ETHIOPIA መምህር ምህረትአብ አሰፋ /ቃል በቃል/ ለመናፍቃን የተሰጠ መልስ

#Subscribe #MikiyasTube

Пікірлер: 2 200

  • @menkermedia21
    @menkermedia213 жыл бұрын

    ክፍል አንድን ለምትፈልጉ ከታች ሊንኩን ይጫኑ ያገኛሉ ።subscribe ያድርጉ። kzread.info/dash/bejne/pqR90JiPiJawm84.html

  • @sarahabey7931

    @sarahabey7931

    3 жыл бұрын

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll sle mayneger stotaw egziyabher ymesgen Amen bewnetu kememhrachn mhrete asefa kale hiwot yasemaln bedme betena ytebkln amen

  • @tsedalechdessie

    @tsedalechdessie

    3 жыл бұрын

    @@sarahabey7931 TV tag

  • @user-po3ll6jz9l

    @user-po3ll6jz9l

    3 жыл бұрын

    Amenamen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @memwaddd4257

    @memwaddd4257

    2 жыл бұрын

    ክፍል አንድ አያስገባም አልከፍት አለኝ ድሌት እያለ ወንድማችን

  • @wubalemtadese2293

    @wubalemtadese2293

    2 жыл бұрын

    አሜንቃለህይወትያሰማልንመምህርአሜን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ መምህር ምህረት አብ አሠፋ በእድሜ በፀጋ ያድርልን አሜን፫

  • @ANELE_HLABANE
    @ANELE_HLABANE3 жыл бұрын

    እኔ ግን በጴንጤ በቴሰብ ነዉ የተወላድኩት ግን ኦርቶዶስ ዉስጤ ናት እናም ወዴ ሀገሬ ስገባማ ኦርቶዶክስ ማሆኔማ አይቃርም ፅልሁልኝ ቅዱሳን የኦርቶ ቤትሳቦቼ

  • @melkamgelaw4120

    @melkamgelaw4120

    3 жыл бұрын

    Ayizoshi sew yasebal Egziyabher yifetsimal yasebishewn yifetsimelishe beselam temeleshe ORTHODOX feker neche

  • @natitesfahun6492

    @natitesfahun6492

    3 жыл бұрын

    Haha የመዳን ቀን ዛሬ ነው ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው ማን ነው...ሀይማኖት አያድንም እምነት እንጂ

  • @user-xb1ov9jf5d

    @user-xb1ov9jf5d

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ ውድ

  • @eheteagedie3140

    @eheteagedie3140

    3 жыл бұрын

    የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የሀሳብሽን ይፈጽምልሽ

  • @eheteagedie3140

    @eheteagedie3140

    3 жыл бұрын

    በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖ ነው ሙሴ 40አመት የኖረው ኢትዮጵያውያ ነው ስርአን ትህትናን መምራትን .....ሁሉ ኢትዮ .........

  • @gaekby3037
    @gaekby30373 жыл бұрын

    መምህር ምህረትአብ l love you 😍🇪🇹💒1000 አመት ያኑሪልኝ ለላ ምንም ቃላት የለኝም።

  • @geteabera408
    @geteabera408 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ እግዚአብሔር ቃል ሂወት ያሰማልኝ መምህር🙏🙏🙏 ☝☝☝ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘልኣለም ትኑር

  • @sahaiasafa8052
    @sahaiasafa80524 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ምህረተ አብ ቃለ ህይወት ያሠማልን የኛ እንቁ የእኔን እድሜ ከፈል አድርጎ ላንተ ይስጥልኝ የወንጌል አርበኛ ሠው ሆይ ጆሮ ካለህ ስማ ምግብ ማለት ይህ ነው

  • @user-vt4bb1ib7r

    @user-vt4bb1ib7r

    3 жыл бұрын

    ያንተሰብከት.ያንተ.ኣስተማመር.ሲሰማ ልቤበደስታ.ይሞላእናእንቁ.የተውሃዶመምህራችን.እድሜና.ጤናይስጥህ.ቃላትየለኝም. እንኳን.ተውሃዶሆንኩ.እግዚኣብሔርይመስገን.

  • @salamhammad5679
    @salamhammad56794 жыл бұрын

    አኔ ላንተ ቃለት የለኝም ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር የኔ ውድ ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsidenegusa5100
    @tsidenegusa51003 жыл бұрын

    አሜን ይክበር አምላካችን መምህር ምረታብን ስለሰጠን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን።

  • @satesasre4808
    @satesasre48083 жыл бұрын

    እውነት መህራችን ምህረት አብ አተን ለማያት ያብቃኝ እውነት ለስለቴም ያብቃኝ እግዚአብሔር አሁንም ሀይል ብርታት ይስጥህህህ አሜን፫

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar17184 жыл бұрын

    ተዋህዶ ማሆን መማረጥ ነው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃላ ህይወት ያሰማልን አሜን (3)

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury80524 жыл бұрын

    እኔ ላንተ ቃለት የለኝም ቃለህይወት ያሠማልን መምህሬ የኔ ውድ ኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @ellahealthyfoodchannel614

    @ellahealthyfoodchannel614

    4 жыл бұрын

    Aman Aman Aman 👍 please subscribe thank you 🙏

  • @aishquen4214

    @aishquen4214

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @weteteethiopian6946

    @weteteethiopian6946

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @broumanabroumana1022

    @broumanabroumana1022

    4 жыл бұрын

    Amen yena wede

  • @frefer7772

    @frefer7772

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @lematadesse7015
    @lematadesse70153 жыл бұрын

    !! ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein21333 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራትን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን

  • @user-jq9ru6nz3r
    @user-jq9ru6nz3r4 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d3 жыл бұрын

    እስኬ እደኔ መህምራችንን እሜዎድ ማነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    @@iamfree347 ምን ማነው ጠቋይ ክፉከመናገር ዝም አይሻልም እምነትሽ ምድነው ጠቋይ ከሆንን ለምን ታያለሽ ክፉአናጋሪነው አዳዱሰው

  • @fitaletilahun8691

    @fitaletilahun8691

    3 жыл бұрын

    አኔየ

  • @alhmdulilh607

    @alhmdulilh607

    3 жыл бұрын

    እኔም ውድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️💋💋💋💋💒💒💒💒💒💒💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xw3pl3en8t

    @user-xw3pl3en8t

    3 жыл бұрын

    እኔም ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕🙏

  • @melesesisay6620

    @melesesisay6620

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @KkksaaKksaa-eq6me
    @KkksaaKksaa-eq6me3 жыл бұрын

    እውነት ልብ ውሰጥ የሚገባ ትምህርት ነው ያሰተማሩ አባታችን መምህር ምህረት አብ ፀጋውን ያብዛላቹ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራው አውነት እድሜና ጤና ይሰጥልን ገና እንበዛለን

  • @user-gp6zv6mg2f
    @user-gp6zv6mg2f3 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአቤሔረ ይጠብቅህ ውዲ መምህራችን የወንጌል ገበሬ1000 ኑረልን

  • @rahelgean5568
    @rahelgean55683 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይማስተዋል ይስጠን የጠፎትን ወደቤቱ ይመልስልን አሜን ቃሎን ሰምተን አክበረን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ቤጤና ይጠብቅልን መድኃኒዓለም አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ ኑርልን ሺ ዓመት ተዋህዶና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን አሜን ለድንግል ልጅ ክብር ምስጋን ይሁን 💚💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen95124 жыл бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል 6 : 35 - ፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

  • @keradyonkeradyon1356

    @keradyonkeradyon1356

    3 жыл бұрын

    እንጀራም አትብሉ

  • @birukdereje8547

    @birukdereje8547

    3 жыл бұрын

    የከዱሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይወድቃሉ። የምትለዋ ብቻ ትበቃሻለች

  • @manxxx9217

    @manxxx9217

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @amahakidane2857

    @amahakidane2857

    3 жыл бұрын

    Neger Maryam 7 yemtwoldew tsehayen tewldalech. Alem bemulu bedmere 1 tsegurwa enquan ayhonem

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    ፆለተመላክትንያሰማልን እህቴ

  • @mimishow348
    @mimishow3483 жыл бұрын

    አቤት ጌታ ሆይ እንዴት ማር ማር ይላል ትምህርቱ እድሜ ከጤና ጋር ለመምህራችን ይስጥልን ኃይማኖታችንን ያስፋልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን።

  • @user-hn9vg5qg5n
    @user-hn9vg5qg5n4 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያማላጂቷ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ፀጋ እና እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @haiethio9259

    @haiethio9259

    4 жыл бұрын

    ሮሜ 8÷34 2ኛ ቆሮንቶስ 5÷19 1ኛ ዮሐንስ 2÷1 አንበውና አማላጅ አስታራቂ ጠበቃ ማን እንደሆነ ማወቅ ይችላል በወንጌል መኖር ህይወት አለው በምድርም ሆነ በሰማይ መታደል ነው ቅድስት ማርያምም የእግዚአብሔርን ፀጋ የተሞላች ከሴቶች ሁሉ የተለየች በክብር ሰማይ ላይ አለች ወንጌልን ሰብካ ነው የሄደችው አሁንም እኛን እግዚአብሔር እንደ ማርታ ሳይሆን እንደ ማርያም ያድርገን እግዚአብሔር ይችላል የሚያድነው ሀይማኖት ሳይሆን እምነት ነው ።

  • @yonibe5605

    @yonibe5605

    4 жыл бұрын

    Eyesus kristos fetari new yohans 1÷ 1 bemegemeriya kal neber kalm begziabhar Zend nebr kalm egziabhar new egziabhar wedat new yemiyamaldew

  • @beramekonenn9839

    @beramekonenn9839

    3 жыл бұрын

    አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው እመብርሐን ትጠብቅሕ

  • @aminuae6569

    @aminuae6569

    3 жыл бұрын

    መምህራች ቃለእይወት ያሰማል መንግስተሰማያት ያውርስል ፀጋው ያብዛል የአግልግሎት ዘመንክ ይርዘም

  • @user-uo8vi2dp8f
    @user-uo8vi2dp8f4 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከወጥመዶች ሁሉ ጠብቆህ በእርዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ከጠላት አይን ይጠብቅልን አንድ የተዋሕዶ ፍሬአችን ነህና በእውነት ቃላት የለኝም መምህር ሁሌም ኑርልን እመቤታችን ሁሌም ጥበቃዋ ምልጅዋ ፀሎቷ አይለይህ ትጠብቅልን

  • @user-wh8zv9qv9t
    @user-wh8zv9qv9t3 жыл бұрын

    መምህራችን የእውነት የህወት እጀራ ነው የምትመገበን መምህራችን የአተን ትምህራት ስሰማ የማስጨንቀኝ ሁሉ ይጠፋል አተን የሰጠን የድንግል ማረያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው አምላክ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጣህ በምትሄድበት ሁሉ እመቤት ማረያም ትጠብቅህ የተዋህዶ ጀግና የተዋህዶ ልጆች እንወድሀለን 😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe75743 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ የስርዓት ባለበት ፣ የሠማያዊ ህይዎት ምሳሌ ። የሷ ልጆች ስለሆንን እድለኞች ነን። የመሰረታት ያከበራት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏የጠፉትን በጎች ይመልስ !በቤቱ ያለነውን እንፀና ዘንድ ይጠብቀን።መምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @fekadudesalegne2589

    @fekadudesalegne2589

    Жыл бұрын

    የጠንቋዮች ስብስቦች ናችሁ!

  • @hayatfuad556
    @hayatfuad5564 жыл бұрын

    ስወድህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ghh5039
    @ghh50394 жыл бұрын

    ብእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እግዚኣብሔር አምላክ

  • @brtukantube7096
    @brtukantube70964 жыл бұрын

    ዕንቆ መምህራችን ምሕረትኣብ አስፍ እድሜን ጥናን ይስጠልን የኣግልግሎትህን ዘመን ይባረክ እምቤት ቅድስት ቅድሳን ድንግል ማርያም ሀገራችን መምህራችን ጠብቅልን ተዋህዶ ለዘላለም ትንሪ

  • @kebebewake4143

    @kebebewake4143

    3 жыл бұрын

    ህይወትን የሚቀይረውን አንድም የእገዚአብሄርን ቃል ሳይሰማ ጌታ ፈራጅ ነው የቀን ጉዳይ ነው ወገን ሇይ የእግዚአበሔርን ቃል በደንብ አንብባችሁ አምልጡ እግዚአብሔር ታጋሽ አምላክ ነው ደግሞም የሚባለ እሳት ነው ልብ በሉ!!!

  • @hopehabte1883

    @hopehabte1883

    3 жыл бұрын

    አይ ምህረተአብ! የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ አልገባህም። እግ/ር እኮ የልብ መለወጥን ነዉ የሚፈልገው! ጾም መልካም ነዉ። ግን ህይወት ሳይለወጥ በጾም መመካት ተገቢ አይደለም። ህይወትን የሚለዉጠው ኢየሱስ ነው። ጾም ያለኢየሱስ ህይወት ሊቀይር እንደማይችል ጥሩ ምሳሌ የሚሆንህ ምን መሰለህ፡ እየጾሙ ወደ አመሻሽ መጠጥ ይጠጣሉ፥ ይሰክራሉ፥ እሮብና አርብ ይጾማሉ ግን በየምሽት ክለቡና በየሴተኛ አዳሪ ቤት የዝሙት ስራ የሚሰሩ አንገታቸዉ ላይ ማህተብ ያሰሩ አይደለም ወይ? ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደሉም ወይ? ጾሟንማ ጥንቅቅ አድርገዉ ይጿሟታል። ነገር ግን የህይወት ለዉጥ ከየት ይምጣ? ህይወት የሚለዉጠዉን ዋናዉን ኢየሱስን ገሸሽ አድርገህ እንዲያዉም በእርሱ የሚያምኑትን እያሳደድክና በህዝቡ አዕምሮ ጥላቻ እየዘራህ የክርስቶሰን መንግስት የምትገባ ይመስልሃል? አንተ እኮ ኦርቶዶክስን እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስን እየሰበክ አይደለም! እዉነት እውነት ናት፥ አንተ ሀሰትን ከሽነህ ስለተናገርክ እዉነት ልትሆን አትችልም! እግ/ርን በኑሮአችን ሳናስደስተው በጾማችን መመካት በእግ/ር ፊት አስጸያፊ እንደሆነ ከእግ/ር ቃል ልትመለከት ይገባሃል። እኔ በጾም በጣም አምናለሁ። አስፈላጊ ነዉ፥ መጾምም ይገባናል። ግን እኮ ጾም በምክንያትና በአላማ እንዲሁም ለእግ/ር ነዉ የሚጾመዉ!!! ለምሳሌ የነነዌ ሰዎች በእግ/ር ፊት ሀጥያት ሰሩ ፥እግ/ር ሊያጠፋቸዉ ሲል ጾሙ ጸለዩ እግ/ርም ይቅር አላቸዉ። ከዚያ በኋላ እንደአንተ ዓመት እየጠበቁ ደጋግመዉ ጾመዋል ወይ? አልጾሙም! ያኔ ሲጾሙስ እንደአንተ ስጋ፣ ወተትና የወተት ተዋጾኦ ብቻ ነዉ ወይ የጾሙት? አይደለም!ሁሉንም ምግብ እንጂ! በመሆኑም ጾም የሚጾመዉ(ልብ በል ጾም ከጸሎት ጋር ነዉ) ፡- በግልም በጋራ በእግ/ር ላይ ሀጥያት ስንሰራ፣ በህይወታችን እግ/ርን ደስ ለማሰኘት፣ እምነታችን ሲደክም፣ መከራ ሲገጥመን፣ አገር ስትወረር፣ ወረርሽኝ ሲገባ፣ በየጊዜው ህይወታችን ከእግ/ር ፈቃድ ጋር እንዲሄድልን፣ ወዘተ እንጂ እንደአንተ ቀን መድበዉ የእንትናን የኤገሌን ጾም እንጹም እየተባለ አይጾምም! ወንጌላዉያን አማኞች ምንም እንደማጾሙ አድርገህ ታስተምራለህ። ይኼ ፈሪሳዊነት ነዉ። በአንድ ወቅት እንደአንተ ቀን መድበው እንደእኛ ካልጾማችሁ ትክክል አይደላችሁም የሚሉ ፈሪሳዉያን ኢየሱስንም ከሥሰዉት እንደነበረ ከታች ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላሳይህ፡- (የማርቆስ ወንጌል ምዕ. 2) ---------- 18፤ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና ፈሪሳውያን ይጦሙ ነበር። መጥተውም። የዮሐንስና የፈሪሳውያን ደቀ መዛሙርት የሚጦሙት የአንተ ደቀ መዛሙርት ግን የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው? አሉት። 19፤ ኢየሱስም አላቸው። ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሚዜዎች ሊጦሙ ይችላሉን? ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊጦሙ አይችሉም። 20፤ ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፥ በዚያ ወራትም ይጦማሉ" አየህ ጾም መቼና ለምን እንደሚጾም መታወቅ አለበት እንጂ የቀን schedule አዉጥተህ እንደመታሰቢያ የምትጾመዉ አይደለም!!!! ደግሞም የነፍስን እረፍት የሚሰጥ ኢየሱስ ነው። ህዝቡ ይህን እረፍት ይፈልጋል። ሁል ጊዜ ጴንጤ መናፍቅ ምናምን እያልክ ትሰብካለህ፥ confidence ስለሌህ ነው። እነርሱ ግን በጉባኤ ስብከታቸዉ ኦርቶዶክስን እየነቀፉ አይሰብኩም። ንጹህ የሚያሳርፈውን የኢሱስን ወንጌል ብታስተምሩ እኮ ህዝቡ የትም አይሄድም! አሁንም የምልህ ኦርቶዶክስን እንጂ ኢየሱስን እየሰበክ አይደለም! በሰማይ በጌታ ፍርድ እንዳይጠብቅህ!!!!!

  • @asteraster9742

    @asteraster9742

    2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል የድንግልማርያምልጅየተመሠገነይሁን እምየኦርቶዶክለዘላለምትኑርተዋህዶእምነቴ

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    2 жыл бұрын

    @@hopehabte1883 አባይ ማደሪያ የለዉ ግንድ ይዞ ይዞራል መጀመሪያ ያለሽበትን እወቂ

  • @sawnetj1756
    @sawnetj17564 жыл бұрын

    መምህራችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ዉይይ ተዋህዶ አባቶች ብዝዝዝዝዝ በሉልኝ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood4504 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ምህረትአብ አሰፋ እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእንተ ላይ አድሮ ብዙ ግዜ አጽናንቶኛል ይትባረክ ኣምላክ አበዊነ ይህንን ጥበብ ለአንተ አጎናጽፎ የሰዎችን መጽናናት ያደረገህ እድሜ እንደ ማቱሳላ ተመኘውልህ አሜን

  • @hdbsahdphd6223

    @hdbsahdphd6223

    4 жыл бұрын

    Mmerahen kaleywte ysmaĺen

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse70574 жыл бұрын

    መ/ምር እንድህ ጥፍጥ እንደማር የሆነውን የህይወት ምግብ እንደሰጠኸን ለአንተም እ/ር እድሜ ዘመንህ ይባርክ ኑርልን። አንተ ለእኛ /የወንጌል ትምህርት ቤታችን ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @bezabhalemu4855

    @bezabhalemu4855

    4 жыл бұрын

    ቀል ህወት የሰመልክ አምለክ

  • @yamikirosmekahel6511

    @yamikirosmekahel6511

    3 жыл бұрын

    amen

  • @habtomtsegay5280

    @habtomtsegay5280

    3 жыл бұрын

    ከለ ሂወት የስማለን

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x2 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube3443 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o4 жыл бұрын

    በእውነት እንደ ዛሬ በደሥታ ፈንድቸ አላቅም ደሥታዬ ወደር የለውም በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ኑርልን ጠላቶችህ በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተታቸው

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልኝ ሐዋርያው ተክለሃይማኖት ተክልዬ ዙሪያህን እየጠበቁህ ያገልግሎት ዘመንህን ከመልካም ጤና ጋር ያርዝምልኝ መምሕሬ።

  • @selamhaile5222
    @selamhaile52222 жыл бұрын

    አሜን መምህር አድሜ ጤና ይስጥህ ልብ የሚነካ ስብከት አሜነ🙏🙏🙏

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub93033 жыл бұрын

    መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥

  • @mohamaddalel2497

    @mohamaddalel2497

    2 жыл бұрын

    Kule hiwta ysmhanle Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @s..s..742
    @s..s..7424 жыл бұрын

    በኩር ሠባኪያን መምህር ምህረት አብአሰፍ. የተዋህዶ አደበት . የኛ. እቁ እድሜ. እና. ጤና. ይስጥልን.።

  • @senimeresa3115
    @senimeresa31153 жыл бұрын

    መምህሬ እግዚአብሔር እድሜህን አርዝሞ ይስጥልኝ ኡዉነት ቃላት አጠረኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህሬ በፆለትህ አሰበኝ ወለተ ተክለሀይማኖት እኛም ለሀገራች ያብቃን🙏🙏🙏✝️💘💒

  • @hanahanac7087
    @hanahanac70873 жыл бұрын

    የተዋህይዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት የአገልግሎት ዘመነወት ያርዝምልን አሜን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r4 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ሆይ ብርቅየ ስስታችንን መምህራችንን እድሜ በጣና አኑርልን ዘላለም አሜን 🙏🙏

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio45344 жыл бұрын

    ወየው ወደው አይስቁ መምህሬ አሳከኝ በእውነት መናፍቃን እግዚአብሔር ወደ ልባቸው ይመልሳቸው እኔስ በሀጥያቴ እንጂ በሀይማኖት አላፍርበትም ልኡል እግዚአብሔር ሳይገባኝ በፍቅሩ በተዋህዶ ያኖረኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ወገኖቼ እግዚአብሔር አመስግኑልኝ

  • @winniea9803
    @winniea98033 жыл бұрын

    በኩረ ትጉአን ምእረታብ አሰፋ እመቤርአን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥልኘ የተዋእዶ አርበኘ

  • @user-sz5rt3sh6x
    @user-sz5rt3sh6x3 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @samihaile7343
    @samihaile73433 жыл бұрын

    መምህር ምህረተ አብ እሱ ፈጣሪ ጥናህ ይስጥህ ኑርልን ሽ አመት ኑርልን ❤

  • @solomongiday6512
    @solomongiday65124 жыл бұрын

    እኔስ እግ/ር ይመስገን ወደ ቤቴ በግዜ ተመልሻለሁ ማን እንደ ኦርቶዶክስ ሁሉንም አየነው

  • @allemkidanemariam2164

    @allemkidanemariam2164

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አለህ

  • @mekdesmekonnen2242

    @mekdesmekonnen2242

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @alitashwoldetesay4138

    @alitashwoldetesay4138

    3 жыл бұрын

    Mehr. more recently. abe. yes we. brethren. aylyen

  • @cityfather3684

    @cityfather3684

    3 жыл бұрын

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tg2ek5wx5l

    @user-tg2ek5wx5l

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አሜን

  • @bisratniguise6313
    @bisratniguise63133 жыл бұрын

    መምህሬ እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን በሉ ክርስቲያን

  • @feradesa9188
    @feradesa91883 жыл бұрын

    የድንግል ልጅ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶን ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitmequant8276
    @selamawitmequant82764 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን. አንተን የሰጠን አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @beletekiros7632
    @beletekiros76324 жыл бұрын

    ለምመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እናንተ የኛ በመሆናቹህ እንኮራለን ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @user-ce5tl6mj7e
    @user-ce5tl6mj7e3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን በሰዉ ሀይማኖት ምን አገባን ያመንነዉን አጥብቀን መያዝ እንጂ ሰለ ሌላ ማን ፈቀደላቹ ትቃወሙና የፈለጋቹትን ስያሜ ትሰጡ ዘንድ ዋናዉ ፊረዱ ከፈጣሪ ነዉ የራሳችንን አጥብቀን እድንይዝ ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @selamawitalemnew5121
    @selamawitalemnew51212 жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንወድሀለን መምህረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mz1yr5qf7y
    @user-mz1yr5qf7y3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-jl3gg3qw4f
    @user-jl3gg3qw4f4 жыл бұрын

    እውነት በ ሃንደበታቸው መናፍቃን ሲናገሩ ሲያስተምር ያስፈራል ያሉኝ ኣሉ ክብር ለ ክርስቶስ እረጅም እድሜውን ጸጋውን ያብዛልን።ይባርክ የ ኣብርሃምን ዘር እንደ የባህር እሸዋ ያበዛው ጌታ መድሃኒኣለም ያብዛልን

  • @zerituejigu7539
    @zerituejigu7539 Жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ልገልፅው አልችልም እግዚአብሔር አምላክ የዘላለም ሕይወት ይስጥልን።

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Жыл бұрын

    እኔ ምገረማኝ ይህ ሰው መቼ ይሁን መጽሐፍ ቅዱስ ምየስታምሬ🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥

  • @zaerhundagna8848
    @zaerhundagna88483 жыл бұрын

    የሁላችንም እናት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በልባችን ታሳድርብን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ልቦናውን አትቀይርብን ለዘላለም ጸንቶ ይኑር ።አሜን3

  • @fekadudesalegne2589

    @fekadudesalegne2589

    Жыл бұрын

    በዚህ መልእክት ወይም ቻይናል ላይ መሳደብ አቻልም ብላችሁ ነገር ግን ለዚህማነቱና ምንነቱ ምህረተ አብ ለተባለተሳዳብ እንዴት ፈቀዳችሁ?

  • @zalaxabdisalan3403
    @zalaxabdisalan34033 жыл бұрын

    መምህር ምህረት አብ እወዳቸዋለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት እና እኔ እምነቴ ሙስሊም ስሜ ሳላህ ነው ነኝ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እና አንድ ቀን በገኛችሁ ደስ ይለኛል የምነግሮዎት ነገር አለኝ

  • @user-jj3rf8zg9j

    @user-jj3rf8zg9j

    3 жыл бұрын

    አሚን ወድም አንተም ተባረከ

  • @zalaxabdisalan3403

    @zalaxabdisalan3403

    3 жыл бұрын

    @@user-jj3rf8zg9j እሺ እህቴ

  • @user-vt4bb1ib7r

    @user-vt4bb1ib7r

    3 жыл бұрын

    ♥♥♥♥♥♥♥

  • @zeynebadem3572

    @zeynebadem3572

    3 жыл бұрын

    ሆሆ

  • @meazatawahido7638
    @meazatawahido76384 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ቃልህን ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን ፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላከ ቅዱሳን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሠገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን፫ እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ቅዱስ ቃሉን ሰምተን 30 .60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ እንሆን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን ፫

  • @alhmdulilh607
    @alhmdulilh6073 жыл бұрын

    እማዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️

  • @soliyanaamanual2045
    @soliyanaamanual20454 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @samsmobile2454

    @samsmobile2454

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @fasikaayele2925
    @fasikaayele29254 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SarahAli-n3w
    @SarahAli-n3wАй бұрын

    እግዜአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate25713 жыл бұрын

    ተመስገን ፈጣሪ መምህር ምህረታብ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አንተ የወለደች እናት ማህፀን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen95124 жыл бұрын

    የሐዋርያት ሥራ 4 : 12 - ፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @hannaasers1559

    @hannaasers1559

    4 жыл бұрын

    ለቃለሂወትን ያሰማልን

  • @-werazuttube5239

    @-werazuttube5239

    3 жыл бұрын

    😁 አሁንም እየተነገረን ቃል በቃል ብቻ እናንብብ? አዎን ዓለም የሚድነው በመሲሁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ስሙም መድሃኒት ኢየሱስ ነው? ያ ማለት ግን እነ ቅዱስ ጴጥሮስ በጥላቸው ድውይ አልፈወሱም ማለት አይደለም፤ እነ ኤልሳ በመቃብራቸው ሙት ሲያነሱ አላየንም ማለት አይደለም። ስለዚህ ቃልበቃል ተቸንክራችሁ በእስራት አትኑሩ ሁሉ የሚሆነው በጌታችን ፍቃድ ብቻ ነው።

  • @selamawitmakonnen9512

    @selamawitmakonnen9512

    3 жыл бұрын

    @@-werazuttube5239 የዮሐንስ ወንጌል 15 : 5 - ፤ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።

  • @selamawitmakonnen9512

    @selamawitmakonnen9512

    3 жыл бұрын

    @@-werazuttube5239 ኦሪት ዘጸአት 20 : 3 - ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።ኦሪት ዘጸአት 20 : 4 - ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።ኦሪት ዘጸአት 20 : 5 - ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤

  • @-werazuttube5239

    @-werazuttube5239

    3 жыл бұрын

    @@selamawitmakonnen9512 እውነት ለመናገር ሰላሚና በዚህ ሰዐት ካንቺ ጋር በሎጂክ እና በእውነት ተነጋግረን መግባባት አንችልም ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ዩ ኦል ሬዲ ቴክን ባይ ሳም ስፕሪት ሶ ቢያንስ ተጸልዮልሽ አልያም ተጠምቀሽ ነጻ አእምሮ ከያዝሽ ብቻ ነው መቀበል የምችችይው እንጂ ለጊዜ ከባድ ነው አንዴ የሸመደድሽው የተለመደ አድካሚ ጥቅስ አለ በቃ፤ ብዙ ስላየሁ ነው ቢሆንም ግን..

  • @helanhelan6855
    @helanhelan68554 жыл бұрын

    ቃለህይወትሽያሰማልን በትግስት ለመጀመሪያግዜ ቃልክንስስማ መምህርሆይ። ደስ የሚል ትምርትነው

  • @gizachewtiku2070
    @gizachewtiku20702 жыл бұрын

    ምርየ ፈጣሪ ይጠብቅልን ያኑርልን መምህራችን ቃለወትን ያሰማልን

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g2 жыл бұрын

    መምህርዬ ትምህርትህ ናፍቆኝ ነበር ሰላም ላንተ ይሁን እውነት ልቤን ነው እምታርስኝ ታርስኝ ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን መምህርዬ

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ምን እንደምል አላቅም እምዬ ❤ኦርቶዶክስ ❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ብዝዝዝዝት ያድርግልን ኑርልኝ ዘላለም❤❤❤❤❤❤

  • @fekadudesalegne2589

    @fekadudesalegne2589

    Жыл бұрын

    ሌባ ቆሻሻነዉ ስም ከገብያ አይገዛምእንጅ ስሙና ሰዉየዉ ማች አያደርጉም

  • @adhantebelanewintana6739
    @adhantebelanewintana67394 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቸን 1000,አመት ያኑርልን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf56623 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j3 жыл бұрын

    መምህራቺን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረከ ኑረልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @humanbeing6342
    @humanbeing63424 жыл бұрын

    ጌታ እውነትን ያብራልን ሌላ ምንም አልልም!!!!!

  • @adenngusadenaden9646

    @adenngusadenaden9646

    3 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @user-ey3mm5ql8y
    @user-ey3mm5ql8y3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ኣሳፋየ ዕድሜና ጤና ኣብዝታ ትስጠልኝ እመ ኣምላክ ወላድተ ድንግል ማርያም ስነጋም ስመሽም ስብኬቴ ነሽ ወላድተ ድንግለ ማርያም🤲🤲🤲 እውነት በረከቱዋ ታብዛላችሁ የኢ/ያ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ መምህራን የተዋህዶ ሃርበኛ

  • @bbella8552
    @bbella85522 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-bb9qi5em7y
    @user-bb9qi5em7y4 жыл бұрын

    መምህራችን ባንተ ነው ልቤን የተከፈተው ከጨለማ የወጣሁት አመሰግናለሁ

  • @dhgdvb3754
    @dhgdvb37544 жыл бұрын

    መህምራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @user-ln6hi8gz4y
    @user-ln6hi8gz4y4 жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ተዋህዶ የህይወት ምጭ ነች መምህር ምህረት አብ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @teabateaba8619
    @teabateaba86193 жыл бұрын

    መምህር።ቃለህይወት።ያሰማልን።መግስተሰማያትያውርስልን

  • @lam3886
    @lam38864 жыл бұрын

    በኩር ሠባኪያችን የተዋህዶ ጀግና እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ምረአብ አሠፋ ቀለም ሒወት ያሠማልን እግዛብሔር ይጠብቅህ መምህራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤⛪

  • @user-gq7bz9gr4e
    @user-gq7bz9gr4e4 жыл бұрын

    በኩረ ሰባኪያን መምህራችን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ምንም ቃል የለኝም ላንተ ምህረታቤ

  • @lulaweldelchel1669

    @lulaweldelchel1669

    4 жыл бұрын

    My people you have to carefully about your religion. It's correct about brother teaching it.for us.Fllow to because it' s very essential orthodox Christian .Don't blive for other religion be come very recently I mean after orthodox Christian It came so we don't like so we appreciate & proud of our religion how ever orthodox Christian for ever we have never give up our religion & reliable our religion. Orthdox Christian for back ground and many years ago and continues we blive our street religion. Pls we should have praying. I like it my orthodox Christian. Thanks God blessed u

  • @user-hg4qg1mb9b

    @user-hg4qg1mb9b

    4 жыл бұрын

    የኔ ማር

  • @hanaabraham3148

    @hanaabraham3148

    4 жыл бұрын

    "የቁርጥ ልጅ" ደስ ይላል... እሱ ከሌለ ምን ልውጣቹ ነው፡፡ ለማንኛውም ሰው አትይ... የሰው ቀድሞ ለነበረበት ጥያቄ መልስ ማግኘትና ራሱን ትክክለኛ ለማስባል ሳይሆን እግዚአብሔርን እራሱን ለማወቅ ብሎ መፅሐፍ ቅዱስ ቢያነብ መልስ ፍለጋ ሌላ ሰው ጋር መሄድ አይጠበቅበትም፡፡

  • @aminahassen9746

    @aminahassen9746

    3 жыл бұрын

    Wengelin bicha sibek !

  • @hanahosaye9480

    @hanahosaye9480

    2 жыл бұрын

    @@hanaabraham3148 ለምን ገባሽ እዚህ ውስጥ ምክንያቱም አይመለከትሽም

  • @uaekfn5239
    @uaekfn52393 жыл бұрын

    ሌእኔ በጣም መያደነቅ ትምሀርት ነው ቃለ ሂወት ያሳማልን መምህር ምሕረት አብ አደመ ጥና ይሰጥህ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemsolomon731
    @alemsolomon7312 жыл бұрын

    Amen amen amen ellllle ellllle elllllle qale hiyote yasemalen egezber edemen Xena yesxelen

  • @serawitta
    @serawitta4 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፡፡

  • @nebeyatyohans6488
    @nebeyatyohans64884 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c2 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን መምህር ዘላለም ኑሪልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-vo9ud5nv4k
    @user-vo9ud5nv4k4 жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዝመነህ ያረዝምልን የኦርቶድክስ እኑቁ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen95124 жыл бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል 6 : 34 - ፤ ስለዚህ። ጌታ ሆይ፥ ይህን እንጀራ ዘወትር ስጠን አሉት። የዮሐንስ ወንጌል 6 : 35 - ፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

  • @yonibe5605

    @yonibe5605

    4 жыл бұрын

    አቤቱ አቤቱ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም ማቴ ፣7 :22

  • @fitsumfishufitsum4195

    @fitsumfishufitsum4195

    3 жыл бұрын

    Ena ortodox mn alesh yha ke vidio gara aygenagnm fara

  • @selamawitmakonnen9512

    @selamawitmakonnen9512

    3 жыл бұрын

    @@fitsumfishufitsum4195 sedeb keegziabeher aydelem Tebareki Melkam amet beal🌻🌻🌻🌻

  • @selamawitmakonnen9512

    @selamawitmakonnen9512

    3 жыл бұрын

    ኦሪት ዘጸአት 20 : 3 - ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።ኦሪት ዘጸአት 20 : 4 - ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።ኦሪት ዘጸአት 20 : 5 - ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤

  • @humanismtube2669

    @humanismtube2669

    3 жыл бұрын

    Ewnetshin new ehte Tirgumu mindnew tadia? be yohannis wengel lay ..Sigayen Yebela Demen Yeteta Ye Zelalem hiwot alew bilo be elete Hamus yetenagerewun talak kal new miasefaw...silezih ye hiwot enjera ene negn malet sigayen demen satbela Hiwot aynorihim weyim demo be sigam be nefsim timotaleh malet new.

  • @mebrat1337
    @mebrat13373 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህየኛ እቁ መምህር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-fu5dy4wc6j
    @user-fu5dy4wc6j2 жыл бұрын

    እምውድህ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ 👏

  • @trngoabye1840
    @trngoabye18404 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ድንግል ትጠብቅህ ስንቱን ተማርን ካንተ እንኳንም ተዋህዶ ሆንኩ

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r3 жыл бұрын

    መምህራች ከቶ ምን ልበልህ ቃል የለኝም ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @nasmanasma6178

    @nasmanasma6178

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልን

  • @nasmanasma6178

    @nasmanasma6178

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea56602 жыл бұрын

    አሜን ቃለይወትን ያሰማልን መምህራችን በክፉየሚይህ ጠላት እመብርሀን ልቦና ይስጠው ረጅም እድሜ ይስጥልን መላኩ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76734 жыл бұрын

    መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቤሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሺ አመት ኑርልን በእውነት አተን የምገልፅበት አደበት እና ቃላት ያጥሩኛል አተ የተዋህዶ ብረሃን ነህ ሺ አመት ኑርልን እረጅም እድሜና ጤና ላንተ ይሁንልን መምሬ መምር ምረት አብ አሰፋ

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m4 жыл бұрын

    መምህራችን እኔ ቃላት የለኝም ምናገሬ ከላይ የተላኬ ነው የ እውነት ውስጤ ስምጥ ነው ያለኝ ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-ur9dt9zx2l
    @user-ur9dt9zx2l Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህረሰ ምህረተ አብ አሰፋ

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በውነት ቃላት የለኝ እግዚብሔርን ሁሌም የምለምነው እድሜና ጤና ሰጥቶህ ለዘላለም እንድያኖርልን ነው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ያግልግሎትህን ዘመንህ ያርዝምልህ መምህሬ አባታችን እግዚአብሔር በእናተ አድሮ በመምህሮቻችን አይማኖችን እንድናውቅ ሰለ ሚደዳል እኛ በስደት ላለነው ምእመናን ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን 3 ይሂን ሰብከት 3 ደጋግሜ ሰምቸውለሁ መምህሬን ሰብከት ስሰማ የወነ ሀይል ይሰማኛል በውነት ኑርልን የመምህር ምህረት አብ ፍሬ ነኝ

  • @hph2922
    @hph29224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህ ሂዎትን ያስተምርልንውድ መምህራቺን የሰማነውን በል ቦናቺን ያሳድርብን ርጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💛💚❤

  • @eyerusmolla6957
    @eyerusmolla69574 жыл бұрын

    መምህርዬ እድሜ ይሥጥልኝ ቃለህይወት ያሠማልኝ

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam86243 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፋጣሪ ይጠብቅህ መምህር አባታችን

Келесі