Ethiopia News: ህወሃት ከወልቃይት አፈገፈገ II ምሽቱን አዲስ አበባ የተከሰተው አደጋ II በቀጠናው የተከሰተው

Ойын-сауық

Ethiopia | Ethiopia News: ህወሃት ከወልቃይት አፈገፈገ II ምሽቱን አዲስ አበባ የተከሰተው አደጋ II በቀጠናው የተከሰተው
የዕለቱ ዋና ዋና መረጃዎች
በአዲስ አበባ ከባድ የእሳት አደጋ ተከሰተ
ጌታቸው ረዳ ከዚህ በኋላ ለጦርነት ወጣት አንገብርም አሉ፡፡
የንግድ ባንኩ ፕሬዝደንት ካሳ እከፍላለሁ ማለታቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
የፈረሱት አከባቢዎች የሊዝ ጨረታ ተራዘመ፡፡
Welcome to the official Addis Media KZread channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 66

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube173917 күн бұрын

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ክሽን አድርገህ ለምተቀርበው መረጃ እናመሠግናለን

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera886117 күн бұрын

    እነኚ ሰይጣኖች እግዚብሔር ይፍረድባቸው

  • @yordanoskidane7897

    @yordanoskidane7897

    17 күн бұрын

    Tigray viva

  • @user-nb3en9vc4x

    @user-nb3en9vc4x

    17 күн бұрын

    😮😢😢😢😢😮😢​@@yordanoskidane7897

  • @TensayTemesgen-ws8bt

    @TensayTemesgen-ws8bt

    17 күн бұрын

    ​@@yordanoskidane7897አዎ አሁን ቪቫ በልና ቂጥህን ስትገረፍ ደግሞ የትግራይ ህዝብ አለቀ እያልክ መሬት ትንከባለላለህ

  • @Gelaye-rs4gc
    @Gelaye-rs4gc13 күн бұрын

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit930417 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን ያውር ደልን

  • @mogesbezabih1757
    @mogesbezabih175717 күн бұрын

    መጃጃል አይጠቅምም። ህውሀት ለትግራይም ለኢትዮጵያ ህዝብም አይበጁም።

  • @zamzamabrahim5735

    @zamzamabrahim5735

    17 күн бұрын

    አብይ ም ያዉ ነዉ

  • @fikadudamissie54

    @fikadudamissie54

    16 күн бұрын

    matitekim ante neh laba hula

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya183817 күн бұрын

    መጀመሪያም ወልቃይት አልገባም

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m17 күн бұрын

    ህወሃት ወያኔ እናንተ የሞት ድግሶች መደገስ ታቁበታላችሁ እባካችሁ አሁን እንኳን ከእልቂት ድርጊታችሁ ራቁ ለህዝቡ ሠላም ስጡት ።

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate279217 күн бұрын

    ታክቲክ መሆኑ ነው ብርሌ ከነቃ አይሆም እቃ አሉ እነ ጌታቸው ያለ ጦርነት መኖር አይችሉም የሚታለልም የለም

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera886117 күн бұрын

    ጌታቸው ውሽታም በልልኝ

  • @fikadudamissie54
    @fikadudamissie5416 күн бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል atasikegne dor ledor eyerote new miyashenifew firatam hulu yalkal enge

  • @ef6079
    @ef607917 күн бұрын

    ወያኔን አትመኑ እያዘናጉ ሊወሩሩሩ ነው ፍኖ ጠንቀቅ በል❤😮😮😮😮😊

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle640317 күн бұрын

    ስለ ምን ጨዋነት ነው የምታወራው የነገ ሀገር ተረካቢ ሲሰርቅ

  • @assefakessito7436
    @assefakessito743616 күн бұрын

    ወደፊት ቄራ በየአካባቢው ከተደራጀ ሕዝቡ በደስታ ይገለገላል።

  • @New2014-tl7hc
    @New2014-tl7hc17 күн бұрын

    ጌታቸዉየዉሸትኮረጆ

  • @SelemanBerehe
    @SelemanBerehe16 күн бұрын

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile150317 күн бұрын

    ወልቃት ፡ እንዲሁም ፡ ሌሎች ፡ የአማራ ፡ ይዞታ ፡ የነበሩ ፡ መሬቶች ፡ ወደ ፡ ትግሬ ፡ ፡ የተከለሉት ፡ ወያኔ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ፡ መንግሥት ፡ በነበረ ፡ ጊዜ ፡ በጉልበት ፡ ወደ ፡ ትግሬ ፡ ያደረገው ፡ ነው። ህዝቡ ፡ ለመለሰ ፡ ብዙ ፡ ጊዜ ፡ ሲያመለክት ፡ ነበር። ስለዚህ ፡ ምንም ፡ የትግሬ ፡ መሬት ፡ የለም። ፡ ቦዘኔ ፡ በለው

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b17 күн бұрын

    ጌታቸው ቡሀቃው። የራያንዐህዝብ ለምን አፈናቀላችሁ

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h17 күн бұрын

    ትግራይ ማመን ማለት ከዝንብ ማር መጠበቅ ይቻላል

  • @fikadudamissie54

    @fikadudamissie54

    16 күн бұрын

    endetes yesew bota yizh litamin tichlalh

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o17 күн бұрын

    በርታ ጎበዝ እንደግፍሀለን

  • @user-rk8jo3hf5d
    @user-rk8jo3hf5d16 күн бұрын

    It is The Resesractiontion celebration 😢not Crucification Celebration Happy Easter Celebration

  • @fikadudamissie54
    @fikadudamissie5416 күн бұрын

    bitaminim bataminem amhar kyet gemihro endemeta atasredam even k 200 amet aybeltim

  • @brhanuseyoum3159
    @brhanuseyoum315917 күн бұрын

    የዓለም ጤና ድርጅት ጉበታችሁ ይፍረስ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን እየዞራችሁ አታሟርቱ

  • @ef6079

    @ef6079

    17 күн бұрын

    ትክክል ይቦተረፍሉ

  • @fikadudamissie54
    @fikadudamissie5416 күн бұрын

    eko mytekim amhara yesew bota yizo selam ayameta enko amhara bekito new miyasibew matitekem s ante neh

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye216317 күн бұрын

    ቦታ ለውጠህ መምጣትህ ደስ ይላል አንደርእስ ብለህ ከትንታኔህ በፊት የምትናገረውን እኛ እኮ በጽሁፍ ከቴክቫ በፍጥነት የምናገኘው ነው።ብዙ ልብ ለመስቀል ስትሞክር ይገርመኛል።ደግሞ ቆይቸህ ነው ዜናውን የምታወራው እኮ።ከአንቸ መሰማት ስለምንፈልግ ነው ታግሰን የምኔውቀውን ዜና የምንሰማህ።

  • @user-ex4xk6sx4g
    @user-ex4xk6sx4g17 күн бұрын

    ስትራቴጅ ነው የተለያዬ መምሰል ለ3 ተናበው ነው የተለያዩ መምሰል የሚለውን የነደፋት ይህ ደግሞ ይጥቅማል

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta17 күн бұрын

    በረታ ሰርዓት አለህ

  • @mahmmudyesuf3553
    @mahmmudyesuf355317 күн бұрын

    290k is big

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b17 күн бұрын

    Hwehatn lemn yferal?

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz17 күн бұрын

    የእነሱን ጩህት እንዲ አሉ አፈገፈጉ ....ወዘት የሚሸውድልህ የለም ትንሽ ክፍያ ታስለፈልፍሀለች !

  • @russomhabte9958
    @russomhabte995816 күн бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ በጣም አድናቂህ ነኝ ጅግና

  • @KetemawAregaw
    @KetemawAregaw17 күн бұрын

    ጌታቸው ረዳ ሁሌም ውሸቱ አልፋ ኦሜጋ ነው።

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle202317 күн бұрын

    ህዉሀትን በሚያወራዉ የሚዘናጋ ካለ ማስታወስ ችግር ያለበት ጅል ነዉ፣ በተግባር የሚያደርገዉን በየቀኑ ማየት ነዉ።

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu296617 күн бұрын

    War is not answer anybody has any questions you can ask we have to discuss what problems we have otherwise we will destroy our country please everyone come dawn wake up all Ethiopian people must be control our mind don’t be emotional remember we have nice homeland one day Ethiopia will be first country in the world God bless our homeland

  • @soyegerado6831
    @soyegerado683117 күн бұрын

    እባክህ ወያኔ ጭጭ ሲል አልወድም ነው የምትለው፣እናምየሚደክሙት አዘናግተው ወደ ወልቃይት ለመግባት ነው!!!

  • @Mekdes-dr1or
    @Mekdes-dr1or17 күн бұрын

    Le eyesus kiratos yesekilet beal aderesachehu telaleh ende atafrem legetachen ena medhanitachen eyesus kirstos new yemibalew😮😮😮😮😮

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh481717 күн бұрын

    ይህ የወያኔ የተለመደ የማታለል ዘዴ ነው በመሆኑም መዘናጋት አያስፈልግም

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam881517 күн бұрын

    Ewat make the are crazy

  • @MeresaGhiwot-cc5to
    @MeresaGhiwot-cc5to17 күн бұрын

    ወሮኞች ለኢትዮጵያ ሰላም የማትፈልጉ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded16 күн бұрын

    ጎበዝ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት

  • @ermiasabebe9261
    @ermiasabebe926116 күн бұрын

    Mdre lfsfs yegna yetkit amara tlacha kefetari yemiatala new eski sudan yewesedechwn market ensembles Yale and amara alayehum mn aynet lfsfsnet new weys amara Sudanawi honol

  • @super__star6823
    @super__star682317 күн бұрын

    You are in confuse and convince strategy with Abiy, Getachew and the rest TPLF clan. They are all in it. They are all in attacking Amhara

  • @user-ct7vp4st4k
    @user-ct7vp4st4k17 күн бұрын

    አፈገፈገ አላልክም እንዴ? ተራ ተህ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew518916 күн бұрын

    በጣም ከሚሰለቸኝ ነገር ስለ ህወሃት የሚወራ ዜና ስንት አመት ወይ ውረድ ወይ ፍረድ ማለት አቅቶ ደማቸውን እያስቀየሩ

  • @mulugetakaleabe2185
    @mulugetakaleabe218517 күн бұрын

    ዜና ከማቅረብ በፊት ፀጉርህን አበጥር

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th17 күн бұрын

    ስለኬንያ 188 ታወራለህ በኢ/ያ ስንት በግፍ እያለቀ

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h17 күн бұрын

    ጁንታ ኣትመኑት ታደሰ ጻድቃን ያለ ውግያ መኖር ኣይችሉም

  • @HailuBe
    @HailuBe17 күн бұрын

    አንተ ሁለተኛ መርካቶ አቃቂ ሣይሆን ዲላ ታይዋን ነው።እነማን እየተገበያዩ ነው።ችርቻሮ ወይስ ጅምላ? ናና መዝን ። ገበያው ከሰኞ እስከ ሰኞ ነው።ዝውውሩ ተአምር ነውና ባንኮችን ጠይቅ።

  • @BirtedesalgnDesalgn
    @BirtedesalgnDesalgn17 күн бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @fikadudamissie54

    @fikadudamissie54

    16 күн бұрын

    anch bado kefo ቀንህን ጠብቅ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu607817 күн бұрын

    ዘዴ ነው፡፡ ልክ በራያ እንዳደረጉት ለማዘናጋትና ለማታለል ነው፡፡ ሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድና ህወሀት ተጣምረው ለጥፋት እየሰሩ ነው፡፡ እውነቱን ህወሀት ትግሬ በአደባባይ ተራግሯል፡፡ የህወሀት ግንቦት 20ና ሰኔ 30 ቀነ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል፡፡ በራያ ከ100 ሺህ በላይ አፈናቅለዋል፣ በዘረፋ፣ ውድመትና ጥፋት ላይ ተሰማርተዋል፡፡ መከላከያ ተብዮው ወንበር ጠባቂ በተኛበት ካረደው ከህወሀት ጋር እየሰራ ነው፡፡ አንተ ግን የጫታም የስዩም ተሾመ ኮንዶም የሰው በላው አገዛዝ ወሬኛ ነህ፡፡ ቀንህን ጠብቅ፡፡ ታዝዘህ ለማዘናጋት ወሬ ትረጫለህ፤ የሚሰማህ የለም እንጂ፡፡

Келесі