Ethiopia - የዛሬው የአቡነ ማትያስ ተማጽኖ፣ ተጠባቂው ምክክር፣ ‹‹የ25 ዓመት ስራ ይጠብቀናል›› ልደቱ!፣ ከመደፈር ተረፍሁ ያለችው አርቲስት
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Пікірлер: 62
POLITICAM ልክ አለው ለእምነታችን በአንድነት ልንቆም ይገባል፡፡የብሔር ጉዳይ አይደለም ይሔ አትጃጃሉ የተዋህዶ ልጆች😢😢😢
@user-vq7ti6pz8y
Ай бұрын
በአማራ ላይ የብሄር ነው ምክንያቱም በወለጋ የታርድነው በማንነታችን ሙስሊም ክርስቲያን ሳይመርጡ ነው ጋላዎች ያረዱን
@LeoMeesi-ow2fc
Ай бұрын
😊😊 @@user-vq7ti6pz8y
@rahmaha
Ай бұрын
ወላሂ አማራ ላልሆን እያለች ነዉኮ የገደሏት ዘገመተኛ ኮሜት
መረጃችሁ ከአቀረባባችሁ የሁሌም አድማጭ አድርጎኛል ጎበዝ ቀጥሉበት ።
ድል ለፋኖ
እግዚአብሔር አገራችን አባቾቻችን ጠብቅልን በቃቹ በለን
ኦርቶዶክስተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
ብል(ፅ)ግና ፀረ ኦርቶዶክስ ነው። ኦርቶዶክስ የሆንን ሁሉ ለእምነታችን ለማይቀረው መስዋትነት እንዘጋጅ! እንኳን አባቶቻችን ላስረከቡን ለጥንታዊቷ እምነታችን ቀርቶ ለገዳዩ ሰይጣን ስልጣን ለመጠበቅም እየተሞተለት ነው።
ፍትሕ ለቢክርሥታን
እግዚአብሔር ከአባቶቻችን ጋር ነዉ የማታ የማታ ከእግዚአብሔር ጋር ቤተክርስቲያን ታሸንፋለች
ፋትህ ለቤተክርስቲያንፋትህ ፋትህ ፋትህ
ሰላም የአገራችኒ የሁንያርብ❤❤❤❤
ልክ ናቸው አባታችን ስጋታቸው 10ቱን የእግዝሐብሔር ቃል የማያቁ አባቶች በዝተዋል እከሌ ብሔር ካልጠፋ ሀገር ይጠፋል ።እከሌን ግደለው ሰማዕት ትሆናለህ ከነዘሩ አጥፋዋቸው የሚል አባት አትግደል የሚለው የእግዝሐብሔር ቃል አውግዘው ነው ይህን የሚሉት በእውነት አንድ ሰሞን ጅሀድ እያወጃችሁ ነው ብለው ሲቀልዱ አንደንድ ሰዎች አንገት አስደፍተውናል እግዝሐብሔር ይቅር ይበላቸው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
በዚህ አመታዊ የውይይት መድረክ ካልተሳሳትኩ በዋና ፀሐፊነት የሚደረግ ምርጫ ይፈፀማል የሚል በተለያዬ የመገናኛ ብዙሃን ተደምጦል በዚህ ምርጫ ከብልፅግና ፖርቲ ም/ሰብሳቢና ከሰላም ሚር አንድ ባለሰልጣን እንደሚገኙ መመሪያ መውረድ ተሰምቶአል ታዲያ ያልገባኝ የፖለቲካ ስራና መንፈሳዊ ስራ አይገናኝም በህገ መንግሰቱ በግልፅ ይገልፃል ታዲያ መገኘታቸው ሐቅ ከሆነ ለመታዘብ ፣በእንግድነት፣አሊያ ፈፅም አልገባኝም እሰቲ አፈፃፀሙን አብረን እንየው።
ድርድርና ምክክር ገለመሌ የሚሉ ለአገርና ለህዝብ ሳይሆን የግል የሥልጣንና የንዋይ ፍላጎታቸውን ለማርካት የሚታገሉ ናቸው
Tewes Abo ‼️ Lidetu. Lidetu atbelbin‼️ Lidetu ke Qinjit jemro enawkewalen ‼️
ደመቀ በጣም ገብቶታል አባቴ ስራቸው
ፍትህ ለቤተክርስቲያን 😢😢😢😢
ሰላም
ልደቱ ከሀዲው አሁንስ በጣም አስጠላኸን የምን ጭር ሲል አልወድም ነው ?
መገንዘድሮ😢😢😢
😢😢😢😢
ሸየሕወሐት ሸርሙጦች የሸረቡት ሑሉ ዕየተሣካ ነው። ሢኦልን ያውርሥልን።
ምስክር የተባለዉ የሌሎች እና የአታላላዮች መዉደቄያቸዉ ሲደርስ የሚመዟት ካርድ ናት. ብልፅግና. ለፋኖ ስልጣን ይስጥ. አለበለዚያ መለብለብ ነዉ
ደመቀ ትግራዋይ ነው ትግራዋይ ኣትመኑት ኣማራ
Dero eteqembetalahu belo note yaderegew plan Denqim commit ion 2 % nawe baley benatek ...He is on z last
ኮለኔል ደመቀ መበላቱ አይቀርም። 100% ይቀደማል።
ለፖልትካ ሥልጣን በአቋራጭ መያዝ ጊዜ አልፎባቿል ፥ ምኞት አይከለከልም ፥ እንቆቅልሽ መጨወት ይቻላል ፥ ሥልጣን ለመያዝ መፈለግ እንደሚቻል ሁሉ ፥ ለሕዝብ ድምፅ መታገል ይቻላል ።
የመንፈሰ ገባኤዉ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ዛሬ የከፍተኛው ፍርድ ቤት በቀሲስ በላይ መኮንን ፣ የእስር ማዘዥ ዋረት በመቁረጡ ፣ ግለ ሰቡ ተላጭተው ቃሊየሚገኙትን ታራሚዎች ተቀላቀሉ።
የምክክር ኮሚሽኑ አደራጀጀት እዉነትም ጠንካራ አቅምና አቋም ኖሮት በራሱ መወሳን የሚችል እንድሁም የሚያማካክራቸዉ አካለት ከቀራፃቸዉ ህጎች ቢያፈነግጡ ማስቆምና እርምጀ መዉሳድ የሚችል ከሆነ በአሁኑ ሰአት መንግሥት በአማራ ክልል እየፈፃመ የለዉን ወራራ ለምን አየስቆምም?
የአማራ ህዝብ መየተገኘበት እየታደነ ምንም ነገር ቢፈጠር አይገርመኝም 😢
ዮንዬ በሠርጓ ዕለት ያስከፋትን ሠይጣን እንድትበቀል ለሠርጓ ዕቅድ ይያዝላት
ሽግግር መንግሥት መቋቋም ለሀገርቷ መብቴ እንዴሚያመጣ ጥርጥር የለውም!!!፡ 15:51 15:54 15:55
አየደመቀ😊😊😊😅😅😅😅😅
፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩፩
ልደቱ የበሰበሰ ሰዉ ነዉ ገንዙት
ብርሃኑ ተሰማ የሚባል ጄኔራል የለም አፈር ብላ ከርሳም ማን እንዳይቀድምህ ነው የጄኔራሉን የአባት ስም የምትቀይረው ሆዳም ።
ልደቱ ቅዠቱ
የአህያ ኪንታሮት ይታረዳል እንጂ ይዳራል እንዴ?
ድንቄም እንግሊዘኛ ፀሀፊ። አይ። የኔ ደንባራ ፣ መበሰረቱ እነግሊዘኛ መናገርም ሆነ መፃፍ የአዋቂነት መገለጫ መስሎህ ፣ ደከምክ። ። እንግሊዝ ቀጥር እንደ ምቀኛችን ጠላታችን መሆኗን ታሪክ ብታነብ ምንኛ በፀደቅህ።
አውቆ የተኛን ከእንቅልፉ መቀስቀስ ማለት የምክክሩ ነገር. የዚህ ሁሉ ችግር መንስኤው አብይ ነው!! መፍትሄው ደግሞ እሱን ከስልጣን ማስወገድ ብቻ ነው
ምነው ታድያ 10 ጊዜ ፖለትከኛ ማለት ምን አመጣው የልደቱ ፖለቲካ ውሀ አንስቶ አያውቅም ዝም ብሎ መናገር ዋጋ የለውም
@negestqueen
Ай бұрын
እንግዲያዉስ አንተ ሞክር! ልደቱ በተቻለዉ ያህል ይሞክራል! እኛ ቁጭ ብለን እንተቻለን😡
የሽግግር መንግስት ብሎ አቋራጭ ስልጣን የለም አቶ ልደቱ...ወያኔን /መርጥ ጓዶችህን/ ስትተች መስማቴ ደስ ቢለኝም ነገ ተገልብጠህ ምን እንደምታወራ ስለማላውቅ አላደንቅህም
ወያኔ ኮሌነል ደመቀ ዘውዱ ከመከላከያ ጋር ውጊያ ይገጥማል ብሎ ሲጠብቅ ዛሬ ክው የሚያደርግ ዜና ሰማ።
Lidatu hi killed by politics. All Ethiopian people
😂 ፈታ ዴይሊ ሙሉ በሙሉ የብልጸግና ልሳን ነው። የማይረባ ሆድ አደር ለፍላፊ!
የምክክር ኮምሺን የሚባሉትን እዛው የአብይ አህመድን ወንበር አስተካክሉለት በሏቸው እራሳቸው ብልፅግና ናቸው ፣ለምን እንደባበቃለን የራሱ የመንግስት ጉዳይ አስፈፃሚ ናቸው
ልደቱ እንዲህ እንደዋሸ እንዳወራ ህዝብ እንዳስበላ ፣እንደንተሸራተተ ስልጣን ላይ ሳይወጣ እንዲሁ ቀረ ከዶ/ር አብይ ጋር ኢተረዮጵያ ትሻገራለች
89% ማአድን እየተዘረፈ ያለው በኦሮምኛ ተናጋሪዎች ነው
ቤተ ክርስትያኗ ለመእምናን ምን አርጋ ነዉ? የሚጠቀሙት ጳጳሳቱና ቄሶቹ ናቸዉ። ህዝቡ በድህነት ሲሟቅቅ ቤተ ቄሶቹ ምን እየሰሩ ነዉ? የነሱ ጥቅም ሲጎድልባቸዉ ግን አደጋ ላይ ወድቃለች ይላሉ። ወንድም ለወንድም ሲተላለቅ ዝም ሰዉ መንገድ ላይ ሲወድቅ ዝም። መንግስት አንድ ነገር ካላቸዉ ተደፈርን። ምን መላእክት ናችሁ እንዴ? ስራችሁ ካልሰራቹሁ እንደሌላዉ ዜጋ ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ።
የሻኪሶ የወርቅ ማእደን ፋብሪካ በአሁኑ ገዜ ይሰራል ወይሰ ቆሟል። ሁልጊዜ እናንተም መንግስትም ሀልጊዜ ትኩረታችሁ ይኸ ወንዝ ለወንዝ በፉቅቅ እየተሄደ ሰከሚመረተው ደኩማኑ ባህላዊው ወርቅ ማምረት ገዳይ ብቻ ነው። እስቲ ስለ ግዙፉ ሻኪሶ አንድ በሉን አደራ። መክንያቱም የሆነ ከፍተኛ ሻጥር ይሰማልና።
አትመኗቸው፣ጀነራሎቹ፣ውሸታምናቸው፣ጀኒራሎቹ፣ፈሪናቸው፣እገዛለሁ፣ለሚለው፣የተገዙናቸው፣ስልጣናቸውን፣ዜግነታቸውን፣ሽተውታን፣ሢጀመር፣እውቀትየላ
የሚያስፈልገው ነገርቢኖር ገንዘብም ሹመትም ወይም ተሰሚነትን ማጣት አይደለም። ወናው አስፈላጊ ነገር ወደ እውነቱ መመለስ ነው። ጳጳሱ ማንሳት የነበረባቸው እንዴት አድርገን ህዝቡን ባለህበት እርገጥ እንበለው ሳይሆን እስከዛሬ ድረስ ዋሸን ህዝቡንም ዘረፍነው ብዘብዙ አልነው። አሁን ግን ይህ ማብቃት አለበት ነው ማለት የነበረበት። ከውስጥም ከውጭም ነው የሚባል የለም። የውስጡ እውነቱን ሲያውቅ ወጣ። የውጩ ደግሞ ህዝባችን ስለፈጣሪውና አዳኙ ማን እንደሆነ በግልፅ የነገው ነው ያለው። 44 ሳይሆን አንድ ብቻወረን የሚልችል አባት አለና እሱ ይሰበክ ነው ያለው።
ሰላም ቤተሰብ አደኛ ነኝ ደምሩኝ ውዶች ❤