Ethiopia | አናዳ የሚባል ሀገር እኔ አዲስ አበባ ስኖር አላውቅም | እማማ ዝናሽ ከእንግዳ ጋር ህዳር 12/2014 | Zeki Tube

Пікірлер: 401

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari2 жыл бұрын

    ወይኔ የዛሬው ደግሞ የሌለ ነው። በጣም አምሮባቸዋል። ማርያምን በጣም ናፍቀውኝ ቅድምዬ ዘኪን ልጠይቀው ብዬ አሁን ስገባ አገኘሀቸው። የኔ እናት ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ዘኪና ቤቲ ተባረኩ።

  • @helengtsadike8008

    @helengtsadike8008

    2 жыл бұрын

    😘😘😘

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 жыл бұрын

    ሲያወሩ.አታቋርጣቸው እባክ ዘኪ ደስ ይበላቸው

  • @fatimabilal1759
    @fatimabilal17592 жыл бұрын

    ወላሂ ዘኪ እስተባለቤቱ መልካምሰውናችሁ ሀሳባችሁን አላህያሳካላችሁ

  • @aldaam9276

    @aldaam9276

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔእህት መልካም ሰው

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad48472 жыл бұрын

    በወጣትነታቸው ጥሩ ሰው ሰለሆኑ ነው ዘኪ የመሰለ ልጅ የሰጣችሁ ከባለቤቴ እማማ ዝናሸ እድሚና ጤና ይሰጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @SEMlRAWELYW

    @SEMlRAWELYW

    2 жыл бұрын

    እህት በቅን ነትደምሪኝ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat11962 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ የሳቄ ምንጭ♥♥ ዘኩ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje73882 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ባይኖሩ ማን ያስቀን ነበር የመዳም ቅመሞች እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    አረንጓዴ ብጫ ቀይ ሲያምርባቹ ዘኪ እና ጀማነሽ ውለዱ ክበዱ 🙏🙏

  • @roserosa8426
    @roserosa84262 жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ ታድለው ስለምንም አያስቡ ስላምና ጤና ከሀገር ስምንት ጋር

  • @assefachekun9788

    @assefachekun9788

    2 жыл бұрын

    በጣም ስለምንም ሳንጨናነቅ መኖር ነው ያማረኝ

  • @hewrottedrose5991

    @hewrottedrose5991

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው እማማ ዝናሽና ህፃን ልጅ አንድ ነው

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    እንኴን ደና መጣቹ እማማ ዝናሽ መዝናኛችን የሀገራችንን ሰላም ያሰማን በጭንቅ ያለነው ሁላችን እግዚአብሔር ከዚህ ጭንቀት ያውጣን የቤተሰባችንን ይጠብቅልን ሰላም ያርግልን

  • @amenpipi7978
    @amenpipi79782 жыл бұрын

    "መልካምነትክ እንዳለ ሆኖ" በአንድ ነገር ላይ ችክ አትበልባቸው፡፡ ዛሬ ደግሞ ፊታቸው እንዴት አምሮበታል

  • @Menelik27

    @Menelik27

    2 жыл бұрын

    መች ያቆርጣሉ እሳቸው።በጭራሽ እኮ እያቆሙም።

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽን ሳይ ሰላም ይሰማኛል የጨነቀኝ ጥሎኝ ይሄዳል ።

  • @elizabethyirdaw1333
    @elizabethyirdaw13332 жыл бұрын

    ውይ ዘካሪያስ ያለህ ትግስት ታድለህ ያ ሁሉ የለፋህው እማማ ዝናሽ መንግሥት ነው ያረገልኝ ይበሉ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97362 жыл бұрын

    ግማሽ ሰአት መሰረት ትምህርት ግማሽ ዩንቨርስቲ ወይ እማማ ዝናሽዬ 😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GiruEnewari

    @GiruEnewari

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @xgkyfotixtix9259

    @xgkyfotixtix9259

    2 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ደሞ አለ መሰረተ ትምህርት አይ እማማ ዝናሽ

  • @richeseid996

    @richeseid996

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክ

  • @sdt3004

    @sdt3004

    2 жыл бұрын

    እኮ በአንድ ግዜ ከመሠረተ ትምህርት ወደ ዮንቨርስቲ ሲያስቁ።

  • @zxmalhabashy6284
    @zxmalhabashy62842 жыл бұрын

    የኛ ፈገግታ ደሞ አምሮባቸዋን ደብሮኝ ነበር አላህ እድሜ ይስጠወት ዱአ አድርጉ አገራችን ሰላሙን የኛፈገግታደሞአምሮባቸዋንደብሮኝነበርአላህእድሜይስጠወትዱአአድርጉአገራችንሰላሙንያምጣልን

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu37052 жыл бұрын

    አልበላሁም እያሉ እኮ ነው:: እንደዛሬ ሲበሳጩ አላየሁም::

  • @audvidvidaud1726
    @audvidvidaud17262 жыл бұрын

    እማምዬ ዝናሽ መንግስት ስጠነቁል ካየ ትቦ ውስጥ ይከተኛል አሉ እማምዬዋ 😘 እርሶንማ እትቦ አይከትዎትም ጠንቋይ እስራኤል ዳንሳን እና ጏደኞቹን ትቦውስጥ እንዲከትልን ፀልዩልን እምዬዋ ዝናሽ❤️

  • @xgkyfotixtix9259

    @xgkyfotixtix9259

    2 жыл бұрын

    kkkkkkkkkkkk

  • @zallazallaq1979
    @zallazallaq19792 жыл бұрын

    ወይኔ ዛሬ እማማ ዝናሽን በልቤ ሳስታውሳቸው እንኳን ደና መጣቹ ኧረ ዘክዬ አትጥፉ አይምሮአችን በሀገራችን ቶጥሮአል ተንሽ እንኳን በሳቸው ፈታ እንበል

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret20632 жыл бұрын

    ዘኬ ወንድሜ እባክህን ለእናትህ አትሳሳ በእናትህ በየከኑ አክርብልን !!! በማርያም !!! ናፈኩኝ ! እቤት እናትንና ልጅ ስታምሩ !!!!

  • @zyefat
    @zyefat2 жыл бұрын

    መቼም በአሮጌት የሚከፍ የለም እንጂ እማማ ዝናሽ በጣም ያናድዳሉ ክብር የላቸውም የዘኪ ትግስት በስማም እስከጥግ ነው ተባረክ አቦ

  • @addispro2438
    @addispro24382 жыл бұрын

    ..."የተጣላህን ሰዉ ፈልግና ታረቅ"👌 ለህዝበ አዳም ሁሉ የሚሆን ምክር🙏

  • @ethiopiahagere692
    @ethiopiahagere6922 жыл бұрын

    ዘኪዬ ወንድማማችን እንዳንተ አይነቱን ኢትዮጵያውያን ያብዛልን።

  • @SEMlRAWELYW

    @SEMlRAWELYW

    2 жыл бұрын

    በቅን ነትደምሪኝ

  • @Leio-yi3iu
    @Leio-yi3iu2 жыл бұрын

    እደማማ ዚናሺ መግስትን ብናከብር የት በደረስን ነበር

  • @genetreta6418
    @genetreta64182 жыл бұрын

    ዘኪ የለስላሳ መጠጦች ለጤና ጥሩ አይደለም ቢቀንሱ ጥሩ

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat2 жыл бұрын

    እንድምን አላችሁ ዘኬ እና አማማ ዝናሽዬ ዛሪ መቼም በሳቅ ልቤን አፈረሱት የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad48472 жыл бұрын

    ዘኪ ወላሂ ጠፋችው አማማ ዝናሸ ናፈቃቹነ ማሸ አላህ አምሮባችዋል 😘😘😘😘😘😘አገራችን ሰላም አድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽየ የኔ እናት በዚህ እዲሚያቸው ንፅህና ወላሂ ጎበዝ ናችሁ አላህ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ❤️❤❤❤😍❤

  • @user-fs9wm1fz2o
    @user-fs9wm1fz2o2 жыл бұрын

    ዘኬን አለማድነቅ አይቻልም እውነት እማማ በታም ከባድናቸው

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel76502 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ናቸዉ እማማዝናሽ የቡና ጭስ ለማንኛዉም አይን መጥፎ ነዉ ለማሽተት ከተፈለገ አንን ጨፍኖ ነዉ በተለይ አይን ሰርጀሪ ለተደረገ ሰዉ

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone2 жыл бұрын

    ዘኪ እባክህ እሳቸው አርጅተዋል አይሰሙም ተዋቸው አታቋርጣቸው

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat35172 жыл бұрын

    የእኔ እናት ❤😍❤ ዘኪ ሰላማችሁ ይብዛ !!!

  • @zalashwobetu9339
    @zalashwobetu93392 жыл бұрын

    ውይ እርቦቸዋል ዘኪ ባዶ አፊነኛ እያሉነው

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    Tekekel tekebakab ayedlem, genzebeafekari nw

  • @leyowesame8040
    @leyowesame80402 жыл бұрын

    ሰላም እምየ የኔ ምርጥ እናት ዛሬ ደግሞ ሙሺራ መስለዋል የኔ ጆሊ ( ዘናጭ) እንዴት ነዎት እንኳን ደህና ብቅ አሉልኝ እማይጠገቡ ብየዎታለሁ አንተ ዘኪ አታስጩሀቸው ቀስ ብለው ያደርጋሉ

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    Tekekel,

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez39772 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እስይ ትልቅ ለውጥ ነው ድነዋል በጣም ደስ ትላላችሁ ስትአምሩ ዋው ለአመቱ በስላም ይአድርሳችሁ ቅዱስ ማካኤል እማማ ዝናሽዬ ሁሌም ይናፍቁናል

  • @yesamimerejatube
    @yesamimerejatube2 жыл бұрын

    "የሚስቅብኝ ሰው የገደለኝ ነው የሚመስለኝ" አይ እማማ ዝናሽ ዘና እያደረጉኝ ነው😂😂😂

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas65382 жыл бұрын

    I love gemanesh so much. She is sweet. Zeki you are lucky to have her.😘

  • @askidesta4271
    @askidesta42712 жыл бұрын

    ሀገራችንን ሠላም ያድርግል ፈጣሪ ከጭንቅ ያውጣን 🙏🙏🙏

  • @yesamimerejatube
    @yesamimerejatube2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ዛሬ ኩራታቸው የተለየ ነው😂😂 ዘኪ ዛሬ ከባድ ሆኖብካል 😂😂

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube13852 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘካርያስ ሁላችሁም አምሮባችሁአል

  • @mulushoakebede5541
    @mulushoakebede5541 Жыл бұрын

    ዘኪ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @meseretasefa3352
    @meseretasefa33522 жыл бұрын

    እባክህን እሳቸው የሚፈልጉትን ያውሩ አታድርቃቸው🙏🙏🙏🙏

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    Ke weche yemeta sw kayeye endezhe nw yemadergew.

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    Ye tekeme sw nw awejalu

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d2 жыл бұрын

    አማማ ዝናሽ ስለሀገር ፀልዩ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    ቤቲና ዘኪ እግዚብሄር ይባርካችሁ

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu52222 жыл бұрын

    ስታምሩ ጭቅጭቅ ሳቅ ደስታ ሁሉም ነገር ሞልቶአል ዛሬ ደግሞ ድምቅ ብለዋል ደስ ሲሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ባልና ሚስቱ

  • @umsami9582

    @umsami9582

    2 жыл бұрын

    አቤትዘክዬ ትግስትህ አሁንምአላይጨምርላቹ ከነባለቤትህ

  • @argwaabi6189

    @argwaabi6189

    2 жыл бұрын

    ዋታዳራ።ግልብጥብሎናዉ፡ዬሚማጠዉ፡እያሢፈረሩናዉ፡ካቤቴዉጡ።ማላት፡ፋልጎንዉ🤣🤣🤣😂😂😂😂❤❤🙏፡ዋይእመማዝነሽ፡ባላመቶብሩ፡ብቸ፡እልሚዬማሢፈታዉ፡ብቻ።ማግሢት።አብዪ፡ኣህማዳ፡ማፈጠሮትንሚ፡አያዉቅሚ፡፡ዬዕትዮጵያ፡ህዝብን፡አማሢግኑ፡ዝክዬ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዪ ቅዱስ ሚካኤል እንዴት እንደሚወዶት አየን እግዚአብሔር ይመስገን መታደል እንዲህ የሚቃንባርር ልጅ ሰጦት ።

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda37402 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ሚሪንዳን ጨምሮ ጣፋጭ ነገር ለጤናቸው አደጋ አለው እግዚያብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh39812 жыл бұрын

    እማማዝናሺን ሳይ ጭቀቴ ድብርቴ እልም ይላል እድሜ ይሰጠዎት እማምዬ ዘክዬም ቤትዬም ተባረኩ

  • @emenetes.7031
    @emenetes.70312 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ይስጥዎት የኔ ተናፋቂ እናት

  • @lulahi9315
    @lulahi93152 жыл бұрын

    በባዶ ሆዳቸው ስለሆኑ ደብሮቸዋል እርቦቸዋል ማለት ነው ተነጫነጩ ደሞ ትናት ቆርበው ዛሬ ማስለፍለፍ ጡሩ አይደለም እየነገሩህ ነው

  • @hannahanna204
    @hannahanna2042 жыл бұрын

    ዘኪ ቡና ባያሸቱም ችግርየለዉም እሳቸዉ የተመረጡ እግዚአብሔርን የሚያመሠግኑ ሴት ናቸዉ ደስ ይላሉ ።

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta37032 жыл бұрын

    በስማም የእማማ ዝናሽ ፀባይ ምነው ተቀየረ ያ ጨዋታቸው ሁሉ።

  • @zelekashlulseged9795

    @zelekashlulseged9795

    2 жыл бұрын

    እርጅናውም ነው

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad58122 жыл бұрын

    ውድ ኩሩ እኮነወት እዳያቴ ወላሂ ላአዚም አያቴዋ በናፊቀቶ ድክም አልኩላት ድምጾን ከሠማሁ ሥትጊዜየ ያአላህ አተ ድረሥልኝ አጫዋቸ ሚሥጥረኛየ አማቸም ሞቱብኝ እናት ነበሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ለጀነት ይበላቸው ያረብ

  • @mimiimimoo9434

    @mimiimimoo9434

    2 жыл бұрын

    አይዞሸ ውዴ እኔም በሰደት ሆኜ እናቴን አጥቻለሁ 😭😭😭😭😭😭😭 ሁሉም ነገር ይከብዳል

  • @zahramohammad5812

    @zahramohammad5812

    2 жыл бұрын

    @@mimiimimoo9434 ሶብሩን ይሥጥሽ የኒ ህትዋየ

  • @lydiahailemariam6948

    @lydiahailemariam6948

    2 жыл бұрын

    ayizoh. ayizoh beteketachew yidresish.

  • @lydiahailemariam6948

    @lydiahailemariam6948

    2 жыл бұрын

    Nefs yimar!

  • @zahramohammad5812

    @zahramohammad5812

    2 жыл бұрын

    @@lydiahailemariam6948 ምን

  • @selambogale6833
    @selambogale68332 жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽዬ እውነተኘ ግውልፅ ሰው ናቸውኮ እድሜና ጤና ይስጦት በአገራቸንን ጭንቅ ጉዶትን አልሰሙ

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi91362 жыл бұрын

    አንችስ ብትሆኝ የዘኪ ባለቤት ምነው ወጣት ሆነሽ ገና ብዙ የሚጠብቅሽ አይደለሽም በሰአቱ ጉርስ ብታደርጊያቸው እግዚአብሔር ይባርክሻል ለሳቸው እንኩን ምግብ በሉም አልበሉ ምንም አይጎዳቸው ሰው ለመኖር በቅን እንድ ጊዜ ከቀመሱ ይበቃል ግንእኛ እየወደድናቸው ስንመለከት ባዶ አፌን ባዶ እፌን ሲሉ መጥፎ ስሜት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @rebeccasolomon3520
    @rebeccasolomon35202 жыл бұрын

    አይ የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ የኔ ቆንጣራ ዛሬ ደሞ ጠያቂ እእልፈለጉም ውድድ

  • @yaredgetaune9030
    @yaredgetaune90302 жыл бұрын

    Zeki God bless u and long live for mom emamama Zenasheyeee

  • @nahomadugna6420
    @nahomadugna64202 жыл бұрын

    Zeki Egziabher ybarkh wendmie!!!

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    ልክ እደ ድንጋይ የርጋ ዳቦ የሆነ የርጋው እርጎ ለበን ዘባዴ ነበር ለማማ ዝናሺ ለበን ዘባዴ ቢያገኙ ጥሩ ነበር

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    Besmechew yemagegewn ergoo Megezat akytoye nw

  • @asteradise2467
    @asteradise24672 жыл бұрын

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዋት የሳቄ ምንጭ ዘኪ እድሜክን ያረዝመዉ እግዚአብሔረ

  • @Menelik27
    @Menelik272 жыл бұрын

    በጣም የምጠላው ነገር እማማ ዝናሽ ዘር ሲጠይቁ ነው። አገራችንን እያጠፋ ያለው ዘር የሚባል ነገር ነው እባካችሁ እባካችሁ።እነዘኪ የባንድሪ ልብሳችሁ በጣም ያምርባችዋል አንተም ባለቤትህም ተባረኩ።በፍቅር ሰው ገዳይ እውነትም እማማ ዝናሽ ከወደደ ለምን ይገላል?በሳቅ ነው የገደሉኝ

  • @brukey3291

    @brukey3291

    2 жыл бұрын

    No wendeme weye ehete beregete ewenet newe sele zere mawerat gen seteyewa betam teleke nachewe 84 year selezi mekeyem ayegebam sorry gen yene hasab newe

  • @nahomfasil3402
    @nahomfasil34022 жыл бұрын

    ተባረከ

  • @meryjkin5703
    @meryjkin57032 жыл бұрын

    zekyee you already Blessed, Lov u dear, i wish to have a committed heart like you!! Le Emama Zenash Long Live Life.

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n2 жыл бұрын

    እፈይ የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣቹልን የደስታዬ ምንጮች

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf26532 жыл бұрын

    እማማዬ የጉራጌ ወዳጅ 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SEMlRAWELYW

    @SEMlRAWELYW

    2 жыл бұрын

    እህትደምሪኝ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk2 жыл бұрын

    Zeki enkuwan be selam metachu emama zenshe, zara amerbotale, egizabher yebarkote,,zeki egizabher zemeneh yebarke selam la hagerachen

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku16742 жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ ከደበራቸው ለማንም አይገዙም የሳቸው ወኔ ቢኖረን የኔናት በጠፋ ሳቅ አንበሸበሹን ባባትህ ተገኘ ወርቅ አታበሳጫቸው

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p2 жыл бұрын

    አሁን ካለፈላቸዉ በኋላ አስሬ አበበች ይላሉ አዉቀዉ ነዉ አራዳ ናቸዉ ስወዳቸዉ ነበር ጠላኋቸዉ ልጁን አሰቃዩት እኔ ብሆን አንድ ቀን ከሳቸዉ ጋር አልዉልም

  • @mahletsisay914
    @mahletsisay9142 жыл бұрын

    ዘኪ እግዚአብሔር ይባረክክ

  • @Eminetn
    @Eminetn2 жыл бұрын

    አምሮባቸዋል

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @TigistBogale
    @TigistBogale2 жыл бұрын

    የዘኪ ሚስት ቆንጅዬ ናት ረጋ ያለች

  • @lidacall2815
    @lidacall2815Ай бұрын

    ቤትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጒደኛ እማማ ዝናሽዬ ስወዶት ካልመሰላቸው ጣጣ የላቸውም 😂😂😂😂❤❤❤

  • @pawlosbogale149
    @pawlosbogale1492 жыл бұрын

    ምንድነው አሁን ቡና አሽቱ ብሎ መዳረቅ።

  • @FruitFruit-ql9vd
    @FruitFruit-ql9vd2 жыл бұрын

    ዘኪ ተባረክ

  • @lemlemlemlem3295
    @lemlemlemlem32952 жыл бұрын

    እንደማማ ዝናሽ ንፁ ልብቢኖረን

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein72082 жыл бұрын

    Betiye konjo setamiri masha Allah❤❤🌺🌺 Zeki ena mama Zinash ye we love you,❤❤🌺🌺🌺🌹🌹💐💐💐

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie31082 жыл бұрын

    ዛሬ ደሞ አምሮባቸዋል ሜካፕ ተጠቅመዋል እንዴ እማማ ዝናሽዬ❤😍😍😘

  • @keru7274
    @keru7274 Жыл бұрын

    እድሜናጤናይስጦትእማማዝናሽ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23112 жыл бұрын

    እሰይ ዛሬ ደሞ አምሮቦታል በጣም😍😘

  • @SEMlRAWELYW

    @SEMlRAWELYW

    2 жыл бұрын

    በቅን ነትደምሪኝ

  • @yeshikebed7034
    @yeshikebed70342 жыл бұрын

    ታድለው ሲያምርባቸው 💚💛❤️

  • @SEMlRAWELYW

    @SEMlRAWELYW

    2 жыл бұрын

    በቅን ነትደምሪኝ

  • @selomietesfay8517
    @selomietesfay85172 жыл бұрын

    Zekiye selamachihu yibza fetari

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma33072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ጉራጌ ሲወዱ😂😂😂😂 ያኘው የተጣላሕን ታረቅ አላሉም ገና ሳይነገራቸው😂😂😂😂

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h2 жыл бұрын

    ዛኪዬ እማማ ዝናሽዬ ሳያችሁ ደስ ይለኛል

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k2 жыл бұрын

    Tebarek betam tiru sew neh

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk2 жыл бұрын

    😍😍😍😍 ዛሬ ደግሞ አምሮባቸዋል እነዘኪ ጎበዞች❤👌👌👌👍👍

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d2 жыл бұрын

    የጆሮ ማዳመጫ ተሰጥቷቸው አልነበር የት ጣሉት?

  • @konjitaklilu508
    @konjitaklilu5082 жыл бұрын

    Zeki tebarek edemah yerzem.🙏🙏🙏🙏🙏🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @seniyatmulugeta9275
    @seniyatmulugeta92752 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ዛሬ ጨዋታዎት ጨምሮአል ዘኪ ምነው ምሳ ስጧቸው እንጂ በባዶ ሆዳቸው ስለሆኑ ነው ይተነጫንጩት

  • @zeynebmd1065

    @zeynebmd1065

    2 жыл бұрын

    ትክክል እርቧቸው ነው

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus7882 жыл бұрын

    ዘኪ! እርፍ በለው ካናዳ እስካሁን በእማማ ዝናሽ እውቅና የላትም!

  • @meldedfekede6336
    @meldedfekede63362 жыл бұрын

    እማማ እንዴት አማረባቸው ዘኪ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @Menelik27
    @Menelik272 жыл бұрын

    ዘኪ ግን ይሄ መንፅር በጣም ነው የሚያስችግራቸው ለምን ደህና ማሰሪያ አታሰራላቸውም?ሁሌ ሲቸገሩ ነው የማየው።ሀይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews72 жыл бұрын

    እንደዚህ ለዘላለም ይኑሩልን ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @ediebeidu9889

    @ediebeidu9889

    2 жыл бұрын

    I love you Mamas and Nash

  • @wazircell4191
    @wazircell41912 жыл бұрын

    ዘኪዬ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe2 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha64632 жыл бұрын

    Yanya marrrrrr God bless 🙏🙏🙏❤️ we love you blessings

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd98372 жыл бұрын

    እግዚአብሔርእድሜናጣናይጥህው

  • @shewayezenabu1914
    @shewayezenabu19142 жыл бұрын

    ስታምሮ❤❤❤

  • @fekadkz8094
    @fekadkz80942 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽየ

  • @user-jd1vk6uo6y
    @user-jd1vk6uo6y2 жыл бұрын

    እማማዝናሽእንዴትእምሮባቸዋል

  • @user-tv8jm7ry7w
    @user-tv8jm7ry7w2 жыл бұрын

    ሥታምሩየኒእናት

  • @thom6753
    @thom67532 жыл бұрын

    ወጥታችሁ በድጋሜ ግቡ በጥራት ይሰማል።

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @SEMlRAWELYW

    @SEMlRAWELYW

    2 жыл бұрын

    እህትደምሪኝ

Келесі