Ethiopia - የጎጃሙ አስደንጋጭ ጅምላ ግድያ፣ በግለሰብ አካውንት የገባው የመንግስት ገንዘብ፣ በባልስልጣናት ማእቀብ ሊጣል?፣ የረድኤት ሠራተኞች ግድያ!

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 179

  • @user-ci5te8nu8v
    @user-ci5te8nu8v10 күн бұрын

    ይህ ነው ታድያ ሀገር ጠባቂ መካላከያ እሚባለው ሀገር አጥፊ ነው እንጅ

  • @user-os6wt2sh8h

    @user-os6wt2sh8h

    10 күн бұрын

    ትክክልእራአተመግሠትበቃህየኑፃሀንደምማፈሠስቆሻሻ

  • @seadi5
    @seadi510 күн бұрын

    😭😭😭😭አሁንስጦርነትሰለችን አላህሆይያረቢበቃችሁበለን ንፁሃን ተሰቃየ ፋኖዎችአላህያሳቸሁአሁንስ መከላከያዎች ፋኖዎችምየኑፅሃንደምላይጫወታነውየያዙትእሽወደየትእንሂድ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-os6wt2sh8h

    @user-os6wt2sh8h

    10 күн бұрын

    እራባክሽፋኖምናረገመከላካተብየውነውጅአማራንየሚጭጬፈው👎👎👎👎👎👎

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd10 күн бұрын

    ሰላም ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ሰላሙን ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss899610 күн бұрын

    መከላከያ የሚባል አዉሬ የታጠቀ ሲያቅተዉ ምሰኬን ያልታጠቀ ይገላልል

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy588710 күн бұрын

    አይ መከላከያ አያ የራሱን ህዝብ እንዴት ይጨፈጭፋአል አረ ፋኖ ይሻለናአል ወዳጀ

  • @teka1528

    @teka1528

    10 күн бұрын

    JEWUISA, ZERAFE, MANEN EYEGEDELE NEW! 2,000 BEHONE TERU NEBER! JEWUISA SEW NEW!

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    10 күн бұрын

    @@teka1528korokonda kadree

  • @mehamedahmed-gn2by

    @mehamedahmed-gn2by

    9 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    9 күн бұрын

    @@teka1528 ante teka atewum 😂 Ante Korokonda kadreee

  • @Automatic2030
    @Automatic203010 күн бұрын

    የዘሩትን ያጭዳሉ ሁሉም ግዜዉን ይጠብቃል!!!

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l10 күн бұрын

    ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለህዝባችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢😢

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower467610 күн бұрын

    ያሳዚናል ለማን ይጮሀል አረ ተዉ የምል ይጥፋ እኛ ሰላም ነው የምንፈልግ

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n10 күн бұрын

    ህዝብ አለቀ ያአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢

  • @vhgu1589
    @vhgu15899 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale931210 күн бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ኧረ ሰላም አምጣል

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo10 күн бұрын

    ዋ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢 ሚስኪኖች አለቁ ምንም በማያቁት ሰላምን ፍቅርን አድለን በቃ በለን😢😢😢

  • @hassentube38
    @hassentube3810 күн бұрын

    መከላከያ ነው የጨፈጨፋቸው

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam345910 күн бұрын

    ፈጣሪ እባክህ ይቅር በለን ለጨካኞች ልብ ስጥልን አይ ሀገሬ 😭😭😭😭😭

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo10 күн бұрын

    የአላህ ፍርዱን ለአንተ ተውነው በቃ በለን በስንቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢

  • @Ekram475
    @Ekram47510 күн бұрын

    አሰላምአለይኩም ወራህቱላህ ወበረከቱ አህለን ያሬልጆች ዋው ደስ የሚል ቤት ነው ቀጥሉበት🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke385010 күн бұрын

    የንፁሀን ህዝብ ሞት ይብቃ ድል ለፋኖ💔💔💔

  • @faysalzinab5221

    @faysalzinab5221

    10 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    10 күн бұрын

    @@faysalzinab5221korokonda

  • @umerhenok4498

    @umerhenok4498

    9 күн бұрын

    የእናቱ መቀናት ውስጥ እየተዳበቀ መካለከያን ይመተል ከዘ አንተ የኑፀኑ ሞት ይቁም ትላለ ወንድ ከሆና ወደ ጫካ ወጣ ይበል የለበለዘ አንድ ላይ ትመታለ ፈሳም ሁለ

  • @mehamedahmed-gn2by

    @mehamedahmed-gn2by

    9 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    9 күн бұрын

    @@umerhenok4498 korokonda kadree zimbel

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew898210 күн бұрын

    Good afeternoon for sharing the truth n neses❤❤❤❤❤❤

  • @user-en2gp5ok6g
    @user-en2gp5ok6g9 күн бұрын

    ያረቢ ኢቶቢያ ላይ ሰላም አዉርድ የአማራ ስቃይ መቸ ይሆን የሚያበቃዉ 😭😭😭😪

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p10 күн бұрын

    💚💛❤💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅 አማራ እና ልጆቹ. ድል ያረጋል ብልፅግና ይወድማል አማራ ላይ 💚💛❤💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @MelakuTebikewe
    @MelakuTebikewe10 күн бұрын

    መግደል መሸነፍ ነዉ ያለክዉ ሰዉየ አሁን አሸንፈህ ነዉ የምትገለዉ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b10 күн бұрын

    ንፁሀን ምን አደረጓቸዉ የከበይ ቅጥረኞች እግዚአብሔር እንጦረጦስ ይክተታችሁ

  • @teka1528

    @teka1528

    10 күн бұрын

    ERESACHEW BEBENZINE MAKATEL NEW! MEKLAKAYA LEMIN YEGEDLAL!!

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    10 күн бұрын

    @@teka1528kebet ye sew kebet neh tinb kadree

  • @mehamedahmed-gn2by

    @mehamedahmed-gn2by

    9 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    9 күн бұрын

    @@teka1528 Antema tebek koy teka zekzeken nw mengerfek 😂😂 Ante atela kadree

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w10 күн бұрын

    ያረብኡፍፍ😢😢😢😢ጀዝባመከላከያ😢😢

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji466310 күн бұрын

    ለዛ እኮ ነው መከላከያ የአንድ ፓርቲ ጠባቂ ነው የምንለው 😢ለሕዝብ የቆመ ቢሆን ሲሸነፍ ሕዝብን ባልጨፈጨፍ

  • @asrarandulber-cn1od

    @asrarandulber-cn1od

    10 күн бұрын

    ፋኖም የአንድቢሄር አቀንቃኝነው አየህ ኢትዮጵያ የአንድቢሄር ሀገር አይደለችም

  • @adisalemyeshewalji4663

    @adisalemyeshewalji4663

    10 күн бұрын

    @@asrarandulber-cn1od ተሳስተሃል /ሻ ፋኖለትግል መነሻው በሊላ ክልል የሚኖሩ አማራውች በተለይ ኦሮሞ ክልል የሚኖሩበጅምላ ስለተጨፈጨፉነው ከዛ ይሄ መግስት ተወግዶ ማንኛውም ብሔር ከቦታቦታ ተዘዋወር መስራት አስፈላጊ ነው ብሎ ስለሚያስብ አንድ ኢትዮጵያ ብሎ ነው እየተዋድቀ ያለው

  • @mehamedahmed-gn2by

    @mehamedahmed-gn2by

    9 күн бұрын

    ​@@adisalemyeshewalji4663😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie316310 күн бұрын

    አይ አይ ነብስ ይማርልን ህዝብ አለቀ 😢😢 !!!

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf10 күн бұрын

    😢😢😢😢 ዉይ ወገኔ መቀመጫ አጣ

  • @Tybatube
    @Tybatube10 күн бұрын

    ወይና አገሬ ኤቲ ይሃደች ነወ ወግን😢😢😢😢😢

  • @DAMOT88
    @DAMOT8810 күн бұрын

    ፍትህ በግፍ ለተገደሉ አማራውያን

  • @Tybatube
    @Tybatube10 күн бұрын

    ዋይን አገሬ ወግን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @gemubezu5425
    @gemubezu542510 күн бұрын

    Yasazenal, Egzabher yeferdal

  • @getnetgirma1758
    @getnetgirma175810 күн бұрын

    ቹቹ ነብስ ይማር

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn9 күн бұрын

    ይህ መከላከያ ኢቶቢያን አይወክልም ገዳይ እና ዘራፊነዉ ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ።

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x10 күн бұрын

    Fano❤❤❤

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd10 күн бұрын

    አላህ ከቢሄር ተኚነት ያውጣን ያረብ 🤲

  • @zinetebrhem5681

    @zinetebrhem5681

    10 күн бұрын

    ፍኖ ምን አመጣ ህዝብ እያስገደለ

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g10 күн бұрын

    😢😢😢😢ንፁሐንምንም የማያቁት ሕዝብ አለቀ😢

  • @user-en2gp5ok6g
    @user-en2gp5ok6g9 күн бұрын

    የቀጣህን ምታ ቢሉት ወደ ሚስቱ ሮጠ አለ የገሬ ሰዉ ፍኖ ሲያሮሩጠዉ ንፁሀንን መግደል ወንድነት አደለም😳😳

  • @user-sh7bd2kd4j
    @user-sh7bd2kd4j9 күн бұрын

    በተለይ የሰዎችን እድል ለማበላሸትና መተት የሚተደስበትን የጎጃም ከተማ ከነጠንቋዮቻቸው መጨረስ ነበር

  • @elsatedla
    @elsatedla10 күн бұрын

    አምላክ ሆይ የንጹሀን ደም በከንቱ እንደፈሰሰ አይቅር አንተ ተበቀል።

  • @WoinshetDesta-ym2xz
    @WoinshetDesta-ym2xz10 күн бұрын

    Ayi mekelakeya mn endemetasbu alawukm ayi and ken yiferdal😢😢😢😢

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h10 күн бұрын

    ፋኖያሽንፋልጠላትይዋርዳል

  • @zinetebrhem5681

    @zinetebrhem5681

    10 күн бұрын

    አሸነፈ እኮ ሰው በማስገደል

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu110210 күн бұрын

    አረ ይመቸዉ

  • @deshwhwtxt4633
    @deshwhwtxt463310 күн бұрын

    ወይኔ ወገኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dm3xs1my3k
    @user-dm3xs1my3k10 күн бұрын

    ለማንይጮሀል

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal10 күн бұрын

    ኢትዮጵያዬ የዳም ምድር ሆንሽ ባቃ😢😢❗❗

  • @user-md7gv2qq9x
    @user-md7gv2qq9x9 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @teka1528
    @teka152810 күн бұрын

    TEKEKIL TEGEDELU! FANO NACHEW!

  • @user-fe7vg6dg9u
    @user-fe7vg6dg9u10 күн бұрын

    😢😢

  • @user-dm3xs1my3k
    @user-dm3xs1my3k10 күн бұрын

    ወገኖቻችንተሰቃዪው

  • @Abubekerusman-xv9ty
    @Abubekerusman-xv9ty10 күн бұрын

    ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ሰላሙን ይስጠን ያረብ🤲🤲🤲

  • @beki620
    @beki62010 күн бұрын

    😢

  • @WoinshetDesta-ym2xz
    @WoinshetDesta-ym2xz10 күн бұрын

    Hayi bayi tefa ekoo uffffff😢😢

  • @jonieuole2551
    @jonieuole255110 күн бұрын

    MOTE le Abiy Dele Le fano

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y10 күн бұрын

    ሃዲያዎች እና ከምባታዎች ከኢትዬጰያ ሲወጡ ??????? ዝምድና አያውቁም !!!!

  • @amandimisse2339
    @amandimisse23398 күн бұрын

    #ETHIOPAI PM AMAN NEW

  • @YaredZewdu-vo1hj
    @YaredZewdu-vo1hj10 күн бұрын

    Frist comment

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw10 күн бұрын

    Very sad news at the small village of gochame ETHIOPIA 🇪🇹. Honest people victim in ETHIOPIA 🇪🇹 .abiy AHMED military 🪖 forces are killing Honest people at the small city of ETHIOPIA east gochame. Please stop the war and find a solution. Thanks ✋️

  • @TerefeYilma
    @TerefeYilma10 күн бұрын

    😊

  • @user-hh7qj8nl5v
    @user-hh7qj8nl5v10 күн бұрын

    Dil lefano

  • @nigisitglete2625
    @nigisitglete262510 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v10 күн бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @user-ik3zh6ly9y
    @user-ik3zh6ly9y10 күн бұрын

    ማሳሰብያ እና ጥያቄ ለ feta dailyዎች። ሚዛናዊ youtube channel ለመባል ብያንስ ለምን የሰርግ ዝግጅት ላይ ቦንብ ወርውሮ ንፁሐን የፈጀውን አረመኔ እና ሰው በህይወት ሳሉ አቃጥሎ የሚገለውን ሰው በላ ፋኖ ያደረሰውን አረመኔያዊ ድርግት ለምን አዘግቡም

  • @mesimesi8125
    @mesimesi812510 күн бұрын

    በቃ የሀገር መከላከያ የተባለ ጨፍጫፊ ሲጠቃ ንፁሀንን ሕፃናትን በበቀል መረሸን ነው ስራው 😢😢😢😢

  • @nigatuassefa3709
    @nigatuassefa370910 күн бұрын

    ታዲያ ፋኖ ሚማርከውን ወታደር ስብስቦ ሚቀልበው ለምንድን ለምን እያፈረጠ አይጥለውም እንደዚህ አይነት መከላከያ የትም አለም የለም አንገቱን አየበጠስክ ጣለው

  • @asrarandulber-cn1od

    @asrarandulber-cn1od

    10 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ጥብቅ የቢሄርቢሄረሰብ ልጆች ሁላችንም ለሀገራችን መከላከያዎችነን እኛን የጨረሰን የለም የጨረስነውእንጂ አርፈህ ቁጭበል

  • @getnetsharew2494
    @getnetsharew249410 күн бұрын

    ዝርፊያ ማለት ይህ ነው።

  • @kidusgirum818
    @kidusgirum81810 күн бұрын

    Sef yanesa be seyf yetefal yelale

  • @zulfaabcho1991
    @zulfaabcho199110 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna10 күн бұрын

    የኢትዮጵያ መከላከያ ምን እየሠራ ነወ? ከጦርነት ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሠላማዊ ሰዎች ነፃ እርምጃ መውሰድ( መረሸን ) ማን ስልጣን ሰጠው?

  • @teka1528

    @teka1528

    10 күн бұрын

    MIN MASEREJA ALEH, FETA, MEDIA YEJEWISA NEW!

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari410010 күн бұрын

    According to French based journal, yemen Houti amming and assisting Fano groupes in Etiopia 🎉🎉🎉🎉

  • @Wedmealew-fr1rn
    @Wedmealew-fr1rn10 күн бұрын

    Ys

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw10 күн бұрын

    ወይ ወገኔ ሀይ ባይ አልቦ አብይ ይረሽናልብአደል

  • @ibrahimochido1306
    @ibrahimochido130610 күн бұрын

    2:38

  • @teka1528
    @teka152810 күн бұрын

    LEMIN FANO CHURCH GEBU!

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable992810 күн бұрын

    አሸባሬዉ ምንግስት በልፀግና ነዉ

  • @WoinshetDesta-ym2xz
    @WoinshetDesta-ym2xz10 күн бұрын

    Abetu amelake hoyi ante ferd

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p9 күн бұрын

    ለካ፣የሰውም፣አውሬ፣አለ፣እሱም፣መከላከያ፣፣👎😢😢😢😢😢

  • @smith-dx8xc
    @smith-dx8xc10 күн бұрын

    i paid 2000 birr for imigration

  • @umerhenok4498
    @umerhenok44989 күн бұрын

    ፋኖ ሕዝብ ውስጥ ምን የደርገል ሕዝብ ውስጥ ተደብቆ መከለካያን ይመተል ከዘ ተጣያቅው ማን ነው ገነ ፋኖ እንደ ወንድ ከመንደር ወቶ ከልተወገ ሕዝቡ የልቀል

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri870310 күн бұрын

    Abiy Ahmed eko le gedaywechi ena le lebochi teru megeta honachew

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie360810 күн бұрын

    Lemin fano yegedelew ayinegerm yemkekelakeya bicha lemin? Chigr alebachihu

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam164210 күн бұрын

    ወይኔ አማራ

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q10 күн бұрын

    የምን መከላከያ ዘረኛዉ ፀረ አማራዉ የኦረሞ ፀፈኛ ነዉ አማራ ክልል የገባዉ 👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @teka1528
    @teka152810 күн бұрын

    FETA ! ANTEM KEENSU GAR YEKEBERALE! MEREJA YETEKEBELKEW KEJEWUSA NEW!

  • @AbramFire
    @AbramFire10 күн бұрын

    🇪🇹🇿🇦🇿🇦💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @HassainSiraj-if9fz
    @HassainSiraj-if9fz10 күн бұрын

    Amara ye ejachu new chalut

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd10 күн бұрын

    Seems oromuma empire king Abiy plans working how it was designed to make poor all other ethnics until they accept to change their identity to the Oromo names

  • @saved1580
    @saved158010 күн бұрын

    2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ ⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh10 күн бұрын

    የጎጃም ህዝብ ሁላችንም ፋኖ ነን ብለው የለምደ ከየት የመጡ ሰላማዊ ሰወች ናቸው

  • @rejebnasir1597

    @rejebnasir1597

    10 күн бұрын

    መልካም ነገር ተናገር ይህን ማድረግ ካልቻልክ ዝም በል ብለዋል ውዱ ነብያችን ወንድም . ማንም ያድርገው ማንም ንፁሃንን የገደለ ወንጀለኛ ነው የመግስት ሀይሎች ካደረጉ መንግስት ለፍርድ ያቅርባቸው ግን ምን ያህል ነው የተጨካከነው በአላህ 😢😢😢

  • @user-wq1ro4gj3x

    @user-wq1ro4gj3x

    10 күн бұрын

    አህያ

  • @user-wq1ro4gj3x

    @user-wq1ro4gj3x

    10 күн бұрын

    አህያ

  • @JemalMuhammed-ec7nh

    @JemalMuhammed-ec7nh

    10 күн бұрын

    @@rejebnasir1597 መርሀባ ሀድሱንም ምክርህንም ተቀብያለሁ ሽኩረን

  • @JemalMuhammed-ec7nh

    @JemalMuhammed-ec7nh

    10 күн бұрын

    @@user-wq1ro4gj3x አህያ አህያ አይልም

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b10 күн бұрын

    አብይ ሰዉ በላነዉ ።የአማራን ህዝብ እሱ ከመጣ ጀምሮ አርዶ አልጠግብ አለ።😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድበት

  • @asrarandulber-cn1od

    @asrarandulber-cn1od

    10 күн бұрын

    ዶ/ር አብይ ማለት 86 ቢሄርቢሄረሰብ ማለትነው እሱን መንካት አይቻልም

  • @rahmaha

    @rahmaha

    9 күн бұрын

    እረ ድፍትያርግልሺ ሠይጣኖች ​@@asrarandulber-cn1od

  • @MulukenKebede-ly3dm
    @MulukenKebede-ly3dm9 күн бұрын

    ፋንዶ ተብዬው ገና ህዝቡን ያስጨርሳል

  • @Johnweek-tw4eb
    @Johnweek-tw4eb10 күн бұрын

    mani.gadala😅😅😅😅

  • @user-uf5qd9nu9d
    @user-uf5qd9nu9d10 күн бұрын

    Mejmara erfwo setbalwo yazoge lekakuge setlwo nebre awane setgarfwo tegarfwgu motkwu betlu mani esmachuwale medre temktga 😂

  • @AdmiringClock-qu5rq
    @AdmiringClock-qu5rq9 күн бұрын

    ለአማራ ህዝብ ሞት ያሰዋል ባንዳው እራሱ አማራው ነው (ምኒሻዎች)

  • @amandimisse2339
    @amandimisse23399 күн бұрын

    #GOJIME CITY STATES AND RELIGLON NOW TRUE CONTROEL ALL GOJIME CITY MILTRAY WORLD COMP ETHIOPIA AMRHA MILTRAY SOIDLER ARMY GOVERNMENT AND ETHIOPIA PERIOSPERTY MILTYAR ABIY PM ETHIOPIA PUT DOWN GUN NOW AMAN NEW ETHIOPIA PM AMAN NEW AND WORLD LEADER NOW AMAN NEW ETHIOPIA PRIME MINISTRY AMAN NEW NOW OROMO GOVERNMENT LEADER GUILTY COURT AJIL AND SOMOEL GOVERNMENT LEDER JAIL COURT #ABC NEWS AND NOW ALL AMHARA MILT RAY SOIDLER ARMY GOING ADDISE ABABA CAPITAL CITY WHITE HOUSE OFFICES CONTROL NOW #ABC AND #CNN

  • @BirhanuHandiso
    @BirhanuHandiso10 күн бұрын

    ሚድያችሁ ሚዛናዊ ቢሆን ይመረጣል

  • @negaaraya6811
    @negaaraya681110 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፡ ጠ/ምኒስተሩ ደር/ኣቢና ወያነ እንዳሉት በኢትዮጵያ ከቆዩ፡ ኢትዮጵያ መጨረሻ የለየለው ሞት ሊበዛባት ነው እንጂ ሊቀንስ ፍጹም ሊቀንስና ልሻሻልም ኣይችሉም። የኢትዮጵያ ህዝብም ምን ማደረግ እንዳለባችሁ ኣይጠፋችሁምና፡ ለማይጠፋችሁና ስለዚሁ ነገር ለመፍታት ከሚታገሉት ልጆቻችሁ ሁናችሁ ተከታተሉትና በደምብ ደግፉት። ኣለበለዝያ ታላቁ ችግር እንደምታዩትና፡ ችግሩ ደግሞ እየበዛ ስለኒሄድ ይምእያያችሁ ነው። እንደዚሁ የነሰለ ችግር ደግሞ እስከ ኣሁኑ ብኢትዮጵያ ህዝብ ታይቶ የማይታወቅ ስለ ሆነ ነው። ስለዚህ ላደርጋችሁ ምፍችያ ራሳችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ናችሁ።

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw9 күн бұрын

    አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ብየ ሳላበቃ ህጋውይነቱ ሙሉ በሙሉ የለለው አሰራር ምክኒያት የተሰበሰበ የደሀ ብር ግማሹ እዛው ሰራተኞቹምክኒያት እያወጡ በሉት ይች ሀገር ለየላት በቃ

  • @kabtyimerberhanu138
    @kabtyimerberhanu13810 күн бұрын

    አረ አማራ ዝምታው ምንድን ነው???ቀስ በቀስ መንግስት እየተበቀለህ ነው ይሄንን ነፍስ በላ መከላከያ ከክልልህ ጠርገህ አትስወጣም ይሄንን ያህል ግፍ ግፍ ግፍ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w10 күн бұрын

    አብይመከላከያ👹👹👹👹👹😭💔😭😭💔😭💔

  • @WasKan-bl2gl
    @WasKan-bl2gl10 күн бұрын

    እረ ጎጃም ይቀረዋል በደን መቀጣት አለበት ፋኖ ያሸንፋል ያልከዉ ልጅ እንዴት ነህ ደህና ነህ ደግሞ መከላከያ ፋኖን እጅ ንፁሀንን አይመቱም ከራኒዮም ጥቁረ ዉሀም አዉቀዋለዉ ሞጣ ነዉ ሀገሬ መከላከያ ደግ አደረገ ተቸግረናል

  • @user-ty4cz5qd2b

    @user-ty4cz5qd2b

    10 күн бұрын

    የአብይ ሰራዊት በፋኖ ሲመታ እልኩን ንፁሃን ላይ የሚጨፈጭፈው ብቻ ግዜ ይፍርዳቸው ከፈጣሪ ፍርዱን እንጠብቃለን መስሎቸው ህዝብ ተገሎ አያልቅም ግን ፈጣሪ ደመ ሰማይታት ያድርግላቸው ወገኖቹ በየ ቦታ በአብይ ሰራዊት ጨፈጨፈን ዘራችን አጠፋው 😢😢😢

  • @Tewodros284

    @Tewodros284

    10 күн бұрын

    ጥንብ ፋኖ ያለው ጫካ አገባም ጫካ ልብ ካለህ ቅዘናም አቅሀለው ቆመህ እንደቀዘንክ ቆመህ ትቀዝናለህ ልናያችሁ ነው እናት ጉያ ትገባታላህ አዲስ አበባ አይደለም ኢትዮጵያዊ ላይ 1 ዝንብ አይኖረም የዛ ሰው ይበለን ጥንቦ መገርሳ

  • @WasKan-bl2gl

    @WasKan-bl2gl

    10 күн бұрын

    @@Tewodros284 ስድብ ጉራ ለአማራ አንደኛ ነን እኔን ጨምሮ. አማራ በመሆኔ በጣም ነዉ የማፍረዉ

  • @asrarandulber-cn1od

    @asrarandulber-cn1od

    10 күн бұрын

    መከላከያ ለመምታት በቢሄርስም ተደራጅቶ ጫካ መግባት ማለት ከ86 ቢሄረሰብጋር መዋጋት ማለትነው ምያሳዝነው የአማራህዝብነው ሞኝ ልጁ ለመከራዳረገው ፋኖ ታሪክ ይቅር የማይለው ስተት እየፈፀመነው

  • @user-ty4cz5qd2b

    @user-ty4cz5qd2b

    10 күн бұрын

    @@WasKan-bl2gl አማራ አይደለህም ብትሆን ኖሮ የወገንህ መታረድ ይገድህ ነበር ። እርግጥ ለተበደለ ማዘን ሰ ው መሆን ይጠይቃል ማሰብያ ጭንቅላት ልብ ይጠይቃል ።ግን ቀን ይፍርድ ንፃሃን የጨፈጭፍ ሰራዊት ።የእናቶች የህፃናት እንባ ይፍርድ አብይ ያልፋል ። በትግራ የነበረውን ጦርነት በሴራ ገፍቶ አምጥቶ ብዙ ቤተሰብ ወንድሞችን አሳጣን አሁን ራሱ በአድን ጋር ተስማምቶ ጨፈጨፈን ።ፍርዱን ቶሎ ያምጣ ፈጣሪ ።ይህ ሰው ከኢትዮጲያ ነቅሎ ይጣልልን 😢😢😢

  • @betelmulu4897
    @betelmulu489710 күн бұрын

    ይሄ ነው የአብይ መከላከያ ድሀን የሚገድል 😢😢😢

Келесі