Ethiopia: የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ከማንነት ጀርባ

Ойын-сауық

የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ከማንነት ጀርባ

Пікірлер: 19

  • @muluemebtkebede4994
    @muluemebtkebede49942 жыл бұрын

    ከመልካሞች መልካ እግዚአብሔር በምህርቱ ያሰብክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጎብኝህ ጥሩ ሰው ይፈተናል አምናለው ትድናለህ

  • @mekdesmulugeta4804
    @mekdesmulugeta48042 жыл бұрын

    ኡስታዝ እንዴት ነህ አምላክ ይድረስልህ ጨርሶ ይማርህ ይህንንም ታልፈዋለህ ለሃገርህም ለሃይማኖትህም በእውነት አምላክ ያቁምህ

  • @anbesegirma3416
    @anbesegirma34162 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከዚ በላይ ጨርሶ ይማርክ

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed43492 жыл бұрын

    ጀግናዬ አቡኪዬ የኡማው አባት የኛ የዋህ አላህ ሻሂዴ እንዴት እንደምንወድህ ጀሊሉ ከፊት ከኋላህ ከሸረኛ ሁሉ ይጠብቅህ አፍያህን ይመልስልህ እድሜህ ይርዘም 🤲🤲🤲🤲 ለኡማው ታስፈልጋለህ

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u2 жыл бұрын

    አለሓምዱሊላህ ለዚህ የበቃህ እህ ሁሉም አልፎዋል

  • @rahmaabdu9876
    @rahmaabdu98762 жыл бұрын

    I wish you a complete recovery Ya ustaz May Allah reward you with a long and healthy life.we are grateful to have you.

  • @yasminabubeker6730
    @yasminabubeker67302 жыл бұрын

    Allah edmena tena yistih Allah yitebikih

  • @foziyaabdu4836
    @foziyaabdu48362 жыл бұрын

    ኡስታዝዬ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ባጣም ላኛ ተስፈልገናላህ አላህ እራጅም እድሜ ይስጥህ

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw2 жыл бұрын

    ጨርሶ ይማራህ አንተ መልካም ስው።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed2 жыл бұрын

    ያረብ አላህ ሙሉ አፍያህን ይስጥክ ኡስታዝ አቡኪ

  • @neimawolle6112
    @neimawolle61122 жыл бұрын

    Ustaz allhe ytebkihe

  • @AsmaGmal-eu5co
    @AsmaGmal-eu5co10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢. የ አላህ

  • @ramadantube
    @ramadantube2 жыл бұрын

    Alihamdulillah ustazuna cherso afiya yadergih

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iloveallha1710
    @iloveallha17102 жыл бұрын

    Allha afeya cgemero yestk

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t2 жыл бұрын

    አላህ ያሽርህ ኡስታዝ

  • @youtub-nz1sm
    @youtub-nz1sm2 жыл бұрын

    ያኛ ስስቶች እወዳቹሀለው

  • @aminaadem5659
    @aminaadem56592 жыл бұрын

    አቡኪ አሁንም ከአላህ በታች ተጠንቀቁ

  • @aminaadem5659
    @aminaadem56592 жыл бұрын

    አላህ ጨርሶ ያንሳልህ ያጋሊ

Келесі