Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት | የትኞቹ ናቸው ? | በዚህ ሰዓት ምን እንፀልይ ? | ye tselot gizeyat |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube

Ойын-сауық

#ethiopian_orthodox_sibket #የፀሎት_ጊዜያት #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት | የትኞቹ ናቸው ? | በዚህ ሰዓት ምን እንፀልይ ? | ye tselot gizeyat |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube
👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
follow us :-
KZread :- / @yonastube
Facebook :- / %e1%8b%b2%e1%8a%95-%e1...
Telegram :- t.me/joinchat_yonas_holet_deb...
መከታተል ይችላሉ!!!

Пікірлер: 135

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 Жыл бұрын

    በእውነት አደለም 7 ጊዜ አንዴ አባታችን ሆይ ብየ ፀልየ አላውቅም እንደ አዞ መብላት መተኛት መነሳት መስራት እያልኩ ለዚህ ከንቱ አለም እጀን የሰጠሁ ደካማ ሰው ነኝ ምንእንደሚሻለኝ አላውቅም ለሰጣችሁን ትምህረት እግግ አድረገን እናመሰግናለን ለስለስ ባድምፀ በሚገረም አገላለፅ አቤት መታደል የእግዛቢሔረ ስጦታ በእውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የመንግስቱ ወራሽ ያድረግልን

  • @fffgf1949

    @fffgf1949

    Жыл бұрын

    ማለቴ እጂግ አድረገን እናመሰግናለን

  • @betelhemdeme

    @betelhemdeme

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @mekides8419

    @mekides8419

    2 ай бұрын

    መምህር አርጋኖን በምፀልይበት ስአት ከስራ መብዛት የተነሳ አቋርጣለሁ ወይም በአቡና ዘግቼ ቆይቼ እደገና እጨርሳለሁ እና ሀፃተኛ ነኝ ወይስ

  • @tigistteferi3260

    @tigistteferi3260

    Ай бұрын

    3 4 5 መዔራፍ መፀልይ ታችያልሽ​@@mekides8419

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4vАй бұрын

    ቃለህወት ያስማልን

  • @penielbelachew9516
    @penielbelachew9516 Жыл бұрын

    ሁሌ የማይገባኝን ዛሬ በደንብ ተማርኩ። መምህር ጤና እድሜ ይስጥልኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @DjhhhXbbnbh-te3rl
    @DjhhhXbbnbh-te3rl8 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Жыл бұрын

    አፅብ ድቅ ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆየልን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i9 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይሰብሰብልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አገራችንን ሰላሟን ይመለሰልን እረሱ ምን ይሳነዋል ❤😭😥

  • @EndashawGetie
    @EndashawGetie2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TitaTita-js7ji
    @TitaTita-js7ji11 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba47822 жыл бұрын

    በህወት፡የማይጠገብ፡ትምህርት፡ዛሬ፡ተማርኩ፡በአውነት፡መምህራችን፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡እናመሰግናለን፡ስጠብቀው፡የነበረ፡

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-iu4qx9wd4p
    @user-iu4qx9wd4p4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን በፀጋው ያኑርህ❤❤❤❤

  • @burtuqanmuhammad7058
    @burtuqanmuhammad7058Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-mx8ur9ey5e
    @user-mx8ur9ey5e2 ай бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln memhr dyakon yonas admena tena ystln❤❤❤

  • @hermelazesahle3329
    @hermelazesahle33294 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።በተግባር እንዳውለው በጸሎት አስቡኝ ።ወለተ ሥላሴ ነኝ።

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030Ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ኑርልን ኣትጥፋብን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh87097 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen

  • @freetalk5546
    @freetalk5546 Жыл бұрын

    አሜን ወንድማችን

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanisdebebe9563
    @yohanisdebebe9563 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @tigisthabtamu8665

    @tigisthabtamu8665

    Жыл бұрын

    አሜን💚💛❤️🙏

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o3 ай бұрын

    kale hiywet yasemaln ewunet ejig betam enamegenalen bizu yamanawkewn awekenal ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን🤲🙏💚💛❤️🥰

  • @user-wp4wt4hc3c
    @user-wp4wt4hc3c4 ай бұрын

    Kal hewote yasemalen

  • @user-ys3rf4yt5y
    @user-ys3rf4yt5y10 ай бұрын

    በእውነት ድንቅ ነው ግሩም ነው ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት የሰማነውን ለመተግበር ያብቃል 😢

  • @worklsmemolla6833
    @worklsmemolla6833 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @fikiri929
    @fikiri9297 ай бұрын

    በውነት የማይጠገብ ትምህርት ነው ዛሬ የተማርኩት በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon835511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lk4wt2jp9s
    @user-lk4wt2jp9s Жыл бұрын

    ላስተማርከን ወንድማችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @jffdyu9370
    @jffdyu9370 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @RiceRice-wl8qv
    @RiceRice-wl8qv3 ай бұрын

    Kal hiywet yasemalin be tsegaw yanurinin abatachin🙏🙏🙏

  • @fassidubai9983
    @fassidubai9983 Жыл бұрын

    ✝️አሜን አሜን አሜን👏👏👏 በእዉነት ቃለሒወት ያሰማል እድሜ እና ጤና ይስጥልን🤲

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba47822 жыл бұрын

    ብዙ፡ከሓጢያት፡በስተቀር፡ምንም፡አሁን፡በርቱልን፡ዛሬ፡በጣም፡ደስ፡ብሎኛል፡ስደተኛም፡ብሆን፡ባይመቸንም፡የሰው፡ቤት፡ባአይምሮ፡አችን፡እፀልይበታለን፡ምንምኳ፡ሓፂያተኛ፡ብሆንም፡እሱ፡አይተወኝም

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    ልክ ነሽ እህቴ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኚ እግዚአብሔር ማመስገን እንዳታቆሚ እርሱ የውስጥሽን ያውቃልና።

  • @almaayerga6339
    @almaayerga63392 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-vg7fx5jq2p

    @user-vg7fx5jq2p

    2 жыл бұрын

    *ሼር አድርጉ ወገኖቼ እኛ የተማርነውን ለሌላ ማካፈል ትልቅ በረከት ነው*

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @richeraheallove8509
    @richeraheallove85097 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sw1xi3vl3u
    @user-sw1xi3vl3u7 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Жыл бұрын

    እግዚአቡሔር ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ok.5013
    @ok.50139 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @yemariam
    @yemariam2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @workneshdese2644
    @workneshdese26442 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @wensht1459
    @wensht14592 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Жыл бұрын

    AmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-mq3yt8xw3r
    @user-mq3yt8xw3r11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወዲማቺን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @samerasalem2382
    @samerasalem23824 ай бұрын

    ,ቃለህይወት ዪሴማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗

  • @howletali2144
    @howletali21448 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen memherachin rejm Edemena tena ysetlen Enkuwan Abro Adersen Emebrehan Hagera chinene selam TADEREGELEN ye Like melaekt Kidus rufaele redet Ena bereket Ayeleyen

  • @tes_man
    @tes_man6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jffdyu9370
    @jffdyu9370 Жыл бұрын

    መምህረችን በእድሜን በጤና ያቆይልን

  • @abaymulu4491
    @abaymulu44912 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob7 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mubarek466
    @mubarek4667 ай бұрын

    Des blognal wendme tebarek fetari edme ena tena ystik ❤

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Жыл бұрын

    Kale hiwotn yasemaln amen

  • @Tegastasefa576
    @Tegastasefa5762 жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    አሜነ አሜን አሜን

  • @user-qs8cc7dk4o
    @user-qs8cc7dk4o Жыл бұрын

    ❤❤❤Amen amen amen

  • @MilkesaDereje
    @MilkesaDereje5 ай бұрын

    እግዛብሄር ይባርክ

  • @birtukana354
    @birtukana354 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ox9ne1ii5u
    @user-ox9ne1ii5u5 ай бұрын

    ቃለሂውትያሰማልን

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo95 ай бұрын

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባቴ። ሁሉም በጣም ጥሩ ሆኖ ፀሎቶቹ ሁሉ በግዕ ናቸውና እንደኔ ያለ የዘገየ ደካማ ለጊዜው እንዴት ይሆናል? ጌታ ይባርክልን።

  • @frehiwotagezeageze5846
    @frehiwotagezeageze5846 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @agegnehuyilma3345
    @agegnehuyilma3345 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ነዋም የምኝታ ሰአት የሚፀለየው ስት ሰአት ላይ ነው መፈቀ ለሊትስ የሚፀለየው ስት ሰአት ላይ ነው

  • @yonastube

    @yonastube

    Жыл бұрын

    ንዋም 3 ሰዓት መንፈቀ ሌሊት ደግሞ 6 ሰዓት ነው እህቴ

  • @user-oi9bd1xi9l
    @user-oi9bd1xi9l7 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @asnakumola1108
    @asnakumola1108 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @henokmengistu7335
    @henokmengistu73352 жыл бұрын

    kalehiwotin yasemalin

  • @user-vg7fx5jq2p

    @user-vg7fx5jq2p

    2 жыл бұрын

    *ሼር አድርጉ ወገኖቼ እኛ የተማርነው ለሌላ ማካፈል ትልቅ በረከት ነው*

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    amen

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mesfin2501

    @mesfin2501

    10 ай бұрын

    lalitii9mxalyeeaychalm

  • @senaittecle1360
    @senaittecle1360 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p2 жыл бұрын

    *ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን*

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @emebeabebayehu4535
    @emebeabebayehu4535 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Samrawit168
    @Samrawit1684 ай бұрын

    Kal hiwete yasemalin🙏🏻🩷

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 Жыл бұрын

    Kale hiwot yasemaln mengste semayatn yawursln

  • @tigistmeharu3723
    @tigistmeharu3723 Жыл бұрын

    Amen

  • @saraworku5602
    @saraworku56022 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህራችንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @KsaKsa-wd6ho
    @KsaKsa-wd6ho3 ай бұрын

    ወይ እኔ ወየዉእልሸ ነፍሴ😢😢😢😢😢

  • @dgfzfyzgf8725
    @dgfzfyzgf872510 ай бұрын

    አሜን፫💞💞💞🥺🥺

  • @user-jo9id8xz2t
    @user-jo9id8xz2t Жыл бұрын

    ሰላም ለኪ የምንፀልየው ከየት እስከ የት ያለው ነው?። ስለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድምል ይስጥልን

  • @tigistteferi3260

    @tigistteferi3260

    Ай бұрын

    እናታችንማርያም ሆይ እንሰግዳልሻልን ይሚለዉ እና አባታችን ሆይ

  • @natnaelsolomon7829
    @natnaelsolomon78296 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yashica5085
    @yashica50858 ай бұрын

    ❤❤

  • @jffdyu9370
    @jffdyu9370 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @zowitube5114
    @zowitube511411 ай бұрын

    Endezih aynetu yabzaln bewnet kalemawekyetenesa new sew haymanotun mikeyrew kale hiwot yasemalnl mengste semay yawarsln

  • @user-wn1xw5hc2p
    @user-wn1xw5hc2p4 ай бұрын

    ke ager wuchi yehonin sidetegnochi alen ena betekistiyan anihedm ebetachim metseley enichilalen adel

  • @yonastube

    @yonastube

    4 ай бұрын

    tichilalachu ihite

  • @user-ku3mu7dm7i
    @user-ku3mu7dm7i6 ай бұрын

    አርጋኖ ላይ ምንድነው የምንፀልየው

  • @Tube-tn5tw
    @Tube-tn5tw2 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን ግን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማለት ምን ማለት ነዉ እንደዉ ካላስቸገርኩ ብትመልስልኝ ??

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    ችግር የለውም እህቴ ይህ ጥያቄ የሌሎችም ጥያቄ ሊሆን ስለሚችል ነገ ወይም ከነገ ወዲያ በደንብ እመለስበታለው ተከታተይ እህቴ።

  • @user-bb3hm8vs5q
    @user-bb3hm8vs5q4 ай бұрын

    መጠየቅ የምፈልገው በተለይ መዝሙረ ዳዊት ሲፀለይ እንዴት ነው ምሳሌ ሰኞ ማክሰኞ በምዕራፍ ተከፋፍሎ ነው ወይስ እንዴት ነው?

  • @ok.5013
    @ok.50139 ай бұрын

    ሠላም ለኪ ምንድን ነው ተብሎ ሚፀለየው?

  • @Yemsrach-st8dj
    @Yemsrach-st8dj9 ай бұрын

    Selam memher mata3 seat dawit tslot maderg yichalal

  • @firewbekelewmariam75
    @firewbekelewmariam75 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰባቱ የጸሎት ሰዓት እና በትዳር ላሉ ስነ ንጽህና ገላ እጥበት እንዴት ይደረጋል ሙሉ ሰውነትን መታጠብ አለበት ወይ? ሩካቤው ሰዓት አለው?

  • @yorda12
    @yorda12 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መምህር ጥያቄዬ ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም ያሉ ፀሎቶችን ስናቀርብ ሙሉ መጽሀፉን ነው የምንፀልየው?

  • @netsiminwuye2606
    @netsiminwuye2606 Жыл бұрын

    ብዙ ተምረንበታል አናመሰግለን ማወቅ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ የሴት ልጅ አለባበስ ምን መሆን አለበት ሱሪ መልበስ የለባትም የሚል ፅሁፍ አለ ወይ መፅሐፍ ቅዱስ ወይስ ??

  • @yonastube

    @yonastube

    Жыл бұрын

    ኦ.ዘዳ. 22፥5 ላይ አለ እህቴ

  • @ok.5013
    @ok.50139 ай бұрын

    ዉጪ ሀገር ስለሆንኩ ጠዋት እን ማታ ቤተ ክርስቲያን መሄድ ካልቻልኩኝ እቤት ሰኔ ጎለጎታን, መልክዓ ሩፋኤልን እና ሌሎችን እቤት መፀለይ እችላለው ወይስ ቤተክርስቲያን ብቻ ነው ሚፀለዩት?

  • @YabuPapa-el3sn
    @YabuPapa-el3snАй бұрын

    ውዳሴ ማሪያም ብቻ ምናነብ ችግር አለው

  • @yonastube

    @yonastube

    Ай бұрын

    ችግር የለውም

  • @GirmaMekuria-os3gk
    @GirmaMekuria-os3gk2 ай бұрын

    ስዓት ከመድረሱ በፊት በተለይ ማታ እንቅልፍ ሳይጥለን የሦስት ፀሎት ፀልየን ብንተኛ አይቻልም?

  • @GirmaMekuria-os3gk

    @GirmaMekuria-os3gk

    2 ай бұрын

    የሥሰት ሰዓት ተብሎ ይነበብ

  • @shimetamre5547
    @shimetamre5547 Жыл бұрын

    በህይወቴ የምፈልገውን ትምህርት ነዉ ያገኘሁት በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ወዳጄ አንድ ነገር ይቀረኛል ለረጅም ግዜ ስፈልገው ነበር ግን አላገኘሁትም እባክህን ሁሉንም አንድ ለይ የያዘ አይኖርም ማለትም ራሱን ችሎ ማለት ነዉ ???????

  • @yonastube

    @yonastube

    Жыл бұрын

    ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ምን ወንድሜ?

  • @netsanetaydefer1202

    @netsanetaydefer1202

    Ай бұрын

    የፀሎት መፃፋ

  • @natateabebe6815
    @natateabebe68157 ай бұрын

    ነግህ የምንለው ጠዋት 12 ሰአት ነው?

  • @Monoaboodabood

    @Monoaboodabood

    5 ай бұрын

    አወ

  • @Monoaboodabood

    @Monoaboodabood

    5 ай бұрын

    በደብ አዳምጨዉ

  • @user-ii7ok8dt4h
    @user-ii7ok8dt4h4 ай бұрын

    Gin lemindnew??? Betechristian endante yemayastemrew??? Ene gena endetewelede hitsan new, orthodox yehonebgn

  • @user-xf4vr1mj6h
    @user-xf4vr1mj6h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @yonastube

    @yonastube

    2 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @ziyadakuratu
    @ziyadakuratu Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh87097 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen

Келесі