Ethiopia - አሜሪካ “በመከላከያ ይውጣ “ ጉዳይ፣ ስለግድቡ የተሰማው አስደንጋጭ ጉዳይ፣ ህወሃት ወደ4ኪሎ እያሟሟቀ ነው፣ ከፍተኛ አመራሩ ተገደሉ
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Пікірлер: 97
ድል ለጀግኖቹ ፋኖ❤❤😊
Good mornig fetha midyay for sharing the truth news my friend❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
ፋኖና ህወአት የሚታገሉት የድብቅ አላማቸው በሙሰና በመበልጸግ የሀገራችንን ሀብት ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሀገራት አሸሸተው የምቾት ኑሮ ለማሳለፍ ነው። በተለይ የዋሁ የአማራ ህዝባችን ከእንቅልፉ መንቃት አለበት። የፋኖ ትግል የህወአትን የቀድሞ አምባ ገነን ተግባራትን ለመድገም ነው።
@yh4es
Ай бұрын
የፋኖ ጥያቄ ወያኔን መተካት ነው ለዛውም ዋናው ተጠቃሚ የሚሆኑት አንዳንድ የፋኖ መሪዎችና ውጭ ሀገር ያሉ በአማራ ስም የሚያጭበረብሩ ዲያስፓራዎች ናቸው ሌላው ታጣቂ ከሚዘረፈው ጥቂት ተጠቃሚ ይሆናል ቀሪው ደሞ ይበተናል ኢትዮጵያም ትፈራርሳለች
Dil lejegnaw Amahara fano 💛💚♥️
ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን ድላችን በደማችን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
All those who sabbotage will be doomed down at the end. This is part of God's Word.
ድል ለፋኖ
የህዳሴ ግድባችን የሁላችን ግድብ ነው። ግን የፌደራል መንግስት ለምን ህወሃትን/ወያኔን ይፈራዋል ያን ሁሉ የትግራይንና የኢትዮጵያን ህዝብ ያስጨረሰ ይህን ነቀርሳ እስከወድያኛው ማስወገድ ያስፈልግ ነበር።
ይችን ፀሁፈ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
ድልለአማር ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መከላከያ ካማራክልል ይውጣ ይሄሌባሁላ ቤትለቤት ሲሰርቅ ይውላል ፋኖን አይገጥምም
@zainat5067
Ай бұрын
ዲል ለፋኖ
ሠላም ለኢቶቢያ💔💔
በግድባችን አታሟርት
Fano❤❤❤
ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤❤
---ዲያስፖራው አብዛኛውን ጦር ተማዘን ስንዋጋ እንጂ ድንጋይ አንስተን ግድብ ስንገነባ እጁ አይፈጥንም።
ህውሀት እኮን ከፈኑን ይዞ ነው 4/ኪሎ የሚገቡ ተርፈው እደሆን በሂወት አሁን መጨረሻቸው ይሆናል
ሰላም ለህዝቤ ጥያቄ አለኝ አረ መልሱልኝ ኢትዮጵያን የሚዳኝእግዚአብሄር ወይስ አሜሪካ ስለሕዝብ አሜሪካ አልሞተችም የምተው ኢየሱስነው ስለዚ የኢትዮጵያ ዳኛ አማኑኤል!!!!!!!!
ፈራንሰይ ከምነገሩት: አፍርካ ሃገሮች: ሌላ ጦር መግባት አለበት:: የኢትዮጵየያ ጦርመውጣት ይኖርበታል::
ልጅ ያሬድ😂😂😂ለአንድነት ሲባል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ገረፍ ገረፍ መደረግ አለበት
ትልቅ የፖለቲካ ስህተት ሕወሐት ከተመለሰ
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ
ድል ለጀግናው የዐማራ ህዝብ 💚💛❤💪💪ፋኖ ለነጻነት ለእኩልነት
😢😢😢
የመጀመሪያው ተመልካች ነኝ 10,000 ብር ሸልሙኝ
Rigeme change is the only solution for Ethiopians
❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!
dele le fano dele le Amhara gegenoche kefu aynkacheu
አብይ ንጉስ እሆናለው ብሎ ሲያልም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እልልል በልዉላቸዉ ካማራም ክልልንም ባማራምህዝብንም ስምንም ብልፅግናም እያለም መምራትም መስራትም ክልክልም ተደርግዋልም ከዙህንምእኩይም ስራም ብልፅግናም እያለንም ሙሰራም በህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ክልክልም በሆነበትም ካማራም ህዝብንም ልጅዎችንም ሰምቶም አብሮም ካልሰራም ካማራም ህዝብንም ልጅዎችንም ፋኖችንም እርምጃም ይወሰድባቸዋልም ተብለዋልም ይህንም አስረፍጠዉንም ማወቅም አለባቸዉ ብልፅግናም የሄንዉትም እንዳይገደልዉም ።
ዘሬም በደብረሲናአካባቢአናአርማኒያ፣በመንዝ አካባቢ ውጊያአለ
andegnaw anbabi aymechegnm ante neh ,mirt tentagn
Nifxam at kilo yedenworo mechemalqiya aydelem nefez
የወሁሉም ልብ እንድ ያርድ አንድ ያደርገው ጦርነት ይብቃን
አሜሪካ በአስቸዃይ ጣልቃ ትግባ
ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ይሁን !
@aulathaula1616
Ай бұрын
😂😂
@elias5378
Ай бұрын
የቱ መከላከያ ነው ጀግና በየቦታው የሚማረከው😅
@Eyerus21
Ай бұрын
😂😂😂😂
@meskeremalemu4446
Ай бұрын
አልቀረብህም😂😂
@user-tt7cw5me8i
Ай бұрын
የቱ ሴት ደፋሪው ፣ህፃናትን የሚገድለው ፣እናቶችን የሚያሰቃየውን ፈጣሪ እልም ያድርገው መከላከያን
is ethopia free country?i don't think so
FANO
የሱማልያ መንግስት የሚተነፍሰው በግብፅ ትንፋሽ ስለሆነ አይፈረድበት ከቤተመንግስት ጎትተው እንደ በግ ሲወስዱት ጥቅምና ጉዳቱን ይረዳዋል ።
Ye Ethiopia wetader yiwetal::
ለአማራ ማይበጅ ይወገዳል ድል ለፋኖ
የኢትዮጵያ ጦር ከወጣ i am telling you ፕርዝዳንቱን አልሸባብ ከነነፍሱ ይበለዋል ሳይገለው፡፡
@jimihune9650
Ай бұрын
ምኞትህን ነው እየገለፅክ ያለው ማሙሽ. ? አገርህ ላይ መከላከያ ንፁሀን እየጨፈጨፈ መሆኑን ዘንግተህ ይህን የጋላ የቅዘን ጨርቅ የሆነውን መከላከያህን አመለከው. ?
@user-ue5ng6eg4g
Ай бұрын
የሞኝ ፈሊጥ ነጂስ ዝም በል ።
ሃገርን የሃገሪቱን ወጣት በማደንዘዣ ዕፅ ኮኬን ሓሽሽ ፎርጅድ ዶላር ኢትዮጵያና ኢትዮዊያን የጎዳ እስረኛ አልበላሁም አልጠጣሁም ማለት ቀልድ ጨዋታ ነው ይልቅስ እዛው ቃሊቲን አማሙዋቸው የምን ወደ ናጄራያ መመለስ እዚማ ይፈትዋቸዋል
በአላህአላህሰላምንአስፍንልንየአማራመትይብቃመከላከያምይውጣልንንንን
እባክህን በአ.አ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የማህበር ቤቶች 722 ማህበራት ኦዲት እየተደረጉ ነው በሚል ታግዶ ለ3 ዓመት ሠው በንብረቱ መጠቀም አልቻለም መሸጥም መበደርም አልቻለም
የትኛው ሃይማኖት ውሥጥ ነው ያልገባው ? የውጪ በሃይማኖት ሰበብ ተቀላቢዎች እና ዳረጎት ጠባቂዎች ጉሮሯቸው እንዳይያዝ ጥሩ ታሥቧል ።
ሶማልያ ያለቹ ትክክልኖው የሀ ሰራዊት የራሲ ሴቶች የምደፍር ለላ ይቶዋል ብለን ኣንጠብቕን የሀ ስየትደፋሪ ዘራፊ ሰራዊት
ወያነ ካብ ቀደም ንወልቃይት-ጸገዴን ሕሞራን ብሓይላ ናታ ዝገበረቶ። ምኽንያቱ፡ ንወጻኢ ኣፍደገን መንገድን ስለዘድለያ ካብ ጎንደር ብሓይላ ወሲዳቶ ዝነበረትን፣ ሕጂ'ውን ነዚ ናታ ክትግብሮ ትቃለስ እያ ዘላን። ሕጂ ወልቃይት ጸገዴ ንወያነ እንተተዋሂቡ ግን፡ መጀመርያ ህዝቢ ጎንደር ፍጹም ኣይቅበሎ እዩ። ስለዚ በዚ ምኽንያት ናብ ዓብዪ ህውከት እዩ ክእቶ። ናይ'ዚ መረጋገጺ ካኣ ዝረአ ዘሎ ተቕውሞ ህዝቢ ጎንደርን ሰራዊቱን ዓቢ ምስክር እዩ። ነዚ ዝቃወሙ ካኣ ህዝቢ ጎንደር ጥራሕ ዘይኮነስ ካብ ሱዳንን ካብ ኤርትራን ካልእ ወገን'ውን ፍጹም ዘይቅበሎ ከም ዝህሉስ ፍሉጥ እዩ። እዚ ካኣ ናብ ተወሳኺ ገጂፍ ሳዒቤንን፡ ንኢትዮጵያ ካኣ ናብ ዓቢ ሓደጋን ምምቕቓልን ዘአቱን፡ ናብ ዳግማይ ኲናት ዘብጽሕ ኩነታት'ውን ከም ዝፍጠርስ ፍሉጥ እዩ። ስለዚ ካኣ ኣብዚ'ውን እቲ መራሒ ኢትዮጵያ ደር/ኣብይን፡ ብልጽግና ውድቡን'ውን ነዚ ዘይተርፍ ዝመጽእ ጸገም ክርእዮን ክርእይዎን ከዐርይዎን ናብ'ቲ ግቡእ መንገዲ ከትሕዝዎን እዩ ዘለዎምን። ። ግን ኣብዪ'ውን ንጹር መርገጽ ስለ ዘይብሉን፡ ተገላባጢ መንገዲ ዝሓዘ መራሒ ስለዝኾነን'ሲ እንታይ እዩ ክብልን ክግበርን ዘይፍለጥ እዩ። እስከ ንኹሉ ካኣ ንጸበዮን እምበር፡ እዚ ንኢትዮጵያስ ተወሳጅን ኣዝዩ ሕማቕ ኩነታት እዩ ዘንጸላልዋ ዘሎን'ሞ እስጀ ንጸበን ካኣ። !!!
ህዋሀት መከላከያ ጋረ ሆኖ አማራን ሊዋጋ ነዉ ይባላል እደት ይሆን😢😢😢
ሕወሓት ኤርትራን ገንጥሎ ያስረከበውን የኢትዮጵያን የዘመናት የባህር በሮች መልሶ ወደ ሕጋዊ በፓርቲነት ቢመለስ እውነት ሕግና መንግሥት አለ።
ይቆጨኛል 700 ይሮ ነው ለህዳሤ ግድብ የሠጠሁት !!መሥሎኝ ህዝባችን የሚጠቀም !!በዛ ላይ ብልፅግናን ለመደገፍ ብዬ ያወጣሁት ይህነው የማይባል ገንዘብ ሣሥብ እውነትም ተታልያለሁ !!እሁን ምንም እልረዳም !!!!!
አማራ ፈጣሪን እጅ ባዳን አይፈራም
Weyane ketemelese EPRP yemelesa ‼️‼️⁉️
እኛጋም ደላንታ ወረዳ አንዱን አመራር ከነልጁ ደፍተውታል በቀዴም
ደር/ኣብዪ !!! ኣብ ክንዲ ኣብ ዘይትኽእሎን ኣብዘየዋጻኣካን ኲናት ኣቲኻ ንህዝብን ንምንእሰያ ኢትዮጵያን ምጥፍን፡ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኣብ ሓድሕዳዊ ኣብ ኲናት ኣእቲኻ ምስ ምስ ኣጥፋእካዮን፡ ምኽኣል ምሳኣንካዮን ናብ ዕርቂ ምልማንን'ሲ እንታይ ኣምጸኦ፧ ንስኻ ኣብዪ ካኣ ካብ ባዓል መንግስቱ ሃ/ማርያምን ወያነን ካብ ዝገበርዎ ገይጋ ከተማሃርካን ናቶም ወሪስካን ኣብ ዘየዋጽኣካ ኲናት ምእታውካ'ኽ ውጽኢቱ ሪኢኻዮ'ዶ፧ ስለዚ ካኣ እየ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኩሉ ግዜ ሕማቕ ትዕድልቲ ወሪዱካ ዝብሎ ዝነበርኩን ዘለኹን። ስለዚ ካኣ እየ ኩሉ ግዜ ንወያነን ኒጠቕላይ ምኒስተር ኣብዪን ንሕመቖምን፡ ንዝግውብርዎ ዘለዉን ናይ ሰነፋትን ናይ ቅብጸት ኲናትን ስራሕ ደጋጉመ ገይገኦም ዝገልጾ ዝነበርኩን ዘለኹን። ሕጂ'ውን እታ ጀጋኑ ፋኖ ዝደልይዋ ኢኻ ክትቅበላ ዘለካ እምበር ንስኻን ወያነን ትደልይዎስ ኩሉ ግዜ ገይጋ ሰለ ዝኾነን። ብፍላይ እስከ ነዚ ወያነን ብኣብዪ ዝምራሕ ዘሎ መንግስቲ ኢትዮጵያን ዝገብርዎ ዝነበሩ ናብ ዘየዋጽእ ኲናትን፡ ዝቕጽልዎ ዝነበሩ ፈኸራን ውጽኢቱስ እንዳራኣናዮ ኢና'ሞ፡ ሕጂስ ናይ ወያነን ናይ ኣብዪ ፈተናን ፈኸራን'ሲ ኣብ መወዳእትኡስ እነሀለ ንርኣዮን ንተዓዘቦን።
ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤መውጣት የሚችሉት በነፍጥ ብቻ ነው።❤❤❤
የናይጀሪያ ሌቦች አቤቱታ አስሙእንጂ ናይጀሪያኖች አቤቱታ አላስሙም
ፅዝ
ኢትዮፕያ ከጥንት ጀምሮ ከመሪካ ቅኝ ግዛት ኣልወጣችም
ፋኖ ሀገር ይረከበን ከዛም የኢትዮጲያ ሰላም ይረጋገጣን
ስልካችሁን ላኩልኝ
እውነት ብንነጋገር ህዝባችን እስካሁን ያዋጣው በተለያዬ መንገድ አይደል አባይ ሌላ አያስጀምርም እሺ ዋጋ መናር አሊያ ምክንያተሰ እንደርድር የታጠቁ ተቃዋሚዎች መቼስ በአባይ ጉዳይ ተገዢ አይሆኑም ብዬ አምናለሁ ወዳጄ ትናትና በዘገባህ ችግራችን ቃ አና ቄ በመሆኑ ለዚህ ሁሉ ደርሰናል ስገምት ፖለቲከኞቻችን እኛ ያልነው ካልሆነ ወይ ምክንያት በመፍጠር ይሔ ሚሰኪን ከሁለት ወገን ይጎዳል እኔንም አንተንም ጨምሮ ለምን መሰለህ ቁጭ ብሎ መነጋገር ትግል በሀገራችን ትግል ከተጀመረበት ድሮ በ1950ዎቹ ጀምሮ የውርስ እኔነት ፈጀን ፈጣሪ ይርዳል
ኤሬትራ ነች በዚህ ጉዳይ UNO ጠካራ አቅም ያሳየች ውጣ ውረድ የሌለውን አሽቀንጣራ ያባረርችው ሱማሊም ጠንቃራ አቋም ካላሳች መዘዙ ከባድ ነው ይህን ብዙ ዓመት መቀየታቸው ያሳስባል እስኪ እንከ አሁን UNO ወታደር ገብቶ መፍቻ ያገኙ ሃገራት ይጠቀሱ ።
አይ ጭንቅራት !!የለችም
መልእኽቲ ንኹልና ኤርትራውያን። ንኹልና ኤርትራውያን ብፍላይ ካኣ ነቶም ብዘይግባእ ዝጋገዩ ዘለዉ ደጊመ ኣይትዓሽዉ እየ ክብሎም ዝደሊ ዘለኹ። ምኽንያቱ ኣብ ሃገርና ኸም ገይጋታት ገይርና እንርእዮን ንገይጋ እንብሎ ክንእርም ብኸም'ዚ ዝግበር ዘሎ ዕግርግርን ገልጠምጠምን፡ ምስ ብርጌድ ንሓመዱን ምስ ወያነን ወዘተ ኮይና ክንፈትሖን ክንዕወተሉን ፍጹም ስለዘይካኣል። ምኽንያቱ ምስ ጸላኢ ህዝብን ሃገርን ኮይንካ ክትዕወት ስለዘይካኣልን። ከምዚ ገይጋታ ምግባር ካኣ ውጽኢቱ ከም'ቲ ካብ ገድሊ እንዳጠለመን እንዳኸድዐን፡ ወዶ-ገባ ኮይኑ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ ዘውረዶ በደልን ግፍዕን፡ ሕጂ ታሪኹን ሂወቱን ኣብ ናይ ታሪኽ ጓሓፍ ዝተጓሕፈን ኣሰሩ ዝጠፍአን ኮይኑ ዘሎ ምእንቲ ከይንኸውን። ንወያነን ሳዓብቱን ካብ ሱር-መሰረቱን ብዛዕባ ኤርትራን ህዝባን ዘለዎ ኣረኣእያን ሓሳባትን ኣጸቢቕና ንፍለጦ ኢና። ብዛዕብ'ዚ መርገጹ ዘይንጹርን ናይ ሸፋቱ ውድብን ካኣ ካብ ቀደም ጀሚረ ኩሉ ኩነታቱን ንኹሉ ኣብ ኤርትራ ዘለዎ ኣረኣእያን ደጋጊመ ቅልዕ ኣቢለ ክገልጾ ጸኒሐ ነይረ እየ። ስለዚ ካኣ እየ ንወያነን ሳዓብታን ምስታ ዝደጋግማ ዘለኹ ጥቕስን ወይ ግጥምን ጠቒሰያ ዘለኹን፣ ከም'ዚ እያ ትብልን። ንፋስ ዘይብላ ዓውድን፡ ጥረምረ ዝበልዐት ከብድን፡ ምስ ጊዳ ናይ ነዊሕ ጉዕዞ መንገድን፡ ንወያነን መሰልቱን ኣሚንካ ምእታው ናብ ዕርቅን፡ ፍጹም ቀድያ ኣይትቐድን፤ ክብል እየ ዝደጋግማን ዝጠቕሳን ደጋጊመ ዝጽሕፋ ዝነበርኩን ዘለኹን። ኩሉ ግዜ ብዛዕባ ወያነ ዝጽሕፎን ኩሉ ሓቅታታ ዝገልጾ ዘለኹን ካኣ ተኸታቲኩም ራኣይዎን ፍለጥዎን። ስለዚ እዚ ሕጂ ብብርጌድ ንሓመዱ ዝባሃሉ ዝገብርዎ ዘሎ'ውን ውዒሉን ሓዲሩን፡ ፍሕት ከይበለን ኣብ ናይ ታሪኽ ጓሓፍ ክጓሓፍ ምዃኑ ዘጠራጥር ኣይኮነን'ሞ፡ ኩልና ኤርትራውያን ኣይንዓሹን ንጠንቀቕን። ንህዝብናን ንሃገርና ካኣ ቀዳምነት ንሃብን ዎዳሓንኩም ኤርትራውያን ኣሕዋተይ።
@peacelove6150
Ай бұрын
WTF !!!
በራሱ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጀ በ 5 ዕዝ አሰማርቶ በድሮን የሚደበድብ ጨፍጫፊ የኦርሙማ ሰራዊት በአለም ለሰላም አስከባሪነት መታገድ አለበት በራሱ አገር ሰላም እየነሳ በሰው አገር ሰላም አያመጣም ሱማልያ ትክክለኛ እርምጃ ነው ።
ከንቱ ጩኸት
ፈታ ዴሊ አንተ ግን ፋኖ ከፍተኛ አመራሮችን ሲገሉ ታጣቂዎች ትላለህ ኦነግ ሸኔ ሲሆን ኦነግ ሸኔ ትላለህ መርጦ አልቃሽ ነክ ልበል ወይስ መርጦ ዘጋቢ የአንተን ጉዳይ መንግስት ማየት ስአለበት ።
የህዳሴው ግድብ ስራውን እያደናቀፉ ለሕዝብ ነው የምንታገለው ማለት በጣም ያስቃል🤣 ። እኔ የምለው ግድቡ የአብይ መሰላቹ !?! እረ ወይኔ ይቺ ሀገር ስንት አይነት ደንቆሮዎችን ነው የተሸከመቾው !?!
ደል ለፋኖ ።
የሱማሊያ እቋም ትክክል ነው ኢትዮጵያ በሱማሊያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ሱማሊያን ልትከፋፍል ነው ኢትዮጵያ ለሱማሌ ላንድ እውቅና እሰጣለሁ ባህል ይህ ውጥረት አይከሰትም ሱማሊያን ሳይሆን ኢትዮጵያን አደብ ማስገዛት ነው የራሳችንን ሰላም አላረጋጋንም የሰው አገር ሰላም እንነሳለን
ክክክክክክ ህወሓት ወደ ፖለቲካው መሃል እንዲመለስ የተፈለገው ጦሩነት እንዳይቀጥል ስለ ተፈራ ሳይሆን የአመርካ መንግስት ትእዛዝ ስለ ተሰጠ ነው፡ ማይክል ሃመር የሚመላለሰው ህወጃይን ወደ ስልጣን ለማምጣት ነው
ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤
ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤❤