#Ethiopia

Ойын-сауық

#Ethiopia " 6 አመት ከ 6 ወር ምሳ እና እራት ሳልበላ ቁርሴን ቆሎ እየበላሁ ነው ቁርዐን የቀራሁት" የክቡር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ የህይወት ጉዞ በተከታታይ ወደናንተ ይደርሳል።

Пікірлер: 29

  • @mohammedsani1255
    @mohammedsani12552 жыл бұрын

    አባታችን በእርሶ መመራት ለእኛ እድለኛ ትውልድ ያደርገናል እድለኛው የሙፍቲ ትውልድ ነኝ-💚💚💚

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay87852 жыл бұрын

    ሌላ ሰው አእንዳላስቀይም እፈራለው. ግን ጥሎብኝ እወዳቸዋለው አከብራቸዋለው. እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ ለእኔም አባቴ ናቸው.

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko2 жыл бұрын

    አባታችን እርስዎ የሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክሶችም አባት ነዎት። እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን። ዕውነት+ዕውቀት= የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ። ረጅም ዕድሜ ለእርስዎ ይሁን

  • @musbahhammid
    @musbahhammid2 жыл бұрын

    ሙፍቲህ እርሶ ማለት እውነት ኖት፣ከልጅነቴ ጀምሮ አውቅዎታለሁ፣በእርሶ ላይ መልካምነትን እንጂ ሌላ አይቼብዎት አላውቅም ለዚህም ነው ክርስቲያን ወገኖችም ጭምር የሚወድዎት በእርግጥ አንዳንድ እውሸትን የተላበሱ አጭበርባሪነት ስራቸው የሆነ የሙስሊም ተቆርቁዋሪ ነን የሚሉ ግን ያልሆኑ ፅንፈኞች የሚጠልዎት፣ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥልን ያቆይልን፣ለእርሶ ክፉ የሚመኙ ወንበዴዎችን አላህ ያንሳልን።ታሪክ የሌላቸው በተ ተንጠልጥሎብኛል ህዝቡን የዘረፉ እስረ ገናናዎችን ወዲያ ያድርግልን

  • @sammyman3877
    @sammyman38772 жыл бұрын

    ሰዉ እንዴት በዚ ዘመን በዚ ልክ ጥሩ፤ቅን አዛኝ ንፁ ኢትዮጵያዊ የሁሉም አባት የእዉነት ወዳጅ መኖሩን ሳቅ ተስፋዬ ይለመልማል በጣም ነዉ እምኖዶት አባታችን እግዝአብሔርን እድሜዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት

  • @endrishassen4717
    @endrishassen47172 жыл бұрын

    አሏህ በሳቸው በረካ የምንጠቀም ያድርገን የዘመናችን የነብያችን ሰለዋቱሏሂ ወስሰላም ማስታወሻ ገፀ በረከት ናቸው።

  • @yaredtafa39
    @yaredtafa392 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ ይሰጥልን እርሶ የኢትዮጵያን ሁሉ አባት ኖት አንደበቶ እራሡ ጣፈጭ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርሶ መልካም አባት ሰለ ሰጠን

  • @kedirmencha
    @kedirmencha2 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ከዓፍያ ጋር አሏህ ይስጥልን

  • @wondimenehtsegaye8938
    @wondimenehtsegaye89382 жыл бұрын

    የእዉነት ደግ አባት ነዎት ፈታሪ ያቆይልን በጣምነዉ የማከብረዎት ፡፡

  • @freemovieandbooknetsafilme5143
    @freemovieandbooknetsafilme51432 жыл бұрын

    ማሻአሏህ የርሶ ትውልድ በመሆኔ እኮራለሁ አላህ ሀያት ይስጥልን

  • @sufizm399
    @sufizm3992 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ጀነቴዋ 🥰

  • @semiraaaj294
    @semiraaaj2942 жыл бұрын

    አባታችን አላህ ይጠብቆት ረጅም እድሜ ገነቴዋ 💚💛♥️ እድለኛዋ የሙፍቲህ ትውልድ ነኝ-

  • @sofiahussen2171

    @sofiahussen2171

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @mohazeynumohazeynu1281
    @mohazeynumohazeynu12812 жыл бұрын

    አባታችን በእርሶ መመራት ለእኛ እድለኛ ትውልድ ያደርገናል እድለኛው የሙፍቲ ትውልድ ነኝ- ኢትዮጵያ ያገኝችው አባት አለም ፈልጋ ያጣችውን አባት ነው እኛ ሙስሊሞች ባይገባንም!

  • @ebrahimali3804
    @ebrahimali38042 жыл бұрын

    ዕድሜዎን ያርዝምልን፣ በርስዎም የምንጠቀም ያድርገን !

  • @Tireka_1
    @Tireka_12 жыл бұрын

    ሙፍቲ አባቴ😍😍

  • @habibnuredin3709
    @habibnuredin37092 жыл бұрын

    አላህ እረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር ይስጣችው

  • @seyfuhabesha9532
    @seyfuhabesha95322 жыл бұрын

    አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏 አንዳንዶቸ ዛሬላይ እሳቸውን ለመናገር ምን አይነት ሞራል ነው ያላቹ ??!!!!

  • @sufithewayoflife2363
    @sufithewayoflife23632 жыл бұрын

    ጀነቴ_❤❤❤

  • @nejatnasir5259
    @nejatnasir52592 жыл бұрын

    💚💚💚💚

  • @feeesmart1476
    @feeesmart14762 жыл бұрын

    Allah rejm hayattttt abate ewedotalw welahi

  • @shifabilatu4167
    @shifabilatu41672 жыл бұрын

    Mashallah

  • @ekramali3776
    @ekramali37762 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ibnuoumer4737
    @ibnuoumer47372 жыл бұрын

    💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @kedirmubarek3977
    @kedirmubarek39772 жыл бұрын

    Yehen keletam shimagele atfa koshasha

  • @feeesmart1476

    @feeesmart1476

    2 жыл бұрын

    Allah anten yatfah Bismillahi

  • @akmeljundi7191

    @akmeljundi7191

    2 жыл бұрын

    Allah antenina meselochihin yatfalin bismillah !!! be remedanu sheytan sitaser enante tekachut Allah besirachu lik yistachu.

  • @Catlovers6687

    @Catlovers6687

    2 жыл бұрын

    Anet abat yeleleh mehayem dedeb koshasha

Келесі