Ethiopia - ‹‹እኔ ውጊያውን አልመራም›› ጌታቸው ረዳ፣ መንግስት በ7 ቢሊዮን ዶላሩ ወሰነ፣ የአንጋፋው ፋብሪካ ከሰረ፣ የጉራጌው ከባድ ጥቃት

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 119

  • @tegegnbekele5492
    @tegegnbekele549216 күн бұрын

    7 ቢሊዮን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንምን አይጠቅሞም የባለስልጣናትን ኪስ ከማበልፀግ በቀር።

  • @BereketBeky-wi8hn
    @BereketBeky-wi8hn16 күн бұрын

    እስትይ amhara tigre እና oromo ላ ኢትዮጵያ እራፍት ስጡ በጌታ 🙏🙏🙏 እኛ በናንተ የተናሳ ማሰቃየት የላብንም 😔😔

  • @MSKEREMZMEDKUN

    @MSKEREMZMEDKUN

    16 күн бұрын

    እጭ

  • @ZemikaelGhewot

    @ZemikaelGhewot

    16 күн бұрын

    😊`

  • @berihunbeyene9805
    @berihunbeyene980516 күн бұрын

    ጌታቸው ረዳ ንግግሩ ሁሉ በውሸት የተመሠረተ የተንኮል ወሬ እያወራ የንፁሀንን ደም ይጠጣል።

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d16 күн бұрын

    እባካሀቹ በእጃሀቹ ስልክ ካለ ለአማራ ድምፅ እንሁን!አማራ አማራ አማራ መገደል ይቁም በየትኛውም ባታ በማንኛውም ሰዓት ለአማራ ድምፅ እንሁን

  • @Pnice-uy3uw

    @Pnice-uy3uw

    16 күн бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @aregahailu2487

    @aregahailu2487

    16 күн бұрын

    ልክ ነዉ

  • @masetewal6914
    @masetewal691416 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw16 күн бұрын

    እደል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n16 күн бұрын

    🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tirutiru2948
    @tirutiru294816 күн бұрын

    የሚያሳዝነው ድሃው የትግራይና የአማራ ህዝብ ነው ፖለቲከኞች ተጫወቱበት እላዩ ላይ ተቀምጠውበት

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l16 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ።

  • @Tube-ph4hv
    @Tube-ph4hv16 күн бұрын

    ጌች ውሺቱነው ፖተሊካውን መዘወር ይችልበታን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew898216 күн бұрын

    Thanks fetha midiya sharing the true newes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemenegetu1494
    @zemenegetu149416 күн бұрын

    እባክህን ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ድምፁን ቀነስ ብታረገው

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h16 күн бұрын

    አስመሳይ ነገርነዉ ይህ ጌታቸዉ የሚባል እባብ

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer327316 күн бұрын

    እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ ጦርነት ረሀብ መሰደድ እርስ በርስ በጦርነት መገዳደል ሁልጊዜ በየአለሙ እየዞሩ የብድር ልመና የምግብ እርዳታ .............................ወዘተ ፈጣሪ ሆይ ደከመን መቼ ይሆን ይቺ ሀገር ከዚህ ሁሉ መከራ ነፃ ወጥታ የምናየዉ እረ በቃቹ በለን🙏🙏🙏

  • @Tkkj73

    @Tkkj73

    16 күн бұрын

    The only way to achieve self sufficiency is by electing a visionary leadership who has the country’s best interest at heart.

  • @ahmedalamu7610

    @ahmedalamu7610

    16 күн бұрын

    O​@@Tkkj73

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd16 күн бұрын

    በጣም ድሕነትን ሥለተላመዳችሑ ዕንጂ ችግሩ ቢሠማችሑ ኖሮ ይሔንን መንግሥት የሚከላከሉትን ሐይሎች አንገት ባነቃችሑ ነበር። ያሣፍራል።

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck194816 күн бұрын

    🇪🇹 Feta - Daily Voice for the voiceless 🇪🇹

  • @user-jq5ku4do4f
    @user-jq5ku4do4f16 күн бұрын

    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ❤❤❤❤❤

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef16 күн бұрын

    ድልልልል ልአምህርር

  • @eyosyasdf
    @eyosyasdf16 күн бұрын

    I like it bro

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu599616 күн бұрын

    ወረራ ከፈፀመና ህዝቡን ገድሎ ካበቃ በኋላ ጦርነት አልፈልግም የሚሉት ማጭበርበር ምን የሚሉት ነው ?

  • @fevenetio6003
    @fevenetio600316 күн бұрын

    ብልጽግና የሚባል ፓርቲና አብይ ካልጠፋ ይሄው በችግር እንኖራለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @Wubshetap16
    @Wubshetap1616 күн бұрын

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @KemalHusen-of5to
    @KemalHusen-of5to16 күн бұрын

    ፖሊሱ ለሕግ መቅረብ አለበት

  • @adenelamma4676
    @adenelamma467616 күн бұрын

    ❤❤

  • @cuseenyasin967
    @cuseenyasin96716 күн бұрын

  • @KakoHelaf-nx4rf
    @KakoHelaf-nx4rf16 күн бұрын

    Deel là amahra fano ♥️😘🙏🎉❤

  • @photography6969
    @photography696916 күн бұрын

    Airport akababima tebakiwochu seyasetlu

  • @user-ps4zo2td4t
    @user-ps4zo2td4t16 күн бұрын

    ፈታዎች የጌታቸውን ቅድስና ለማስተዋወቅ ለምን እንደምትደክሙ አልገባኝም! ሁሉም አንድ ናቸው። ለኢትዮጵያ ውድቀት ተኝተው አያድሩም።

  • @HassainSiraj-if9fz
    @HassainSiraj-if9fz16 күн бұрын

    Getachew meweged alebet

  • @DghfghFftgdt
    @DghfghFftgdt16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ZaruneAbebe
    @ZaruneAbebe16 күн бұрын

    wuy yegna makera😢😢

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v16 күн бұрын

    ሞት ለብልጽግና በአዴን 😢😢😢ድል ለታላቁ አማራ ፋኖ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie350516 күн бұрын

    ይህ መካም ነገር ነው ! በስላም ተነጋግረው እስከሆነ ድረስ ሁሉም ነገር ከበቂ በላይ ነው :: ብራቦ ጌቼ !!

  • @delledergu2304
    @delledergu230416 күн бұрын

    አዎን በትግራይ ያለው ወጣት ስራ አጥነት ስትዘግብ በቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ውትድርና ክፍት የስራ ቦታ እያስታወስከን መሆኑ ነው እንዴ ?

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg16 күн бұрын

    አማራ ምን አጠፋ እንስራ እንብላ ነው የአማራ መገደል ይቁም

  • @ZaruneAbebe
    @ZaruneAbebe16 күн бұрын

    yalif yihon😢😢

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa278716 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b16 күн бұрын

    ወድማማች ተዋግቶ ድል የለም ዙሮመታረቅ ላይቀር ህዝብከማለቁበፊት ድርድርመደረግአለበት

  • @user-kz7mu2vz9j
    @user-kz7mu2vz9j16 күн бұрын

    የትግራይ ስነሰ በደስታ ነዉምትገልፀዉ

  • @user-de3jz8zu5u
    @user-de3jz8zu5u16 күн бұрын

    ምን አይነት መንግስት እንዳለን ነዉ ፖሊሱ ያደረገው ድሮጊት የሚገልፀው

  • @dkm1666
    @dkm166616 күн бұрын

    ህዋኃት የሚያደርገው ወረራ ካላቆመ እድሜ ልኩን ወደ ማያንሰራራበት አዘቅት ውስጥ ነው የሚገባው

  • @shibefente5682
    @shibefente568216 күн бұрын

    ግዛቶቻችን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa174916 күн бұрын

    ኢትዮጵያውያ:ሀብታምና:ታላቅ ሀገር ናት ስውና ጭንቅላት አታ ነበር አሁን:ግን ሁሉ በስአቱ ሆነ ይህንን በማየተ እግዚአብሔርን:አመስግነዋለው::

  • @HelenHagos-dg6lf
    @HelenHagos-dg6lf16 күн бұрын

    B11 meiy éthiopien élaslas wed pairy semeta mêlent hentwen wesedt betam belgen new ey ager

  • @geremewsahle8611
    @geremewsahle861116 күн бұрын

    በርካታ ቁጥር ማለት ስንት ነው፡፡

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp16 күн бұрын

    ሰላም አውርዱልን ይበቃል አሁንስ ምነው ህዝቡን አገላታችሁት ።

  • @shibefente5682
    @shibefente568216 күн бұрын

    ምስራቅ ጉራጌን ለመጠቅለል እየሞከሩ ነው።

  • @aregahailu2487
    @aregahailu248716 күн бұрын

    ያዉ አንድ ብሄር ነዉ ቢቀየሩም

  • @YemAbatadle-fp4fy
    @YemAbatadle-fp4fy16 күн бұрын

    Kedada

  • @MasratNuse
    @MasratNuse16 күн бұрын

    Shane.e.atii.balalii Qomaxxaa.

  • @aregahailu2487
    @aregahailu248716 күн бұрын

    ህዉሀት ሰላም አይፈልግም

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    16 күн бұрын

    ህወሃት ሰላም ፈላጊ ነው ግን የሚነካው አይፈልግም

  • @belabe5180
    @belabe518016 күн бұрын

    የትም ይኹን የት ፦ ባህልን ጠብቆ መኖር ያስከብራል ። " ዚስ ኢዝ ••• መብቴ ፣ ቅብርጥሴ ፦ እከሳለሁ ፣ እወርሳለኹ ፣ የሞግዚት እበላለሁ ስትዪ ጠመዥ ያስበላሽና ኹሉም መና ይኾናል ። የሰው ትዳር ለማፍረስ የሸመቃችኹ መርዘኞች አድቡ ።

  • @photography6969
    @photography696916 күн бұрын

    Feta Cia nawende mikaflik lamin dolar altwedadam nw ngru

  • @ethiopianart4132
    @ethiopianart413216 күн бұрын

    ክላሲካሉን ለምን እንዲህ ይጮሐል ። አራስ እናት ለመጠይቅ ሄጄ ዜናውን እየስማን ክላሲካሉ ሲጮህ አራስ ልጁ ቀስቅሶት ማልቀስ ጀመረ ። እባካችሁ ቀንሱን ።

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z16 күн бұрын

    ጌታቸዉን,አምናቹህ,እምትዘግቡትን,አቁሙ,የአማራን,ህዝብ,አብራቹ,አታደናግሩ,አራተኛ,አማራ,አይሸወድም

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa820016 күн бұрын

    WEYANEME YEGEBA GIZE BE ETHIOPIA AYERE MENGEDE TESEGSEGEW YENEBERUTE KE CAKA YE WETU MENEME ENKUAN TEHETENA YELELACEW HULUNEM BE NEKET YEMIYANEGELATU NEBERENA:TADYA ZARE ENDEZAW YE OROMUMA SEBESEB YANENE EYETEGEBERE NEWENA:HULUME BOTAWEN LIYAWEKE SERAWENE BE TEGEBI HUNETA MENGEDEGNAWENE BE MAKEBERE LIYASETENAGEDE YEGEBALE:METERATERU TERU BIHONEM HEGAWE MENGEDE HULEME LIKETELU YEGEBALE::

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN16 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ። ሕወሓት ወደ መቃብር መወረዱ ላይቀር መፈራገጥ አበዛች

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd16 күн бұрын

    ይሔ ቤት ግዙ ከዜናው ጋር አይመችም። ዕነኚሕ ግሞች አረመኔ ሌቦች ባንዳዎች በሚመሯት ሐገር ውሥጥና የትኛው ደሕንነት ኖሮ ነው ቤት የሚገዛው?

  • @user-bd1ur6gj8l
    @user-bd1ur6gj8l16 күн бұрын

    የአብይ አህመድ እድሚ አጥሮ ሀገሬ ነፃ ምትወጣበት ቀን የናፈቀዉ

  • @photography6969

    @photography6969

    16 күн бұрын

    Ere tgaru😂

  • @ZaruneAbebe

    @ZaruneAbebe

    16 күн бұрын

    Abiy is international leader

  • @halemtessema9256

    @halemtessema9256

    16 күн бұрын

    ለዚህ ነው ከችግር የማንወጣው፤ ሁሌም የመፍትሄ ሀሳብ የሌሎችን ህይወት ማጥፋትና ግድያ ነው። ያው ቃሉ እንደሚል፤ ሰይፍ የሚያነሱ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ። ሌሎችን መግደል አንተን/አንቺን ነፃ አያወጣም፣ ነፍሰ ገዳይ ነው የሚያደርግህ/ሽ።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia1997416 күн бұрын

    እኔ ውጊያ አልመራም ! ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እገባለሁ ብለህ ስትመራ የነበረው ምን ነበር? አማራውን እያስጨፈጨፈ ውጊያ አልመራም እያሉ በማን ላይ ነው የሚያሾፈው ? ራያ አላማጣ ጎንደርን የወረረው እና ያስወረረው ማነው ? ከእባብ እንቁላል እባብ እንጂ እርግብ አየገኝም ይህን ጨዋታ ከጌታችሁ አብይ ጋር ብብቱ ስር ሆናችሁ ተጫወቱ። እባብ ምንም ያህል የቆዳዉን ቀለምመረ ቢቀያይርም እባብነቱን አይቀይርም

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa820016 күн бұрын

    TORENET SERA YEFETERALE BELEWE NEWENA AHUNEM AREFEW YEMAYEKEMETUTE TORE SEBAKIWOCU?WETATU LINEKA YEGEBAWALE:FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙏

  • @endrismanga3540
    @endrismanga354016 күн бұрын

    Fano fano fano heroes god blessed

  • @540963
    @54096316 күн бұрын

    ምንም ያክል ብድር አለማገኘቱ ሀገሪቱን እጅግ ቢጎዳትም ውሳኔው እጅግ ትክክል ነው ። ደግሞ ዶላሩ ቢገኝም የጦር መሳሪያ ነው የሚገዛበት 😂😂😂

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp16 күн бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp16 күн бұрын

    ጦርነትን አቁሙልን እባካችሁ ምንምጥቅም አልተገኘም ተደራድራችሁ ጦርነትንአቁሙ ለሀገርምለደህነትን ። እንደአንድ ሀገር

  • @berhanebush3921
    @berhanebush392116 күн бұрын

    እንዋጋ እንዋጋ ፈሰም ፍኖ የት ገባ?

  • @Pnice-uy3uw

    @Pnice-uy3uw

    16 күн бұрын

    እናተ በልፀግና አዘሎ አሰገባቸሁ ጠብ ጀግና ከሀናቸሁ ሰረዓቱን ተዋጋተ ሰጨረስ ፋኖነን ገጠሙት ጀግና ከሀናቸሁ😂😂😂😂😂

  • @aregahailu2487

    @aregahailu2487

    16 күн бұрын

    ቅማላም

  • @berhanebush3921

    @berhanebush3921

    16 күн бұрын

    @@aregahailu2487 Kkk አማራ ተሰደብ እንዋጋ×1000

  • @KbromGerense
    @KbromGerense16 күн бұрын

    you are liy

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys16 күн бұрын

    Hieodkej

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew254116 күн бұрын

    ኸረ መጃጃል አቁሙ ማንም አያምናችሁ

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp16 күн бұрын

    7😂😂😂😂😂

  • @GelagayManbuk
    @GelagayManbuk16 күн бұрын

    Esan media

  • @geremewsahle8611
    @geremewsahle861116 күн бұрын

    ነገቲቪ ወሬ ብቻ የሚዘግቡ ማህል ሰፋሪ ሚዲያ

  • @fevenetio6003
    @fevenetio600316 күн бұрын

    ምንም ብትሉ ይሄ ሰውዬካልተወገደ ይዝህን አይነት ችግር መከሰቱ አይቀርም

  • @reflection9636
    @reflection963616 күн бұрын

    Sounds like the protest is by Ethiopians from Welgia and surrounding. The protest was planted for international consumption. It is interesting a government that does not allow demonstration sees demonstration with out taking its customary action Smell rotten fish.

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck194816 күн бұрын

    ❗️Guys, did you noticed that Getachew's statement on specific topics has different versions in Amharic, English and Tigregna ‼️ That is a typical nature of LIARS ❗️

  • @user-hi6nx6et8o
    @user-hi6nx6et8o16 күн бұрын

    Frst

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b16 күн бұрын

    Wshet. Tdf be merh yemimera. Chewa serawit new.Abiy shy amet nges.

  • @user-gn5nc7ww1v
    @user-gn5nc7ww1v16 күн бұрын

    ጅላንፎ ነህ ወይስ ጅላጅል፣ መች ይገናኛል ቀረርቶና ድል!

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r16 күн бұрын

    ጌታቸው ረዳ ፡ ደግሞ ከመቼው የጦር መሪ ሆነና ነው ! 😂 የጦርነት ሥልጣንና ውሳኔ ፡ የህወሀት እንጂ መች የትግራይ ጊዚያዊ መንግስት ሆነና ።

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    16 күн бұрын

    የእውቀት ማነስ አለህ

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw585716 күн бұрын

    እኔ በጣም ግርርም የሚለኝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በኢትዮጵያ ምድር ስራው ምን አባቱ ነው በየክልሉ በታጣቂዎች ሰዎች ተገደዋል እየተባለ በየቀኑ ዜና ነው የሚሰማው እና የሀገር ሀብት እየበላ ፀጥታ የሚያስከትል ከሆነ ይህ አህያ ሰራዊት ለምን አይፈርስም?????!

  • @Rahawa91

    @Rahawa91

    16 күн бұрын

    I’m sorry no more Ethiopian military they are Abyi Ahemad terrorist army..📌

  • @aditsiabe
    @aditsiabe16 күн бұрын

    በጥፊ ተማችው ኦሮሞ ፖሊስ እንደገና የጉሙሩክ ሰራተኞች ቢዋቀሩ ሚገባው ኦሮሞ። ስለዚህ ኤርፖርት ውስጥ በዱላ ሳይቀር ልንቀጠቀጥ እንችላለን ማለት ነው።

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h16 күн бұрын

    ታድያ ማነው ራያና ኣላማጣ የወረረ ያለ ህውሃት ኣይደለምንደ 😂😂😂

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    16 күн бұрын

    ሰውየ ራያ የትግራይ ነው እና በሰሜኑ ጦርነት ከሙሉ መከላከያ ከሙሉ የኢትዮጵያ ልዩሀይሎች ሆናችሁ የያዛችሁት የወረራችሁት መሬታችን ነው እያስመለስን ያለነው

  • @user-cc5cq4jz1h

    @user-cc5cq4jz1h

    16 күн бұрын

    @@wediweyinking ውጣ ቅማላም ለማኝ የለቦች ዘር

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    16 күн бұрын

    @@user-cc5cq4jz1h አረ እኔ ቅማላሙ ፎጢ አደለሁም ቅማላሙ ፎጢ መስየሽ ነው አደል

  • @user-cc5cq4jz1h

    @user-cc5cq4jz1h

    16 күн бұрын

    @@wediweyinking ቅማላም ለማኝ ትግራዋይ የሽብር የራብ ክልል

  • @wediweyinking

    @wediweyinking

    15 күн бұрын

    @@user-cc5cq4jz1h እኔ እኮ በጣም የገረመኝ ያ ከቅማልነቱ ከቆሻሻነቱ ያወጣነው ቅማላሙ ፎጢ የሚባል ከእኛ ጋር ሲመላለስ በጣም ነው የሚገርመኝ ለነገሩ የመጨረሻው ዘመን ነው መሰለኝ ቅማላሙ ፎጢ ከአስተማሪው እና ፅዳቱ እንዲጠበቅ ያስተማረው ሀላፊው ሲመላለስ በጣም የሚገርም ነው አይ ቅማላሙ ፎጢ ቢያንስ ከእንስሳነት ወደ ሰውነት የቀየረህን ማመስገን ነበረብህ

  • @TemesgenTafere434
    @TemesgenTafere43416 күн бұрын

    የኣዲስ ኣበባ ገረድ! ኣዲስ-ኣበባ ዳግም ቤት የምገዛ ሞኛህ ፍልግ ጥምቢ ጋላ

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n16 күн бұрын

    🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ

Келесі