ETHIOPIA - Tesfu Delta - Delash Wey (ደላሽ ወይ) New Ethiopian Music Video 2017 🇪🇹

Ойын-сауық

The Latest Music Video from DireTube - Watch Tesfu Delta - Delash Wey (ደላሽ ወይ) New Ethiopian Music Video 2017 🇪🇹
✔ S U B S C R I B E H E R E ... bit.ly/2nNbFH5
✔ F A C E B O O K
/ diretube
✔ I N S T A G R A M
/ diretube
✔ T W I T T E R
/ diretube
✔ E M A I L
info@diretube.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 496

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884
    @masi.mashaalahmadimashaala38847 жыл бұрын

    Wowwww እንዲህ የሞቱትን የሚያስታውስ ስራ ሲሰራ ደስ ይላል ደሞ በጣም የሚያስደስተው የሱንም ቪዲዮ ስላሳይኸን ብቻ ጥሩ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @hehelo5564

    @hehelo5564

    5 жыл бұрын

    ሚስቴንዳርካት

  • @tesfudelta13680

    @tesfudelta13680

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @titayabini9994
    @titayabini99947 жыл бұрын

    😢😔#መቼ_ደላኝ_ብለህ_ነው_ወዳጄ #ብቻ_ይሁን_ስለሆነውም_እየሆነ_ስላለውም_በሂወቴ_እግዚአብሄር_ይመስገን_እላለሁ🙌🙏🙏🙏💚💛❤😔

  • @user-fj6so5mc7j

    @user-fj6so5mc7j

    7 жыл бұрын

    Tita Ya Bini 999 አይዞሽ አንድ ቀን ይደላናል

  • @titayabini9994

    @titayabini9994

    7 жыл бұрын

    Hayat Mohammed አሜን ማሬ የሁላችንንም ሀሳብ #ፈጣሪ_ይስማን🙌🙏❤💛💚

  • @user-fj6so5mc7j

    @user-fj6so5mc7j

    7 жыл бұрын

    Tita Ya Bini 999 አሜን ማር

  • @imoethopia5176

    @imoethopia5176

    7 жыл бұрын

    Hayat Mohammed

  • @user-wl3ib6sw7p

    @user-wl3ib6sw7p

    7 жыл бұрын

    Tita Ya Bini 999 amen

  • @ananiyafiyorinasamuele7915
    @ananiyafiyorinasamuele79157 жыл бұрын

    ኬኔዲን ልክ እንደእናቴ ልጅ ነው እምወደው ነፍሱን ይማር.በርታ አስታወስከን ።

  • @AaAa-sf8vw

    @AaAa-sf8vw

    5 жыл бұрын

    እኔም አደናቴ ልጂ ነው የምወደው ሥሠማው ውየ ባድር አልጠግበውም በጣም ያሣዝነኛል ለምን ሞተ ብየ አዳድ ግዜ በፈጣሪ ሥራ እገባለሁ

  • @samsontekeste7970
    @samsontekeste79702 жыл бұрын

    An Eritrean singing and honoring an Ethiopian song is a sign of love. Love and peace.

  • @mousacell9466
    @mousacell94667 жыл бұрын

    ዋው ቀጥልበት ተመችቶኛል ከቻልክ ሙሉ አልበሙን እጠብቃለን

  • @tsehayewogderes460

    @tsehayewogderes460

    4 жыл бұрын

    .

  • @SalamSalam-ge1uj
    @SalamSalam-ge1uj7 жыл бұрын

    በጣም ያምራ ኬኔዲ መንገሻን እንዳንረሳው ሁሌም እንድናስታውሰው አድርገሀል ጎበዝ ነህ አሪፍ አድርገህ ተጫውተከዋል

  • @eremeyeru3014

    @eremeyeru3014

    4 жыл бұрын

    ገርሞኛል ቁጭ ኬኔዲን

  • @hussennegash4937
    @hussennegash4937 Жыл бұрын

    ይሄን ቪዲዮ ስንት እና ስንት ግዜ እንዳየሁት አጠይቁኝ ኬኔዲ መንገሻ የልጅነቴ ማስታወሻ

  • @tadesseayele8914
    @tadesseayele8914 Жыл бұрын

    አበበ መለስ የኬኔዲን ድምፅ ያለው ሠው ለማግኘት ብዙ ጥረሃል በጣም እናመሰግንሃለን እድሜ ግን ይስጥልን

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w4 жыл бұрын

    ኬነዲ መንገሻ አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑራት!ኬኒ በስጋ ከእኛ ከዝች አለም ብትሰናበትም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ❤

  • @shewitefrem744
    @shewitefrem7446 жыл бұрын

    Wowwwww good job keep it up bro I'm from Eritrean but I love Ethiopian people & song 😘😘😘❤❤❤👏👏👏👌👌👌🌷🌷🌷

  • @temesgenwondimagegnehu105

    @temesgenwondimagegnehu105

    6 жыл бұрын

    Shewit Efrem we were one once... we always will be one in heart.. we eat the same food, worship the same God, One love... it's all politics in my opinion...

  • @tasfeeshete7812

    @tasfeeshete7812

    6 жыл бұрын

    y stil ethiopian

  • @someone7260

    @someone7260

    4 жыл бұрын

    We loves you too 😘😘😘

  • @davidharcot220

    @davidharcot220

    4 жыл бұрын

    Temesgen Wondimagegnehu theme it is more than that please search the true history of eritria I still love Ethiopian music food people I can speak Amharic 100 % hear you go

  • @shawulawit-

    @shawulawit-

    3 жыл бұрын

    Shewiteyyyy yahoooo l Love them too as you know we have a lot of memories my Love and we Love them always ❤❤🇪🇷🇪🇷 always peace!!!!

  • @tadeytadeytadey7940
    @tadeytadeytadey794010 ай бұрын

    የኬኔዲን ዘፈን ተወዳዳሪዎች አልደፈሩትም ጎበዝነህ

  • @user-sr6jy2yx4n
    @user-sr6jy2yx4n7 жыл бұрын

    ወይኔ ድምፁ ቁጭ ኬኔዲ ደስ ሲል ♥♥♥

  • @shewangizawgirma
    @shewangizawgirma10 ай бұрын

    he is very intelligent vocalist, he has made me to remind kenedy mengesha.

  • @yeshimebettadess8752
    @yeshimebettadess87527 жыл бұрын

    በይደላም አይቆረቁርም ዘመዴ አሪፍ ነው በርታልን😘😍

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed32974 жыл бұрын

    thank you so much for singing this great song i always i love his song god bless him and thank you for your lovely voice

  • @ayalt4896

    @ayalt4896

    2 жыл бұрын

    Me too!

  • @solomonmekuria5716
    @solomonmekuria57166 жыл бұрын

    I actually love listening covers like this. I have seen your own taste and color in this great song by Kennedy. I have read some of the comments, however, for me this is how you would sing it. So I love this version as well and keep it up.

  • @yemareshatgoseya7524
    @yemareshatgoseya75247 жыл бұрын

    ኬኔዲ መንገሻ ነፍስን ይማረው ጥሩ አድርገህ ነው የተጫወትከው !

  • @hanavhjb3783

    @hanavhjb3783

    7 жыл бұрын

    Yemareshat goseya ውይ ኬንዲ ሞተ እንዴ አልሞተም ይህን የመሰለ ሰው ተክቶል

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c6 жыл бұрын

    አረ ወይ መድላት አረ እንደውም ብሶብኛል uffff አይ ሥደት😭😭😭

  • @yohaneskassaye1883
    @yohaneskassaye18836 жыл бұрын

    ኦቦ ምርጥ ነው

  • @meskelephrem8032
    @meskelephrem80325 жыл бұрын

    በጣም ይደላል ለጆሮ የማይሰለች ደጋግመው ቢሰሙት የሚይጥም እና ኬኔዲን እድናስታውስ ያድርገሀል በዚሁ ቀጥል በርታ በመቀጥል አዲስ ስራ ወይም አልበም እጠብቅ ሀለን በርታ

  • @bezawittegenge863
    @bezawittegenge8636 жыл бұрын

    ኬኔዲየ ነፍስህ ይማረው ሀሪፍ አድርገህ ተጫውተሀል በራስህ እንጠብቃለን 😘😘👌

  • @user-pi6by4eu7o
    @user-pi6by4eu7o7 жыл бұрын

    በእውነት ጎበዝ ነህ በራስ ስራ ደሞ ከች በል

  • @natyamanuel34
    @natyamanuel344 жыл бұрын

    ወንድም የለኝም ግን ወንድሜ ነው የምትመስለኝ የእናቴ ልጅ 🤷🏾‍♂️😢😍 ምችት ይበልህ ባለህበት 🙌🏾✌🏾✌🏾

  • @tesfudelta13680

    @tesfudelta13680

    4 жыл бұрын

    Owww " im your borther ' one love !!

  • @essetemaramdessalegn553
    @essetemaramdessalegn5536 жыл бұрын

    ሊዩ አቀራረብ ክሊፑ ላይ ኬኔዲ በመኖሩ የዳሬክተሩን ብቃትና ያንተን ትልቅነት ያመለክታል በጣም ተመችቶኛል

  • @eremeyeru3014

    @eremeyeru3014

    4 жыл бұрын

    W. O. W

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste67983 жыл бұрын

    ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው።

  • @liyakonjo6228

    @liyakonjo6228

    2 жыл бұрын

    waw new demsu

  • @user-pf1vq2tr8b
    @user-pf1vq2tr8b7 жыл бұрын

    ዋውውውው.ብጣም.ምርጥ.ድምጽ.ነው.ያለህ.ቀጥልበት.

  • @Mesu653
    @Mesu6536 жыл бұрын

    አይ ዘመን ዘመን ዘመን Rip......ዘመን ሆድ አስባስከኝ ልጅነቴን አስታውሳለሁኝ አብሮደጎቼን ሁሌም ወዳችዋለሁኝ ከሚሴ ደዌሰፈሮች ሳምቴ፣ኬላ፣ሱዳን ሰፈር፣ገበያው ዳር ሁሌ ትዝታዎቼ ናቸው እምዬ ከሚሴ እመጣልሻለሁኝ ናፉቀሺኛል ከሚሴ ኩራቴ ክብሬ ሁሉነገሬነሽ ልቤ ሁሌም አንቺጋነው ናፋቂው ልጅሽ M.A.k................

  • @user-dn5th3cg4h
    @user-dn5th3cg4h7 жыл бұрын

    ዋው ድምፅ ብሎ ዝም ነው። በርታ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen20167 жыл бұрын

    ወይ እዳዬ ለራሴ ሆድ ብሶኛል የሰው ሀገር ግራ አጋብቶኛል ለማልቀስ ሰበብ ነው የምፈልገው ሁፍፍፍፍ ሀገሬ የናቴ ቤት ጠረኑ ትዝታው እር ስንቱ ትቼው አልገባ ነገር ምን ይዤ እያልኩኝ ናፍቆቴን በእንባ እያጠብኩት አለው አውን ደሞ በዚ ምርጥ ሙዚቃ ልቤን አሳመምከኝ ለማንኛውም ምርጥ ስራ ነው በርታ ካኔዲ እንድናስበው ነው ያደርከን እናመሰግንሃለን ጥሩ ድምጽ አለ በርታ እናመሰግናለን

  • @aishakonjokonjo2908

    @aishakonjokonjo2908

    7 жыл бұрын

    Hena Beyen እደኔ ና የሁሉም ስደተኛ ይሄው ነው ሀኒ ምን ንም አይሞላም የሀገሬ ልጂ ውቢቱ እርግፍ አድርገሽ ሀገር ግቢ

  • @hilariafkr6910

    @hilariafkr6910

    6 жыл бұрын

    Hena Beyen ayzosh ehte

  • @elenihaliu8089

    @elenihaliu8089

    6 жыл бұрын

    ምርጥ ያራዳ ልጅ

  • @zabebabaetle3654

    @zabebabaetle3654

    6 жыл бұрын

    አስፍቅደህ ከሆነ አሪፍ ስራ ነው ማለቴ በተሰቦቹን

  • @efremhagos366
    @efremhagos3664 жыл бұрын

    ይገርማል ኬኔዲ አልሞተም ተመችተህኛል

  • @hayathayat2965
    @hayathayat29655 жыл бұрын

    ኡፍ በጣም አንጀቴን በላው ነብስ ይማር በደንብ ነው የተጫወትከው ቀጥልበት ቆንጆ ድምፅ አለህ

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay36884 жыл бұрын

    I Remember When I Was A Kid Everyone In Asmara Was Crazy With Kennedy. RIP.

  • @wondante

    @wondante

    3 жыл бұрын

    Asemera menu ga 🤭

  • @shawulawit-

    @shawulawit-

    3 жыл бұрын

    Peace❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @solomonmekuria5716
    @solomonmekuria57163 жыл бұрын

    I like to take this moment to praise you because you are so talented in your own right. The reason I am here is because I love Kennedy but you did him justice.

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai5 жыл бұрын

    Omg 😮 I remember I was very young I’m taking about 29 years ago I haven’t go back to Addis 🇪🇷🇪🇷🇬🇳🇬🇳 I miss my hometown really pray for me I won’t go back one ☝️

  • @TM-su2sv

    @TM-su2sv

    4 жыл бұрын

    frehiwet mirache i wish you to be back home. This song is remembering me us the same too.

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan3 жыл бұрын

    በቃ ኬነዲ መንገሻ አልሞተም 🥰🥰ትችላለህ

  • @tomw2691
    @tomw26912 жыл бұрын

    You have an amazing voice. Listening to this masterpiece after years, its one of the greatest.

  • @azeezaibrahim6570
    @azeezaibrahim65705 ай бұрын

    My eyes are filled with tears. Remembers me my childhood times

  • @kd4512
    @kd45123 жыл бұрын

    You brought all Kennedy's(RIP) memories. Your voice is just a photocopy of the Original. He would be proud of you, if he was alive. Who is proud of this this talented guy, like me??

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa42804 жыл бұрын

    👏👏👏👏👌👌 ዘፈኑን ብታበላሸው ኖሮ ጉድህን ነበር የማፈላው ለምን መሰለህ የእኛንም የዛን ዘመን ትውዶች ታሪክ አብረህ አብረህ እንዳበላሸህው ነበር የምቆጥረው ።

  • @yonasworkie6720

    @yonasworkie6720

    4 жыл бұрын

    የኔም ዘመን ነው

  • @mulu5584
    @mulu55847 жыл бұрын

    አልደላኝም ደሞ ፈጣሬ ከዜህ የባሰ እደያመጣ እጅ ስለሁሉም ነገር እግዛቤሔር ይመስጌን ግን የናት የባቴ ናፍቆት በዛብኝ እጅ ሌላ ደግ ነኝ

  • @user-pt7oy1qp6f
    @user-pt7oy1qp6f4 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥክ እራሱን ኬኔዲ መንገሻ ወንድሜ በርታ

  • @cell6806
    @cell68066 жыл бұрын

    እንዴ ኬኔዲ አልሞተማ ዋው ድምፅ ሲያምር ቀጥልበት ።

  • @ethiopialezelalemtenurethi3979
    @ethiopialezelalemtenurethi39796 жыл бұрын

    igzabehar yeseteh mendema teru sera new yeserahew igzabehar yebarekeh hasabehen yasakaleh

  • @tesfudelta13680

    @tesfudelta13680

    3 жыл бұрын

    Amen !!!

  • @tesfudelta13680

    @tesfudelta13680

    8 ай бұрын

    Amen

  • @user-vy3ts4ob1x
    @user-vy3ts4ob1x7 жыл бұрын

    ወይ ደላሺወይ ምን ይደላናል ትዝታ ና ናፍቆት እያቦሳቀለን

  • @user-hh3zd4tc3x

    @user-hh3zd4tc3x

    7 жыл бұрын

    ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም J

  • @konwwi9297

    @konwwi9297

    5 жыл бұрын

    አረ አልደላኚም ስደት አድክሞኛል 😥😥😥

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh207610 ай бұрын

    Wawwww ❤abo adnakih negn tesfshe joroyen feweskew ayzoh Berta Hulem naw yemadamtih kenediye nebshn ymarew fetari uffffff

  • @endodesse2040
    @endodesse20403 жыл бұрын

    አቦ ይመቸህ በጣም ደስ ይላል። የወጣትን ግዜን ነው ያስታወስከኝ።

  • @sentur3127
    @sentur31274 жыл бұрын

    የአማርኛ መዚቃን እንዳልጠላ ያረገኝ የኬኔዲ ሙዚቃ i remember i met Kennedy at finfine Abenet hotel when i am child

  • @user-hw3oz8zp1q
    @user-hw3oz8zp1q7 жыл бұрын

    በናትህ ሆዴ ቡጭ ቡጭ አለ ወይ መድላት ድምጽህ ቁርጥ የኬኔዲን በርታ በራስህ ስራ እንጠብቅሀለን

  • @omyiomyi9952

    @omyiomyi9952

    5 жыл бұрын

    Acid

  • @hanikonjo484
    @hanikonjo4847 жыл бұрын

    ayyyy ye duro zefinen yemyakel min ale ayyyy echi alem meche temolalechi ayyy medelat endew hodyefjew eski💚💛❤👌👌👌🙏🙏🙏

  • @ashurast8190
    @ashurast81905 жыл бұрын

    Grate work of arts imitated genuine voice of Kennedy truly appreciated good job buddy.

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube72296 жыл бұрын

    ዎው ድምፅህ ኣንጀቴ ገባ ኡህህ

  • @yasmeenathiobia5682
    @yasmeenathiobia56826 жыл бұрын

    ላጥንቴ ፍላዝጭ ጋብዤካለው እስኪ ዘፈኑን እንኳን ሰምተክ ና እረ ፍላጬን እኮ አጣውት ገና አልተወለደም ወይስ ምንድነው ጉዱ ካለክ እስኪ ላይክ ግጨኝ ያዝጥንቴ ፍላጭ

  • @chalturoba5573
    @chalturoba55733 жыл бұрын

    Can't get enough its been on reply for the last two weeks🥰🥰🥰

  • @drsami762
    @drsami7625 жыл бұрын

    ስላስታወስከን እናመሰግናለን በርታ ወንድም አለም !!♥

  • @meronamanuel5557
    @meronamanuel55574 жыл бұрын

    Bro totally slay it! Always thought about Kennedy and wonder no one bother to remix it!!!! You did good!!!

  • @tesfuwondimu5239

    @tesfuwondimu5239

    4 жыл бұрын

    Woow yemiyamer demse yamral bro

  • @telefishemales3139
    @telefishemales31397 жыл бұрын

    ወይኔ ምንይደላል ብለክነው ትዝታ እያለ እኔስ ከስራው ይልቅ ናፍቆቱን አልቻልኩትም

  • @aishakonjokonjo2908

    @aishakonjokonjo2908

    7 жыл бұрын

    Telefiበጣምደሰይላል Shemales የኔ ቢጤ ነሽ

  • @telefishemales3139

    @telefishemales3139

    7 жыл бұрын

    Aishakonjo Konjo ወይ ሆድየ ተራርቆ ፍቅር የልብ ህመም ሆኖብኛል ይባስ ብሎ የኢትዮ መግስት ኔቱን ዘጋው አወይ ፈታናይ ዘድሮስ

  • @bella2stormyboo713
    @bella2stormyboo7132 жыл бұрын

    Still my favorite song 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️💯 etyopia..... Tekedam....lazzalalem

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy65527 жыл бұрын

    ወይ መድላት በሠው አገር ምን ተገኝቶ ወዳጄ

  • @amirebrihm4668

    @amirebrihm4668

    4 жыл бұрын

    🤣😂😂😂🤣🤣🤣

  • @ayalt4896
    @ayalt48962 жыл бұрын

    Wow great ! Thank you for bringing up the great old music 🎶.

  • @user-eh4qo5qj2g
    @user-eh4qo5qj2g7 жыл бұрын

    ባለሽበት ጋብዤሻለሁ የኔዋ ሄዋን

  • @hiwottsfaye5286

    @hiwottsfaye5286

    6 жыл бұрын

    ቴዲ ኃይሉ እያደመጥኩት ነው አዳሜ ♥

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    @godeliyasegzibertalaqnw3499

    6 жыл бұрын

    ቴዲ ኃይሉ eshi😊

  • @user-og8mj1rg4d

    @user-og8mj1rg4d

    6 жыл бұрын

    ቴዲ ኃይሉ kkkk ደርሶኛል

  • @fantafanta5677

    @fantafanta5677

    6 жыл бұрын

    Er felgulge yenawen adam

  • @user-mn1wj8ir9e

    @user-mn1wj8ir9e

    6 жыл бұрын

    Miss U moor

  • @tgtk7942
    @tgtk79427 жыл бұрын

    አሪፍ ነው

  • @mohamedsudani94

    @mohamedsudani94

    5 жыл бұрын

    Tg mar

  • @user-wp6mw7on4m
    @user-wp6mw7on4m6 жыл бұрын

    እረ ምን ይደላል ፍቅር በጭካኔ የተሞላበት ዘመን እዳፈቀርኩት እያወቀ ተለየኝ ከፈቶኛል ሲበዛ ምን ደላኝ

  • @user-yn8mi7qr5u

    @user-yn8mi7qr5u

    3 жыл бұрын

    እስቴ አይዞን እኔም እደምወደው ሲያውቅ ሂደ

  • @danielgetu5611
    @danielgetu56115 жыл бұрын

    ያንተ በጣም ይሻላል ግን አሁንም እኩል የሱንም ቀረፃ ብታሳይ መልካም ነው ምክንያቱም እሄን ሙዚቃ ተጨንቆ የሰራው እሱ ስለሆነ የቤተሰቡንም ይሁንታ እንደተጠበቀ ቢሆን መልካም ነው

  • @user-kc6ej2py5x
    @user-kc6ej2py5x5 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አቤት የድሮ ዘፈን ስወድ በርቱ ምርጥ መስታወሻ ነው

  • @semhalalem8889
    @semhalalem88897 жыл бұрын

    Good job for remembering #kenedy wow i like this music too much Keep it up............

  • @ameliaasefa6205
    @ameliaasefa62057 жыл бұрын

    you are great, been listen the song many times now

  • @salemdemesi8603
    @salemdemesi86036 жыл бұрын

    ድልት ብሎኛል አንተስ

  • @mealasnebrata1320

    @mealasnebrata1320

    4 жыл бұрын

    Me 2

  • @madmusic2977
    @madmusic29776 жыл бұрын

    i have no idea how to start my comment. realy nice voice and top of the top voice imitation and music composition. heart touching song. keep it up bro. BRAVISSIMO !!

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed51773 жыл бұрын

    Wowwwww great Best Great Music I Teach For You About Soccer And About Music

  • @hannahelias6305
    @hannahelias63054 жыл бұрын

    Such great work. I can't stop watching

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy5 жыл бұрын

    Be continued the same is with kaindy mengsh coler and voice because we have been missed his songs. Atlist we will have you onther kaindy. Thanks for your great voice.

  • @siyamahmed9907
    @siyamahmed99075 жыл бұрын

    Oh my God .it reminded me of my bro who loved him so much .

  • @mousacell1569
    @mousacell15696 жыл бұрын

    Uffffff mn largeh mara gobz lij

  • @tsediayele1757
    @tsediayele17574 жыл бұрын

    wowww yaminawu sayirsa yalefewu yeliba abesa demo le tizita eeehhh... tebarki abo

  • @abelamersha
    @abelamersha5 жыл бұрын

    Wow am really love it this guy ur voice so amazing .u did it brov 👏👏👏

  • @amanberhan9109
    @amanberhan9109 Жыл бұрын

    ደሥ ሚል ሥራ ነው ተባረክ ንጉሡ

  • @fasayeaebahme5667
    @fasayeaebahme56676 жыл бұрын

    ድልት ይበልህ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @netsanethassen4393
    @netsanethassen43936 жыл бұрын

    ምንድ ነው ደጋግሜ ነው ይምስማክ

  • @user-df4dp3gs3u
    @user-df4dp3gs3u5 жыл бұрын

    Betam arif new magnaye bertaln endezi yeteresutin astawsun 😍😙😙😙😙

  • @user-eq6dg2it4b
    @user-eq6dg2it4b11 ай бұрын

    በጣም ደሥየሚልነው ቀጣይ ካለ ❤❤❤❤

  • @mahlethagose2903
    @mahlethagose29035 жыл бұрын

    No comment it’s perfect

  • @Birabiro65
    @Birabiro652 жыл бұрын

    omg i was listening and itought he realy was Kenedy Mengesha

  • @22danielzula
    @22danielzula5 жыл бұрын

    Tesfu delta makes it nice and it was kenedi song olso amaizing lyric by yelma gebreab thanks keep the good work

  • @Ff-oz7mg
    @Ff-oz7mg3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ምንም አልደላኝ የስደት ኑሮ እያለ መች ደላኝኝኝ😭😭😭😭😭😭

  • @haluyetamratdestaadinakinf5097
    @haluyetamratdestaadinakinf50976 жыл бұрын

    ዋው ዋው ዋው።

  • @febenibaba3271
    @febenibaba32717 жыл бұрын

    ድምፅህም ከኬኔድጋ ይመሳሰላል በራስህ ዘፈን እጠብቃለን

  • @nur12655209

    @nur12655209

    5 жыл бұрын

    febeni baba absolutely right 🙏❤️🙏

  • @mulukenengida2656

    @mulukenengida2656

    4 жыл бұрын

    ኧረ ይሄም ንም ተመስጌን ነው ባይሆን ፎቶግራፍን ጭምር አቀነባብሮ ነው የሠራው

  • @spiritualsunshine9215
    @spiritualsunshine92155 жыл бұрын

    Kennedy Mengesha is one of my favorite singers! He is truly a legend for ever and ever!

  • @elisabetabayneh5038
    @elisabetabayneh50386 жыл бұрын

    this is great music & U'r voice is good

  • @loveforever3031
    @loveforever30316 жыл бұрын

    Yene konjo siyamrbh 👌🏽👍🏻

  • @yordinaty1034
    @yordinaty10346 жыл бұрын

    ሰላሙን ያብዛልክ

  • @henokgirmaye6442
    @henokgirmaye64425 жыл бұрын

    He is best singer love men

  • @merryflow7814
    @merryflow78145 жыл бұрын

    Wow nekA tesfu endi gobeze neh ‘ good job 👏 bro keep up the good work 😍

  • @tesfudelta13680

    @tesfudelta13680

    4 жыл бұрын

    HELI "" thanks my sister

  • @lovefkr9154
    @lovefkr91545 жыл бұрын

    አቦ ይቅናህ ይመችህ ቁጭ እሱን ኬኔዲ አልሞተም

  • @capt_howdy
    @capt_howdy8 ай бұрын

    I LOVE THIS SONG, GREAT COVER BRO

  • @yosseftube2945
    @yosseftube29457 жыл бұрын

    betam arif new

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery2423 жыл бұрын

    👍🏿👍🏿🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed51772 жыл бұрын

    Good Job I love This Song !

  • @yisehakelnino8538
    @yisehakelnino85383 жыл бұрын

    በኬኒዲ ሥራ አትቀልድ!!! የኬኔዲን |ሙዚቃዎች በትክክልና በብቃት መስራት የሚችለውና መልሶ እንዲሰራቸው በግጥምና ዜማ ደራሲ አበበ መለሰ የተፈቀደለት ሙዚቀኛ እንዳለ አበተ ብቻ ነው !!!

  • @kirsol3012
    @kirsol30124 жыл бұрын

    Wow nice voice በርታ.

  • @musicvedio2362
    @musicvedio23625 жыл бұрын

    Wow Thanks I love Kennedy and your so adorable!!

Келесі