Ethiopia - ጠቅላዩ ተፈተኑ ከሹመት በፊት የፃፉት…

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 417

  • @user-ml3yn7kx6o
    @user-ml3yn7kx6o23 күн бұрын

    በራስ መተማመን ያለው መሪ ኮሽ ባለ ቁጥር ሰውን አግበስብሶ አያስርም በራስ መተማመን ያለው መሪ ሁሌም ቃሉን ያከብራል ለውሳኔም አይቸገርም

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn23 күн бұрын

    ከእሥኬው በሥተቀር ሁሉም --000

  • @ethiopiayene5039

    @ethiopiayene5039

    23 күн бұрын

  • @feridnura-xg9hq

    @feridnura-xg9hq

    22 күн бұрын

    ከርሳም አሳራጅ

  • @fresh-life2440

    @fresh-life2440

    22 күн бұрын

    kkkkk ye tela sefer

  • @SaeedImam-ut9wj
    @SaeedImam-ut9wj23 күн бұрын

    እስኬ ቀድሞ የተረዳ ብልህ ና አዋቂነው ከነሱጋር በፍጡም ማወራረድ አይቻልም ፈጣሪ ባለበት ሁሉ ይጠብቅልን

  • @feridnura-xg9hq

    @feridnura-xg9hq

    22 күн бұрын

    ኧረ ህዝብ እያሳረደ ባንተቤት አውቀህ ሞተሀል

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz23 күн бұрын

    ኤጭ ስለዚ ሰው መስማት አንፈልግም ነፍሰበላ ነው::

  • @Kenerie
    @Kenerie23 күн бұрын

    ቢያንስ ምንም አማራጭ ሲያጣ ወደ ትጥቅ ትግል ለገባው ለእስክንድር ክብር አለኝ ፤ ሲጀመር ዐብይ የመሪነት ባህሪ አለዉንዴ?

  • @user-wl7ts5dn6w
    @user-wl7ts5dn6w23 күн бұрын

    እስክድር 10 ሌላው 0

  • @feridnura-xg9hq

    @feridnura-xg9hq

    22 күн бұрын

    እስኬ 000000

  • @mustefasultan5682
    @mustefasultan568223 күн бұрын

    ህልም ሥልጣን ከመያዛቸው በፊት ሁሉም ያሟሉ ይመስለናል ግን ሲይዙት ሌላ ሆኖ ስለምናገኘው የእስክንድርን ማወቅ ባንችልም ሌሎቹ ግን 0 ነው የምሰጣቸው እነሱም ቢሳተፉበት ጥር ነበር።

  • @user-ti6nt6zi7x
    @user-ti6nt6zi7x23 күн бұрын

    ለስክንዲር ነጋ ለ ጀግናቺነ

  • @shewak9491
    @shewak949123 күн бұрын

    ለእስክንድር 9 ለጠቅላይ ተብዬው ዜሮ ለራሱ ቁጥር ነው ስለዚህ ምንም አልሰጠውም ።

  • @tezitube1877
    @tezitube187723 күн бұрын

    How do you compare people like eskinder, he has never lead a country. Abiy is 9/10

  • @user-mi1sl6uh1p
    @user-mi1sl6uh1p23 күн бұрын

    ታላቁ እስክድር ነጋ ነዋ❤❤❤❤❤

  • @IbrahimGure-sl7cf

    @IbrahimGure-sl7cf

    23 күн бұрын

    እንሽላሊቱ እስክንድር ነጋ😅😅😅🤑🤑

  • @Ahmed-wj9rz
    @Ahmed-wj9rz23 күн бұрын

    እስኬው 10 ሌላው 1 ለተማሪ 0 አይስጥም ስለሚባል ብቻ

  • @surefiel

    @surefiel

    22 күн бұрын

    😂😂😂

  • @gullilatshiferaw9087
    @gullilatshiferaw908723 күн бұрын

    Eskender. 10

  • @melakumulu4637
    @melakumulu463723 күн бұрын

    ምን መስፈርት አላቸው?እስክንድር ቦታ ይዞ አላየነውም :መጀመሪያ የሰውነት ባህሪ ሲኖራቸው ውጤት ትሰጣለህ እነዚህ ግን ከእንስሳ ጋር ካልሆነ የሰውነት ባህሪ የላቸውም

  • @SunnyHillCenter
    @SunnyHillCenter23 күн бұрын

    እስከደር10

  • @alijamel1186

    @alijamel1186

    23 күн бұрын

    000/

  • @zubaida3339
    @zubaida333923 күн бұрын

    ለስክድር ነጋ ❤❤❤❤❤❤❤10🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sinishawgezehagn7556
    @sinishawgezehagn755623 күн бұрын

    Unbelievable for the PM 10/10! He is exactly like his thoughts and words!

  • @MBaba-wz6jr
    @MBaba-wz6jr23 күн бұрын

    እስከዲር ነጋ10

  • @fyoutube9268

    @fyoutube9268

    23 күн бұрын

    ምን ሰርቶ ?

  • @Mame-dt2lb
    @Mame-dt2lb23 күн бұрын

    እስኬው ደፍኖታል

  • @feridnura-xg9hq

    @feridnura-xg9hq

    22 күн бұрын

    000000

  • @SikoSilo-pf4dn
    @SikoSilo-pf4dn23 күн бұрын

    ማንምእሚጠቅም የለም ሁሉም ዐዐዜሮናቸው

  • @melakubelay3870
    @melakubelay387023 күн бұрын

    Abiy 1 Eskender 9 others 1 for each

  • @birhanudesta9165
    @birhanudesta916523 күн бұрын

    እስክድር ፡ ነጋ ፡ 10 Birhanu Nega 2 Adanech 1 Shameless 00 Abiy Ahemed 000

  • @zx9713
    @zx971323 күн бұрын

    ለእስክንድር ነገጋ እሰጣለዉ

  • @user-mq7zi4tk8u
    @user-mq7zi4tk8u23 күн бұрын

    እኔ ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከ10 የምሰጠው 0 ነው

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w22 күн бұрын

    እንደኛ ሐገር መንግስት የኛዉ ሐገር ድሐን ወደጎን ያለ ሕዝብን ያገለለ ለራሳቸዉ ብቻ የሚኖሩ ዉድ ሆዳም የሐገር መሪ

  • @AbebeKebede-qp7cl
    @AbebeKebede-qp7cl23 күн бұрын

    እስክደርነጋ 10❤❤❤❤

  • @user-kp4fx3gn9z
    @user-kp4fx3gn9z23 күн бұрын

    Wisaaa😅😅😅

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre23 күн бұрын

    Talaqu isikindr nega 10/10 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre23 күн бұрын

    Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-eh3sc4im3r
    @user-eh3sc4im3r23 күн бұрын

    Iskander nega 5,birhanu nega 1,4x0 the rest

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre23 күн бұрын

    Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-nx1ds7be3f
    @user-nx1ds7be3f23 күн бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 ❤100❤Afar ❤

  • @TsegayeEngidaMinale
    @TsegayeEngidaMinale23 күн бұрын

    Eskew = 8/10 Prof. Birhanu = 5/10 Abicho = 0/10 Yodit Gudit (Adanech) = 0/10 Shimeles (Mad dog) = 0/10

  • @nalalinabeyta4789
    @nalalinabeyta478923 күн бұрын

    100/100 ✔️✔️✔️✔️✔️

  • @getanehhaile9744
    @getanehhaile974423 күн бұрын

    9.8/10

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre23 күн бұрын

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah228323 күн бұрын

    ለእስኬው 100 የተቀሩት 00000000

  • @frd11123
    @frd1112323 күн бұрын

    አኪድ እሥኬው 10

  • @nalalinabeyta4789
    @nalalinabeyta478923 күн бұрын

    10/10

  • @user-yz1qi6hi5z
    @user-yz1qi6hi5z23 күн бұрын

    Eskindir 10

  • @BedluTuniso
    @BedluTuniso23 күн бұрын

    11:25 ጠ/ሚ አብይ 10/10ሲሆን እስክንድር ግን 0/10ይመስለኛል ምክንያቱም በዉይይት ማመን ማሳመን ሲቻል ከነኢሳይያስና ህወሃት መማር አቅቶት አሁንም ህዝቡን ወደ ሞት እየመራቸዉ ነዉና!!

  • @fyoutube9268
    @fyoutube926823 күн бұрын

    ለሁዉም 0 አንድም ላገር ለወገን የሚጠቅም አላየንም

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l23 күн бұрын

    ይህ የሚያስተውል ሰውና የተማረ የሚያደርገው ነው ነገር ግን ይናገራል ያደናግራል ፣የሚነግሩትን አይሰማም ፡ብቻ የመጣለትን ብቻ በጩኸት ያጮሀል ይናገራል የተሰጠውን ጆሮ ግን ለማድመጥ አይፈልገውም አይጠቀምበትም ታዲያ ይህ ሰው ተልዕኮው ምንድን ነው ፡የማንነውስ?

  • @tesfalidettamiru4987
    @tesfalidettamiru498723 күн бұрын

    100

  • @MamaSani-sk8er
    @MamaSani-sk8er23 күн бұрын

    10+

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre23 күн бұрын

    Dil leamaharaw yehizib lij fano ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo109023 күн бұрын

    Eskindir the great, just forget the rest devils!😂

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy684823 күн бұрын

    አብይ 40% ፋኖ 30% ሸኔ 15% ተቀዋሚ ፓርቲዎች 10% አጠቃላይ ሀዝብ ግን 5% ነው እንደስኬት ከታሰበ

  • @user-lx2br5kc8o
    @user-lx2br5kc8o23 күн бұрын

    Abicho

  • @derem107
    @derem10723 күн бұрын

    7/10

  • @user-th8zg7ek1h
    @user-th8zg7ek1h18 күн бұрын

    ከእሥኬዉ ተሥተቀር ሁሉም 0000 ናቸዉ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre23 күн бұрын

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abale6746

    @abale6746

    23 күн бұрын

    0/10 Abiy Ahmed

  • @feraullelisa6259

    @feraullelisa6259

    23 күн бұрын

    ያንተው ፊኖ፣ ምክንያት በሌላው ኦሮሞ ጥላቻ ያበደ እንጂ ምንም አይነት የመብት ጥያቄ ኖሮት አይደለም።።። በወያኔ ግዜ ሁኔታው ሲከፋ የኦሮሞ ወጣቶች ስቃወሙ እነዚህ ሁከት አመላቸው ትሉ ነበር ።።።።። በግፍ ትግራይን ስትወሩ እውነት መስሎ የሚዋጋውን የኦሮሞ ወታደር ለይታችሁ በጀርባ በኩል ትዋጉ ነበር።። ለምን የኦሮሞ ህዝብ ለዘላለም የኛ ተገዥ አይሆንም ከሚል ሴጠናዊ አስተሳሰብ እና በቃ አይለቀንም ከሚል ክፍ ፍራቻ የመነጨ ደከመ አስተሳሰብ ነው።።።። ።።። እናንተ እኮ በአለም ህዝብ ፊት በቀጥታ ስርጭት የኦሮሞን ህዝብ አትስደቡ የነበረና ድንቁርናችህ በገሀድ የታየባችህ ክፍ ፍጡር ናችሁ።።። ።።።ፊኖ መጥቶ ሲያስተዳድር ሀገር አለን ብለን ቆሜን እናያቸዋለን??? ጉድ ።።።።። ነገሩን ነው። አባይ ወንዝ ሳትሻገር የቱለማ ገበሬ እንደ አምባጠ ተሰብስቦ ቁርስ ያደረግሽል።።። ስለጀግንነታቸው ደሞ አጎትክን ጠይቅ ብያንስ የቅርቡን ጣልያንን ያንቀጠቀጠ ጀግና ምድር መሆኑን ትሰማለህ።።።።

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale302023 күн бұрын

    ታድለህ እንዲህ የምትተነፍስበት ሚዲያ አለህ

  • @pokekoala8615
    @pokekoala861523 күн бұрын

    10

  • @AlemteshayBeze
    @AlemteshayBeze23 күн бұрын

    አሰክንድር 10

  • @AbramFire
    @AbramFire23 күн бұрын

    Absolutely beautiful❤❤

  • @melkamukidane6823
    @melkamukidane682323 күн бұрын

    ስኬታማ መሪ ለመሆን የሚያበቁ ባህሪያት ማለት ፈልገህ ነዉ? ስኬታማነቱን መሆኑን የሚያሳይ ዉጤት እንጂ ባህሪያት አይደለም :: ዉጤታማ መሪ ህዝቡ በሚያሳየዉ ፍቅርና ሀገሪቱ ላይ ባስመዘገበዉ ለዉጥ ይመዘናል::

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w23 күн бұрын

    ይሔንንም የፃፈዉ ኮርጆ ነዉ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg23 күн бұрын

    እስኬ 10/10 ሌላው ለተማሪ 0 አይሰጥም በሚለው 1/10

  • @melessebereka9513
    @melessebereka951323 күн бұрын

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ 10 ዶ/ር አብይ 10 አዳነች አቤቤ 10 እስክንድር 9

  • @Kirubalteshagre
    @Kirubalteshagre23 күн бұрын

    ከ4/10

  • @eyerusalemnigatu2776
    @eyerusalemnigatu277623 күн бұрын

    Eskindr❤❤❤❤❤

  • @hassansayed5111
    @hassansayed511123 күн бұрын

    1

  • @surefiel
    @surefiel22 күн бұрын

    ለአብቾ 10/10 ሌሎቹ ድምፀ ተአቅቦ።

  • @saadkadid6024
    @saadkadid602422 күн бұрын

    ምንምጥርጥርዬለዉም አብይነዉ ስንት መከረነዉ የሰለፈዉ ቤተመንግስት ከገባበት ቀን ጀምሮ ሰንት መከረነዉ የሰለፈዉ ግን እሄን ሁሉ በጥበብ አልፎተል ወደፊትም ከዚ የተሸለ ሁሉንም እንደ ምየልፈዉ ምንም ጥርጥር ዬለኝም 10 /10 አብይ ወደፈት ትዉልድ የወድሰዋል አሁን ቡዙዎች አልተረዱትም❤❤❤

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema23 күн бұрын

    ለስክድር ነጋ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wq1ei6mv5c
    @user-wq1ei6mv5c23 күн бұрын

    Abiyi= -2/10 Shime = 0/10 Adenech 1/10 Branu. = -3/10 Iskender =o/10

  • @user-wq1ei6mv5c
    @user-wq1ei6mv5c23 күн бұрын

    Le hulum 1

  • @seydwollo1462
    @seydwollo146223 күн бұрын

    ለዚ ለአምባ ገነን አብይ መልስ ጠሰጡ ስትል ለዛዉም በኣምርኛ ሆድ አደር ካሌሆ በስተቀር ስለሱ ጥሩ ነገር የሚነግርህ የለም ቅልጥ ያለ ጦርነት በዜጋላይ የከፈተ ዘረኛ ዜጋዉ በገዛ ሀብቱ ኤየረገፈ በለዉ እያለ እንደኔ እሱ ቢሞት ኢትዮጵያ ዉስጥ ባይቀበር ደስ ይለኛል

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og23 күн бұрын

    እስክንድር 100% 100%❤❤❤❤ አብይ10% 0%😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aymenebsa5673
    @aymenebsa567319 күн бұрын

    10/9

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema23 күн бұрын

    Fano king 🤴 🙌 ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @solomonwondimu6566
    @solomonwondimu656623 күн бұрын

    This media becomes an absolute supporter of this regime

  • @user-nx1ds7be3f
    @user-nx1ds7be3f23 күн бұрын

    ETHIOPIA 🇪🇹💪💪✌️ Afar ✊️❤

  • @user-nx1ds7be3f

    @user-nx1ds7be3f

    23 күн бұрын

    ETHIOPIA 🇪🇹100 ❤Afar ❤

  • @tadalayzoola-kb7zn
    @tadalayzoola-kb7zn23 күн бұрын

    10+20❤

  • @eyasutade5890
    @eyasutade589023 күн бұрын

    Abichu 10/10 ,Iskindir ke insisa gar temezino 10/0 bemgigneti ke insisa betachi wordo nebsi alba aferi honowal

  • @FSM1975
    @FSM197523 күн бұрын

    9.5

  • @kon9394
    @kon939423 күн бұрын

    እስክንድር ነዋ❤❤❤

  • @josenaw7037
    @josenaw703723 күн бұрын

    +10+10

  • @qumarshami6651
    @qumarshami665123 күн бұрын

    ዜያድበሬ በአፋር ክልል በኩል ወረራ እያደረገ ስለመሆኑ መረጃ ይኖራችሁ ይሁን ኢትዮጵያውያን? ለታላቋ ሶማሌ ምስረታ ትክክለኛ ግዜው አሁን ነው እያሉ ስለመሆኑስ ሰምታችሃልን?

  • @abejedaba
    @abejedaba23 күн бұрын

    ተመሪ ...... በሌለበት

  • @comcell2827
    @comcell282718 күн бұрын

    ለስገድር ነጋ10❤

  • @darajetashita
    @darajetashita23 күн бұрын

    Dr abiy 10/10,adaneche 9/10,shine 3/10 eskider 0/10

  • @aberhamkinduy5887

    @aberhamkinduy5887

    23 күн бұрын

    ዘረኛው እስክንድር 10/10

  • @biruhkokeb3851
    @biruhkokeb385123 күн бұрын

    -100

  • @YordyKorjo
    @YordyKorjo22 күн бұрын

    Abiy-100,Adanech_10 ሌሎቹ ወሬ ብቻ

  • @amedyuyo3699
    @amedyuyo369923 күн бұрын

    Abiyi Ahmed Eskandar mistunim Bawagu alastadadarem

  • @hassenissa8539
    @hassenissa853923 күн бұрын

    እሰክደር 2.5

  • @tofikoumer991
    @tofikoumer99121 күн бұрын

    6/10

  • @AbdalaAmsalu
    @AbdalaAmsalu23 күн бұрын

    መልክት፡ፋጻምወይስ።ላክ፣ቴጣቃምን፣ምጓዳ።ሽሮዬለም።ወርቅምንጣፍ።ፈላግባዛ።

  • @Kereneritrean
    @Kereneritrean23 күн бұрын

    Asunder He worked for For 1ethiopia

  • @WorkuTamrat-dn4cc
    @WorkuTamrat-dn4cc20 күн бұрын

    7from 10

  • @eyasutade5890
    @eyasutade589023 күн бұрын

    Antn belewo fetagni Iskindir sewu bile tifetenale

  • @habeshastyle2776
    @habeshastyle277623 күн бұрын

    Eskew 10/10 Abiy 1/10 Birhanu 0/10

  • @user-su7yo8nw8s
    @user-su7yo8nw8s23 күн бұрын

    ሁሉም ጀዝባ ናቸው

  • @getachewdemissie4710
    @getachewdemissie471023 күн бұрын

    ሰውያችን እነዚህን መመሪያዎች ጻፈ የተባለው ከአንድ ፈላስፋ ኮርጆ እንጂ እውነት ከራሱ የመነጨ ቢሆን ኖሮ ከጻፋቸው መመሪያዎች በተቃራኒ አይቆምም ነበር። ምንም ለመሪነት የሚያበቃ ብቃት የሌለው ከዜሮ በታች ቁጥር ቢኖር እንኳን የማይገባው ነው። አጫፋሪዎቹም ከእርሱ የተለየ ነጥብ አይኖራቸውም። እስክንድር ስንቶቻችን ምድራዊ ገነታችን ብለን የምንናፍቀውን የአሜሪካንን ኑሮ ጥሎ መጥቶ በየሸጡ የሚንከራተተው ለህዝቦች ነጻነት እንጂ እንደ አንድ ባዶ ጭንቅላቶች ለስልጣን ነው ማለቱ ይከብዳል። የተጣደ እሳት ላይ ሆኖ ተቃጥሎ መቅረትም አለና እስክንድር እንደ ቼ ጉቬራ ያለችውን አንድያ ህይወቱን ከባለቤቱ ከልጁና የሞቀ ኑሮውን ጥሎ በየዱር ገደሉ የሚንከራተተው የአማራ ህዝብ መገደልና መሰደዱ ይብቃ እነዚህም ግብስብስ ነቀርሳ መሪዎች ከኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ እንዲወርዱ የሚታገል የጊዜው ጀግና ታጋይ ነው። ነጥቡም ከተሰጠው በላይ ሊሆን ይገባል።

  • @gashaw278
    @gashaw27823 күн бұрын

    እስክንድር ነጋ 9/10 ሌሎች ሁሎችም 0/10 በተለይ ጠቅላዮ የተናገሩትን ያልሆኑ ስለሆኑ ከተቻለ -1/10

  • @woldefantu75
    @woldefantu7523 күн бұрын

    ከ10/10 ዶክተሮች፣አዳነች 5/10 እስክንድር፣8/10 ሺመልስ

  • @MoMo-uw4xb
    @MoMo-uw4xb23 күн бұрын

    ለታላቁ እስክንድር ነጋ❤

  • @mulu7089
    @mulu708923 күн бұрын

    ለእስክዲር 10/10/ለአዳነች 5//ለሽመልስ ዜሮ ለአአብይ ዜሮ አብይ ሥራው ሁሉ ህፃልጂነው መምራት አይችልም. ፀበል መግባት አለበት በሽተኛነው

  • @johnolika8254
    @johnolika825423 күн бұрын

    Abbichuu 100/100

Келесі