    ዶር ዳኛቸው እድሜ ይስጥልን ሰው ከሆን እውነትን አንፍራ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66705 жыл бұрын

    ስወዳቸው ብሰማቸው አልጠግባቸው ስንት ነገር አስተማሩኝ

  • @user-et3by3uy8i
    @user-et3by3uy8i5 жыл бұрын

    የተማረ ይግደለኝ እድሜ ይስጥልኝ

  • @matiyasmizanmati1242

    @matiyasmizanmati1242

    Жыл бұрын

    የት ነው ያለሽው መጥቼ ልግደልሽ😂

  • @genettafari1328
    @genettafari13285 жыл бұрын

    አንድ አፍታ በጣም እናመሰግናለን Dr ዳኛቸውን ስለ አስተዋወቃችሁን እንዲህ አይነት የተማረና ለዛ ያለው ሰው እየጠፋ እኮ ነው ዘንድሮ እባካችሁን እንዲህ እይነት ሰው ነው የናፈቀኝ

  • @ethio8774

    @ethio8774

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-vr1wx1hk1r
    @user-vr1wx1hk1r5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ምርጥ ገለጻ ነው

  • @belayneshayalew9444
    @belayneshayalew94445 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናልሁ እጅግ በጣም በጥሩ ሁኔታ ገልጸውታል የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጥሩ ትምህርት ነው የስጡን

  • @lemlemgebreyesus7150

    @lemlemgebreyesus7150

    5 жыл бұрын

    Belaynesh Ayalew Addis Ababa no one asks what kind of resis you are no body touch any one all the same Ethiopian people nothing different between each other but wayans Tplf group 27 years divided the Ethiopian people becaerfull no one wants Tplf wayans group any more because they are not educated enough to be Ethiopian leader and they are the killer still!!🤣🤣🤣

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi15445 жыл бұрын

    ትክክልብለሀን አባታችን

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z5 жыл бұрын

    እንዲህ ነው ዶክተርነት አነጋገራቸው ምግብ ነው ዶክተርነታቸው የክብር አይደለማ ወይም ከሲንጋ ፖር አይደለም ያገኙት እድሜ ይስጦት

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o5 жыл бұрын

    የቅኔአባታችን በጣምትምህርትያዘለቃልነውየምትናገረው _ሰውየመጣበትንያለመርሳትጥሩነውግንምንታረገዋለክሰውፖለቲኳነውበጭንቅላቱየሞላው _እስቲንገራቸውእንደዚህይመችክ።

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    5 жыл бұрын

    ቃላቶቹን ነጣጥለሽ ብትፅፊያቸው እንብቦ ለመረዳት እንችላለን ።

  • @abebesisay2464
    @abebesisay24645 жыл бұрын

    ዶ/ር ዳኛቸዉ እራስዎትን ይጠብቁ! እንፈልግዎታለን

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove24635 жыл бұрын

    ዶክተር ዳኛቸው ያንተን ንግግር በሰማሁበት ጆሮዬ አንድ አንድ ተማርን ያሉ ሰዎችን ስሰማ ሀገራችን ለማይረቡ ፖለቲከኛዎች ቦታ ትሰጣለች።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma97445 жыл бұрын

    ኑርልን ዶ/ር ዳኛቸው ንግግርህን ደግሜ ደጋግሜ ነው የሚሰማው ፡ always interesting speeches:🍀🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse33605 жыл бұрын

    Great speech from knowledgeable person,

  • @alk1321
    @alk13215 жыл бұрын

    እናመግናለ ን

  • @yoditlegesse7216
    @yoditlegesse72165 жыл бұрын

    ምችት ይበልኽ ያአራአዳ ልጅ

  • @citycreatures3572

    @citycreatures3572

    5 жыл бұрын

    ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

  • @makysolly1837
    @makysolly18375 жыл бұрын

    አረድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደዚህ አይነትሙህር (ታሪክ)አዋቀቂዎችን ያቆይልን።

  • @eishbalu7527
    @eishbalu75275 жыл бұрын

    Thanks Dr We need full program please

  • @fbcrfms
    @fbcrfms5 жыл бұрын

    ጀግና

  • @mesisiyyu4599
    @mesisiyyu45995 жыл бұрын

    እንደነዚህ አይነት የገባው ሰውን ያብዛልን በቀልድ ቁመነገር የሚናገር

  • @heywet

    @heywet

    5 жыл бұрын

    Mesi Siyyu Amara Hulu yesew ager lemewsed yegebaw new! Kkkkkkk megnot ayekelekelem

  • @mesisiyyu4599

    @mesisiyyu4599

    5 жыл бұрын

    @@heywet hahhahaha እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በዘር አናምንም ሁሉም እኩል ነው አዲስ አበባም የሁሉም ናት ማናው የአንድ ብሔር ነው ያለው ማንንም አንሰማም እነ ፊንፊኔ ኬኛ kakkakakaka

  • @AA-nj8dy

    @AA-nj8dy

    5 жыл бұрын

    Mesi Siyyu : እኔምለዉ በዉጭ ቋንቋ ስላወሩና በሌላዉ ድካም ወደተመቻቸው እሄዳለሁ ስላሉ? እስኪ ኣንድ የጨበጥሽዉን ቁምነገር ኣስምሪበት ። ይልቁንስ የሃገሬን የገጠር ሰዉ በሰላ ሽሙጥ ከሚወርፉት ፣ እስኪ ኣብልቶ ፣ኣጠጥቶና ኣሳድጎ ካስተማራቸዉ ቦሃላ ጥለዉት ኮበለሉ በፖለቲካ ሰበብ ። ደሞ እዝህ ኣልኖርም ይላሉ ፤ድሮስ ?የሞቀበት እንጂ ተቸግሮ ሀገርና ወገንን ለመለወጥ ሰዉ ሰዉ የሆነ ደማዊ ወኔ ያስፈልጋል። ከራሳቸዉ ምን ነገሩን የተባለዉን በከተሜ ኣጭበርባሪ ቋንቋ ላንቺ ኣይነት የዋህ የፊደል ጨዋ ወግ ብጤ ኣደረጉ እንጂ። እናንተ ወጣቶች የምታረጉትን ኣርጉ ይላሉ ፤ ወጣቱማ ጀምሮኣል ያልተረከበዉን ሊግነባ ። እኔ ምሁር የምለዉ የሚያስተምረዉን ተማሪ ጥያቄ ስለጠየቀዉ በ “F” የማይቀጣ፤ እውቀቱ ፍደል ንባብ ማወቁ ሳይሆን፤ ለሌላዉ የብርሃን ምሳሌ የሚሆን። ስለ ፊውዳል ኣባቱ መኪና ሳይህን፤ኣባቱ ስልጨቆኑትና በኣንድ ማረሻ እስካሁን ሰለሚያርሰዉ ገጠሬዉ ገበሬ ወደ ባለሁለትና ሶስት ማረሻ የሚቀይረዉን ነው እሺ ቆንጆ ። እንደማይጥምሽ ኣውቃለሁ ፣ሆነም ቀረ ነገርን መርምሪ። ቸር ሰንብች።

  • @joejoejoe1108
    @joejoejoe11085 жыл бұрын

    My favorite person !!edemawete yerzeme

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede1165 жыл бұрын

    የሚሰማ ጆሮ ቢገኝ ብዙ እያስተማርክርን ነው! አገራችን "ሰው" እንደ ከበት የሚታሰርበት ቦታ መሆኑ መቆም አለበት! የድንጋይ ዘመን ጎሰኞች ያለዘመናቸው እየኖሩ ተፈቅዶላቸው በሚደራጁበት አገር *ጎሳ አልባዎቹ አዲስ አበቤዎች ይደራጁ ብለዋል* ብሎ "ሔኖክ አክሊሉና ጓደኛውን" ማሰር ትልቅ ዝቅጠት ነው!!!

  • @metsihetkebede116

    @metsihetkebede116

    5 жыл бұрын

    @Gary Motti *አቶ ሃጎስ!* አርፍደህ ተወልደህ ግራ ገብቶሃል። 4000 ዓመት ያልከው በድንገት አይደለም። የአንተን አስተሳሰብ የሚመጥነው ዘመን 4000 ዓመታት ፡ አልፎታል!

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    5 жыл бұрын

    Gary Motti /አንተም ስው ሆነክ ሰውን ከብት ትላለህ ጥብ ዘረኛ

  • @user-xe2ss4mh7i

    @user-xe2ss4mh7i

    5 жыл бұрын

    +gh fbrh አንቺም ሰው ተበልሽ ቶሞጣ

  • @user-xe2ss4mh7i

    @user-xe2ss4mh7i

    5 жыл бұрын

    +gh fbrh አነቺም ሰው ተባልሽ ቆማጣ

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    5 жыл бұрын

    المدربة راوية الحجيلي /ዘረኝነት ጥብ ነች አንቺ ደንቆሮ

  • @kayume7039
    @kayume70395 жыл бұрын

    This guy is matured.

  • @siwadedumelyayet474

    @siwadedumelyayet474

    5 жыл бұрын

    Ere mature tey tey tey

  • @1hagerachin
    @1hagerachin5 жыл бұрын

    I would pay anything to have a conversation with Dr Dagnachew just for a day

  • @almazs.1447
    @almazs.14475 жыл бұрын

    The most civilized gentleman. For real education is power. I admire your humor as well, you are a treasure for our Country!

  • @dagmermias688
    @dagmermias6885 жыл бұрын

    ከተማው ሁሉ የንግድ ቤቶች በመሆኑ ሰው ወጣ ብሎ የሚዝናናበት ወክ የሚያደርግበትን ቦታ የለም ወደ ራሱ የሚመለከትበት ቦታ የለም እውነት ነው።

  • @dessieeshi7arega231
    @dessieeshi7arega2315 жыл бұрын

    ዶክተር እግርህ ስር ቁጭ ብዬ ስማር ብውል እጠግብህ ይሁን?

  • @Selam694
    @Selam6945 жыл бұрын

    ቢሰማ፡ቢሰማ፡የማይጠገብ፡ሰው፡፡

  • @demexgetachew6985
    @demexgetachew69855 жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ህዝብ በተለይ ወጣቱ መደራጀት አለበት በጣም እምቅ እውቀት አለ ለመረዳት አጋጣሚዎች አሉት(የአፍርካ መዲና ) በቀላሉ የአዲስ አበባ ወጣት ባንክ ያስፈልጋታል -------

  • @bayushmelaku9597
    @bayushmelaku95975 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-qv6fh5gr3z
    @user-qv6fh5gr3z5 жыл бұрын

    እንደ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ያሉትን University መምህር ሙህር የአክሱም የትግሬ ወያኔ አሳዶ ነው ያባረራቸው ዶክተር እንወድሀለን

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42705 жыл бұрын

    Well done! This is how we Ethiopians are!

  • @heywet

    @heywet

    5 жыл бұрын

    Eva Aragie ethiopian ayemeleketem yeh zebseb yesefarewoch/ ye amarawoch new ethiopian lekek

  • @a.tibebu5009
    @a.tibebu50095 жыл бұрын

    WE ALWAYS LEARN AS HUMAN BEING BECAUSE LIFE IS LEARNING DAY TO DAY AS YOU SAID WE NEED THE RIGHT TRUTH BUT WE GROW UP WERE TO BE TRUE COULD BE HARMFUL EFFECTS ON US THANK YOU VERY MUCH FOR TALING US THE POTENTIAL POWER OF TRUTH

  • @aynalemmoges4457
    @aynalemmoges44575 жыл бұрын

    Dr Dagnachew ,Thank you so much!!

  • @almasa1756
    @almasa17565 жыл бұрын

    Timeless intellectual,your generations are quite different,the special one.i miss those days Ethiopians.jacketachwen lefrenge Ashekemwe,piassa mizorute,Proud Ethiopians,,,Endega yaltebebute,moralachwe" decaye" yalhunute.Pride of blacks.

  • @eritrealove7359
    @eritrealove73595 жыл бұрын

    Wawwww Tebarek 👍💖👍

  • @oneerhiopia5603
    @oneerhiopia56035 жыл бұрын

    Wow...

  • @user-cl2nr2no4g
    @user-cl2nr2no4g5 жыл бұрын

    ዶክትር ዳኛቸው ወደ ፓለቲካ መግባት አለበት። በሚቀጥለው ምርጫ ፓርላማ መግባት አለብህ

  • @tewodrossurafel5036
    @tewodrossurafel50365 жыл бұрын

    Wow *****

  • @tewodrossurafel5036

    @tewodrossurafel5036

    5 жыл бұрын

    *****

  • @originalabesha7480
    @originalabesha74805 жыл бұрын

    You are right! We need to do something!

  • @salammar7217
    @salammar72175 жыл бұрын

    Arif mekr new

  • @helenlomi1572
    @helenlomi15725 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @haregumirach3707
    @haregumirach37075 жыл бұрын

    Egzabher Tenam regem edme ystln memhr

  • @SaraSara-lc5tc
    @SaraSara-lc5tc5 жыл бұрын

    ushatami waraya

  • @shegawadmasu2298
    @shegawadmasu22985 жыл бұрын

    grate!!

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse33605 жыл бұрын

    Very true in Addis big hotels owners they creat their own city plan , tighten the road by changing of parking or stairway

  • @marthaeshetu6765
    @marthaeshetu67655 жыл бұрын

    ዶክተር ዳኛቸው ሰላም ነህ ማርታ ነኝ ከቦስተን ያባትህ ቤት የት ሄደ ብህ ነው

  • @tadessegudatta6514
    @tadessegudatta65145 жыл бұрын

    አሁንም ነፃ ጋዜጠኛ አለ ብዬ አላምንም ።

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera20385 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ቤቴ!

  • @Minuye12
    @Minuye125 жыл бұрын

    wow betam desyilal

  • @bintbaba615
    @bintbaba6155 жыл бұрын

    ወይ ይህ ሰው ይገድሉሃል ጥሩ ኢትዮጵያ አይኖርባትም

  • @fishoac3828
    @fishoac38285 жыл бұрын

    Wow

  • @kingofkings7732
    @kingofkings77325 жыл бұрын

    Maria It's look like old fashioned. give other bahare chance please. Maria thanks.

  • @oneerhiopia5603
    @oneerhiopia56035 жыл бұрын

    Sewodeeot tezemenu mert sew

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie71565 жыл бұрын

    የማንነት ጥያቄ የገጠር አደግ ሙህር ጥያቄ እንጂ የህዝብ ጥያቄ አይደለም። ባዲስ አባ cultural shock በመገጨት የተፈጠረ የበታችነት ሰሜት የተቀነቀነ በሽታ ነው ።

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie71565 жыл бұрын

    I believe, this is a fundamental exposure, of an illusionist misguided national question, in Ethiopia. Well done Professor💝💝💝Doc

  • @Melat597
    @Melat5975 жыл бұрын

    Piasa Kengna!✊ bekerbu facebook laye tebekungn bezu kengna yehonu negerochen zerezer adrege enageralehu teketatelungn Rahel Desta nengn adisua ACTIVIST

  • @ahmedyirad785
    @ahmedyirad7855 жыл бұрын

    እኝህን ሰውየ ስወዳቻው እውነት ሙሁር ብሎ ዝም ነው

  • @werkewerke5236
    @werkewerke52365 жыл бұрын

    አዱስ አበባ የአዲስ አበባዊያን ናት

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene18032 жыл бұрын

    ይህን እብድ ምሁር ነኝ ባይ ምን እንበለው???

  • @abebe7532
    @abebe75325 жыл бұрын

    Addis Abeba ye Oromom ye Amaram aydelechim !!!! Addis ye hulachin ,,ye 100,000000 Hizb Hager nat !!

  • @SuperAmaha

    @SuperAmaha

    5 жыл бұрын

    abebe ሌባ የሚኒልክ ዘሮች ናት አ / አ 👎👎👎

  • @ghfbrh8399

    @ghfbrh8399

    5 жыл бұрын

    አመሃ /ክክክክክክክክክ

  • @akuazawasedasosas7025

    @akuazawasedasosas7025

    5 жыл бұрын

    አመሃ ሚኒሊካውያን እንኳን አዲስ አበባ ኦሮሚያ የሚባል አናውቅም የጋላ ጎሣ የረገጠውን ሁሉ ስሙን እየቀያየረ ኦሮሞ ኦሮሚያ እያለ ኢትዮጵያን ከወያኔጋ ቆርሶ ተካፍሎ በጫካ ፌክ ክልል የኦሮሞ መሬት ነው እኛ ስንፈጠር ሌሎች አልነበሩም ማለት ጀምራችኃል ዝገምተኛ ሁላ ያሌንጮ የሚባል አባትህ ከመለስ ጋራ ጫካ ገብቶ የፃፈውን ታሪክ ማን ሊቀበላችሁ ???ትረሱታላችሁ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    5 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ቋንቋችንን በፊደሎቻችን ይፃፍልን ። በመጨረሻ የአዲስ አበባ ህዝብ ብዛት 5 ሚልዮን አካባቢ ሲሆን አስተዳደሩም ነዋሪዎቹ በሚመርጧቸው ግለሰቦች መሆን ይገባል። ከንቲባም ሆኖ የሚሾመውም ከተማውን ከስር መሠረቱ ማወቅ ይጠበቅበታል።

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    5 жыл бұрын

    @@SuperAmaha በምኒልክ ዘመን የነበረው አስተዳደር የሰው ዘርን መሠረት ያደረገ ነበር ። እንደ አሁኑ በቋንቋና ጎሳ ተብሎ በእንሰሳት ክልል መልክ አገሩ አልተሸነሸነም ።

  • @tadelegirmaye3846
    @tadelegirmaye38465 жыл бұрын

    ድንቅ ምሁር

  • @sherronegnggne3216
    @sherronegnggne32165 жыл бұрын

    አራዳ❤️

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet4745 жыл бұрын

    Jewar lemin altegabezem?????

  • @selihom6023
    @selihom60234 жыл бұрын

    😂🤪 Kemere Dr enam getemognal

  • @asterwoldmicheal605
    @asterwoldmicheal6055 жыл бұрын

    Batame egzabhare yestelene. Bezu negere temarene. Egzabhare lebona yestene.

  • @nenekeke7822
    @nenekeke78225 жыл бұрын

    Chati bafayi yizahali?

  • @Atifra1532
    @Atifra15325 жыл бұрын

    ADDIS ABABA KE 16 NGAWU KIFLEZEMEN BEFIT YINORU YENEBERUT GAFAT GURAGE AMHARA KE 16TNGAWU KFLE ZEMEN BEHUWALA NEWU BE MINILIK GIZE OROMO NA YETELEYAYU BHEROCH YESEFERUT

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene18032 жыл бұрын

    ባለቤት እንዳይኖራት ካደረጉት መካከል አንዱ አንተ መሆንህን መካድህ ነው?

  • @ghfbrh8399
    @ghfbrh83995 жыл бұрын

    ችግሩ ይሄ የተናገርከው ንግግር ለዘረኞቹ አይገባቸውም ምክንያቱም እነሱን ያስተማራችው በቀለ ግለባ ስለሆነ እንደሱ ደደቦች ናቸው እነዚህ የታሪህ አተላዎች 😂😂😂😂😂😂

  • @madiberhanu4880

    @madiberhanu4880

    5 жыл бұрын

    gh fbrh seweche seme eyetekesu mezelefe awakenete ayedeleme

  • @citycreatures3572

    @citycreatures3572

    5 жыл бұрын

    ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

  • @erashinmehin9312
    @erashinmehin93125 жыл бұрын

    EBAKACHU OBOO LEMMA MEGERSSAIN AQRBULIN??? BISOTACHIN BEZAA???

  • @wiseman3381
    @wiseman33815 жыл бұрын

    Dr., please talk a serious and strict speech people are there supposed to be learn not to be joked we got a lot of guys like filflu to do that.what's up for example is not a city language but westerners language if some ethipian say what's up it doesn't mean he/she is a city kid or civilized rather a brain washed by Western elites /sorry to say this /like you are.

  • @ywin3228
    @ywin32285 жыл бұрын

    ኢቶጰንእማሥከብራትአማራነውዘርአይለይምአገሩንይወዳል

  • @abrhamteferi3992
    @abrhamteferi39925 жыл бұрын

    እውነተኛ ምሁር አዲስ አበቤ, እኝህ ሰው ናቸው,, ከንቲባችን መሆን የሚገባቸውም እኝህ ሰው ናቸው,, ዘራቸውን እርሱት,,

  • @kingsolomon8046
    @kingsolomon80465 жыл бұрын

    አይ! ሞኝ አዲስ አበቤዎች አዲስ አበባን እኮ ሊያፈርሷት ነው ።አዲስ አበባ እናንተ ስለሰፈራችሁባት የደሀ ከተማ ስላስባለቻቸው ሊያባርሯቹ ነው። ዶ/ ር አብይ ያላቹን በደንብ ጆሯቹን ኮርኩራቹ ስሙ። አዲስ አበባ ስትጠፋ ሙሾ ሲመታላት ደረቴን ለመምታት እመጣለሁ ።ነገር ግን ደስ የሚለኝ ስለ አዲስ አበባ ያሳደገን መንፈሷ አሁንም በልባችን አለች የትም ብንሄድ አሸናፊዎችና መንፈሰ ሰፊ ዘረ ሰፊዎች ነን።እኛ የአዲስ አበቤ ሰዎች ዘረቢስ አይደለንም ዘረብዙዎች ነን ከተለያየ ዘር እና አመለካከት በመወለዳችንና በማደጋችን በጣም እደሰታለሁ። እናንተ አንድ ዘር ላይ ሙጭጭ ከምትሉት ስነልቦናችን የተለየ ነው። የኔ ቤተሰቦች ትግራዮችና ከረኖች ሲሆኑ ከነሱ የተለየ የተሻለና የጠነከረ ማንነት ነው ያለኝ ።አዲስ አበባ ስሟ ሲነሳ አረ ፒያሳ ፒያሳ! ገደል ግቡ ጠባቦች!

  • @citycreatures3572

    @citycreatures3572

    5 жыл бұрын

    @King ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

  • @user-iw2pr8sl4p

    @user-iw2pr8sl4p

    5 жыл бұрын

    አለማወቁን፡ ያላወቀ፡ ከእብድ፡ አይሻልም። ከጠባብነት፡ ሰውረን!!!

  • @geletugg2888
    @geletugg28885 жыл бұрын

    1,Hawasa ye debub kehone 2,Bahirdar ye Amara kehone 3,Mekele ye Tigray kehone 4,Addis abeba ?????? 6, 42 million Oromo capita city yelewm??? So anten bilo Dr. Doma Bawera aydelem

  • @user-iw2pr8sl4p

    @user-iw2pr8sl4p

    5 жыл бұрын

    ደደብ!!! ከወረቀት፡ ትምህርት፡ የልብ፡ ትምህርት፡ ይበልጣል፣ ከገባህ፣ ከገባሽ፣ ከገባችሁ፡………

  • @user-iw2pr8sl4p

    @user-iw2pr8sl4p

    5 жыл бұрын

    Addis Ababa 1 ይመችህ!!!

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged10115 жыл бұрын

    ወሎ አማራ ገራሚ ሰው አዎት

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra43385 жыл бұрын

    Are you trying to be a comedian? or give constructive guidance to the young so they can look after their city? Everyone in Addis hasn’t gone to school as far as you did nor has the luxury of going to cafe, cinema and Driving their parents’ car. There is a lot of topics you could start on how to improve the city’s way of living. Starting from hygiene.

  • @user-ob2pf7ml9m
    @user-ob2pf7ml9m5 жыл бұрын

    አረ አቶ አብይ እንዳይሰማህ . ከላይ እስከታች በነእትና አስከብቦናል

  • @user-iw2pr8sl4p

    @user-iw2pr8sl4p

    5 жыл бұрын

    የሸገር ልጅ ፍቅር ነው ወድጃታለሁ፡ አነጋገሯን!!!

  • @citycreatures3572
    @citycreatures35725 жыл бұрын

    ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

  • @geletugg2888

    @geletugg2888

    5 жыл бұрын

    I agree with you

  • @assamnew4713

    @assamnew4713

    5 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @hello3623

    @hello3623

    5 жыл бұрын

    If they make more voice we gonna cut legadadi water ..minilik settlers are big broblems for us....we have to kick them out???????????????????????????????????

  • @giloumeta8571
    @giloumeta85715 жыл бұрын

    Arijitehal tefashi irasu yikoraretal

  • @heywet
    @heywet5 жыл бұрын

    Yesew ager lemagnoch!! Chewatacbew enkwan "ager setegn"kkkkkkk lemagnoch! Yesew ager yene new setelu yalachewen eyatachew new! Finfenen stemegnu welkayten eyatachew new! We stand with tigray. because you try to take Oromo land right? So welkayet ye tigray new abeka. Sudan yewesedechewem absolutely that is sudanis land and we stand with sudanis! Yes.

  • @yusufmundino2641
    @yusufmundino26415 жыл бұрын

    Addisababa yeoromo nech

  • @yoyogebrekirstos7336

    @yoyogebrekirstos7336

    5 жыл бұрын

    Yeoromo tarik yemijemerewuko ke Minilik new before that they weren't Ethiopiawi they knew that we Ethiopians accept them as an immigrant. You better read and understand your history man www.google.com/url?sa=t&source=web&rct=j&url=www.ethioreaders.com/boksdwnlods/Yeabba_Bahriy_Dirsetoch.pdf&ved=2ahUKEwiYucing9ndAhUFnq0KHfGWBmwQFjAAegQIABAB&usg=AOvVaw0HSPPv02o1HkX5qB9Za98U

  • @yonimagajalmadaethiopia2356

    @yonimagajalmadaethiopia2356

    5 жыл бұрын

    Yesuf mundino ድንጋይ እራስ

  • @hassannorhussein8226

    @hassannorhussein8226

    5 жыл бұрын

    Yusuf allahn atferam ante Germany gebaw belh germenoch enkuan germen ye germenawyan nat saylu eyanoruh new ante leman new? adisaba ye oromo nat yemtelew ? Allahn fera

  • @kiberenigestsebez6633

    @kiberenigestsebez6633

    5 жыл бұрын

    oromo addisabeba ke amhra vand yem people new yentekew

  • @almaza5421

    @almaza5421

    5 жыл бұрын

    አዝለህው ዙር

  • @citycreatures3572
    @citycreatures35725 жыл бұрын

    ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

  • @teshuadon2197

    @teshuadon2197

    5 жыл бұрын

    ለኋላ ቀርና ለወራሪ አርሲ አይበቃውም? ከነ ተረተራት ታሪክህ እንደፎከትክ ወደ መቃብርህ ትወርዳለህ እንጅ አ/አን አውርደህ አውርደህ ያውም በዚህ ዘመን ጎጥ አታደርጋትም። U are an aggressor ! Go back to ur homeland (Madagascar ), if u are accepted . ለሁሉም " ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ንጣት ይገድለው ነበር አሉ"። ጀዋራዊያን(የዘመናችን ምርጥ እብዶች) አስባችሁታል?ማሠቢያስ የላችሁም ፥ አ/አ ውስጥ የሚኖረውን የአ/አ ባለቤት ማለትም ስልጡኑን ኦሮሞ፣አማራ፣ጉራጌ፣ትግሬ፣ቻይና፣ሱዳን፣ሶማሌ፣ወዘተ ቤቱን ስታፈርሱበት ዝም ብሎ የሚመለከታችሁ? ማሰባችሁ ብቻ ብዙ ዋጋ ያስከፍላችሁ ነበር።የእውነት እብድ መሆናችሁ

  • @teshuadon2197

    @teshuadon2197

    5 жыл бұрын

    የእውነት ዶ/ሩ (ኮንትሮባንዲስቱ ዶ/ር አላልኩም) በንግግራቸው ውስጥ አንዲትም ጊዜ ስለ ብሄረሰብ አላነሱም።መማር ማለት መሠልጠን ነው።መሰልጠን ማለት ደግሞ ሰው መሆን ማለት ነው።ታዲያ ከተማሩ እንደ ዶክተሩ እንጅ እንደ እነ " ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ፣ህዝቅኤል ጋቢሳ፣በቀለ ገረባ፣ጀዋር ሽውራር ወዘተ" ፊደል የቆጠሩ ማይማን አይደለም።ንግግር እንኳ ተናግረው አያውቁም (አስታወኩ ቢባል ይገልፃቸዋል) በእያንዳንዷ ትውከታቸው ውስጥ ኦሮሞ/አማራ ወይም ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ማ/ሰብ ካላነሱ ሞተው ይገኛሉ። ታዲያ የሰው ዘር መሆንን ክዶ ቋንቋን ዘር ከማድረግ በላይ ምን ድንቁርና አለ? እኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ ሰው እንጅ ኦሮምኛ ተናጋሪ ኦሮሞ አይደለሁም።እኔ ነው ያልኩት።

  • @citycreatures3572

    @citycreatures3572

    5 жыл бұрын

    እሱን ጊዜው ስደርስ እናያለን:: ኧሬ አፍረት የሚባል ነገር ይግባቹ በቃ ፊንፊኔን ተፋቷት ምድረ ሚኒልክ ሰፋሪ::

Келесі