Ethiopia :- ክርስትና ስም ለምን አስፈለገ ? | ክርስትና ስማችን ቢጠፋብንስ ምን እናድርግ | kiristina sim | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

#ethiopian_orthodox_sibket #ክርስትና_ስም #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ክርስትና ስም ለምን አስፈለገ ? | ክርስትና ስማችን ቢጠፋብንስ መን እናድርግ | kiristina sim | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ደብረ ታቦር (ቡሄ)| ለምን ይከበራል ? ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia:- ነሐሴ 13 | ደብ...
🔴⏩ ፆመ ፍልሰታን ለምን እንደምንፆም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፆመ ፍልሰታ ለማ...
🔴⏩ በፆመ ፍልሰታ ሱባኤ እንዴት እንያዝ ለመማር👇
🔵👉 • Ethiopia :- በፆመ ፍልሰታ ሱ...
🔴⏩ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
follow us :-
KZread :- / @yonastube
Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
Telegram :- t.me/joinchat_yonas_holet_deb...
መከታተል ይችላሉ!!!

Пікірлер: 102

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1jАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ተመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ስለትምህርቱ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መማራችን በርቱልን ❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤Amen.Amen.Amen❤❤❤

  • @user-pv7gd9uk1x
    @user-pv7gd9uk1x Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @meseibraham6226
    @meseibraham62264 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @andrewshado4777
    @andrewshado477711 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልኝ

  • @netsieyu2983
    @netsieyu2983 Жыл бұрын

    አሜን ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @asnaku123
    @asnaku1232 ай бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-bs3tx3sj1f
    @user-bs3tx3sj1f3 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስልን እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን❤❤❤❤❤❤

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu48738 ай бұрын

    ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @EnatAlen
    @EnatAlen3 ай бұрын

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u7 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ደስ የሚልትምህርትነው እድሜና ዐጋን ያብዛልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🌾🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gp5dg2wi7waster
    @user-gp5dg2wi7waster8 ай бұрын

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን ታድሌን ኦርቶዶክስ በመሆናችን

  • @user-ss5gb8se6u
    @user-ss5gb8se6uАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseibraham6226
    @meseibraham62264 ай бұрын

    ያገልግሎት ዘመ ያርዝምልን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Жыл бұрын

    ቃለ ሂውት ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን 🌻🌷 ጣእም ያለው ትምህርት 🥺🥺😭

  • @ትእግስት
    @ትእግስት5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መማህራችን❤❤❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv10 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን❤ መምህር

  • @darartuuneng3022
    @darartuuneng3022 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💕

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    ቃለህይወትያስማልያገልግሎትዘመንወትንያርዝምልንአሜን

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @cmpunk8854
    @cmpunk88545 ай бұрын

    ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @user-je3wx6yj7j
    @user-je3wx6yj7j Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ ይላህ ትምህርቱ እግዚኣብሄር ኣምላክ በሃይማኖታችን ያፅናን ለመምህራችንም እድመና ጤና ይስጥልን

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l3 ай бұрын

    ቃለ ህዎትየሠመልን

  • @tatualemayehu4175
    @tatualemayehu4175 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 Жыл бұрын

    ቃለህይውትያሰማልያገልግሎትዝመንውትንያርዝምልንአሜን

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 Жыл бұрын

    Amen kale hiwet yesmaln

  • @selammare7732
    @selammare7732 Жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @coneasfaw1237
    @coneasfaw1237 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    በእውነት እጅግ እግዚአብሔር ያክብርልን ለምን እንደሚወጣልን አላውቅም ነበረ , ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen 🌻 🌼 🙏 🙌 ♥ ❤ 🌻 🌼 🙏 🙌 ♥ ❤ 🌻 🌼 🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን 🙏

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 Жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin

  • @mareymeniga7496
    @mareymeniga7496 Жыл бұрын

    Ewnetnew hulachinm Anakin kalhywet yasemaln

  • @mariouset142
    @mariouset142 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @tenangewolde3836
    @tenangewolde3836 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-zd8bk3lk6g
    @user-zd8bk3lk6g Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ያላወቅነው ብዙ ነገር እያሳወጀን ነው

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Жыл бұрын

    Amen amen amen kalehiwet yasemalin tyake alen yene yekrstna sm yewhans yemil bcha new beyemastawsew welet new weym gebre ymhonew

  • @GenetEshete-zm4jt
    @GenetEshete-zm4jt10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @wdz-jp6hb
    @wdz-jp6hb Жыл бұрын

    ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏 , ከይቅርታ ጋር መምህራችን ክርስትና አባት ና ከክርስትና እናት የተለያየ ፆታ ያላቸው ሰዎች ምንድንነው የሚያደርጉት ጉዳቱስ ምን ላይ ነው ፦ እባከዎ በኮሜንቴ ያስቀምጡልኝ ።

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምንሰ በ40ቀን እና በ80ቀን ሆነ

  • @yonastube

    @yonastube

    Жыл бұрын

    semonun tebikign ihite

  • @ekramanwar6235
    @ekramanwar6235 Жыл бұрын

    Kal Hiwot Yasmaln Bedmen Beten Yetbekeln

  • @meseibraham6226
    @meseibraham6226 Жыл бұрын

    ስለትምህርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ሁሉን ቻይጌታ ትዛዝህን ተግባር ልቦና ስጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ መምህሮች አባቶች ( ወለተ ማሪያም ) እያላችሁ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Жыл бұрын

    ቃለህይወትቃለበረከትያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @elizabetmihretu5869
    @elizabetmihretu586910 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን የዝክርና የማህበር ልዩነቶቻቸውና ህጎቻቸውን ቢያስተምሩን/ኝ/ እግዚአብሔር የአገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን:: አሜን

  • @user-et9zg6gp1d
    @user-et9zg6gp1d9 ай бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Жыл бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በፀሎቶት አስቡኝ

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde9932 Жыл бұрын

    አሜንንን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mahletmanyazewal7947
    @mahletmanyazewal7947 Жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen tewohedo denk nat eleleleleel temsgen

  • @raheldubala5

    @raheldubala5

    Жыл бұрын

    እኔ ግን አለቅም የክርትና ስሜን ምን ለአድርግ እንደቅ

  • @Adme-uq6tv
    @Adme-uq6tv Жыл бұрын

    Diakone yoni fetari amelake tsegawn yabezalehe ye agelgelote zemeneken yarezemew beretalgne bezelemad orthodox behone sewoche zend kelale yememesle gn yemanakachewn negeroche nw eyastemarken yalew kebret yesetlegne🙏🙏🙏🙏

  • @user-xq6or6jc6g
    @user-xq6or6jc6g Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመአትን ያዉርስልን ብዙ ተምሬበታለሁ🙏

  • @salamabraha1475
    @salamabraha1475 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳመን

  • @mezerberha5269
    @mezerberha526910 ай бұрын

    ቃል ህይወት የሰማልን ❤❤

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 Жыл бұрын

    Amene❤❤😢😢😢

  • @WubiteWub
    @WubiteWubАй бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መስከረም አንድ የተወለደች ሴት ልጅ የክርስትና ስሟ ማ ሊባል ይችላል

  • @omochekole7731
    @omochekole7731 Жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤ቃለህወት ያሰማን ♥♥♥የተዋህዶ ልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ 🙏አይምሮዬ ድፍን ብሎብኛል ምንም ስለሃይማኖቴ ምስማት አልቻልኩም ሃይምሮየ ሁሉ ድብልቅልቅ ነው የሚል 😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ አዳበቴን ክፈትልኝ 😭😭ደካማ ነኝ እና 😭😭

  • @amlaktemesgen7182
    @amlaktemesgen7182 Жыл бұрын

    Kalwot yasemalen

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Жыл бұрын

    Memhrachen talk temhrt eysthn newe ena Ezgabihar regem edme ysth xegawn yabzlh

  • @edaneden5427
    @edaneden54273 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የልጄ ክርስትና ስም ጠፋብኝ ክርስትና የተነሳው የአቡነ አረጋዊ ቀን ነው የተነሳው

  • @yonastube

    @yonastube

    3 ай бұрын

    የንስሃ አባትሽን አማክሪያቸው እህቴ

  • @user-pb8wy4gw6w
    @user-pb8wy4gw6w4 ай бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምሕራችን ጥያቄ የአርሴማ ፀበል ስንጠመቅ ቡና መጠጣት እችላለን ውይስ አችልም ?

  • @yalemhaile2506
    @yalemhaile2506 Жыл бұрын

    Welete silasa yibalali enida

  • @yonastube

    @yonastube

    Жыл бұрын

    awo ihite li nesh

  • @alemutadese9240
    @alemutadese9240 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv10 ай бұрын

    የክርስትና ልጅ ሀላፍነት ምነ ነው አባ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    ወንድማችን ቅዱስ የሚለው ስምስ ?

  • @sarahusen8675

    @sarahusen8675

    11 ай бұрын

    መጠራት አይቻልም በቅዱሳን ስም መጠራት እንችላለን ቅዱስ ማለት ክብር ይግባውና ለጌታችን መድሀኒታችን ለመላእክት ለበቁ አባቶች የሚሠጣቸው የቅድስናቸው ስም ነው እንጂ መጠሪያ አደለም

  • @eyuelmelesse9928
    @eyuelmelesse99289 ай бұрын

    መምህር እንዳት ኖት የክርስቶስ ትንቢት በመዝሙረ ዳዊት,በሁሉም ነቢያት የተነገረውን ትንቢት ጥቅሶች ቢነግሩን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ጥያቄ ያልገባኝ ነገር ,ለምሳሌ እኔ ወደፊት የጓደኛዬን ልጅ ላነሳ ቃል ገባሁ ልበል ግን የሚወለደዉ ልጅ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ፆታ ካልሆነ ቃልን ለማክበር በማለት ለወንድሜ or ለእህቴ መስጠት ይቻላል ? ካልተቻለስ በምን መልኩ ነው እሚሆን !፤❤

  • @tamiruChala-cz5mr
    @tamiruChala-cz5mr3 ай бұрын

    በማማት ወስጥ ክርስትና ማንሳት አይቻልም ነገር ግን ለምሳ ማክሰኞ ቀን ቢለሆ መች መነሳት አለበት

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልጅን ለሰው ክርስትና አባትና እናት እንዲሆኑ አለመስጠት አይቻልም ?ለምሳሌ እኔ የክርስትና እናት የለኝም

  • @yonasbiratu2980
    @yonasbiratu29806 ай бұрын

    ነሐሴ 20 የተጠመቀ ሕጻን የክርስትና ስሙ ማን ሊሆን ይችላል የምታውቀው በቅንነት መልሱልኝ ።

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 Жыл бұрын

    ስመ ክርስትና ጠፍቶብኝ የንሰሀ አባቴ ሰተውኛል ግን አሁን እንዳልከው ክርስትና ከሚነሱት ጋር ሳይሆን እንዲሁ ዝም ብለው ሰይመውልኛል እስካሁን በሱ ነው የምጠራው

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2coАй бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጥያቄ አለኝ ፍቅረኛየ ሙሲሊም ነበር ገና ስንተዋወቅ አችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ተባብለን ነበር ቃል የገባነው ግን እሱ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ካልሰለምሽ አለኝ እና እኔም አንደ ተገናኝቸዋለሁ ብየ እሽ አልኩት ግን ከልቤ አይደለም ለሡ እደሰለምኩ ሆኘ እየኖረኩ ነው ግን ማሀተቤን ታገቴ አልበጠስኩም እስልምናውንም አላመንኩበትም እና በዚህ ነገር ነብሴ ተጨንቃ ልትሞት ነው አባ አሁን ልጁን ትቸ ክርስትና መነሳት ነው ወይስ መጠበቅ ነው ያለብኝ የምታውቁ ንገሩኝ በእግዚአብሔር እዳታልፉኝ

  • @SimegnShitahun
    @SimegnShitahun Жыл бұрын

    ሰላም መምህር አንድ የ1ዓመት ከ6 ወር ልጅ አለችኝ ክርስትናዋን ለወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግ ማርያም ነዉ የሰጠሁ፡፡ ነገር ግን በ28 ስለሆነ የተነሳች ወለተ አማኑኤል ተብላ ነዉ የተሰየመችዉ ስለዚህ መቀየር አለበት?

  • @hawamuhe5405
    @hawamuhe54052 ай бұрын

    እኔ የክርስትና ስሜን አላቀዉምዉ መምህር ግን ሁለየ ወለተማርያም የምለዉ ቤተሰብ አልነገሩኝም ጠፍቶባቸዋል ወድነዉ ያነሳኝም😓

  • @1momona
    @1momona Жыл бұрын

    በመድሐኒአለም ቀን ተወልጄ ወለተ ብርሀን መባሌ ይገርመኛል 🤔

  • @yonastube

    @yonastube

    Жыл бұрын

    መድሃኔዓለም ብርሃን አይደለምን እህቴ ?

  • @1momona

    @1momona

    Жыл бұрын

    @@yonastube መድሐኒአለም አባቴ የአለምም ብርሃን ነው እውነት ነው 🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed604310 ай бұрын

    ምምህራችን እኔ ክርስትና ስሜን ቤተሰብ እረስተነዋል አናቀውም አሉ ክርስትና እኔናቴም እደዛው እረስታዋለች በዝህም ምክንያት ፀበል በተረጨሁ ቁጥር አዳድስ ስም ይሰይሙልኝ ነበር አባቶች ፀበል ሲረጩኝ ነበር አሁን የንስሀ አባት ይዣለሁ እናም እሳቸው በራሳቸው አወጡልኝ ቤተክርስቲያን ሂደን ህፃናቶች ሲነሱ ጠብቀን አደለም ችግር አለውደ

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 Жыл бұрын

    መምህር ትምህርትዎ በጣም ጥሩ ነው። ነገር ግን ሙዚቃው ትንሽ ትምህርቱን ያቀላል። ስለዚህ ሙዚቃው አያስፈልግም።

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @maaregabraha1009
    @maaregabraha1009 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንንንን🙏❤ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችንንን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ጥያቄ ያልገባኝ ነገር ,ለምሳሌ እኔ ወደፊት የጓደኛዬን ልጅ ላነሳ ቃል ገባሁ ልበል ግን የሚወለደዉ ልጅ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ፆታ ካልሆነ ቃልን ለማክበር በማለት ለወንድሜ or ለእህቴ መስጠት ይቻላል ? ካልተቻለስ በምን መልኩ ነው እሚሆን !፤❤

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ጥያቄ ያልገባኝ ነገር ,ለምሳሌ እኔ ወደፊት የጓደኛዬን ልጅ ላነሳ ቃል ገባሁ ልበል ግን የሚወለደዉ ልጅ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ፆታ ካልሆነ ቃልን ለማክበር በማለት ለወንድሜ or ለእህቴ መስጠት ይቻላል ? ካልተቻለስ በምን መልኩ ነው እሚሆን !፤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ጥያቄ ያልገባኝ ነገር ,ለምሳሌ እኔ ወደፊት የጓደኛዬን ልጅ ላነሳ ቃል ገባሁ ልበል ግን የሚወለደዉ ልጅ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ፆታ ካልሆነ ቃልን ለማክበር በማለት ለወንድሜ or ለእህቴ መስጠት ይቻላል ? ካልተቻለስ በምን መልኩ ነው እሚሆን !፤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ጥያቄ ያልገባኝ ነገር ,ለምሳሌ እኔ ወደፊት የጓደኛዬን ልጅ ላነሳ ቃል ገባሁ ልበል ግን የሚወለደዉ ልጅ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ፆታ ካልሆነ ቃልን ለማክበር በማለት ለወንድሜ or ለእህቴ መስጠት ይቻላል ? ካልተቻለስ በምን መልኩ ነው እሚሆን !፤❤

Келесі