Ethiopia “ፍራሽ አዳሽ” በተስፋሁን ከበደ አስቂኝ ኮሜዲ የፖለቲካ አሽሙር Ma_22_2019 © TILET TUBE

#TILET_TV
Follow us on: linktr.ee/Tilet_TV
Copyright©2019: TILET TV
CURRENT ISSUES
ENTERTAINMENT
CULTURE, ART & HISTORY
POLITICS NEWS
DOCUMENTARY, SHORT MOVIES, MUSIC & SONG

Пікірлер: 28

  • @biniamsirak5608
    @biniamsirak56084 жыл бұрын

    ዋው በእናት አቦ እንዴት ደስ የሚል መልእክት ነው እያዝናና ትምህርት የሚያስጨብጥ ሁላችንንም ከተኛንበት የሚያነቃቃ መላእክት ነው!!! ይመች አቦ

  • @tilettv1906

    @tilettv1906

    4 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ!

  • @tbb5294
    @tbb52945 жыл бұрын

    💚💛❤️as usual the best, Keep it up and don’t forget the coat‼️‼️‼️

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu49705 жыл бұрын

    Wow this is so impressive poem

  • @habtamubekele464
    @habtamubekele4644 жыл бұрын

    ሁሉም ወሪዎቹ ቁም ነገር አላቸው ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @amaretamru4223
    @amaretamru42234 жыл бұрын

    በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እሽ በርታ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti45114 жыл бұрын

    Wow wow wow you are brilliant 😁👍👍👌

  • @coffeehousebunatetu
    @coffeehousebunatetu4 жыл бұрын

    በጣም አድክም ልጅ ነው ፈታ ሌሎችም ገራሚ ቀልዶችን እዚ ይመልከቱ @

  • @khadijaismaeel1842
    @khadijaismaeel18425 жыл бұрын

    ዋው እሚገርም ነው

  • @eteneshmandefro7040
    @eteneshmandefro70405 жыл бұрын

    እያሳቀና እያዝናና ትልቅ እውነታ ያለው ነው በርታ ወንድም

  • @mesfinmade1672

    @mesfinmade1672

    5 жыл бұрын

    God job it's beg Message for us next time please don't forget cot

  • @jenenuu
    @jenenuu4 жыл бұрын

    የፖሊስ አዛዥ የነበሩት ጀነራል ያደቴ ጉርሙ ነቃሽ ቲአትርን አይተው ሲጨርሱ እንባ እየተናነቃቸው "ማንኛውም የሰራዊቱ አባል ይህን እንዲያይ ያቅሜን አደርጋለሁ" ነበር ያሉት። ፍራሽ አዳሹም ሁሉም ሹመኛ ሊያየው እሚገባ ድንቅ ወግ ነው!

  • @user-sc6oo3or2f
    @user-sc6oo3or2f4 жыл бұрын

    👏👏👏😍😍😍😍

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato21614 жыл бұрын

    Minger new bertalien ❤⚘🏆

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x4 жыл бұрын

    ተሰፍሽዬ 😍

  • @mohammedhassen6138
    @mohammedhassen61384 жыл бұрын

    ሙሉ ነገሩ ቁምነገር ነው ይመችህ

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j5 жыл бұрын

    ብጣም ሃይልኛ መልእክት እልው

  • @mamebobo5020

    @mamebobo5020

    4 жыл бұрын

    WooooGood bless you

  • @catcamel7570
    @catcamel75705 жыл бұрын

    👍

  • @user-yk8wv3tw8x

    @user-yk8wv3tw8x

    5 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos47514 жыл бұрын

    እውነት ትችላለህ

  • @tbb5294
    @tbb52945 жыл бұрын

    Where is the coat or over-coat???? The over coat has its own special message !!!

  • @user-qj8bf7tw8f
    @user-qj8bf7tw8f5 жыл бұрын

    ከግዜው የሚኤድ መልእክት

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha73514 жыл бұрын

    ያው ገዳይም ሸሸ ሟችም ተቀበረ የተጋደሉበት ብቻውን አደረ

  • @user-ib8et7hb5m
    @user-ib8et7hb5m4 жыл бұрын

    ትልቅ ሰው ነክ

  • @user-qn4ez6zk7h
    @user-qn4ez6zk7h4 жыл бұрын

    በጣም ጉበዝ የሜደነቅ ልጅ ነው የምር ልብ በሉ

  • @hfhghfhh7259
    @hfhghfhh72594 жыл бұрын

    Yamral berta

  • @coffeehousebunatetu
    @coffeehousebunatetu4 жыл бұрын

    በጣም አድክም ልጅ ነው ፈታ ሌሎችም ገራሚ ቀልዶችን እዚ ይመልከቱ @

Келесі